ምን ያህል ብር በዩቲዩብ እንደሰራሁ ላሳያችሁ; 20 ሺ ብር ደግሞ አንስቼ እሸልማለሁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024
  • ምንናከብራቸው ተመልካቾቻችን እና ሰብስክራይበሮቻችን ስለ ድጋፋቸው እና አጋርነታቸው ለማመስገን ስንል እስካሁን በዩቲዩብ ካገኘነው ገቢ ላይ 20 ሺህ ብር በማንሳት እና የስም እጣ በማውጣት የማናውቀውን ሰው መንገድ ላይ ስናስስ ውለን በእነሱ ስም ሸልመናል:: ዩቲዩብ ስንጀምር እንዴት ስህተት እንደሰራን ; ከመጀመሪያ አንስቶ ምን ያህል ብር እንደሰራን;እንዲሁም ዩቲዩብ ላይ ምን ካደረጋችሁ ብር እንደማይሰራ ; ምን ቢደረግ ደግሞ ዩቲዩብ ላይ የተሻለ ብር እንደሚሰራ ካሳለፍነው ልምድ በዝርዝር እናሳያችዋለን::

ความคิดเห็น • 858

  • @Ethiopiaye2023
    @Ethiopiaye2023  5 หลายเดือนก่อน +28

    ለምትሰጡኝ ፍቅር እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ:: በጣም ስራ ስለበዛብኝ ሁሉንም ኮሜንቶቻችሁን መመለስ አልቻልኩም; በተቻለኝ አቅም ግን እየሞከርኩ ነው:: ይሄ ቪዲዮ ትንሽ ፈርቼው ነበር ነገር ግን ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል::በቅርቡ በአዳዲስ ቪዲዮች እመለሳለሁ:: በድጋሚ ስለ መልካም አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ!

    • @sineworktime127
      @sineworktime127 5 หลายเดือนก่อน

      Please I want time with u I want A mentor like u ❤🎉

    • @nazretabrham1402
      @nazretabrham1402 5 หลายเดือนก่อน

      You have good idia but change your Jens pant stayl ethiopian we don't need that stayl you are amazing

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mnA475
      @mnA475 4 หลายเดือนก่อน

      እስኪ አስተካኪልኛ ዩቱቢን

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 5 หลายเดือนก่อน +101

    አይዳየ እረ ጠፋሽብን በቅርብ አውቄሽ ቪዲዮዎችሽን አይቼ ጨርሼ በቃ ስንቴ እየገባሁ ቼክ እንዳደረኩሽ እረ አትጥፊብኝ ስሞትልሽ በተለይ እኔ እማይሽ ምግብ አቅርቤ ስበላ ነው በጣም ደስ ብሎኝ ሙሉውን አይቼ ነው እምወጣው አይዳየ አንችን ሀገር ስገባ ማግኜት እፈልጋለሁ ሌላው ደግሞ ከቻልሽ በሳምንት አራት ቪዲዮ ወይም 3 ልቀቂልን እባክሽን እወድሻለሁ❤

  • @Alemfarisfaris
    @Alemfarisfaris 5 หลายเดือนก่อน +62

    "ተባረኪ መልካም ልብ ያለች ቀና ሴት ነሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ"

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 5 หลายเดือนก่อน +67

    ለምን ግን አሪፍ ነገር ሁሌም አነስ ይላል.......እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ! ሰላም ኢትዮጵያ ! 🤩

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 5 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም የሚያበሳጨኝ እንደዚህ ለኛ ደክመሽ ሰርተሽ እያዝናናሽን ተመልካቹ Like የማያደርገው ነው።እስኪ ይህን ኮመንት ያነበባቹ ሰዎች like ሌላም ሰዎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ጋብዙዋቸው

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 5 หลายเดือนก่อน +43

    It’s very sad ur video doesn’t hv millions of view! ምድረ ኮተታም ዝባዝንኬኣቸውን ሲለጥፉ የሚያያቸው ሰው ብዛቱ የኔ እናት please don’t let that discourage u! We love and appreciate u!

    • @sabrinacampos857
      @sabrinacampos857 5 หลายเดือนก่อน

      Betam it surprises me too

  • @lakewTeddy
    @lakewTeddy 5 หลายเดือนก่อน +33

    አይዳ የአንቺን ሥራዎች ለማየት መብቃት መታደል ነው።ግን ቶሎ ቶሎ ልናይሽ እንፈልጋለን።

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch 5 หลายเดือนก่อน +20

    አይዳዬ ሁሌም የሚገርመኝ ሀቀኝነትሽ ነፃነትሽ ስራዎችሽን ሪያልስቲክ ለማረክ የምቴጂበት ርቀት... ማርያምን ጀግና ነሽ❗️ ይገባኛል እስካሁን የሰራሻቸው ቪዲዮዎች ከ800 ዶላር በላይ እንዳወጣሽባቸው እንደሌሎቹ በጣም የማያፈጋ ሱቱዲዮ ውስጥ ሆነሽ ሲት ኤንድ ቶክ የሆነ ሾ እየሰራሽ ከዚ የተሻለ ገቢ ማግኘት ስትችይ ልብሽን ሰምተሽ ከባዱን መንገድ በመምረጥሽ የሚገባሽን ዋጋ ማግኘትሽ አይቀርም አደራ ከልፋትሽ ጋ የሚመጣጠን ገቢ (ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ተመልካችም) አላገኘሁም ብለሽ ተስፋ እንዳቆርጪብን... አንቺን ሽቅብ ስመክር ለራሴ አሳቀኝ😂😂😂😂 እወድሻለሁ❤❤❤

  • @natey16
    @natey16 5 หลายเดือนก่อน +30

    የ ሰላም እና የ ሰላማዊት ልዩነት
    ሰላም ና ሰላማዊት
    ሰላም :- የቃል ክፍሉ ስም ሲሆን የስም አይነቱ ደግሞ የወል ስም በመባል ይታወቃል ለመጠሪያነት እንዲሁም በ አረፍተነገር ውስጥ ደግሞ ባለቤት በመሆን ያገለግላል
    ሰላማዊት :- የቃል ክፍሉ ቅጽል ሲሆን ቅጽሉም ከስም የተመሰረተ ነው።
    ሰላም-አዊ-ኢት በዚህ ቃል ውስጥ ሁለት ቅጥያዎች ሲኖሩ
    -ኣዊ ከስም ወደ ቅጽል የቀየረው ቅጥያ
    -ኢት ደግሞ ጾታን ለማመልከት የገባው ቅጥያ ነው።
    ከዚህ ተነስተን ሳለም አና ሰላማዊት ተልቅ ልዩነት እንዳላቸው መረዳት እንችላለን።
    ከተረዳሁት ነው አመሰግናለሁ

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 5 หลายเดือนก่อน +1

      Wow! thanks for the wonderful literature explanation.

    • @mintesnotsemay6461
      @mintesnotsemay6461 5 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም እናመሰግናለን ለገለፃው የበለጠ የቃላት የመረዳት አቅም ካሌዎት በyoutube ላይ video ቢሰሩ የበለጠ ለሀገር ያግዛሉ እመሰግናለን

    • @minageorgo5855
      @minageorgo5855 5 หลายเดือนก่อน +1

      አቦ ተባረክ❤❤🙏

  • @aminabdullah1173
    @aminabdullah1173 5 หลายเดือนก่อน +23

    "I have never commented on any Ethiopian TH-camr before because most of the content didn't resonate with me, but your channel stands out as the best. Keep up the great work and ignore the rest who are creating rubbish content. You're doing an amazing job!"

  • @dawit5033
    @dawit5033 5 หลายเดือนก่อน +10

    አይዳ ምርጥ ሰው፣ ልብሽ ቅንነትሽና ፈገግታሽ ይገርመኛል ፣
    እግዚአብሔር ኢትዬጵያያችንን ይጠብቅልን ፍቅርና ሰላምን ይስጠን።

  • @YordiZelalemYordiZelalem
    @YordiZelalemYordiZelalem 5 หลายเดือนก่อน +15

    አይዳዬ የኔ ደግ ሴት ልብሽ ደስ ሲል

  • @tgests6740
    @tgests6740 5 หลายเดือนก่อน +15

    ተባረኪ መልካም ልብ ያለች ቀና ሴት ነሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ

  • @dado36914
    @dado36914 5 หลายเดือนก่อน +13

    ያንቺን ሥራዎች ማየት አይሰለቸኝም so natural❤

  • @seifuseifu7766
    @seifuseifu7766 5 หลายเดือนก่อน +8

    የፈጠራ ችሎታ መልካም ልብ አዝናኝ ውብ ኢትዯዽያዊት 🇪🇹 $ 8 ሚሊየን ያድርስልሽ 🇪🇹

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሰላም አለቃ ጌታ እሱስ ኢትዮጵያን ሰላም ያድሮጋት አሜን የምትሉ

  • @asterene8408
    @asterene8408 5 หลายเดือนก่อน +10

    እሱ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዋውውው ደስ ሲል እናመሰግናለን 🙏💚💛❤🙏 ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ቪዲዮ ደሞ ግልፅ፣ መልካም ቡቡ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በጣም በጣም በጣም መልካም ሰው ነሽ ክበሪልኝ በፀሎት በዱአ አስቡኝ አሞኛል በስደት ልጄን ሳላይ እንዳልሞት😢😢😢😢ህክምናም ሄጃለሁ ውጤቴን መልካም ያርግልኝ ፈጣሪ የእውነት እህት ወንድሞቼ አቅቶኛል በፀሎት በዱአ አስቡኝ ከፍቶኛል😢😢😢😢

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 5 หลายเดือนก่อน +12

    20 000 ለእኔ ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት 💔💪💪💔💪💔💪💘💜💘💜💘💜💘💜💘💜💘💪💔💪💔💪💘💜💘💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላምሽ ይብዛ አድናቂሽ ነኝ ።

  • @dwediting
    @dwediting 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይ በጣም ተመችቶኛል ይቀጥል😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይድዬ ውዳችን በጣም ጠፋሽብን የምትሰሪያቸውን ቪዲዎች አይሰለቹም ምርጥ ሥራ ነው በርቺልን 👍❤️👏

  • @Forcast700
    @Forcast700 5 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ የዋህ እባክሽ አትጥፊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @Menkorer
    @Menkorer 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ኢትዮጵየያዬ
    የናንተን ዝግጅት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን።

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛ ኢትዮፒያዊ ጀግና ሴት በርቺ❤

  • @KOLELBADADI
    @KOLELBADADI 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good job ayida

  • @DollarTsegish
    @DollarTsegish 5 หลายเดือนก่อน

    አንዲ ጊዜ እሸቱ ስላቺ ሲያወራ ሰማው ላይሽ ተመኘው ተባረኪ ረዝም እድሜ ይጥሽ መልካም እናት ነሽ❤❤❤❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይዳዬ ተባረኬ ቅድስ እግዚአብሔር የልብሽን መሻህ ይፉፆምልሽ❤️🙏🏽

  • @hanytwin
    @hanytwin 5 หลายเดือนก่อน +11

    አይዳዬ የሰራሽው ይባረክ

  • @Medijayjay
    @Medijayjay 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለ ስሜን ሰላም በሆነ ያላለ የለም በዚ ሽልማት ❤good job iydaya

  • @mamushmamush9355
    @mamushmamush9355 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይዳየ አንቺ የሰው ምርጥ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስሪን እንጂ ፕሮግራሞችሽ በጣም ነው ደስ የሚሉት

  • @HiwotAneley
    @HiwotAneley 5 หลายเดือนก่อน +2

    Only open minded person can do that!!! Fun, creative, and great personality!!Hope people learn something from you !!

  • @FrehiwotWorku-m9j
    @FrehiwotWorku-m9j 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዳዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይዬ በይኝ ስወድሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @MohdMohd-t4b
    @MohdMohd-t4b 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዋና ብርቱዋ ኢትዮጵያዊ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሁልጊዜም አዳዲስ ፈጠራዎችሽን አዳዲስ ስራዎችሽን ስለምትመጪልን በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ነው የምናመሰግነው በርችልኝ ከጎንሽ ነኝ ሁልግዜ❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው አሪፍ ነው በዛላይ የተጀመረው በሰላም ሁሌም ሰላም ሁኑ 👏👏👏👏

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዳ ነፃነትሽ እውቀትሽ ያበረታኛል አከብርሻለው❤

  • @antihagb108
    @antihagb108 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል እብደት ነው

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ የኔ ጣፍጭ ፍቅር የሆንሽ ሴት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ላንች ትልቅ አድናቆት እና ክብር አለኝ እውቀትን ከጥሩ ስነምግባር ጋር የታደልሽ ሴት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዝአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ፊትለፊት ሳገኝሽ አድናቆቴን እገልፃለሁ።

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 5 หลายเดือนก่อน +1

    welcome back!!! ur content is best to watch every day

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የዋህ ቅንነትሽ በአፍጢሜ ሊደፋኝ ነው ውይ ስወድሽ እኮ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቪዲዬ ልብን በሀሴት የሚመላ አዝናኝ ዝግጅት ነዉ ። በጣም ነዉ የወደድኩት እንዲህ ያለዉ የፈጠራዝግጅት ከአይዳ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። ይህ ቻናል ሚሊየኖች እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ እፁብ ድንቅ ዝግጅት ።

  • @welldon3679
    @welldon3679 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዲህ በቀላሉ እንደማትገኝ ሰው ሊረዳበት የሚቺል ስራ ነው... ሰላም ስለተገኘች ደስ ብሎናል... ኑሪልኝ or ኑርልኝ እንዲሁ በቀላሉ የማይገኙ ናቸው እስኪ በዚህ የሚጠራ ሰው ካለ 🤟

  • @ethiocouple8405
    @ethiocouple8405 5 หลายเดือนก่อน +1

    የ አራዳ ጥግ ይመችሽ👍👍👍

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ሰው በቃ በጣም እወድሻለሁ ሁለት ግዜ ነው አይሽና ደሞ ለሌላ ስው እከፍትና አብሬ አይሻለሁ ትመችኛለሽ ❤❤

  • @wosagnmedia
    @wosagnmedia 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል አክባሪ ኢትዮጵያዬ 🙏💖🙏

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ጌታን እንዴት እንድ ምወደሽ❤️❤️❤️

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳ ❤አሸናፊ❤ ምርጥ ሰው❤ ምርጥ ሴት❤የፈጠራ ሰው❤

  • @SalheShikur
    @SalheShikur 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አትጥፊ አይዳየ ተሎ ቶሎ ልቀቂልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን ከUSA ሳየዉ ግን promotion የለዉም ቪዲዬዉ ቸክ አድርጊዉ

  • @tesfahungebregiorgis
    @tesfahungebregiorgis 5 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ አቀራረብ ነው ያለሽ:: በየትኛውም ትምህርት ቤት የማይገኝ🎉 አይዲያሽ ደግሞ ያበደ ነው❤❤❤

  • @AbebeTesema-es2om
    @AbebeTesema-es2om 5 หลายเดือนก่อน

    WOW ምርጧ ኢትዮጵያዊት እንወድሻለን። ደስ የሚሉ ዩትዩቦች ነው የምትሰሪው።

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @MIKIYASTADESSE-nq6oh
    @MIKIYASTADESSE-nq6oh 2 หลายเดือนก่อน

    የምር እጅግ በጣም ጥሩ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ

  • @menderin4228
    @menderin4228 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳችን እጅግ በጣም በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ቀላል በሆነ እርዕሰ ሐሳብ ትልቅ የሆነ የማህበረሰብን አስተሳሰብ ወደበጐ የሚያመጣ አሰራር ነው በዛላይ የተሸለመችው እህት ስለስሟ ብቻ ስለገጠማት ሽልማት ለሰዎች ቀና መሆን እንዲኖርባት በጐ ተፅህኖ ማሳደር ይችላል። አይዳችን keep going pcs...

  • @girumbezarealestateconsult2923
    @girumbezarealestateconsult2923 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo, Ayeda! Keep it up.

  • @lishansara5712
    @lishansara5712 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆጆ እወድሻለሁ

  • @samrawitdemisse1129
    @samrawitdemisse1129 5 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ጀግና እና ደግ ሴት በርቺ ደግሞ ፍቅር ነሽ

  • @SurafelTafese-d4t
    @SurafelTafese-d4t 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂 የሚገርም ነው
    የእኛንም ሰላም እሱ ይስጠን

    • @maragg6457
      @maragg6457 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tsigeredabayu2229
    @tsigeredabayu2229 5 หลายเดือนก่อน +1

    በናታችሁ ስብስክራይብ አርጏት ላይክም እንዴት ንፁህ ልብና ቀና እህትናት ፈታ ያለች እናበረታታት

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳ ካንቺ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ በርቱ በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀጎና ሴት ነሽ የዋህ ደጎ አስተማሪ ነው❤በርቺ

  • @RobelKetema-xr3gb
    @RobelKetema-xr3gb 5 หลายเดือนก่อน

    ባህላችንን አትጣሺ እንጂ ሞክሪ በርቺ አይዳዬ እና መላው ክሩ 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🤜🤛

  • @emmy1365
    @emmy1365 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ እምትገርሚ ደስ እምትይ ሴት ነሽ!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!l Love from UK😍

  • @cloudyrain19
    @cloudyrain19 5 หลายเดือนก่อน +2

    Great lesson!

  • @imafghan1942
    @imafghan1942 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ አይዳዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት
    ግን ሠላም ለሁለቱም ይሆናል
    ግን ሠላም፣ሠላሙ፣ሠላማዊት፣ሠሎሜ ትርጉሙ አንድ ነዉ

  • @GOD-127
    @GOD-127 5 หลายเดือนก่อน +1

    You are awesome and amazing person I am proud of you May God bless you and your family

  • @nahtiendale5732
    @nahtiendale5732 5 หลายเดือนก่อน

    እኛም እንደ ሀገር ሰላምን ለማግኘት እንደዚህ የተቸገርን ይመስለኛል:: I hope we will get lucky very soon. Keep up the good work Ayda, much love ❤

  • @habtid
    @habtid 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው አይዳ የምትገርሚ ሴት ነሽ። ያንቺ ቪዲዮዎች እጅግ ልዩ የሆኑ ናቸው። ለሰው ቸርነትን አድርገሽ ከዚያ ሰው ደስታ በላይ ሰጥተሽ ደስ የሚልሽ ሰው ነሽ። አንድ ቀን የበጎ ሰው ሽልማት እንደምታሸንፊ ተስፋ አደርጋለሁ። በሶሻል ሚድያ ስንት ክፋቶችን በምናይበት እና በምንሰማበት እንዳንቺ ያሉ ቅን ልቦች ሊመሰገኑ ይገባል። shalom 🙏

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ በእውነት

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder 5 หลายเดือนก่อน

    አይዱዬዬ እኔ. ልንከራተት ልሽ. የኔ ጀግና. ምርጥ ኢትዮጵያ ዊት 💚💛❤. 💚💛❤ 💚💛❤ 👍🙏

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 5 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ነው ያለሽው

  • @MeskeremMulisa
    @MeskeremMulisa 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ባአገኝሽ ሁሉ ደስስስስስ ነው የሚለኝ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን፣ሞገሱን፣ፍቅሩን፣ሰላሙን ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @tsegamengstu1825
    @tsegamengstu1825 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ❤❤❤

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ content ነው አይዳዬ ቶታል 3ቁጥር ማዞሪያ አካባቢም ነይልን

  • @bokersalah5870
    @bokersalah5870 5 หลายเดือนก่อน +1

    I want see you all the time I love your work when I see your video I feel like I'm in it !

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሰላም እንኳን ደስ አለሽ አይዱ ከነ መላ ክሩ Love You Sooo Much😘😘😘😘

  • @NebyouSamuelIDsecE
    @NebyouSamuelIDsecE 5 หลายเดือนก่อน

    Tolo tolo yelekekiln arif program 👌

  • @diresmd
    @diresmd 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ ስወድሽ! እንዴት እንደምትናፍቂኝ።
    ሰላም ሁኝልኝ ከነ ሙሉ የስራ ባልደረቦችሽ፣ ቤተሰቦችሽ።

  • @muna4267
    @muna4267 5 หลายเดือนก่อน

    You are a bighearted woman with humor, genuine behavior and humility. Love what you do.

  • @11six92
    @11six92 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም የሚገርም ቪዲዮ ነው wow👍👍

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ በጣም ነበር የናፈኩሽ❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳ የኔ ውድ እኔ እኮ ስንቴ ደግሜ እንደማየው አትጥፉ ውይ ስታወር እራሱ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቁም ነገረኛ አዎ ሰላም ነው የሚያስፈልገን

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 5 หลายเดือนก่อน +2

    Simple but with a massive message! Thanks!❤❤❤

  • @manabi6614
    @manabi6614 4 หลายเดือนก่อน

    We love you back አይዳዬ በርቼ አሪፍ ፕሮግራም ❤

  • @FerealemSorensen-lb7oq
    @FerealemSorensen-lb7oq 5 หลายเดือนก่อน

    You are quiet entertainer. Most of all, you are authentic! Keep it up!

