ቤተሰብቼ ሞቷል ብለው ነበር! በወጣትነቱ የ53 ልጆች አባት የሆነው ሚኪያስ ከአባትም በላይ ሆነልን! @Shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 291

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  13 วันที่ผ่านมา +40

    Website: holdmyhandloved.org/
    Bank Information:
    • Account Number: 0374121309011
    • Account Holder Name: HOLD MY HAND DASHEN BANK
    Digital Payment Options:
    • Venmo: @EthioHMH1
    • Cash App: $Mikifekad
    • Zelle: holdmyhandloved2015@gmail.com
    • PayPal: james127.nff@gmail.com
    0921400529

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 13 วันที่ผ่านมา +188

    እናቴን ታማለች 😭😭ደክማልች አሉኝ ቅስሜ ስብር አለ 😭😭😭😭ክሰማውበት ሰዓት ጀምሮ ለቅሶ ብቻ ነው የኔ ስራ ብናታቹ በ ፀሎታቹና በ ዱአቹ አስቡኝ ጨነቀኝኮ 😭😭😭😭😭

    • @emnetkone9212
      @emnetkone9212 13 วันที่ผ่านมา +19

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልብሽን ሰላም ይስጥ ተስፋ አትቁረጭ እግዚአብሔር ብቻ ነው ተስፋችን ለሁላችንም አይዞሽ እግዚአብሔር ሆይ ይህችን እህቴን ልብ አበርታ ፈቃድህ ቢሆን የእናቷን ህይወት አትርፍ ድረስላት በእየሱስም አሜን!

    • @user-zc6vo2yc4u
      @user-zc6vo2yc4u 13 วันที่ผ่านมา +6

      Fetari amlak ymarachew aykfash ehte ayzosh emebete enatshin tadnlish 🙏🙏🙏🙏

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 13 วันที่ผ่านมา +11

      እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብሳቸው 🙏🙏🙏

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 13 วันที่ผ่านมา +7

      አይዞሽ ውደ❤❤❤

    • @messaybekele5243
      @messaybekele5243 13 วันที่ผ่านมา +7

      እግዚአብሔር ፈውስ ያድርግላቸው አንቺም በርቺ ጌታ ያጠንክርሽ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 13 วันที่ผ่านมา +33

    ጀግና እንደ ዘመኑ ይፈጠራል አንተ ደግሞ ምርጡ ጀግና ነህ ዛሬ ለብቻ ሰው መኖር ሲያቅተው አንተ ይሄን ሁሉ መሰብሰብህ አቦ ተባረክ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 13 วันที่ผ่านมา +31

    ምን የመሰለ ወርቅ የሆን ትውልድ መጣ።አገሬ አትጠፋም ።አላህ እድሜያችውን ያርዝመው

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 11 วันที่ผ่านมา +8

    እውነትም ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ክብሩን እርሱ ይውሰድ እንዲህ በወጣትነትህ ምን ያክል ብትታደል ነው ሰብሳቢ ያደረገህ ምን ያክል የእግዚአብሔር ፍቅር ቢገባህ ነው ለሰው መኖር የጀመርከው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 วันที่ผ่านมา +20

    በዚህ እድሜህ እንዲህ አይነት ማስተዋል የሰጠህ ፈጣሪ ነው ተመስገን ፈጣሪ መቸም ጥለህ አትጥላትም የቃል ኪዳን ምድርህን የትወልድ አረም ቢበዛባትም እንዲህ መሳሪያ ያደረካቸውን ደግሞ በባትረ እየፈለክ ተስፍ ትሰጠናለህ ።
    ተመስገን ጌታየ ።።

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 13 วันที่ผ่านมา +12

    እንደዚህ አይነት በጎ ተግባር የምትሰሩ ሰዎች ግን እንዴት እድለኞች ናቹሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ።

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 12 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ቆንጆ ልጅ በዚህ አድሜ አንዲህ አይነቱን ሰማያዊ ጸጋ ያከናነበህን ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን ተባረኩልኝ ሁላችሁም በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ አሜንንንንንንን!!!

