ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀሲስ ሙቀቱን ቻላችሁት ከምንም በላይ የክርስቶስ ፍቅር ስለሚበልጥ ትችሉታላችሁ አይዟችሁ ❤❤❤
የተሃድሶ ቄስ መሆኑን አላወቃችሁም እንዴ? በስንዴዎቹ መካከል...እንክርዳዱ.....#የተሃድሶ_መናፍቅ ተናዳፊ ኮብራው #አሸናፊ ገ/ማርያም ተቀላቅሏል። የተዋህዶ ልጆች በስራው ድጋሜ እንዳትታለሉ። (#እሱ_ከበጋሻው፤ ከትዝታው፤ ከአሰግድ፤ #ከዘርፌ ጋር በአባቶች ተወግዟል) ከቲዩቡ አባልነት «ከካራን ውጡ»።
አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እኛንም ይህን ቅድስት ቦታ ለማየት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏እናመሰግናለን ቀሲስ 🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
ባንሄድም እንደ ሄድን እንዲሰማን እና እንድናምን ስላገዝከን ተባረክልን እድሜ ና ጤና ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን
ኦ የኔ ጌታ እኔስ ተመስጬ ነበር ሳይ የነበረዉ ጌታችን የጸለየበትን ቦታ ሳይ እንባዬ መጣ ወሰድከኝ እኮ መምህር ጌታን ለማየት ናፈኩኝ እግዚአብሔር ያክብርህ ዘርህ ይባረክ አዚሁ ሆኜኮ ተባረኩኝ ተመስገን አሜን
አሹካ ተባረክ ከማኅፀን የተመረጥክ ሰው
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ቀሲስ፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ የቅድስቲቱ፡ አገር፡ በረከት፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ ያሳየን፡ የመከረን፡ ፈጣሪ፡ ይክበር፡ ይመስገን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
አምነዋለሁ አምነዋለሁ አምነዋለሁ አባቴን አንድ ቀን ይህችን ቅድስት ቦታ እንደምረግጥ ሳስበው እራሱ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ምነኛ መታደልነው ጌታዬ የረገጠውን መርገጥ የጌታዬን መአዛውን ላሸት ልብሱን ልዳስስ እመኛለሁ ነገን በእምነት ሆኜ እጠብቃለሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደረሰን አባታችን 🤲🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እናመሰግናለን እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏
ሁሌ ለማየት የምጓጓው ቦታ ቀሲስዬ በጸሎትህ አስበን እኛንም ለዚ ያብቃን🙏
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አመሰግናለሁ መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን ባታዉን ለመ ረገጥ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብኝ ውድ መምህራችን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ በረከትህ ይደርብኝ በፀሎትህ አስበን
አሜን መምህሬ አመሰግናለሁ በጣም ደስ ብሎኛል እድለኛ ነኝ ይሄንን በማየተይ እኔም ተስፋ እደርጋለሁ እንድ ቀን በአካል ሄጄ እንደማየው እግዚአብሔር ይረደኛል አምናለሁ❤ ❤
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ!🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
🙏🏻ቀሲስ እግዚህአቡሄር ዮስጥልን በረከታቹ ይድረስን
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ገዳመ ቆሮጦስን ስላየዉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
Egzabher yibarkot kesis betam new des yemilew ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Bexam dinq botanewu Egziabher Yibarkot Mahamirachin 🙏🙏🙏❤❤❤💒🕂💒🕂💒🕂
Egziabiher yimesgen,kesis egziabiher yaberta ,eminetachin ,ginizabiyachin endixchemir eyarek silehone egziabiher yibarkih❤🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Kali howit yasemalin
Egziabher tsegaw yabzalachu abatachin. Endiet des ylal . Be video behongm. Ehen yemesele kudus bota ayalow biye alawkim. Des elonal . Egziabher ybarkachuAmen
ቀሲስ እና ሱሬ ባላችሁበት በረከታችሁ ይድረሰኝ
አሜንአሜን
የበለጠ የጄ ለማየት ጋዋግዉ እግዚአብሔር ፈቅዶልንኝ እንድማይ አምንለዉ: እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቀሲስ :
ቃለሂወት ያሰማልን
Lezi hager fexaar yabiqagn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
eseke eyarkon gebu yeferaresew allle asayen eseke bemaram hulunem asayen tebarekelege
Btam Btam enamsegnaln kesis bzu ytm bota behon Kee Geta ena ke segae gar endememechm chemr yastmrenal. Egzeabher ysteln
Gerum denke menfesawi bota new memhrachen.enamesegnalen
amlake hoy lezi yeteqedese bota abqagn aten yaqatek neger yelem abate🙏🙏🙏
