እሩዝ እና የቅርፉድ ውሀ ለጸጉር እድገት ለጥንካሬ ለሚነቃቀል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 2 หลายเดือนก่อน +12

    ባዝሊኑ በጣም ሀሪፍ ነው ወላሂ ይህን እሞክራለሁ ላኪን መቆረጥ ።የሚለውን ነገር ፈራሁ በርች በጣም ሀሪፍ ነው ባዝሊኑ በወር በጣም ብዙ ለውጥ አለው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ጫፉ ካልተሳሰረ ካልተያያዘ አጭር እና አለ ረጅም ካልሆነ እኮ መቁረጥም አያስፈልግም

    • @Makiya-qr5vx
      @Makiya-qr5vx 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሽኩረን ውዶ እሽ

    • @Toybakelaka
      @Toybakelaka 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔተስፋቆረኩ

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂእኔወገቡን አልኩት ቆርጣለሁ ብየ ጉድሆኘላቹሀለው

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 2 หลายเดือนก่อน

      አረበፕሊስ ለኔመልሺልኝ ከግንባሬተበጣጠሰ እና ፎረፎር ምንልጠቀምበት እንዳታልፊኝ

  • @AetkahHeila
    @AetkahHeila 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ቻሌጅ እንጀምር የኔ ከርዳዳ ነው

  • @CellneyCelmdmsk2
    @CellneyCelmdmsk2 2 หลายเดือนก่อน +1

    Forfeti bemien yetefali wude nigergn betami aktegn forfore betami yasakekegnl betami

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላምሽ ይብዛልኘ እናት ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ አሪፍ አስራርነው ያሳየሽን የምር ቅርፍድ በጣም አሪፍ ነው በብዙ ነገር ሰርቼዋለሁ እኔም እጅግ በጣም የምወደው ነገርነው እሩዝም አሪፍነው ባአንድ ላይ ሲሆን ደሞ ብዙ ጥቅም እናገኛለን አንችም ስላጋራሽን እናመሰግናለን እማ#share

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      ፂዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጉር አደኛ ተፈጥሮነዉ ሁለተኛ እናተጤነኛ ከሖነችሁ ፀጉራችሁም ያምራል ጤና ከለላችሁ ምን ብትጠቀሙ ማፊይ ፋይዳ ግን ቤስ በቀን በቀን አቨጥሩት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  หลายเดือนก่อน

      አይ ውዴ እንደኔ የተጎዳም የለ ግን ዛላውን ብቻ ታግዬ ይዠዋለሁ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መታሽ ውዴ እንዴት ነሽ ተሻለሽ አሁን?እኔ ቁርፍድ በጣም ጠቅሞኛል ሩዝም እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን ቻሌጁንም እሺ እጀምራለን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ የኔ ውድ እህት ምንም አይለኝ ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ

  • @YeletDaniel
    @YeletDaniel 2 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww👍👍👍👍👍

  • @Tadelech-hj2nd
    @Tadelech-hj2nd 2 หลายเดือนก่อน

    Inameseginale❤❤.lene.xeguri.mahalu.aciri.naw.dar.dar.rejim.nas.ikuli.liqurdxi.inde.❤❤❤

  • @Fire-c9v
    @Fire-c9v 2 หลายเดือนก่อน

    Yene baxami iyesasa iyetanakakala asichagiregnali mala beyi sayalikibign😢❤❤❤

  • @SalamAbdu-x8j
    @SalamAbdu-x8j หลายเดือนก่อน +1

    የርገፍ ኣለቀ ፀጉሬይ ምን ናድርግ የቁርፈድ ውሃ ሲጠቅም ምከር ለገሸልኝ እህቴ

  • @FatumaAdem-q5v
    @FatumaAdem-q5v 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሲ እሞክራለሁ የኔስ ምሏል መሠለኝ እዳይረዝም በተፈጥሮም ሊሆን ይችላል❤❤❤

    • @MedinaAsefa-j8e
      @MedinaAsefa-j8e 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂የኔ ውድ አሳቅሽኝ የምር

    • @ወሎገራገሩ
      @ወሎገራገሩ หลายเดือนก่อน +1

      ፋፊ አይዞሽ. የኔም. ቃልአክባሪነው. አያድግም ኪኪኪኪኪ. ዋናው ራስቅሉደህናይሁን የኔ ፀጉር ውሀ ነገር አይወድም

    • @MedinaAsefa-j8e
      @MedinaAsefa-j8e หลายเดือนก่อน

      @@ወሎገራገሩ ቫዝሊን ተጠቀሚ ማሬ

  • @TeshomeGirema
    @TeshomeGirema หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Janah-mj7zo
    @Janah-mj7zo 2 หลายเดือนก่อน