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 13 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚያብሄር ሀሳብህን ይሙላልህ የተሰጠህ ፀጋ ትልቅ ነው አንተም በወጣትነትህ እየተጠቀምክበት ነው ለሁላችንም ወገንን የምንረዳበት አስተዋይ ልብ ይስጠን🙏🙏🙏

  • @negashali4369
    @negashali4369 13 วันที่ผ่านมา +15

    ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ በጎ ሰራህን እድትቀጥልበት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 13 วันที่ผ่านมา +44

    የወጣቶች፣ ህጻናትና ሴቶች ጉዳይ በዚህ የህጻናት ፍልሰትና ጎዳና ተዳዳሪነት ላይ በስፋት ሊሰራ ይገባል።

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 วันที่ผ่านมา +17

    መሲ ይህ ትልቅ ነገር ነገር ነው የጠፍውን ትውልድ መፈለግ ከዛም አልፎ ለነገዋ ኢትዮጵያ ተረካቢ የሆኑ ልጆቿን ከወደቁበት የሚያነሳ ለጠፋው ትውልድ መገኛ አርአያ የሆነን አስተዋይ ልጂ ሞራል መስጠት ያሪድ ክበርልን። የዘመናችን እንቁ የጠፍው ትውልድ የብርሃን ነጸብራቅ ነህ ፈጣሪ በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ።
    አሜን።

    • @workiyepaugam3287
      @workiyepaugam3287 13 วันที่ผ่านมา

      አንድ መጠንቀቅ ያለብን ነገር አለ ከልብ የወገን ተብሎ ይሖን ?? እኔ ሳስበው የግብረ ሶዶም የእርዳታ ማጠናከሪያ የሚመስለኝ ተጠቀቁ ያገሬ ሕዝብ አትሞኙ እነዚ የሰይጣን ዘሮች የማይመጡበት መገድ የለም ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ግብረ ሶዶምን ከሐገራችን ማጥፋት አለብን

  • @BeziBe
    @BeziBe 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያስፋልህ የብዙዎች ሰብሳቢ ያርግህ እግዚአብሔር ይረዳኛል እጎበኛችኋለሁ
    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እና አድራሻቸው ግልፅ አልሆነልኝ

  • @kuniasheber5523
    @kuniasheber5523 13 วันที่ผ่านมา +26

    እኔ ቃላት የለኝም ስለዚህ ልጅ እግዚአብሔርይባርክህ ከጉንክ ነን እንጎበኝሀለን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 13 วันที่ผ่านมา +7

    ተመስገን እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን። 🎉❤

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 13 วันที่ผ่านมา +23

    የሚገርም ድርጅት ነው:: ህዝብ ሊረዳው የሚገባ ድርጅት ነው::

  • @meditajc
    @meditajc 13 วันที่ผ่านมา +5

    ለዜጋ የምያስብ አእምሮ ይስጠን ብዙዎች የጓዳና ልጆች ጎዳና ላይ የመዉጣት ምክንያት የሰዎች ክፍት ነዉ

  • @yordate7629
    @yordate7629 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይሄ ትልቅ አገልግሎትነው እንካንም እግዚአብሔር ለዚህ አገልግሎት መረጠህ ሁላችሁንም እወዳችዋለው ተባረኩ።

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 13 วันที่ผ่านมา +13

    ጌታ ይባርክህ ጥሩ አገልግሎት ነው።

  • @viber907
    @viber907 13 วันที่ผ่านมา +24

    የሰነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

  • @rakeb4363
    @rakeb4363 13 วันที่ผ่านมา +12

    ጌበዝ ልበ ቀና በርታልን

  • @user-lo6bm3bq1b
    @user-lo6bm3bq1b 13 วันที่ผ่านมา +4

    አሁን አዲስ ሰው ሆነሀል ! አይዞህ በርታ አሁንም ጠንክር ማንም ሰው የደረሰበት ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ይረዳችኋል በርቱ የሚረዷቹህንም ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካቸው ጥንካሬውን ይስጣቸው ! በርቱ ጎብዙ ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 วันที่ผ่านมา +1

