Yea, immitation but in a good way for a good reason. I pray for our younger singers to be blessed with creativity to come up with a new song, new setting, and approaches.
every guys reading this comment don't die with out know JESUS he is the saver of this world he is life he is the king of king he is the only GOD ...... i have no words to him just glorfy his name by this song chelina be blessed 😍
Please continue such live worship events; since it is useful for prayer and, its one of our area of intense lack. May God bless you abundantly and exceedingy.
Praise be to the Lord for the gift He has placed in you, bringing healing, freedom, and deliverance through worship. Thank you for this beautiful moment of worship. We love you!🤍
May God bless you & keep you! May God continue to lift you in Spirit! May God shine His Glory upon you! May you continue to become His vessel blessing us with more & more songs!
“Wishing you joy as we remember the miracle of Christ's birth this season.” “May the glory of our Savior's birth fill your heart with peace and love this Christmas.” “Let the peace of Christ's love be with you this Christmas and always.” “May your Christmas be filled with the joy of Christ and His everlasting love.”
ከረጅም ዓመት በፊት በዓለም እያለሽ በቴሌቪዥን መስኮት ስትዘፍኚ አይቼ ምናለ በዚህ የሚያምር ድምፅ ብትዘምር ያልኩት ትዝ ይለኛል። በመጨረሻም የጌታ ሆንሽ። እርሱ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ። ኢየሱስ ጌታ ነዉ።
Me too am so happy her voice is so beautiful
ጌታ ይባረክ 1000x
Zefen atismu😅
ኧረ ዘፈን ትሰማለህ ማለት ነው😂
እውነት ነው እግዚአብሔር የሚሳነው የለም 👐👐👐👐👐👐
የጌታ መሆን ራሱ መታደል ነው 🥰🥰🥰
ለጌታ ባለሽ ልብና ፍቅር የምቀናብሽ እህት ነሽ ! ይህ ፓሽንሽ ለዘለዓለም ከአንቺ አይወሰድብሽ ! ተባርከሽ ቅሪ ። ❤❤❤
God bless you to❤
አይ የኔ ጌታ!!! በሸክላ ዕቃ ውስጥ የከበረን መዘገብ ማስቀመጥ ስታውቅበት!!! ከማይጠቅም ቦታ ውስጥ አውጥተኸን የክብር ዕቃ ያደረከን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስምህ ለዘለዓለም ይባረክ!! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
“ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥”
- ራእይ 1:4-5
እዉነት ነዉ ቸሊና ለአምላክነቱ እንሰግዳለን ይህ ጌታ ደግሞ ያልሰገዱትንም ደሞ በፍቅሩ ያሰግዳቸዋል ።ሊመሰገን እና ሊመለክ የተገባዉ ያለና የነበረዉ እርሱ ጌታችን ኢየሱስ ብቻ ነዉ ።ይህን ጌታችንን ደሞ በእዉነትና በመንፈስ ከልብ እናመልከዋለን ተባረኪ የተወደድሽ የኛ ምርጥ እህት ደግም ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል From Amen Come...
አሜን
Amen
ፈጣሪ የሰጠው አልባስጥሮስ እግሩ ስር ለክብሩ ሲሰበር መአዛው ለሁሉ ይደርሳል!!
ግሎሪየስ ሎርድ 🙏🏾
Look like elevation worship or maverick city the song promises
Yea, immitation but in a good way for a good reason. I pray for our younger singers to be blessed with creativity to come up with a new song, new setting, and approaches.
I think that was the inspo
every guys reading this comment don't die with out know JESUS he is the saver of this world he is life he is the king of king he is the only GOD ...... i have no words to him just glorfy his name by this song chelina be blessed 😍
Thanks to JESUS ❤
ቸሊና ተባረኪ
አብረን ከዘፈን አለም ወጥተን እዚ መድረሳችን ይገርማል. የረዳን እግ/ር ይባረክ
God bless you more more
“ኀያል የሆነው እርሱ ታላቅ ነገር አድርጎልኛልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው፤”
- ሉቃስ 1፥49 (አዲሱ መ.ት)❤❤❤እዉይ እየሱስ እኮ በጣም ይችላል❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you Chelina!!!
For inviting us to dwell in His Presence!!!
These Worship Songs are all about Him nothing else!!!!
