#SHARE #LIKE ተገልጦ ተነቦ የማያልቀው የፍቅርህ መዝገብ ሰፊ ነው/3 ፈልቆ ተቀድቶ የማይደርቀው የመውደድህ ምን ጥልቅ ነው/3 Unfolding and delving into the volumes of your love's story, Its breadth knows no bounds. The spring of your love runs deep, never running dry. ትወደኛለህ ትወደኛለህ ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ ትወደኛለህ ትወደኛለህ ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ You love me, you love me, I am certain of your love. ጠሊቅ ነው ማይለካ የመውደድህ ውቅያኖስ ርዝመቱ ያለፈ ነው ከሃሳቤ አድማስ የዘላለማዊ ነው ፍቅርህ ወረት የሌለው እንዲሁ እንደወደድከኝ ይህንን አውቃለው The depth of the ocean of your love defies measurement, Its length surpasses my imagination. Your love is eternal, priceless, And I'm assured you love me as well. ቋንቋዎች ተደባልቀው ቃላቶች ተጨፍልቀው የልቤን የመውደዴን ብርታት ቢገልፁ ምነው ገብቶኛል አውቄአለው ልሳኔ እንደማይገልፀው ዝም ብዬ እቀጥላለው መውደዴን ወደዋለው Though languages blend and words falter, I wish they could convey the depth of my heart's love. Knowing my tongue may fail to articulate, I'll persist in loving you, come what may. እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን መውደዴን እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን ማምለኬን እጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን መውደዴን አጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን ማምለኬን I love, I love, I love it, The love I hold for you. I will increase, I will add, I will add more, The love I hold for you.
እርጋታህ በጣም እወደዋለሁ በእርጋታ ውስጥ ጥልቅ የሆነው የእግዚአብሔር እቅድ ፍቅር ኮለል ይላል ይህ አይወሰድብህ በመንፈስ ቅድስ ረስርስ ክርስቶስን አግንን ...አሰይ እንክዋን መጣህልን 👍👍👍👍👍👍 ድንቅ መፅናኛ የሆነ መዝሙር For you died to this life, and your real life is hidden with Christ in Father God.
😍"The Lord bless you and keep you; the Lord make His face shine on you and be gracious to you; the Lord turn His face toward you and give you peace." - Numbers 6:24-26❤
#SHARE #LIKE
ተገልጦ ተነቦ የማያልቀው
የፍቅርህ መዝገብ ሰፊ ነው/3
ፈልቆ ተቀድቶ የማይደርቀው
የመውደድህ ምን ጥልቅ ነው/3
Unfolding and delving into the volumes of your love's story,
Its breadth knows no bounds.
The spring of your love runs deep,
never running dry.
ትወደኛለህ ትወደኛለህ
ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ
ትወደኛለህ ትወደኛለህ
ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ
You love me, you love me,
I am certain of your love.
ጠሊቅ ነው ማይለካ የመውደድህ ውቅያኖስ
ርዝመቱ ያለፈ ነው ከሃሳቤ አድማስ
የዘላለማዊ ነው ፍቅርህ ወረት የሌለው
እንዲሁ እንደወደድከኝ ይህንን አውቃለው
The depth of the ocean of your love defies measurement,
Its length surpasses my imagination.
Your love is eternal, priceless,
And I'm assured you love me as well.
ቋንቋዎች ተደባልቀው ቃላቶች ተጨፍልቀው
የልቤን የመውደዴን ብርታት ቢገልፁ ምነው
ገብቶኛል አውቄአለው ልሳኔ እንደማይገልፀው
ዝም ብዬ እቀጥላለው መውደዴን ወደዋለው
Though languages blend and words falter,
I wish they could convey the depth of my heart's love.
Knowing my tongue may fail to articulate,
I'll persist in loving you, come what may.
እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን መውደዴን
እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን ማምለኬን
እጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን መውደዴን
አጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን ማምለኬን
I love, I love, I love it,
The love I hold for you.
I will increase, I will add, I will add more,
The love I hold for you.
እጅግ ልብን ተምያርስ መዘሙር
እርጋታህ በጣም እወደዋለሁ በእርጋታ ውስጥ ጥልቅ የሆነው የእግዚአብሔር እቅድ ፍቅር ኮለል ይላል ይህ አይወሰድብህ በመንፈስ ቅድስ ረስርስ ክርስቶስን አግንን ...አሰይ እንክዋን መጣህልን 👍👍👍👍👍👍 ድንቅ መፅናኛ የሆነ መዝሙር For you died to this life, and your real life is hidden with Christ in Father God.
አሜን 🤲🏼🤲🏼
Carol ጌታ ዘመንህን ይባርክ በመዝሙሮችህ ተባርኬያለሁ ዘመንህ ጌታን በማገልገል ይለቅ
Amennn 🙆🏽♂️🙆🏽♂️
ነፍስ አልቀረልኝም ተባረኩልኝ የኔ ቤተሰቦች❤ በተካፈልነው መንፈስ በኩል እንዲህ ከረሰረስን ጌታችንን በውበቱ እያዬነው ስናመልከው ምን አይነት ይሆን ይሆን❤። ኢየሱስ ስለምትወደኝ እወድሃለሁ እንኳን ያንተ ብቻ ሆንኩኝ። ተባረክ ካሮልዬ ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ይሁን❤❤❤
ለካ አንዳንዴም ቃላትም ይሰንፋል ብቻ ተባረክ Carol ደግም በዚህ ስራ ያላችሁ ዘራችሁ ይባረክ!!
ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም
Wow baihunati tabarakilign barakatachini nahi ❤❤❤🎉
እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው ፊተኛይቱ ትዛዝ ይህ ነው ከዚህ የሚበልጥ የለም
Brother geta eysus yibarkh ayiwosedbh denq Yi eysus lej aseteway neh all family blessed
ሁሌ ስሰማው ጥልቅ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር እንዳስበው ያደርገኛል ...ኢየሱሴ ይወደኛል ❤❤❤...ተባረክልን በረከታችን
በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ መዘመር እኮ እንዲህ ነው ።።።video አይተን መዝሙሩን ሰምተን ባለንበት መፅናናት በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ መሰንበት ማደር።።።።ተባረክልኝ ።።።።ልጁ እየሱስ አሁንም ከዚህ በላይ ያብራብህ ይገለጥብህ ።።።
Carol ! ❤ ጌታ ይባርክህ !
ድንቅ ዝማሬ! የእውነት ብሩክ ነህ! ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ! እግዚአብሔር በሰጠተኽ ፀጋ እየባረከን ነው!
Amenn 🤲🏼
]
እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን መውደዴን
እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን መውደዴን......................❤❤❤
ካሮል በረከታችን ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ በሁሉ ይባርክህ❤️
Amen!!! I am a child of God!!! God bless you brother
Ye geta fkr , MA aychalwu. Enem Ewdkalw eyesus, Ewdkalw kirstos ,yen Abate ❤❤❤.
Carol geta yibarek ❤
መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ የምትፈልጉ ይህን … Amazing Covenant - አስደናቂ ኪዳን … ሚለውን TH-cam ቻናል ተከታተሉ ❤❤❤
❤❤❤❤
Caroliye tebarek yeabate lij😍😍😍😍
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን። ካሮልዬ ተባረክ። በጉባኤው የወረደውን የእግዚአብሔር መንፈስ እዚህ ባለሁበት ስፍራ በአምልኮ መንፈስ በእኔም ላይ ወርዶአል። ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። ዘመንህ ይለምልም ።
Amennn 🙌🙌
አሜን አሜን 🙏🙏❤️ ጌታ ይባርክህ በብዙ ተባርከንብሀል
ከፍ በል ለዘላለም ከፍ በል ኢየሱስ
ተባረክ ተባረክ ለዘላለም ተባረክ
ለዘላለም ተባረክ ኢየሱስ ❤️🙏
እናንተን የሰጠን ይባረክ ተባረኩ ብዙ በዝብዙ 😮❤🎉
ማንፋስ ቅዱስ ላስምህ ክብር ይሁን ❤️🙏ብሩካን ነቻው ታባራኩ ❤️
thank you Father for all you do for me 🙏 I praise you for everything. God I worship you🙏
ድንቅ
Carol you are such agift for this generetion stay blessed we love you 🥰🥰🥰
እየሱስ ትውደናል 😢😢😢ስምህ ይባረክ 😊እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ካሮልዬ 😊😊
Amenn 🤲🏼
Hallelujah Hallelujah be blessed
Carole you're our blessing ❤❤❤😊
እኔ አንተን ሳይ rivival ነው ሚታየኝ አሁንም ፀጋ ይጨምርልህ ብዝት በል
WOW ❤TEBAREKU BETAM ❤️❤️❤️
Esyyyyyy❤
ካሮል የተባረከ ልጅ 🙏🌹🙏
My dear brother tebarek, betam tebarkebetalew. tiwedegnaleh❤❤❤
amen tebarki bebezu teleq yehonewen kemetaweq yalefewen eg/r mamelk metadel new !
ተባረክ ወንድማቾን ድንቅ ዝማሬ
Hale luya hale luya hale luya hale luya hale luya hale luya hale luya ❤❤❤hale luya geta hoy temesgen ❤❤❤
ተባረክ!!!!!!
All I can say is 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌Hallelujah Jesus
Ante tewedaj sew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Caroliዬ sweet anointing. may God youth you more than ever before
Kebru legza be hare❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍"The Lord bless you and keep you; the Lord make His face shine on you and be gracious to you; the Lord turn His face toward you and give you peace."
- Numbers 6:24-26❤
Amennnn 🤲🏼🤲🏼 Thank you
Amen hallelujah 🙌🙌🙌 praise the mighty Lord 🙌🙌🙌 GBU Bro & Sis
ብሩክ ነህ ካሮሌ 🙌🏽❤️
Amazing worship 😢
Carolye wendime ❤❤❤
God Bless you Brother . Thank you for reminding us about the depth of God’s Love .
Geta Eyesus yibarkachihu❤❤❤❤
wow carolachin girum new geta eyesus bebizu yibarkih😍😍😍
My fav from the album🙏
You did a Great job on that drum part!
Temsgen eysus anten yesten 👏🏻🥰
ተባረክ በብዙ
Bless you carol brother 🙏❤
Blessed❤❤😊😊
Thank you
❤❤❤ TEBARRRKKKUULLEN!!!
ተባረክ
wow, what a wonderful song that refreshes the spirit, bless you
1ኛ 🥰🥰🥰❤❤❤
❤❤
Amen ❤
God bless you ❤❤❤
Stay blessed
❤❤❤❤❤
God bless you !!!
Burkane Nachu🫰