እግዚአብሔር ስለፈቀደለት በጣም ተደሰተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 849

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega 16 วันที่ผ่านมา +72

    ሼር ላይ አድርጉ የመምህ ልጆች እርስ በራሳችን ያናበረታታቸው❤❤❤❤❤

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา +3

      እናመሰግናለን

    • @fyry8481
      @fyry8481 16 วันที่ผ่านมา +7

      የመምህር ተስፋዬ የኔ እቁ መምህሬ❤

    • @Gred-eg7nc
      @Gred-eg7nc 16 วันที่ผ่านมา +3

      የኔናት እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው እና በውስጥ በምን ነው የማገኝሽ

    • @MonaAhmed-er6hb
      @MonaAhmed-er6hb 15 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ

    • @tarikyemedaniyalem6372
      @tarikyemedaniyalem6372 15 วันที่ผ่านมา

      ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነሽ ስለ መንፈሳዊ ህይወት የገባችዉ።የ እኔ ባለቤት አዉራልኝ ቴሌግራም ላይ

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 16 วันที่ผ่านมา +60

    አኔም የሰማእቱ ልጅ ነኝ አና ባልሽ አቤት ወዴት ጌታዬ ብለሽ ተገዢለት ለአንቺ በረከት አነተም ወንዱሜ የእውነተ ፍቅር እንዳለህ I CAN TELL የአራት ልጆች አናት ነኝ አኔም በሱባኤ ነው ተዳር የያዝኩት በጣም ብዙ ሰው እኔን ማግባተ ይፈልግ ነበር ሰራዬ ከብዙ ሀብታም ሰዎች ጋር ያገናኘኝ ነበር ብዙ ፈተናም አሳልፌአለሁ ግን ያገባሁት ጭራሽ ያላሰብኩትን ነው አሁን ሳሰበው እግዚአብሔር ልክ ነው ግን ብዙ ፈተና አሳልፌአለሁ ግን በርቱ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา +6

      እሺ እማ እናመሰግናለን ስለአስተያየቱ

    • @KalkidanKalkidan-xz4vo
      @KalkidanKalkidan-xz4vo 4 วันที่ผ่านมา

      እህቶቸ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላቹህ እኔ ግራ ገብቶኝ ዝምብየ ቁጭ ብያለሁ ማርያምን ነው እምላቹህ እናንተን የሰማቹህ እግዚአብሔር እኔንም ይጎብኘኝ ድንግል ማርያም ትሙላቹህ

  • @salamamammo1857
    @salamamammo1857 16 วันที่ผ่านมา +52

    እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እማ

    • @vufuf9066
      @vufuf9066 16 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውብ እህት መልካሙን ነገር ሁሉ. ይገባሻል

    • @SaraWeynishet
      @SaraWeynishet 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r 16 วันที่ผ่านมา +33

    እረ አትጨነቁ ድምፅ አሪፍ ነው ይሰማል ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ውለዱ ክበዱ በቃ ሰርግ ቶሎ ነው መብላት የምንፈልገው እኛ ተመልካቾች ሁሉ ያምረናል ቻሉት እንግዲህ 😂😂😂😂

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜንክክክ እሺ

    • @ሀብትሽ.ሚዲያ
      @ሀብትሽ.ሚዲያ 16 วันที่ผ่านมา +6

      የኔውድ ሀገር ገብቸ በቁርባን እንዳገብ የእግዝቤህር ፍቃድ ይሁን የልጅነት ባሌነው 😢😢​@@ወለተማርያምTube

  • @መቅደስ-ሠ8አ
    @መቅደስ-ሠ8አ 16 วันที่ผ่านมา +24

    ሁለታችሁም እንቁ ናችሁ ላንተም እግዚአብሔር ሰጥቶሐል ለአንችም እግዚአብሔር ሰጥቶሻል ዉዴ ምክንያቱም መንፈሳዊ ወንዶችን ማግኘት ይከብዳል እግዚአብሔር ያጣምራችሁና ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @tmesegenthreaten1249
    @tmesegenthreaten1249 16 วันที่ผ่านมา +20

    ሰለ ሁሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደስ አላቹ ❤ እና ይገርማል መንፈሱ ያልወቀ ቀልድ ይ መስለዋል ይሆን ግን ዕድመ ልመምህር ተስፋይ አበራ ነቅተናል አማ ፍቅር ህወታቹ ትባርክላቹ 👏💒💛

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @SimonAsefa-b3b
      @SimonAsefa-b3b 11 วันที่ผ่านมา

      Eheta ebakeshi be tseloteshi asebegni ebakeshi yena ehet

  • @seblewoldeyohannis4434
    @seblewoldeyohannis4434 15 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ደስ አላችሁ። ለብዙ ሰው መማሪያ እየሆናችሁ ነው። እግዚአብሔር: እመብርሀን እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እስከ ህይወት ፍጻሚያችሁ ከእናንተ ጋር ይሁኑ!!!