Be Blessed Beyond Measure!!!
ምን አይነት መታደል ነው በጌታ 😢😢ክብር ይሁንልህ ጌታ እየሱስ ❤❤
Ethiopian Maverick city's ❤❤
I was thinking where do I know such worship..and ya Ethiopian Maverick
Exatlyy
Hallelujah elllllllllllll chelina bruk nesh ❤
እልልልልልልልልልልል
ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ 👐💙
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አመልክሀለው አንተን
እያየው ፊትህን
ጌታ ሆይ አንተን ማምለክ እንዴት መታደል ነው❤❤❤😢😢😢🙌🙌
we need more of this ❤❤
ተባረኪልን ዘመንሽ እየዘመርሽ ይለፍ ለበረከት ሆነሽ ቅሪ ❤❤❤
ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ በጣም ነው የምባረክብሽ እህት አለም እንደው ጌታን በምንም ከማንም ጋር አታስተያይው አደራሽኝ መልካም ምክሬ ነው።
Please continue such live worship events; since it is useful for prayer and, its one of our area of intense lack.
May God bless you abundantly and exceedingy.
banchi geta barkonal slanchi geta yetemesegene yhun
kezihim belay getan enditagelegyi geta be ereghinetu yimrash tbarekiligh
Amazing !! Great voice and choir . Love the Lyrics. Bless U All. Keep it Up !!
ጌታ ሆይ.......አምልኮ የተገባህ አንተን ማምለክ መታደል ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ........😢ተባረኪ እህትነት🙏🙏🙏
What an uplifting song
Be blessed my sister
በረከታችን
!!!!
ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
Yene ehet Chelina ...Geta Eyesus abzito yibarkish ...tiweld yistish
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ የኔ እህት ፀጋው አሁንም ይብዛልሽ
Cheluye🥰🥰🥰🥰
Enkuwan geta lerasu kibr akomesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ አመለጥሽ!!! ክብር ሁሉ ለኢየሱስ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
Praise be to the Lord for the gift He has placed in you, bringing healing, freedom, and deliverance through worship. Thank you for this beautiful moment of worship. We love you!🤍
አሜን ክብር ይሁንልህ በሰማይ በምድር የኔ እግዚአብሄር
እግዚአብሔር ያገኛቸው ሰዎች ተባረኩ እግዚአብሔር ለውጦ መርቶ ሰቶ አድኖ ለራሱ ክብር ሲያዘጋጅ እንዲህ ነው ተባረኩ 🙏❤️🎉🎉🎉
ኢየሱስ እርሱ ሁሌም ክርስቶስ ነው የእግዚአብሔርም ልጅ ነው።❤❤ ሀሌሉያ
What graceful worship 🙆🙌
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ..😢😢🙏
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ መንፈስ ያለበት አምልኮ
ይህ ድምፀሽ ትክክለኛ ቦታውን አግኝቷል አሳምሮ ለሰራው ለፈጠረው ሲቀኝና ሲያመልክ....በዚህ ጌታ መወደድ እንዴት መታደል ነው❤❤❤
geta zemenachun yibark🤗🤗🤗
🙌🙌🙌 All glory to God! God beless you
ተባረኪ በርቺ ፀጋው ይብዛልሽ
Aleluya....... Glory to God. Guys you are soo blessed የአምላካችንን ዝማሬ ታድላችሁታልና ❤
♥️♥️♥️♥️God bless all of you
ቃል የለኝም ድንቅ አምልኮ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ተባረኪልኝ እወድሻለው🥰🥰🥰
blessing my beloved Chelina!!!
እግዚአብሕራቺን ይመስገን ስለአንቺ እወድሻለው ❤
God bless u dear sis
Woowww blessed!!
ክብር ይሁንልህ ጌታ እየሱስ ❤❤
❤❤❤❤ chelinaye
❤🙏አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ዓለም ሰለ አመለጥሻት ደስ ብሎኛል ለዘለአለም አይወሠድብሽ ቡረክ ነሽ የጌታ ፅጋ ይብዛልሽ❤
እሰይይይይ እህቴ እንኳንም አመለጥሽ ክብር ለረዳሽ ጌታ ይሁን ደግሞ እንዲህ በምስጋና አንደበትሽን ስለሞላ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ሁሉ በዝማሬ ይሙላልሽ ቅኔ ይትረፍረፍልሽ ሁላችሁም ተባረኩ❤
ድንቅ ነው እንወድሻለን❤
Thank you for being a blessing to the body of Christ 🙏
What is blessing song worship
Cheliye, Hits different ❤
Blessings 🙌
May God bless you & keep you!