    የሚደንቅቅ ነው አንደአነንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዘዛልን ተባረክ ልጄ::

  • @JESUSISLORD-xc8es
    @JESUSISLORD-xc8es 11 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ስራ ነው ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g 10 วันที่ผ่านมา +1

    አራ ይሄን ልጅ አዉቃወለሁ አንድ ት/ ት የተማሪነዉ ፊጋ ቦሌ አዲስ ትምህርት ቤት ❤❤❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 วันที่ผ่านมา +1

    መታደል ነው በጎስራ መስራት በርቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @AsrateArba
    @AsrateArba 13 วันที่ผ่านมา +2

    ታስቴ ታ እሻቶ ምቼዬ ። እና እኔ ለማለት የምፈልገው ነገር ብኖር በብዛት ልጆችን ለማሰራት ብሎ ያመጣሉ ግን በተግባር ላይ የሚያውሉ አሉ ነገር ግን የራሳቸውን ጥቅም ብቻ የምፈልጉና የልጁን ባላንስ የማይጠብቁ ከሆነ እንጂ አኔ በአብዛኛውን ጊዜ ሳይ የመጡት ልጆች ስራውን እስከሚችሉ ድረስ ታግሰው ሰርተው ለራሳቸው ከእዛ ቤት ወጥተው የስራት እድላቸው ከፍተኛ ነው በነገራችን ላይ እኔ ሽመና ሰርቼ ነው ያደኩት ግን በዙራዬ እንደዚህ አይነት ነገር በጣም ልብ ይሰብራል ብቻ ወናው በሰላም መመለሳችሁ ነው እና ፈጣሪን አመስግኑ ባለበቱንም ፈጣሪ ይባርክልን 👍

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 13 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ በረካ ያድርግክ ወንድም አለም ምን አይነት ልብ ነው በዚህ ወጣትነት ❤❤❤❤❤

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከጎንህ ይሁንልህ 🙏🏽በጣም ታላቅ ስራ ነው

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዋውውው ልበ ብርሃን አድርጎነው የሰራህ ተባረክ❤

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የፍቅር ኣባት ፀጋውን አብዝቶልሃል! አሁንም ዘመናችሁን ይባርከው❤

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 13 วันที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢ቃል ከባድ ነዉ አንዳንድ ሰዎች ላደርጉ ቃል አትግቡ ሰዉ ታዝቧቹ ቢያልፍም ህሊናቹ መቼም እረፍት አይሰጣቹም😢😢😢አይዟቹ ያልፋል ❤❤

  • @adetube4763
    @adetube4763 13 วันที่ผ่านมา +2

    ተባርክ ቡሩኩ ሁን እደሜ ክጤናጋር የስጠህ አርያዎችህ ያብዛልን ቡሩሁ አሞሮ ነዉ ያልህ አላህ የጨምርልህ እደዚ ክደክምና ክወደቀ ሰዉ ጎን መሆን ቀላል አደለም የሄ በማደርግህ ልቤ ደስስስስስ ብሎታል እደዚ ብንተሳስብ ኢቶፒያ ዉስጥ ደህንት ማጠፋት ኢቻላል ብዬ አስብባለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ቤትህን ይባርክልህ እነዚህን ልጆች እንደሰበሰብክ ለቁም ነገር በቅተውልህ አንተን አጋዥ ያድርግልህ ። እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን ዘራችሁን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛ ደጋጎች የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 13 วันที่ผ่านมา +4

    መልካም ህሊና ሲኖር እንዲህም ይሰራል ከራስ አልፎ ሌላም መትረፍ ይቻላል እግዚያብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ተባረኩ ቡሌ ውስጥ እስቴኪኒ ሶፍት እናገኛለን ሲል ያሳለፍኩት ትዝ አለኝ ።