  • @አብቃል
    @አብቃል 16 วันที่ผ่านมา +14

    ትእግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ናት እንኳን ደስሥሥሥሥ አላቺሁ አለን 🎉🎉🎉🎉

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 16 วันที่ผ่านมา +14

    አቤት የታደለች ሴት ማልት እንደ አንቺ ነው የአንጋግሩ እርጋት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በርቱ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @muYe-g2c
    @muYe-g2c 15 วันที่ผ่านมา +4

    በሰማዕቱ ደጅ ያገኘሁሽ እህቴ መጀመሪያው ብቻ ሳይሆን መጨረሻችሁ ይመር ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ አንድ ልብ አሳቢ አንድ አፍ ተናጋሪ ያርጋችሁ፡፡

  • @እመቤትፍቃዱ
    @እመቤትፍቃዱ 16 วันที่ผ่านมา +38

    እኔ እርግጠኛ ነበርኩ እሱ እንደሚሆን የመምህር ተማሪዎች ጠንቅቀን እናውቃለን ይገባናል እሱኮ ድራማቲክ ነዉ አይ ሳጥናኤል እስከመጨረሻው ነዉ የሰማሁት እግዚአብሔር አምላክ በትዳር በልጅ ይባርካችሁ እህቴ ስሜቱን የሚያውቀው ያየውነው ስለምትታዘዥን እናመሠግናለን አሜን ወንድማችን በእውነት

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን

    • @etaneshatalayetaneshatalay6234
      @etaneshatalayetaneshatalay6234 16 วันที่ผ่านมา

      Bemenlagegnish yekoko​@@ወለተማርያምTube

    • @NetsanetFulle
      @NetsanetFulle 16 วันที่ผ่านมา

      ወለተ ማርያም በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ እመብረሐን ቀሪ ጊዜያችሁን ትባርክላችሁ❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 16 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 16 วันที่ผ่านมา +15

    እኔም እንደ አንቺ አይነት አቋም ነው ያለኝ ሀገሬ ገብቼ ፍቃደ እግዚአብሔር እጠይቃለሁ ብዬ ለብዙ አመት ቆይቻለሁ ምንኩስና ወይ ትዳር እርሱ በፈቀደልኝ መንገድ እሄዳለሁ ካንቺ ትንሽ የሚለየኝ እኔ በወድንነትም ይሁን ከስጋ ወንድሞቼ ውጪ ወንድ አለ ማውራትነው እግዚኣብሔር በመልካም ትዳር ያሳርፍሽ ከእግዚአብሔር የሆነ ሁሉ መልካም ነው

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት በርች

    • @gagababa7443
      @gagababa7443 วันที่ผ่านมา

      እግዛብሄርአምላክ የልቦናሽንመሻትይፈፅምልሽ እማ❤

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ 16 วันที่ผ่านมา +17

    የታገሰ ፍሬዋን ይበላል ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ በርቱ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @MaryamGeberyin
      @MaryamGeberyin 16 วันที่ผ่านมา

      እንካን እግዚአብሔር እረዳሽ እንካን ድል አረግሽ እህቴ በርቺ ካላስቸገርኩሽ ስልክ ቁጥርሽፋን ብትሰጭኝ እናት መልካም ህይወት።​@@ወለተማርያምTube

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7nc 16 วันที่ผ่านมา +11

    አዎ እህቴ ወለተማርያም እንዳች ያለህይወት ይስጠን እግዚአብሄር በላአጉል ቢፈትነንም ከፈተና ቡሃላ መልካም ኑሮ ይሰጣል እግዚአብሄር እኛንም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን የምር እህቴ እኔ መንገዱንስቼ አስቀይሜዋለሁ አምላኬን ግን ሁልየ የምመኘው እንዲህ አይነት ወንድም ባል ነው የምመኘው ከኔ በልጦ ስገጅ ፁሚ ፀልይ የሚል የህይወት አጋር መታደል ነው እግዚአብሄር በቡዙው ይባርካችሁ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ መሻትሽን