    Enemsegenaln❤❤❤

  • @cooleffi456
    @cooleffi456 13 วันที่ผ่านมา

    Amesegnalew ❤❤❤❤❤😮❤❤❤

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 หลายเดือนก่อน

    ቴኪዉ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ ጥየቄ አለኝ መልሽልኝ ፀጉሬ ብዘትም አለው ትንሽ ደረቅ ነገር ነው ሰይበዘ እነም እኔ ያምፈልገው እንዲየለሰልሰውነ እንዲየረዝመው ነው ለሱ ይሆነል ወይ ልጠቀመው❤

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  หลายเดือนก่อน

      እንዲለሰልስ ጥቁር አዝሙድ ተልባ ተጠቀሚ

  • @AloAlo-eg1rd
    @AloAlo-eg1rd 2 หลายเดือนก่อน

    Berechi temechetwuenali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sifusifu-r2j
    @Sifusifu-r2j 2 หลายเดือนก่อน

    Selam wudde ebakish yee fit sirilign

  • @TsegiM
    @TsegiM หลายเดือนก่อน

    ባዝልኑ አንዴት nw yemiseraw

  • @HoneyLove-d6j
    @HoneyLove-d6j หลายเดือนก่อน +1

    ተቀብተን ከስት ቀን ቡሀላ ነው የምንታጠበው

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke หลายเดือนก่อน

    ለከርዳዳ ፀጉር ስርሊን ውደ

  • @FkadeBorshe
    @FkadeBorshe 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነሽ የሰራነውን ውህድ ተጠቅመን መታጠብ አለብን ወይስ እናቆየዋለን

  • @wubristandarge8024
    @wubristandarge8024 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ቅባት አለኝ ሴልስ ማን ነኝ ከዘጠኝ አይነት ህይወት ካላቸው የተሠራ ነው እስኪ ሞክሪው እና እይው ከሁሉም ቦታ አይገኝም ከኔብቻ ነው የሚገኝ እናም ፃፋልኝ በደንብ ነው የምከታተልሽ ::

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ሰላም ነው
    እኔ አዲስ ነኝ ለቤቱ
    ሻሺ ለሚያስሩ ሰዎችስ ምን አይነት ቅባት ይሻላል?

  • @Mixa14
    @Mixa14 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nigistgashaw
    @nigistgashaw 2 หลายเดือนก่อน

    ውዴ የኔ በጣም ለስላሳ አይደለም ከርዳዳ ነው ብጠቀመው አሪፍ ይሆናል

  • @ተመሰገንተመ
    @ተመሰገንተመ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Gthff-z6n
    @Gthff-z6n 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ ለቤትሸ አድሰነኝ ሁሉንም ቢዶሸን አየሁ የኔ 4አመቱነው ከፊቴ ያድጋል ከመሀልና ከሆላ ይበጣጠሳል ጫፉ ይየዛል ምልጠቀም 😢😢😢ያመት ጠጉርነው የሚመሰለው

  • @EmouBelal
    @EmouBelal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እህቴ በስትግዜ መታጠብ ኣለብን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@EmouBelal ጸጉራችን ይወሰነዋል እኔ በስምንት ቀን ልታጠብ እችላለሁ ግን በወር 3 ግዜ ብንታጠብ ይመረጣል ከቆሸሸ ግን ቀን አንመርጥለትም

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 2 หลายเดือนก่อน

    እደዚ እረጭተን መተው እንችላለን ነው ማለቴ ባንታጠበውም ችግር የለውም

  • @KopraKopra-z3y
    @KopraKopra-z3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ዉነትነዉ ባአላሂ እኔመችም አላምንም 🎉🎉😢😢😢

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      ውዴ እኔ ከልቤ ተናግሪያለሁ የተገበሩት ለውጥ አምጥተዋል አንችም በርቺ

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ หลายเดือนก่อน

    እኔ ፀጉሬ ብዙነው ግን አጭርና ደረቅነው. ማለስለሻና ማሳደጊያ ስሪልኝ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ ላይክ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 2 หลายเดือนก่อน