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 13 วันที่ผ่านมา +7

    ይሄን ሀሳብ አምጥተው ለዚ ደረጃ ማድረስ በጣም የሚገርሙ የሚደንቁ ወጣቶች ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እኔ ባለፈው መጥቼ መገናኛ በመንገድ በሱስ የተበከሉ የጎዳና ተዳዳሪ ወጣቶች አይቼ ልቤ በጣም አዝኖ መንግስትን ረግሜ የመጣሁበት ጊዜ ነው ያ ሁሉ ወጣት እንደዛ እየታየ አገሩን በአበባና በመብራት ማሸብረቅ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ያው እነዚ ወጣቶች ምንም በሌላቸው 53 ወጣት ማዳን ማለት ቀላል አደለም ያ ሁሉ ሚሊየን ብር ወጥቶ የተተከለው አበባና መብራት ምን ያህል ወጣቶች ያድን ነበር አምላክ ሆይ ለዚ መንግስት ልቦና ስጥልን ይሄን ቤተሰብ ሁላችንም በተቻለን ልንረዳ ይገባናል እግዚአብሔር እስካሁን እንዳደረሳችሁ አሁንም ይርዳችሁ!!!

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 13 วันที่ผ่านมา

      በመጀመሪያ ስለልጆች መወቀስ ያለባቸው እናትና አባት ናቸው። በዬትኛው ጊዜ ነው የ8 አመት ልጅ እንደልቡ ከቤት እየወጣ እያመሸ የሚገባው? መንግስት ለዜጋው ኃላፊነት የለበትም ማለቴ አይደለም

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዘዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 13 วันที่ผ่านมา +3

    እድሜና ፡ ጤና ፡ አብዝቶ ፡ ይሰጥህ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ምርጫ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ልጆቹን ፡ እንድትሰበሰብ ፡ ጠርቶሃል ፡ ፡

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 8 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር. ከብዙው ክፍለ ሀገር የሚያመጡው ህፃናቶች. በቤተሰብ ባክስት ባጎት. በዘመድ ብዙው ሰው አለ እሚያሰቃዩው ብዙው የጉልበት ብዝበዛ የሚደርስባቸው እሚደፈሩው ብዙው ብዙነገር

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 13 วันที่ผ่านมา +2

    በፈጠራችሁ ልጀን ያዙልኝ በጣም ተቸግሬ ነዉ ተባበሩኝ ለሁለታመት በአላህ ያዙልኝ 😢😢😢😢😢😢😢እኔ በጣም ችግር ዉስጥ ነኝ መሲ በልጆችሽ ይዠሻለሁ ተባበሩኝ ቀለቡን እችላለሁ እሚይዝልኝ አጥቸ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 13 วันที่ผ่านมา +9

    እህ ምናለ ቃል የገባችሁ ሰውች ቃላችሁን ካላከበራችሁ ለምን ቃል ትገባላችሁ አይ እናት እረጅም እድሚ ለናቶቻችን

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 13 วันที่ผ่านมา +1

      በአሁኑ ጊዜ ማን ቃሉን ያከብራል መዓት እኮ ነው የመጣብን😣🤨🙄

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 13 วันที่ผ่านมา

      @@destakeremela5137 አረ ከመነይነቱ ግዜ ደረስን የተናገሩት ከሚጠፈ የወለዱት ይጥፋ ትል ነበር አያት እረ እደው ቃላችን ከሚፈርስ አቃለችኝ ይፍረስ እደሁ ክህደት እደጀግና የተቆጠረበት ዘመን

  • @tsegerdatilahun2627
    @tsegerdatilahun2627 13 วันที่ผ่านมา +4

    መሰይ እንዲት ነሸ ሰለምታደረጌው ነገር እግዝአብሄር ይባርክሸ እኔ ዶዶላ አገሪ ነው በምን ሀኔታ መርዳት እችላለው ?

  • @BettyMirch
    @BettyMirch 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ያበርታህ እመብርሀን አለሁ ትበልህ ወንድሜ በምን እንደምገልፅህ አላውቅ

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። Good Job!!!

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 13 วันที่ผ่านมา +5

    May God bless you more

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲህ እኛ በኛ እንተዛዘን እንጅ ሌላ አማራጭማ የለንም!!! አወ እኔም የኔው ትውልድ እንዲህ እንዲጀግን እና የሰውነት ልክን በተግባር እንድንኖረው ነው ምኞቴ!!!