    • @Gred-eg7nc
      @Gred-eg7nc 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Gred-eg7nc
      @Gred-eg7nc 16 วันที่ผ่านมา

      እህቴ በውስጥ እንዴት ነው የማገኝሽ ማለት ብዙ የማመክርሽ ነገር ነበረኝ

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 16 วันที่ผ่านมา +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ይሁሉ የጾለት ውጤት ነው በቢቱ ያጽናችሁ ፍጻሚያችሁ ይመር እህቴ በብዙ በረከት ይጎምኛችሁ እግዚአብሔር

  • @BerhanBerhan-r4e
    @BerhanBerhan-r4e 16 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው መታደል ነው ለናን የደረሠ ሠመአቱ ለኛም ይድረስልን ወ/ብርሃን በፀሎት አስቡኝ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 14 วันที่ผ่านมา +3

    እሰኪ እንመራረቅ አሜን በሉ እኛንም ከሰደት መልሰ እንዲ አይነቱን ትዳር ይሰጠን መረረን የማዳም ጩኸት

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ይስጣችሁ

    • @Ayinad
      @Ayinad 14 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @tube1567
    @tube1567 16 วันที่ผ่านมา +5

    ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እናድርግላቸው የመምህር ልጆች እርስ በርስ እንተጋገዝ ❤❤❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 15 วันที่ผ่านมา +4

    በጸሎት አስቢኝ እናቴ በሰማዕቱ ደጅ በቅዱስ ሚካኤል ❤ቀን ትመጣለች በቅዱስ ሩፋኤል ተጠርታለች ፍቃዱ ሆኖል እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ የሰሚዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክን አመስግኑልኝ❤

  • @KokobShife
    @KokobShife 16 วันที่ผ่านมา +11

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ውደ እግዚአብሔር የተባረከ ያድርግላችሁ በቤቱ ያፅናናችሁ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 16 วันที่ผ่านมา +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻች ያስምርላች, የድንግል ማርያም ልጅ ❤️❤️. በጸሎት አስቡን የኛም

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 16 วันที่ผ่านมา +4

    የኔእህት እመቤቴ ፍጻሜያችሁን ታሳምረው በእውነት አብሮ የነቃሰው ሲገናኝ መታደል ነው

  • @FasikaAtanew
    @FasikaAtanew 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ብሎናል እግዚያብሔር በልጅ ይባርካቹህ እኔ ከዚህ በፊት አላቅሽም ነበር እና እንዳጋጣሚ ቋንቋየ ነሽ ሚዲያ በቲክቶክ አዩውሽ እና ሙሉውን ዩቲቭ ላይ ገብቸ አየውት እና በጣም ነበር የገረመኝ በስደትም እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሰው አለ እንዴ ነው ያልኩት ከዚያም በርሚል ጊወርጊስ እንደተመለሽ ምስክርነትሽን ስሰማ የበለጠ ተደነኩ እና እህቴ እኔም ስደት ነው ያለውት በቅረቡ ነው የሄድኩት እና እባክሽ በውስጥ እንዳወራሽ እፈልጋለው እዚ ከመጣው በኋላ ውስጤ በጣም እጨነቃለው እና እባክሽ ንስሀ ገበች እግዚያብሔርን ማመስገን እፈልጋለው እና አዋሪኝ

  • @meteriyaye
    @meteriyaye 16 วันที่ผ่านมา +9

    ወለተ ማሪያም እህቴ
    እኔ አረብ አገር ዱባይ ነኝ እና የአሠሪዬ እህት ትዳር ከያዘች 12 አመት ሆናት እና ልጂ እየወረደባት አስቸገራት ታሣዝኛለች ፈጣሪ ቢፈቅድ የሆነ ነገር ብትያት
    ኢትዮጵያ ብችሔጂ ብቅጠመቂ ትወልጃለሽ እላታለሁና በፆለታችሁ አስቡልኝ የተዋህዶን ሚስጥር ብታቅ አስኪ ፀልዩ ምክርም ስጠልኝ
    አትለፉኝ😢

    • @Tigist22
      @Tigist22 16 วันที่ผ่านมา

      በሀይማኖቷ ላይፈቀድላት ይችላል እማ ዱባዩች አኔዳንዶቹ አክራሪወች ስትነግራቸው ውይ ብለው የማነንቁ አሉ እናም መጀመሪያ አሳምኛት ቪዲዩም አሣያት እማ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 16 วันที่ผ่านมา

      ማማዩ እኔም ዱባይ ነኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስዉሯ ማርያም ገዳም ትሄድ ብዙ እህቶች መንታ ልጅ ባርካቸዋለች እኔ በአይኔ ያየሁት ምስክርነት ከስኳር፣ ከካንሰር፣ከኤችአይቪ፣ ደምግፌት፣ ከመተት፣ በዊልቸርበክራች ሄደዉ ድነዉ ሲመሰክሩ፣ አይነስዉር ሲበራ አይቻለሁ ፣ አንደበቱ መኔናገራ እማይችሉ " 4 "ህፃናት በዕለተ ቀኗ ""21" አይናቸዉ በርቶላቸዋል ልጅ እሚወርድባቸዉ በጣም ብዙናቸዉ ምስክርነት ያየሁት እኔም ከሞት አድናኝ ዛሬ ህይወቴ ተስተካክሎልኛል ምስጋና ይድረሳት እናቴ ስዉሯማርያም ላልምረዉ ደጄን አላስረግጠዉም ቃልኪዳኗ አድራሻዉ ደብረብረሀነዉ እባክሽ ትሄድ በደስታ ትመለሳለች እሽ ካለች ዉሰጃት ኢትዮጲያ

    • @የገብርኤልወዳጅ
      @የገብርኤልወዳጅ 16 วันที่ผ่านมา

      የወንቅ እሸት ገብርኤል ጸበል አፈላልገሽ ስጫት ስት አረቦች ልጅ ያጡ ልጅ አግተዋል ለምስክርነት በቅተዋል

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      እሺ እማ ታውራኝ እነግራታለሁ

    • @meteriyaye
      @meteriyaye 16 วันที่ผ่านมา

      @@ወለተማርያምTube እንዴት ላገናኛችሁ ሁሌ የመላከ መንክራትን አሣያታለሁ አገናኝኝ ትለኛለች ግን ስልክ አላገኘሁም የሣቸውን

  • @ManalebeshWoldekidan
    @ManalebeshWoldekidan 15 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ይገርማል እህቴ ትልቅ የእግዚ አብሄር ፀጋ ተሰቶሻል በላይሽላይ የሚታየው ልዩ ብርሃን ያንፀባርቃል
    በፀሎት አምናለሁኝ እኔም የዛሬ 26 አመት በፀሎት በሱባኤ የማገባውን ባሌን የተሰጠኝ የተነገረኝ ይህ ለእኔ አዲስ አይሆንም ግን የአንቺ ፅናት እና መሻት እጅግ ይደንቂል ተሰቶሻል ተቀበይ ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ልጅ ወልዳችሁ ሳሙ እመብርሃን ከነልጅዋ ከእናንተጋር ይሁን ተባረኩ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  15 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ይላል26 አመት በፊት ግሩም ነው በሉሁላችሁም አንቡቡት እንዲህም ነበር ድሮም ብርቱ ነው እረጅም የትዳር ቁይታ አለሽ እና ካንች ብዙ እማራለሁ

  • @AlmazWondimuZeru
    @AlmazWondimuZeru 16 วันที่ผ่านมา +3

    አመብርሃ ን ትጠብቃችህ ወልዳችህ ሳሙ አደራ በምድር አደራ በሰማይ አንድላይ ወለተ ማርያም እስከመጨረሻዉ ብዙ ነገርአለ ወንድሜ አተምአደራ በምድር አደራ በሰማይ ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ የተልከሰከሰ ነገር አደራ አደራ ወለተ ማርያም አደራ ወንድሜ እወዳችሃለሁ❤❤❤❤

  • @ComCeil-n2y
    @ComCeil-n2y 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ተአምር አተን የቀየረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ወይ አሸናፊ ከዛ ሁሉ ነገር እዴት ወጣክ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 11 วันที่ผ่านมา +1

    የሸዋሮቢትዋ. ልዕልት ታሪክሽን ከኤልሻዳይ ሰምቼ ደሞ የሀገሬ ልጂ ነሽ. እህቴ በርቺ

  • @የገጠሯነኝህልመኛዋ
    @የገጠሯነኝህልመኛዋ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ውለዱ ክበዱ በስደት ላላችሁ እህቶቼ ሐሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @Fid-j8o
    @Fid-j8o 16 วันที่ผ่านมา +5

    100 እርግጠኛ ነበርኩ ማረያምን ማነው እደኔ ደስያለው እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ውዶቼ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አላችሁ ይደነቅ በቤቱ ያፅናችሁ የኔ እህት❤❤❤

  • @ወለተመርያምሐብተማርያም
    @ወለተመርያምሐብተማርያም 10 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ጠንካራ ነሽ እድለኛ ነሽ እኔም ከአረብ አገር መጥቼ በሀያአንድ አመቴ ይኸው ሚፈትነኝ አበዛዙ ብዙ ችግር አለብኝ ሌላው ቢቀር ፀበል ቦታ ለመሄድ የሚያስረኝ ነገር አበዛዙ ታስሬያለሁ እንግደው ከመምህር ተስፋዬ ብዙ ነገር በንፁህ ልቤ የተማርኩት ነገር እያለ እንኳን ታስሬያለሁ እባክሽ ፀሎት አድርጊልኝ ወለተማርያም

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 11 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል አስተዋይ ሴት ነች

  • @heli6512
    @heli6512 16 วันที่ผ่านมา +4

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ነው የሚባለው በጣም ትመሳሰላላችሁ በተለይ አፋቹ አካባቢ ተባረኩ እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅር ይስጣችሁ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 16 วันที่ผ่านมา +5

    አዎ ልክ ናቹ የመጨረሻዉ ያላቹት ስለመናፍስት እኔም የጎደኞዬ መንፈስ እየደወለ ብዙ ነገር ይነግረኝ ነበር ሚገርማቹ ቤተሰብ ጋ አይደዉልም ነበር ንገራቸዉ አይገባቸዉም አይረዶትም ይለኝ ነበር መንፈሱ ቡዳ አይጥላ እና የእድል መተት ነበረባት ያወራቹት ልክ ነዉ ልላቹ ነዉ ስለመናፍስት ሴራ የገባዉ ይረዳል አሁን ገብታ አገሮ ገብታ ተሸኚተዉላት በህልሞ እመቤታችን እና ሰማቶ አስርሜ ተገልጠዉ ያናግሮት ነበር በጣም መንፈሳዊ ልጅ ነበረች የትዳር አጋሮ ምትወልደዉ ልጅ ሳይቀር ነበር የነገረቻት እና መንፈሱ ወንድማችን እንዳለዉ ሚስጥር ብላ የያዘችዉ ነገር ለኔ ደዉሎም በድምፅም ይነግረኝ ነበር እደነቅ ነበር ለኔም ብዙም ነገርች ይነግረኝ ነበር መንፈስ አያቅ እንናለን ግን ያቃል በተለይ እኔ ቤተሰቦቼ ማያቁት በልቤ የያዝኩት በቤተሰባችን መተት ያረጉ ሰዎች አዉቅ ነበር እና ለምን አትነግራቸዉም ለቤተሰብ ይለኝ ነበር እኔ ግን እንዲይጣሉ ደሞ ቤተሰብ በመፈሳዊ ነገር የጠነከሩ አይደሉም እኔ ስገባ ነገሮቹ ይፈታሉ ብዬ ነዉ ማስበዉ ከመቤታችን ጋ እና ልክ ነዉ ወንድሜ የመሰከረዉ ልላቹ ነዉ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 16 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እህቴ ወለተ ማርያም ያችን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እና ለሁላችንም መልካም አራያ ነሽ።❤❤❤❤

  • @MonaMona-cn6tz
    @MonaMona-cn6tz 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ መሆን የምፈልጋት ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ በጥቂቱ እየተሳካልኝ ነው ሃገር ግብቼ እግዚአብሔር ጠይቄ እሱ የፈቀደልን ነው ማግባት የምፈልገው ይሳካልሽ በሎኝ እስኪ❤❤❤❤❤

  • @makitemesgen3386
    @makitemesgen3386 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉ ናይ እግዚኣብሔር ስራሕ ድንቅ ድንቅ በፆሎትኪ ሕሰብኒ ወለላይ ወለተ ማርያም ኢልኪ🎉❤

  • @አብቃል
    @አብቃል 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቺሁልን በርቱ ጀግና ሴት ወለተ ማርያም በጣም ታምራላቺሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉🎉🎉