    Esk emokr alehu

  • @JftFyr
    @JftFyr 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉

  • @AbebaNigatu-vs2qm
    @AbebaNigatu-vs2qm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ይሄውልሽ ፀጉሬ ኤትዬጰያ አያለሁ ደህና ነበር አሁን ግን አሜርካን ከመጣሁ በኋላ ፀጉሬ የፊቱ ተበጣጠሰ ሌላው ቀረፋና ዝንጅብል ውሀ መጠቀም ጀምሬ ነበርነገርግን የበጣጠሳል ምን ትመክሪኛለሸ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ቆንጆ ጭቃ ቅባት ካገኘሽ በመጀመሪያ በውሀ እያራሽ ጭቃ ቅባቱን በመቀባት ወይም ቫዝሊን በቅርፉድ ወይም በጅንጅብል እሮዝ መሪም ካገኘሽ በነዚህ ነገሮች በመስራት አነሱን እየተቀባሽ ማታ በወፍራሙ ላላ አድርገሽ ቁጥርጥር ሰርተሽ አሳድሪው ጠዋት ስራ የምቴጂ ከሆነ ፈተሽ መሄድ ትችያለሽ የተበጣጠሰውን ፓርት በተልባ እንደ ጄል ማለስለስም ትችያለሽ ከዛ ይስተካከላል ውዴ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 2 หลายเดือนก่อน

    የኔወደ እኮንምደህናመጣሺ

  • @merypetros6043
    @merypetros6043 หลายเดือนก่อน

    sirashin wodijalew gin manegnawum bazilin lihon ayichilim woyi

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለስለሳ አይደለም የኔ ግን ብጠቀመዉ ይህን ብጠበመዉ ችግር የለዉም ❤🎉

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      ትችያለሽ ውዴ ግን ጸጉርሽ ምን አይነት ነው ጠንካራ ከሆነ እንዳያጠነክርብሽ ነው

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 2 หลายเดือนก่อน

      @@tube-gn3mx አወን ጠካራነዉ ማማየ የለሰለሰ አይዱም የከረደደነዉ

  • @Hussien-n4e
    @Hussien-n4e หลายเดือนก่อน

    የኔፀጉር የፊቴእረዝምነዉ የጎኔና የሆላየአጭርነዉምላርገዉ

  • @mohagala1607
    @mohagala1607 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጥያቄ አለኝ ቆይ ውህዱ ካደረግን ቦሀላ አንታጠብም እዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ አንታጠብም

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን።
    ጥያቄዬ እኔ ፀጉሬ በሳምንት ሁለቴ ነው የምታጠበው በሳምን ሁለቴ ውህድ ብጠቀም ጉዳት ይኖረው ይሆን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም ውዴ ግን በሳምንት አንዴ ብትታጠቢ ይመረጣል ውህዱ ቢያግዘውም ሊጎዳብሽ ይችላል

    • @hussen-bd5hx
      @hussen-bd5hx หลายเดือนก่อน

      አይጣጣብእደ

    • @hussen-bd5hx
      @hussen-bd5hx หลายเดือนก่อน

      እሽማሬ

  • @مسنياثيوبيا
    @مسنياثيوبيا หลายเดือนก่อน +1

    Kurfud wuha tekbiche tseguren alke regfo😢😢😢😢

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 หลายเดือนก่อน

    ባለይቶቦ ደሞወ ከሰዉ አይን ይጠብቅሽ

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውደ አመሠግናለሁ ግን የሩዙ ውሀእና የቁርፍዱ ወሀው ተቀብተነው ስትቀን መቆየት አለበት እኔ እምታጠበው በሳምንት አንድ ጊዜነው እና ማቆየት እችላለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน +1

      እስገዛ ማቆየት ትችያለሽ ውዴ

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ አመሠግናለሁ

  • @SoFo-w2c
    @SoFo-w2c 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህቴ የኔ ፀጉር ከፊት ለፊት ድርቅ ያለ ነው ምን ላድርግ በጣም ነው ሚስጠላው ሲበዛ መላ ንገሪኝ እህቴ እባክሽ