May God continue to lift you in Spirit!
May God shine His Glory upon you!
May you continue to become His vessel blessing us with more & more songs!
እዴት ነው ግን እደዚ በመንፈስ ፈስስ ያልሽው እህቴ ምን አጊኒቶሽ ነው ጌታ ሆይ ለካ ብዙ ሰወች አሉክ ተባረክ እየሱስዬ በክብር በደመና እድትመጣ እናውቃለን እየጠበቅንህ ነው 😊😊😊😊😊
Uffff this girl geta hoy mn yisanhal❤❤❤❤❤❤❤❤ tebareki betelat atgegni love
🙌🙌 ሀሌሉያ አመልክሀለሁ አንተን
እያየው ፊትህን❤🎉
🙌🙌 ሀሌሉያ
ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ! ተባረኪ እህቴ!😊❤
“Wishing you joy as we remember the miracle of Christ's birth this season.” “May the glory of our Savior's birth fill your heart with peace and love this Christmas.” “Let the peace of Christ's love be with you this Christmas and always.” “May your Christmas be filled with the joy of Christ and His everlasting love.”
Maverick city's worship ethiopian version it's beautiful God bless you all 🙏
Glory to God!! it’s so great I can’t stop listening❤
wow...... bewent GOD Bless you yemibarek zemare.
ክቡር ቅዱስ ሃያል አምላክ 🔥ስግደት ይገባሃል🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
I love it with lyrics
እንዲህም አለ..! አባባ እግዚአብሔር አንተ ልትመለክ ተገብቶሀል። ቸሊን❤መሳሪያክ ስላረክልን ተመስገን🙏 ማለዳያን እንዳፈካሽ እግዚአብሔር ያፍካሽ😘🔥❤️
Halleluja 🙌🙌
Ooo you’re a great blessing,Thank you dear sister 🙏
Caliya Gata yabzalsh❤❤❤❤
Thank you for sharing such long worship song like this . I am hooked now in worship .
❤❤❤❤❤
አሜን ድንቅ የሠማይ ቅኔ ይብዛልሽ እህቴ
አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ለኢየሱስ መሆን መታደል ነው❤ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ
This is the real worship
God bless you 🙏🏿
what would I say 🤷🏼just wow Jesus 🙌🏼🙌🏼
ufff!❤ plz endezi aynet mezmur becha sele" YESU tilkinet BECHA" YEZEMERSHI NURI WOW ANCHI BRKT NESH
ፀጋ ይጨመርልሽ ውድ እህቴ
ተባረኪ ቸሊዬ
ፍጥረት ሁሉ የሚያመልከው የሰላም አምላክ እና አባት ስላለን ምነኛ የታደልን ነን!!! ተባረኪ!
Wow tebareki 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
God bless you
አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
ብሩክ ነሽ!! በጣም የሚባርክ አምልኮ ነው አብሬ ፍስስ አልኩኝ እንደዚህ በእርጋታ ማምለክ ስለጌታ ብቻ ማውራት መታደል ነው
Praise to Jesus ❤
ጌታን ስላንቺ አመሰግንዋለው የረዳሽ አለምን እምቢ እንድትይ አቅ የሆነሽ አሁንም በእድሜ ዘመንሽ ሁሉ መሪ ይሁንልሽ ተባረኪ
May God bless you Guys
Egziabher yibarksh!
You take me back to 80s the spirit of God is in you. frome austin texas
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
qeteta wede menfes weset yemeyesegeba mezemur new tebarku❤❤❤❤
ምን አይነት የሚባርክ ፀጋ ነው???? ተባረኪ አቦ ተባረኪ ተባረኪ🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙
Be blessed hallelujah
እስስስስይ ክብር ለንጉሱ ይሁን!🙏 እህቴ ተባረኪ!❤
Amen eyesus ante kibur neh. zeminsh yibarek😇
May reachly God bleess you.
Geta yesus yebarkesh zm belesh zemri ❤❤