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 13 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ከናንተጋር ነው የትላንቱ አልፎ ዛሬ አዲስ ቀን ይመጣል ትንሽ የስነልቦና አማካሪ ጋር ቢሄዱ ጥሩ ነው ፈጣሪ ሆይ ጎዳና ላይ ላሉት አንተው እቅፍ ድግፍ አድርገህ ለውጣቸው እርዳቸው ስንቱ ህፃናት በጎዳና እየተሰቃዩ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 9 วันที่ผ่านมา +1

    የተባረከ ወጣት እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው❤

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚደነቅ ድርጅት ነው እንደዚ በሰው ልጆች ዘንድ መተሳስብና መተዛዘን ሲኖር እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ይሆናል

  • @hibretzemicheal9371
    @hibretzemicheal9371 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዜኣብሄር ይባርክህ ኣይዞህ 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @emushewatube
    @emushewatube 13 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ቅን ልቦችን ያብዛልን

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 13 วันที่ผ่านมา +1

    የጀመሩት ጌታ ይባርካቸው ውሉም እዲ ቢሰበስብ ትልቅ ነገር ነው ፀጋ ይብዛላችው መረዳት አለበት

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 13 วันที่ผ่านมา +2

    መሲ ተባረኪ

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 13 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞህአታልቅሰ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 13 วันที่ผ่านมา +4

    እሰይ እንኳን ተገናኛቹህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @martasila5996
    @martasila5996 9 วันที่ผ่านมา +1

    You are blessed. Keep up the good work.

  • @belayethiopia
    @belayethiopia 13 วันที่ผ่านมา +5

    Yene geta endante aynet wetat bezih zemen magegnet kebad new. shih amet edme yesteh. Messi we love you

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 13 วันที่ผ่านมา +6

    እረዳለሁ አስተምራለው ጥሩ ነገር አደርጋለሁ ብሎ ቃል ገብታቹ ቃላችሁን የምታጥፉ ሰዎች: እግዚአብሔር አንጀታችሁን ይጠፈው ።

  • @etetuwondimu1684
    @etetuwondimu1684 13 วันที่ผ่านมา +3

    አይአንቸልጅአግዚያብሔርይባርክህአቦ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 13 วันที่ผ่านมา +13

    አይ አይዟችሁ ኡፍፍፍፍፍ

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o 7 วันที่ผ่านมา +1

    በቅዱሰ ሚካኤል ታድለህ ምን አለበት እመብርሀን እንዲህ አይነት እድል ሠጥታኝ ህልሜን ባሣካ????በሰላሴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ፡፡

  • @evanafam3453
    @evanafam3453 13 วันที่ผ่านมา +1

    Wow geta abzito yibarki wendime endezim aynet yene zemen tewlid ale. tebarekulign. Betam asteway ne ❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 13 วันที่ผ่านมา +2

    አይ እናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 10 วันที่ผ่านมา +1

    Eye opening ❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 วันที่ผ่านมา +1

    መታደል ነው😢😢😢

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 13 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ አምላክ አዲስ አበባ መንገድ ላይ የሚኖሩ ሴት ወንዶች ህፃናትን ማስቲሽ እየሳቡ እውነት ለመናገር ህዝቡ በረሀብ በጦርነት በስደት እየተሰቃየ ነው

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 13 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you I proud of you guys 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወገኔ ሰርታችሁ መቀየር እየፈለጋችሁ የስራ እድል ተዘግቶባችሁ ተሰቃያችሁ አይዞን ፈጥልሪ የመረጠልን የሰላም መሪ ስናገኝ ጠንካራ ሰራተኛ ሆናችሁ በሰላም በደስትታ የምትኖሩበት ቅርብ ነው ዋናው እዝልች ቀን ለመድረስ መበርታት ነው ውዶች።

  • @burtkankonjo4776
    @burtkankonjo4776 13 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 วันที่ผ่านมา +3