  • @FeteyaCebsa
    @FeteyaCebsa 2 หลายเดือนก่อน

    Beken beken nwu weys besamint

  • @Simu-q9b
    @Simu-q9b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @helenkasa1935
    @helenkasa1935 2 หลายเดือนก่อน

    kemetatebish befit men tikebiylesh

  • @selamhaftu-s8n
    @selamhaftu-s8n หลายเดือนก่อน

    hi

  • @BirtkuwanDerse
    @BirtkuwanDerse หลายเดือนก่อน

    እር እኔ መሃሉ ህጭር ክርድድ የለ ክፍት ለስላሳ ስታጠበው እማ ቅጭር ብሎ አይበጠር ወይ ምን ላድርገው ተሰቃየሁ😢

  • @Emu-r1d
    @Emu-r1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንዴት ነሽ የኔ ፀጉር የግንባሬ በጣም ሸሸብኝ አረብ ሀገር ስለሆነ ያለሁ ሻሽ አስሬ ነው የምውለው በተፈጥሮው ደግሞ ሁለት አይነት ነው ፀጉሬ የመሀሉ በጣም ከርዳዳ ነው የኋለየ ደግሞ ልጫ ነው እና በርግጥ ኢትዮ እያለሁም ፎረፎር ነበረብኝ ወደዚህ ቀመጠሁ በኋላ በጣም ያሳክክኝ ጀመር ዛሬ ታጥቤው እንደ ነገ በጣም ያሳክከኛል በዛ ለይ ሳበጥረው ቆዳየ ነጭ በነጭ ይሆናል እንደፎረፎር አይነት ፀጉሬ በጣም አጭር የሚባል አልነበረም መካከለኛ ነው እና መፍትሄ ካለሽ መልሽልኝ እህቴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน +1

      ለፎረፎሩ እንቁላል በርጎ ካገኘሽ ፈንገስ ከሆነ ግን የቅርፉድ ውሀ ተጠቀሚ ፊት ፊቱን በጅንጅብል እሽው ይበቅላል ሻሽ ስታስሪ ደግሞ አታጥብቂ ገርበብ አድርገሽ ማሰር ቁጥርጥር ስሪው በርግጠኝነት ይስተካከላል

  • @Sifusifu-r2j
    @Sifusifu-r2j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hullem new feten endezi minadergew

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ውዴ

  • @BbxNjf
    @BbxNjf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እህቴ አድስ ነኝ ለቤትሽ እስኪመልሽልኝ እኔ የ3ወር ህፃን አለችኝ የቅርፉዲ ዉሀ እና የሩዝ ወሀ እቀባት አለሁ ፀጉራን ግደታ መላጨትአለብኝ እደ አቡካዶም እጠቀምላት አለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      3ወር ህፃን ቅርፉድ ይከብዳታል ውዴ እሩዙን ትንሽ በእሳት አሙቀሽ ብትጠቀሚላት ችግር የለውም ቫዝሊን በሮዝ መሪ ሰርተሽ ተጠቀሚላት ያፋፋዋል

  • @FrehiwotSelam-u5o
    @FrehiwotSelam-u5o 2 หลายเดือนก่อน

    Segure meyaze endalebet ene meseker negh ene segure betefexero bexam erejem neber qixelay hul gezi aseyezewalew endezam teghalew aleserawem belo belo mehalu bexam tebexaxeso begh teqorexekut k joroye belay ahun endegena lasadeg new

  • @ReemAl-jg1sr
    @ReemAl-jg1sr หลายเดือนก่อน

    መላ እዳለሽ ንገሪኝ

  • @Tsigeweynitsm
    @Tsigeweynitsm 2 หลายเดือนก่อน

    ፎረፎር በጣምኣስቸግሮኛል ትምርትሽን ግንጥሩ ነው።

  • @ReemAl-jg1sr
    @ReemAl-jg1sr หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ የኔ ፀጉር ተናቃቀለ ብኝ

  • @LovelyFrog-sc2ve
    @LovelyFrog-sc2ve 2 หลายเดือนก่อน

    ሰልክ ቁጥረሺን ላኪልን

  • @FeruzRezene-m6x
    @FeruzRezene-m6x หลายเดือนก่อน

    Ulu,qan,ishalal

  • @JesusEde
    @JesusEde 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውዷ የሩዝ ውሃ ስንት ቀን መቆየት አለበት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ልትታጠቢ ስትይ ማለቅለቅም ትችያለሽ እስክትታጠቢ ብታቆይውም ችግር የለውም እኔ እንደሰራሁት መስራት አለብሽ ግን

  • @hanaleul6242
    @hanaleul6242 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እኔ ፀጉሬን ተላጭቸው ማሳደግ ጀምሬ ስለዚህ መጠቀም እችላለሁ። ፀጉሬ ለስላሳ የሚባል አይደለም።