Enamesginalen abatachin
🙌🙏🙏🙏🙏❤
Getaye lezi abkagn
E.r yakbrln memhrachin bereketu yabzalot egnam wede mengedu ytran endet des ylal
ከፍሲካ ጋር ነው የሄዳችሁት በጣም ደስ ይላል
😍
😍👏
ዉይ መታደል
Dessss sele ezaw yalhu meselge vido w salke new yenkahut
😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
መሄድ ከእርሶ ጋር ነው እግዚአብሄር ከፈቀደ በሚቀጥለው እሄዳለሁ።
Wey metadel
Ye zare amet abren leMehed yabkan
ቀሲስ ሙቀቱን ቻላችሁት ከምንም በላይ የክርስቶስ ፍቅር ስለሚበልጥ ትችሉታላችሁ አይዟችሁ ❤❤❤
የተሃድሶ ቄስ መሆኑን አላወቃችሁም እንዴ? በስንዴዎቹ መካከል...እንክርዳዱ.....#የተሃድሶ_መናፍቅ ተናዳፊ ኮብራው #አሸናፊ ገ/ማርያም ተቀላቅሏል። የተዋህዶ ልጆች በስራው ድጋሜ እንዳትታለሉ። (#እሱ_ከበጋሻው፤ ከትዝታው፤ ከአሰግድ፤ #ከዘርፌ ጋር በአባቶች ተወግዟል) ከቲዩቡ አባልነት «ከካራን ውጡ»።
አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እኛንም ይህን ቅድስት ቦታ ለማየት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏
እናመሰግናለን ቀሲስ 🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
ባንሄድም እንደ ሄድን እንዲሰማን እና እንድናምን ስላገዝከን ተባረክልን እድሜ ና ጤና ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን
ኦ የኔ ጌታ እኔስ ተመስጬ ነበር ሳይ የነበረዉ ጌታችን የጸለየበትን ቦታ ሳይ እንባዬ መጣ ወሰድከኝ እኮ መምህር ጌታን ለማየት ናፈኩኝ እግዚአብሔር ያክብርህ ዘርህ ይባረክ አዚሁ ሆኜኮ ተባረኩኝ ተመስገን አሜን
አሹካ ተባረክ ከማኅፀን የተመረጥክ ሰው
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
አኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ቀሲስ፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ የቅድስቲቱ፡ አገር፡ በረከት፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ ያሳየን፡ የመከረን፡ ፈጣሪ፡ ይክበር፡ ይመስገን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
አምነዋለሁ አምነዋለሁ አምነዋለሁ አባቴን አንድ ቀን ይህችን ቅድስት ቦታ እንደምረግጥ ሳስበው እራሱ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ምነኛ መታደልነው ጌታዬ የረገጠውን መርገጥ የጌታዬን መአዛውን ላሸት ልብሱን ልዳስስ እመኛለሁ ነገን በእምነት ሆኜ እጠብቃለሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደረሰን አባታችን 🤲🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እናመሰግናለን እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏
ሁሌ ለማየት የምጓጓው ቦታ ቀሲስዬ በጸሎትህ አስበን እኛንም ለዚ ያብቃን🙏
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አመሰግናለሁ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን ባታዉን ለመ ረገጥ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብኝ ውድ መምህራችን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ በረከትህ ይደርብኝ በፀሎትህ አስበን
አሜን መምህሬ አመሰግናለሁ በጣም ደስ ብሎኛል እድለኛ ነኝ ይሄንን በማየተይ እኔም ተስፋ እደርጋለሁ እንድ ቀን በአካል ሄጄ እንደማየው እግዚአብሔር ይረደኛል አምናለሁ❤ ❤
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ!🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
🙏🏻ቀሲስ እግዚህአቡሄር ዮስጥልን በረከታቹ ይድረስን
የተሃድሶ ቄስ መሆኑን አላወቃችሁም እንዴ? በስንዴዎቹ መካከል...እንክርዳዱ.....#የተሃድሶ_መናፍቅ ተናዳፊ ኮብራው #አሸናፊ ገ/ማርያም ተቀላቅሏል። የተዋህዶ ልጆች በስራው ድጋሜ እንዳትታለሉ። (#እሱ_ከበጋሻው፤ ከትዝታው፤ ከአሰግድ፤ #ከዘርፌ ጋር በአባቶች ተወግዟል) ከቲዩቡ አባልነት «ከካራን ውጡ»።
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ገዳመ ቆሮጦስን ስላየዉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
Egzabher yibarkot kesis betam new des yemilew ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Bexam dinq botanewu Egziabher Yibarkot Mahamirachin 🙏🙏🙏❤❤❤💒🕂💒🕂💒🕂
Egziabiher yimesgen,kesis egziabiher yaberta ,eminetachin ,ginizabiyachin endixchemir eyarek silehone egziabiher yibarkih❤🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Kali howit yasemalin
Egziabher tsegaw yabzalachu abatachin. Endiet des ylal . Be video behongm. Ehen yemesele kudus bota ayalow biye alawkim. Des elonal . Egziabher ybarkachu
Amen