    በተለይ የደቡቦች መከፍት አንጀቴን ነው የሚያሳርረኝ ምክንያቱም በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ እንቁ ናቸው እና ሁሉም እየተነሳ ዘራቸውን ለማጥፍት ቢጥርም እስካሁን ግን በእግዛብሄር ቸርነት አሉ አይዞን የአማራ መከራ ሲቆም የእናንተም ተንሳኤ ይሆናል አይዞን።

  • @anndesalegn7053
    @anndesalegn7053 12 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you, Mecy. You're doing grea😂t job X❤❤❤❤❤

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Princess_rules_YT
    @Princess_rules_YT 13 วันที่ผ่านมา +3

    በስማም እንባዬ ውይይይይ😢😢😢

  • @meronmekonnen588
    @meronmekonnen588 12 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabher yibarkachu melikam sira leras new

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር አብሮአችሁ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 13 วันที่ผ่านมา +2

    አድራሻው የትነው ሙሉ አድራሻ ውን ብትጽፊ ጥሩ ነው ለመጎብኘ ትም።

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 12 วันที่ผ่านมา +1

    የታደልክ አምላክ ውለታህን ይክፈለው❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 13 วันที่ผ่านมา +1

    The Almighty God bless you!!!

  • @yeshisolomon2833
    @yeshisolomon2833 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @jefuegzi8549
    @jefuegzi8549 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ በጣም ይገርማል አድራሻው የት አካባቢ ነው ?

  • @hanawodajo6804
    @hanawodajo6804 12 วันที่ผ่านมา +1

    Wawu 🙏🙏🙏

  • @user-fj4vd4yz5s
    @user-fj4vd4yz5s 10 วันที่ผ่านมา +1

    Egzi abher hebtam biyadergegh hlme yhe new lela mnm ayasdesteghm❤❤❤😢😢😊

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 13 วันที่ผ่านมา

    Egziabhar ybarkh yenabse sga yarlh wedma ❤❤❤ketlubet negem lalaken new wegenocha bertu

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 13 วันที่ผ่านมา +3

    ልብ ስባሪ ታሪክ!

  • @sinamitiku1202
    @sinamitiku1202 13 วันที่ผ่านมา

    Yegermal Egzabhare sewe alew tebarke wondma egnam geta yerdan abrenhe lemekom ❤

  • @sintayehumamo3787
    @sintayehumamo3787 13 วันที่ผ่านมา

    Agelgiloti malet indinew lelawu hiwetin iyevgedele genzebin iyezerefe yimoral hulachum tebareku.

  • @SoSo-kd5ji
    @SoSo-kd5ji 13 วันที่ผ่านมา

    የኔዉድ አላህ አፍያ ያርግልሽ አብሽሪ እማ

  • @merry5936
    @merry5936 13 วันที่ผ่านมา

    Egziabhere yimarlish ayzosh

  • @Martha-q3t
    @Martha-q3t 13 วันที่ผ่านมา

    Geta yebarkeh 🙏🏾

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 13 วันที่ผ่านมา +1

    ተናግሮ የማስረዳት ችግር 🤔

  • @yordate7629
    @yordate7629 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛዋአ እስኪ ስሚው ሀሳቡን አታቃርጪው ተባረኪ

  • @medinaahmed8176
    @medinaahmed8176 13 วันที่ผ่านมา

    አላህ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን❤

  • @ፊዳከ
    @ፊዳከ 13 วันที่ผ่านมา

    የኔት ነገር

  • @heliyemore9395
    @heliyemore9395 13 วันที่ผ่านมา

    Wow tileyalhi❤❤❤❤❤

  • @misraali9676
    @misraali9676 12 วันที่ผ่านมา

    I have 3 boys I can imagine 😢what the family go through 😭😭

  • @ስደትለምኔ
    @ስደትለምኔ วันที่ผ่านมา

    ወጣት በዚ ልክ ሲያስብ ዋው ድጋፍ ያስፈልገዋል

  • @amefke2069
    @amefke2069 13 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭ሁፍፍፍፍ ያማል

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh 13 วันที่ผ่านมา

    Egzabhre Ysthe

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 11 วันที่ผ่านมา

    Hayii😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔💔♥️❤️

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 13 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች