From channeling..... That sooooo. many ...unaccounted relationships ...families and non families....broke up .... many ...u can not count..... Some because of money .... while others just " lack of love " Fakes. ...naturally break up relationships...
አቤት የፀጉርሽ እኮ ውበቱ ዋው ነው እናመሰግናለን እስኪ እሞክረዋለው👍
Betam yamrale tegurshi 👍👌
ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልሽ እህታለምየ እንኳን ደናመጣሽ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በጣም ቀጥይበት
thank.you.😍😘
ፍቅር የሆንሸ ልጅ እጅሸይባረክ ሰለምክርሽ እናመሰግናለን
Betam yamerl saguresh
እናመስግናለን እህቴ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው እናትዬ
ጥሩ ነው ያልሽው ቅባት ስም ምንድነው ነው? አገር ቤት ይገኛል?
ዋው እጅግ በጣም እየመስግናለን የነ ቆንጆ ፀጉርሹ ጌታ ከሰው አይነ ያውጣልሽ ዋው
❤❤❤❤
❤🙏🙏🙏
mashallah betam yamrale wde
Piles wde yesgur kebat yemiyalesles aserahun negrign ena yemiyalesles teretemet negregn🙏😍
እና መሰግናል ማማየ
እድለኛ ነሽ እኔ አይደለም ያንቺን ያህል ቀርቶ ከጆሮየ ቢወርድልኝ እደት ደስ ባለኝ
እኔም🥺😂በምን ላሳድገው መታሠርም አይችል
እረ ውዶቸ ዋናው ቅሉደህና ሆ 😂
አልሀምዱሊላህ ፀጉሬ አያሰኘም ነበር ወላሂ ውይግ ነው አደለም ተወላርደውበት ነበረ ዛሬን አያድርገውና አልከባ ከበውም ነበር ይደክመኛል በወጉ እኳን አላበጥረውም በጣም ተጎዳ አሁን ሀገሬም ልሄድ ስለሁነ ይዣለሁ ትግል እየተመለሰልኘ ነው
ዛሬ ገማ አየሁሽ ቁርጥ መሲን ትመስላለች ጉድ በጣም ይገርማል የብሬክስን ሚስት መሲን ዘመድሽ ናት እንዴ ???
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናመስገናለህ እህትየይ እንየ ፀጉረ ፈርዳ አደረገ አሁን ግን በጣም ተባለሸወ ሙኖዉ መድሃንቱ ምንድኖዉ የምድርግ እህትየይ ንገረን
👍
❤
ዋዉ በርች
💙💚💛👍👍👍👍☝️☝️
ኸረ የኔ ጸጉር ካገቴ ላታልፍ ቃል ገብታለች መላ በሉኝ እህቶቸ ብቻ ብሬን ጨረስኩ በቅባት
ወሬሺ አሳቀኝ የምር እናም ቁረጭው በጣም ታትጎጅው
የኔም እንዳችው ነው ብሬን ጨረስኩኝ ተውኩት
@@fatumaseidweloyewa1700 እህቴ ቆርጨው ጭራሽ ባሰበት😭
@@f2271 ስናሳዝን በቃ ይቅርብን ከዚህ ብኋላ የኔ ውድ
@@ሀይሚኢትዮጰያዊት አደጋ አለው ቅባት ሥትቀቢ ቆዳሺን ቀቢው ደቅሞ ሻምፖ አብዝተሺ ከታጠብሺና ይደርቅና ይበጣጠሳል አያድግም
እህት ኧረየኔ ተነቅሎ አለቀ በተለይ ተፊቴ ቆዳየ ይታያል በጣም ነው በጀእራሱ ስነካው ይመዘዛል ምን ልጠቀመወው እደት ተወልሽ ንገሪኝ እማ
berchi betam new yemwedish
እናመስህንአለን
እማ እኔ ዱባይ ነኝ ግን ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለ ስላስቸገረኝ ነው እና እስቲ ምን ባረግ እንደምሻለው ንገሪኝ 🤲🤲🤲🤲
Be fetrachuhe tegure yemeyasadig yemokerschuhetin negerigne delemku
የብብት ለብ መጥፍያ ከሌሽ ንገርኝ እማ
የካሮትቅባትበዘይትአብሮሲቀቅልነውጥሩወይስሳይቀቀልውዴ??
ችግር የለውም ሞቅ ብታደሪጊው ውዴ
ካሮቱን.ፈቅፍቀሽ.ለሠሥ.ባለ.እሣት.ሥታንተከትኪው.የካሮቱን.ከለር.ይሠጥሻል.በሡፍ.ዘይትም
ትቺያለሽ.ሠው.ባለው.ነውና
አለህ ይስጥልኝ መመዬ እድምን ጥን አይ ፀጉራ አስለችኝ ቁጡሪሽ በገኝዉ በቢድዩ በሰይሁሹ ግን እኝ አበሽ ምስገን ይለነማ እቅረታ ለዉጡ በደብ አገኝቸለዉ ምስመሩ ጡቁሩ አዝሙቱ ጂጂብሉ ከቅበት ገረ በች ነዉ የየሁቱ
እደትአርግሺ እህት እሲቲንግሪኚ እየርግፍ እቢአለኚ አሁንሲ ታከተኚ
ሠላም እህቶቸ በያላችሁበትሰላማችሁብዝዝዝትይበልልኝ እወዳችኋለሁ በፆለት በዱአ እንተሳሠብ አይዟችሁ የኔአለቀ ማርያምን ንቅልልቅአለብኝምላምድርግ እርዱኝበፈጣሪ
Are wede tsegure helqee😥😥😥
ሠላምሸ ይብዛልን እህት
Wowi new mar
እኔም እምጠቀመዉ ነዉ እህትየ በጣም አሪፍ ነዉ ጠክሪ ለቤትሽ አድስ ነኝ ማማየ እከታተልሽ አለሁ ከአሁን ጀምሩ እሻአላ
ደምርኝ ማማይ
እኒምእዳችንውፀጉሬጧት።ትቀብችማታንውይምታጠበው።።ደምሮኝ
የሚያሳሳ ንገሪኝ
ሰላምእንኳንበሰላምመጣሽ
ዘይት ዘይቱን ፎረፎር ያመጣል እንደ ንገሪኝ ነው የምግቡ ዘይት ይሆን ንገሪኝ
ዝብሎቆዳችንሲደርቅንው።ጀጀብለናለይሙን።ክለአርገሸትጠቅሚ
Kibatugin bedenb ayitayim simu mindin new
Abet yeferese chera yahlal wow ede achi yalewu magebat neber.....
እህቴ በጠም እነመሰግነለን ግን ትክክለኝ ቅበት ከሐሽ ለኪልኝ
እኔተ ተስፍዓ ቆርጫለሁ እርዝመቱ ያችን ያክላል ግን ተነቃቅሎ ተነቃቅሎ ባዶ ቅጭላት ቀረሁ በየቀኑ ነው የሚያናደኝ የፀጉሬ ነገር
እህት በርች ለቤትሽ ትናትመጣሁ ገና ኮኮናት ጡሩነው እጠቀመዋለሁ ፀጉሬን ቆርጫሁ እሲ ልሞክርው
ውዶቸ ተልባ በጣም ለቅጥ አሳይቶኛል ፀጉሬ ፍፍት አለልኘ ብሉማጂክ እሱም ጀሪፍ ነው
አረ ፀጉርሽ በተፎጡሮ ነዉ ያምራል በርች
በተፈጥሮ የፀጉሩ ቴክስቲል ይለያያል ያንቺው ከ ህንዶች ዘር ነው
ማሻአላህጠጉርሽሲያምርካይንያውጣሽውደ
From channeling.....
That sooooo. many ...unaccounted relationships ...families and non families....broke up ....
many ...u can not count.....
Some because of money ....
while others just " lack of love "
Fakes. ...naturally break up relationships...
Yet nw yemiganow zeytu arif now yebalal buzu botaa falige ataw..
የት ነሽ አንቺ ኳታር ነኝ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የኔ ቆንጆ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ኮኮናትዋ ጭቃው በጣም ነው የሚስማማኝ አረብ ሀገርም እዚህም እሱን ነው የምጠቀመው እና በጣም ጥሩው ነው ፈሳሹም ጥሩው ነው ግን ሽታው በጣም ስለሚያስጠላ ጸጉር ላይ ማቆየት አይቻልም እንጂ ባለሚዶዎቹው ደግም በጣም ውድ ነቸው ሲቀጥል እኔ ጸጉር ወስጥ አይገቡም ብዛቱው ማለት ነው
እዴውአችቆጀ
አብይሸልማትእዴዘጋጂልሸ
ልገረውየሴቶችማርሰለሆንሸ
የህድ ዘር አለብሽ እዴ😂❤
እኔ ብዙ ሞከርኩ ለውጥ የለውም እንደሚመስለኝ የናንተ የተፈጥሮ ነው
ለኔ ዘይት ዘይቶን አደኛ ነው
አይገኝም
መላጣ ሳልቀር መላ በሉኝ በጣም ከመነቀሉ የተነሳ
ልክ እደኔ በጀራሱ ስይዘው ይመዘዛል ከፊቴማ ቆዳየ ታየ
ከታጠብን በሃላ ጠጉራችን ላይ የምንተወውን ነገሪኝ እህታለም
ደምሩኝ ያጀመአ
ፋቲካ አርጋን ቅባት አርፊነው
ለማስታወቅያ ብለሽ ያኣርትፊሻል ጸጉር ትሸከሚያለሽ እንዴ?
የራሷ የተፈጥሮ ነው የእሷ ከቅባትም አይዴለም