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ አይዳዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ❤
    ግርም ያለኝ ነገር አንቺን ድሮ በስም ብቻ በማውቅሽ ሰኣት ላይሽ እጓጓ ነበር እና የምስልሽ ብርቱ ጠንካራ ሀገሯን ወዳድ ነሽም ደሞ እድሜ ለዩቱብ አየሁሽ ባካል ያገኘሁሽ ያህል ይሰማኛል

    ልጄ "ሰላም" ነው ስሟ ባጋጣሚ ደሞ እና ሰላምና ሰላማዊት የተለያየ መሆኑንም ተገንዝብያለሁ በዚህ አጋጣሚ❤🙏

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 5 หลายเดือนก่อน

    እረ አይዳ ጠፋችሁ ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ለምን አሰሩም ተመልካች እየጠበቃችሁ ነው ቻናልሽ በጣም ተወዳጅ ዘና ፈታ የሚያደርግ ነው ልዩ ነገር ነው ይዘሽ የምቀርቢው❤

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 5 หลายเดือนก่อน

    ትግሰትና ተሰፈ አለመቆርጥ ያሰተምራል

  • @essetealemu9876
    @essetealemu9876 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስስ ስትይ ነፃ ነሽ መኖር እንዳንቺ

  • @mahelet21
    @mahelet21 5 หลายเดือนก่อน

    ስራዎችሽ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ተባረኪ ❤❤😘

  • @hananitalove293
    @hananitalove293 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ የሰው ደስታ ያስደስታታል ኑሪልን

  • @wome8375
    @wome8375 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️አይዲ እግዚአብሔር አንቺንና ያንቺ የሆኑትን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የእስራኤል ቅዱስ የልመናሽን ድምፅ ይስማ ስማቸው ወንድም ይሁን ሴት "ሰላም " የሚባለውን ስትፈልጉ ድክም ብላችኻል ሰላምን ፍለጋ በዝናብ እስከመመታትም ድረስ ደርሳችኻል ጭራሽ ትክክለኛውን ሰላም በማጣታችሁ ተስፋም ቆርጣችኻል ምክነያቲም ሰላም ዋጋ አስከፍሏችኻል እኔ በሌላ አንግል ነው ያየሁት ለአገሬ ሰላምን ስትፈልጉ የተንከራተታችሁ ተስፋ እስከመቁረጥ የደረሳችሁ ነው የመሰሉኝ በመጨረሻም ትክክለኛዋን ቆንጅዬ ኢትዮጵያዊ ሰላምን አገኛችኻት ለአገሬም ከነ ውበቷ ሰላሟ በእግዚአብሔር ቸርነት ይመለሳል እናቴ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛልሽ ክፉ አይግኝሽ አይዲስ ምን ትያለሽ እምኖረው ከአገር ውጭ ነው ፕሮግራምሽን ደስ እያለኝ ስለምከተተል ስራዬን አቁሜ ሻይ ቡና እያልኩ ነው የተከታተልኩት አይዲ ሰላም ይብዛልሽ በዚህ ዚሪያ ሌላ አጠር ያለ መልክት አዘጋጅተሽ ሼር ብታደርጊን እንደ ሀሳብ ነው 🙏🙏

  • @alphasquad25
    @alphasquad25 5 หลายเดือนก่อน

    Simple, genuine, and entertaining 👍

  • @dodomoymoy7292
    @dodomoymoy7292 5 หลายเดือนก่อน

    My strong woman I'm proud of you

  • @beruktaitejemanh9289
    @beruktaitejemanh9289 5 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ልፋትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 5 หลายเดือนก่อน

    Ethiopiaye I never miss your videos keep up

  • @teddy6326
    @teddy6326 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ayda, you are amazing and I adore you immensely, hopefully, we will meet one day God willing. Keep up the great work! May God bless you!

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 5 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ልበ መልካም ሰው ተባረኪ

  • @ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ
    @ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ 5 หลายเดือนก่อน

    አይዱ ያራድዬ ልጅ ይመችሽ አሪፍ ፕሮግራም ነው 🙏🙏🙏

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 5 หลายเดือนก่อน

    አይዳዬ ሰላም ሰላም ጤናና እድሜን እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥሽ ።ፕሮግራምሽ እጅግ አዝናኝ ጥሩ ተመልካችን የሚመጥን አስተማሪና ሁሉም ካንቺ ሊማር የሚገባው ምርጥ ነው ።ተመችቶናል ይመቻችሁ ከነ መላው የስራ ባልደረቦችሽ ።ሰላምሽ ይብዛ።ሽመልስና ጓደኞቹ ከ ዶሀ ኳታር።