🟢🟡🔴[ሰበር መረጃ]ለማመን ይከብዳል!እኩለ ለሊት እመቤቴ ተገለጠችልኝ!አገራችን በቅርቡ እንደዚህ ትሆናለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • 👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
    👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
    👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.

ความคิดเห็น • 7

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 7 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሄርን ቃል የምተናገሩአተ ግን በእመቤቴ ሰም ተዋሻላአቹ ድፈረአት ይብቃአን😢😢

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 6 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @DawitAb-w6m
    @DawitAb-w6m 7 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 7 วันที่ผ่านมา +2

    አትዋሹ ማስታወቅያው ሌላ ትምህርቱ ሌላ ማስታወቅያው ሌላ

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 6 วันที่ผ่านมา +2

    አረ በድንግል ማርያም ስም አትዋሹ እባካችሁ

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 6 วันที่ผ่านมา

    ምናለ ጥንቆላችሁን ብትተው::