- 17
- 1 255 084
Ethiopiaye
United States
เข้าร่วมเมื่อ 11 พ.ย. 2020
ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!
ልክ አለም ላይ እንደምናውቃቸው አለም አቀፍ ሰላዩች የኛ ሀገርም ደህንነቶች እንቅስቃሴያችንን እንዲሁም እያንዳንዱ ድርጊታችንን ያውቃሉ ሲባል እንሰማለን:: ታዲያ ይህ ሁሉ በዙሪያችን ሲሆን እንዴት ነው እማናያቸው? ያን ያህል ጎበዝ ናቸው ማለት ነው ብዬ የቀድሞ የደህንነት አባል እንዲሰልለኝ በገዛ ፍቃዴ ቀጠርኩ! በሶስት ሳምንት ውስጥ የሶስት ቀን የስለላ ውጤት አስረከቡኝ:: ውጤቱ ያልጠበኩት ነበር::
มุมมอง: 67 445
วีดีโอ
ምን ያህል ብር በዩቲዩብ እንደሰራሁ ላሳያችሁ; 20 ሺ ብር ደግሞ አንስቼ እሸልማለሁ!
มุมมอง 89K5 หลายเดือนก่อน
ምንናከብራቸው ተመልካቾቻችን እና ሰብስክራይበሮቻችን ስለ ድጋፋቸው እና አጋርነታቸው ለማመስገን ስንል እስካሁን በዩቲዩብ ካገኘነው ገቢ ላይ 20 ሺህ ብር በማንሳት እና የስም እጣ በማውጣት የማናውቀውን ሰው መንገድ ላይ ስናስስ ውለን በእነሱ ስም ሸልመናል:: ዩቲዩብ ስንጀምር እንዴት ስህተት እንደሰራን ; ከመጀመሪያ አንስቶ ምን ያህል ብር እንደሰራን;እንዲሁም ዩቲዩብ ላይ ምን ካደረጋችሁ ብር እንደማይሰራ ; ምን ቢደረግ ደግሞ ዩቲዩብ ላይ የተሻለ ብር እንደሚሰራ ካሳለፍነው ልምድ በዝርዝር እናሳያችዋለን::
ሶስት ፈተናዎችን ካለፈ የሚመኘው ስራ ይሰጠዋል::
มุมมอง 99K6 หลายเดือนก่อน
ኤርሚያስ ይባላል:: በሰሜኑ ጦርነት ወቅት መቀሌ ውስጥ ከባድ ውጣ ውረድ አሳልፏል:: እዚህ አዲስ አበባ ላይ ሳገኘው ራይድ እየሰራ ቢሆንም ዋናው ህልሙ ግን ዶሮ የሚበላበት ስራ ውስጥ መግባት ነው:: ነገር ግን ስለዶሮ ስራ ትንሽ እውቀት ስለሆነ ያለው መሬት ላይ ያለውን እውነታ እንዲያይ በዚህ ስራ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የተባሉ ድርጅቶች ጋር ወሰድኩት:: እኔ ግን ከዚህ ቀረፃ በኃላ ዶሮ የሚባል ነገር ማየት አልፈልግም!
I surprised a stranger with a trip to the Red Sea
มุมมอง 62K7 หลายเดือนก่อน
I met Jodahi in Addis Ababa. He’s an environmentalist but has never been to the sea. I took him to Djibouti to snorkel and scuba dive in the Red Sea on a beautiful dive boat Lucy. There’s nothing that could have prepared him for the experience.
ተዋወቅን! ቀይ ባህር ወሰድኩት
มุมมอง 74K7 หลายเดือนก่อน
እንግዳዬ የአካባቢ ጥበቃ ላይ ነው የሚሰራው:: ነገር ግን ወደ ባህር አካባቢ ሄዶ አያውቅም:: ስለዚህ ከሱ ጋር እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ በተዋወቅንበት ቅፅበት ቀይ ባህርን ወስጄ እንደማሳያው ወሰንኩ! ያየውን ለመግለፅ ቃላት አጠረው! ኢትዮጵያዬ አይዳ አሸናፊ
I surprised a stranger without alerting the neighbours.
มุมมอง 18K7 หลายเดือนก่อน
I met an extraordinary stranger on the streets of Addis Ababa, Ethiopia and with help from my friends, we managed to surprise her.
ጎረቤት ሳይሰማ ሰርፕራይዝ አደረኳቸው!
มุมมอง 127K7 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያዬ ጎረቤት ሳይሰማ የልባቸውን አደረኩላቸው:: እዚሁ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ በምሳ ግብዣ አታልዬ የፈለጉትን ሁሉ ቤታቸው አስገባሁላቸው:: በምርቃት ደበደቡኝ! አይዳ አሸናፊ
የከተሜ ልጆች በገጠር ኑሮ። ሙሉ ዶክመንተሪ ፊልም!
มุมมอง 26K10 หลายเดือนก่อน
I took 2 city kids from Addis to live with complete strangers in rural Ethiopia. How long will they last?
ተሯሩጠን ከዝናብ አስጣልናቸው! #ኢትዮጵያዬ
มุมมอง 25Kปีที่แล้ว
ግብዳ ዣንጥላ ይዘን አዲስ አበባ ውስጥ የምንችለውን ያህል ሰዎች ከዝናብ አስጠለልን::
ለሊስትሮዎች ከ2 እስከ 20 እጥፍ ድረስ ቲፕ ሰጠን! #ኢትዮጵያዬ
มุมมอง 23Kปีที่แล้ว
አዲስ አበባ ውስጥ ካጋጠሙን ሊስትሮዎች ጋር ስንጫወት እና የሌለ ቲፕ ስንሰጥ ዋልን::
I took a stranger to try food from 6 continents. #ethiopiaye
มุมมอง 133Kปีที่แล้ว
She wants wanted to try food from different countries, so I took her out for Japanese, Brazilian, French, Australian, and American, right here in Addis Ababa. Sometimes, I didn’t tell her what she was eating till after. :) dashenrestaurant profile.php?id=100090521791857&mibextid=LQQJ4d sishu.deneke?mibextid=LQQJ4d m. AusEmb.ET/ m.facebook.com...