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ውዴ በርቺ እሺ

  • @KopraKopra-z3y
    @KopraKopra-z3y 2 หลายเดือนก่อน

    እሱ ነገሩኝ ዉነት እደሆን

  • @Hawayoutube-n9d
    @Hawayoutube-n9d 2 หลายเดือนก่อน

    እር የፏረፏር መዳኔት የማሳክክ ንገሩኝ

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 หลายเดือนก่อน

      ሏሚ ጥሩነዉ አሉ እኔም አሰመጥቻለሁ ሞወክሪዉ

  • @Birne-w9y
    @Birne-w9y 2 หลายเดือนก่อน

    ,ዌረ እርፍ ነወ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 2 หลายเดือนก่อน

    ኦረ የእኔ እየተበጣጠሰ አለቀ መላ ካለችሁ

  • @AsdDsa-d9l4v
    @AsdDsa-d9l4v หลายเดือนก่อน

    ተቀብተን እንጣጠባለን

  • @Emu-r1d
    @Emu-r1d 2 หลายเดือนก่อน

    እና ደግሞ አረብ ሀገር ያለው ቫዝሊን በትልቁ እቃ የሚሸጠው ይሆናል አደል እህቴ

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ หลายเดือนก่อน

    የቅርንፉድ ውሀ በጣም ፀጉር ያረግፋል. ይልቅስ ሻይና ቡና ቀረፋ በአንድ አፍልቶ በሂና አድርጎ መቀባት ይሻላል

  • @ليليالحلو-ف7ع
    @ليليالحلو-ف7ع 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛነኝ ዛሬ

    • @SusuLili-uq8uz
      @SusuLili-uq8uz 2 หลายเดือนก่อน

      ቅርንፍድ እርፍ ነው

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እቆሪጠዋለሁ ተስፊ ቆርጫለሁ ክመሳሳቱ ማነሱ ፀጉሬ እዴው ምንይብቃኝ በማሪያም ለስላሳ ነው ፀጉሬ እድበዛ ነው እምፍልገው😢😢😢😢😢

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔወደ በአላህጠጉሬከጫፉላይ. ተቆጣጥሮልየተቆጠረአለእናምልቁረጠወ ወይሠ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน

      ቅጥል ካለው እሱ ስለሚሆን ቁረጭው ከሌለው ሞቅ ባለ ውሀ ጫፉን ብቻ መዘፍዘፍ ከዛ ጭቃ ቅባት ቀብተሽ ወይ አላልተሽ ቁጥርጥር መስራት ወይ መግመድ ከዛ ይስተካከላል

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ หลายเดือนก่อน

    ሁማን ሄር እንዳይሆን

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሒ ተስፋአስቆረጠኝ ጫፉ በጣም ተቆራረጠ

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጉርን በየ ስንት ቀን ብንታጠብ ይመረጣል ንገሪን እስኪ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ጸጉርሽ እንደቆሸሸ ነው እኔ ለምሳሌ በ7 ቀኑ ሊቆሽሽብኝ ይችላል የምታጠበው ግን በወር 3 ግዜ ነው የሚመረጠውም እንደዛ ቢሆን ነው ከቆሸሸ ግን አራቴም ሊሆን ይችላል

    • @SamrawitBelete-l5c
      @SamrawitBelete-l5c 2 หลายเดือนก่อน

      @@tube-gn3mx eshi 10q

  • @hana1922
    @hana1922 2 หลายเดือนก่อน

    ድምጽሽን ከፍ አድርጊው አይሰማም

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 หลายเดือนก่อน

    አረብ አገር ቅርፉድ ሞልቶል

    • @KopraKopra-z3y
      @KopraKopra-z3y 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ ቤት መችም የለም😂😂😂😂አልቆል😂😂😂

    • @KopraKopra-z3y
      @KopraKopra-z3y 2 หลายเดือนก่อน

      ንገሪኛ እማ ዉዴ ስትቀነዉ የምጠቀመዉ በሳምት 1ቀን ነዉ ወለ በነጋ🎉🎉🎉

    • @zed9651
      @zed9651 2 หลายเดือนก่อน

      የኔ አልቆብኝ መዳም ለቡናዋ ስትል ታመጣለች ብየ እየጠብኩ ነዉ😂😂😂

  • @CellneyCelmdmsk2
    @CellneyCelmdmsk2 2 หลายเดือนก่อน

    Forfeti bemien yetefali wude nigergn betami aktegn forfore betami yasakekegnl betami