የማላውቀውን ሰው ምሳ ጋብዤ በሚወደው አርቲስት ሰርፕራይዝ #ኢትዮጵያዬአደረኩት!
มุมมอง 136Kปีที่แล้ว
ለግብዣችን አረቄ ፍለጋ ደብረ ብርሀን ድረስ ሄድን:: የጎጃም ጭፈራ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ! 0:00 መግቢያ 0:42 የዚህ ክፍል መጀመሪያ
መንገድ ላይ ተዋውቄያት ከ6 አህጉራት ምግቦችን አስቀመስኳት! #ኢትዮጵያዬ
มุมมอง 172Kปีที่แล้ว
የተለያየ አገሮችን ምግብ መቅመስ ስለፈለገች የጃፓን ፣ ብራዚል ፣ ፈረንሳይ ፣ አውስትራሊያ እና የአሜሪካን ምግቦችን አበላሗት፡፡ እዚቹ አዲስ አበባ ውስጥ! አብዛኛዎቹ ምግቦች ለእሷ አዲስ ናቸው በዛላይ ምን እየበላች እንደሆነም አልነገርኳትም፡፡ ስነግራት ትንሽ ደንግጥ አለች! dashenrestaurant profile.php?id=100090521791857&mibextid=LQQJ4d sishu.deneke?mibextid=LQQJ4d m. AusEmb.ET/ m. kokoro.addis/ tablesea.com/reserve_restaurant/2...
To pass the kids MUST swim 50m straight #ethiopiaye
มุมมอง 45Kปีที่แล้ว
After a chance meeting on the streets with Workinesh, I hired a coach to teach her daughter how to swim. Timecode 0:00 Intro 0:44 Episode starts
I gave a lunch for a stranger & invited his favorite singer #ethiopiaye
มุมมอง 41Kปีที่แล้ว
We drove 130 km to Debre Birhan to buy booze for the party, and it was worth it. A Gojam jam-out in Addis Ababa timecodes 0:00 Intro 0:42 Episode starts
ህፃናቶቹ ፈተናውን ለማለፍ 50 ሜትር ሳያቋርጡ መዋኘት አለባቸው:: #ኢትዮጵያዬ
มุมมอง 97Kปีที่แล้ว
ህፃናቶቹ ፈተናውን ለማለፍ 50 ሜትር ሳያቋርጡ መዋኘት አለባቸው:: #ኢትዮጵያዬ
እረ በእግዚአብሔር ጠፋሽ:: በደህና ነው ግን?
Beselame nw gen yetfachu
Why no more video from Ethopiaye😢
You are our hero, I love your leadership, you are the most outstanding person. I watched all your videos in one day. I wanted to know more about you and surf through the internet and read about you . እደጊልኝ የኔ ጀግና
Your blessing just started you will see God will bless you more. Keep it up.
Melis sechin enji
አዲስ ቪድዮ ስናጣ ነባሩን ደጋግመን ጨረስንኮ ጎበዝ!!!
አሼ አዦ ነው
በሰላም ነው ወይ? ጠፋሽኮ
አይዳዬ አትጥፊብን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን
ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ❤
Das teyalesh ye sew lik nash ewnat
አረ በናትሽ ብዙ video ስሪ በመገረብ ደከመኝ
Tefash
Be eshe sem
ተባረኪ እህቴ አይዳ
ለ 2017 ምን አዘጋጀሽልን ክብርት🥰 በስምሽ መጥራት እዴት እደምሸማቀቅ ስለማከብርሽ 🙏
you dont have any new epsode
ፕሮዳክሽን አስምሪኝ እህቴ
ፕሮዳክሽን አስተምሪኝ እህቴ
ፕሮዳክሽን አስተምሪኝ እህቴ
ፕሮዳክሽን አስተምሪኝ እህቴ
ፕሮዳክሽን አስተምሪኝ እባክሽ እህቴ
You now How Mach I love you❤❤❤ የኔ ጀግና አይዳዬ በጣም በጉጉት ነዉ ቪዲዮሽን የምጠብቀዉ ❤❤
May God's blessing be upon you and your daughter 🙏🙏🙏✝
አይዳየ ጠፋሽብን እኮ
I come from eshee
የምር እጅግ በጣም ጥሩ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ
ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ለመልካምነትሽ አናመሰግናለን
No more youtube ? I can't find new things
Content 1 ኛ ነው ግን እየቆየሽ ነው ምትለቂው ለምን?
who is there from Bahirdar academy
Ohhhhh nice!!! Yenen gorebet yayehu new yemeselegn ... Interesting berchi!!! MashaAllah... This Is Ethiopia... Yeewunetim Ethiopiyaye
መድሐኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠልላችሁ❤❤❤❤
አይዳዬ❤ሰብስክሪብሽኑ በጣም ሥሩ
It was so amazing and funny 😂😂😊😂
ቀጥይ አይዳ'የረ
🎉
ኧረ ጠፋሽ አይዳ
አንደኛ ነሽ❤❤
Fantastic! Loved it from beginning to the end! Thank you for what you are doing. Educating the world. And, being a lovely person at the same time!
edet dess endaleg jegna berchi betam dess blogal
My.God 😊
I'm so happy I stumbled on this channel!!! So much love from ATL
ቃላት የለኝም ምርጥ እውነት
ኧረ እየጠበቅን ነው አይዳዬ