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም እግዚያብሄር በሰላም ላገሬ ሲያበቃኝ ሃገሬ ነው ማግባት የምፈልገው ቃለ መጠየቅሽን ሰምቸው በጣም ጀግናልጅ ነሽ ተባረኪ በድሜ በፀጋ ኑሩ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ፍጻሜያቹን ያሳምርላቹ በጣም ደስ ትላላቹ ቶሎ ተጋቡ ውለዱ ከጠነከረ ክርስትያን የሚወለድ ልጅ ለቤተክርስትያን የቁርጥ ልጅ ይሆናል

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም 16 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም በእውነት ባልሽ ነው የመሰለኝ ከዚህ ለጋደኛይ ሼር አርጌ አይው ደስ ስሉ ባል እና ሚስት ስላት ከዛ ግና ናቸው አልትጋብም ብላ ስትነግርን ነገር ሁሉ ስታስረዳኛ እኔም እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የሳ ይሆናል ብየ መልስኩ ደሞ እንዳልኩ ሆነ በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ትጠብቃችው ❤❤❤

  • @6Tgcy
    @6Tgcy 16 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት በጣም ደስ ስትሉ እግዚኣብሔር መጨረሹ ያሰማሪላቹ ❤ሁሉ ተመኩሪቹ ለኔ ብዙ ጠቅመኝል ስለ መንፈስ ብትዳር ፈተና የተፈተናቹም ተመኩሪቹ ሁሉ ጨምሪቹ ሁሉ ቀጥሉት በእመብርሃን ብዙ መእማን ትምህርቲ ይወስዳል 🤲

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 16 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜጤናይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ እንዲ ነው ት ዳር ተከባብሮ በፍርአት አምላክ ጥሩ ተዳር ተባረኩ ❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 วันที่ผ่านมา +1

    እህታለም SUBSCRIBE አድርጌሻለሁ፣ ቁዋንቁዋዬነሽ ላይ ኢንተርቪውሽን ሰምቼ በእግዚአብሔር ስራ በጣም ተደነኩኝ፣🎉🎉🎉

  • @Mso-o5k
    @Mso-o5k 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላማቹ ብዝት ይበልልን እንኳን በሰላም መጣቹ ማሮች❤❤❤🎉

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 16 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ማሮች የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዉነት ደስ ትትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhdejaAmm
    @KhdejaAmm 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ወድ እህት የኔ አበባ ቀሪዘመንሽ በደስት እድትኖሪ እግዛብሄር ፍቃዱ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጣፋጭዜናሻዎ
    @ጣፋጭዜናሻዎ 11 วันที่ผ่านมา +1

    የታገሰ ሁሉንም ያገኛል ❤ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 16 วันที่ผ่านมา +5

    የኔም ህይወት በፈተና ውስጥ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ መጨረሻዬ እንዲያምር እግዚአብሔር ሁሉን ለመልካም ያድርገው መጨረሻችንን ያሳምርልን
    እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ እንደ አባትነቱ እንደ ፍቅሩ ብዛት እግዚአብሔር ፈተናዎችን ያርቅልን አሜን 🙏

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 16 วันที่ผ่านมา +1

    የተረጋጋ ምርጥ ሰዉ እኔኮ ማርያምን ብዙ ግዜ ባል ስናገባ ሰላሳዎቹን ያለፉ ቢሆኑ እምለዉ ለዚህ ነዉ እድለኛ ነሽ አንተም እሷን ስላገኘህ እድለኛ ነክ እግዚአብሔር ይርካችሁ ብዙ ለሀገር ለወገን የሚተርፍ ልጅ ይስጣችሁ በሉ አታንዛዙት ቶሎ ብላችሁ ተጋቡና አሳዩን ጥሩ አይደለም አፈጣጥኑት❤ደግሞ እወዳችሗለሁ ሰምታችሗል😂❤❤

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን እሺ

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ይባርክ በጸሎት አስቢኝ ወለተጻዲቅ ብለሽ ምስክርነትሽን ሰምቼ እኔም ቸኩያለሁ ደጁን ለመርገጥ ከስደት በሰላም ይመልሰኝ ሰማቱ. ለኔም የተባረከ ሰው እዲሰጠኝ

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 16 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴት ደስ ይላል በጣም ነው እምታምሩት ያጣፍጥላችሁ❤ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 11 วันที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ አይ መታደል. መመረጥ እመ አምላክ እኔንም አስቢኝ

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ከይን ያወጣችህ በጣም ደስ የምትሉ ጣምራወች ናችህ እመብረሀን መርጣ ያዘጋጃችሁ ናችሁ ትዳራችሁን ያብረሀም እና የሳራ ያርግላችሁ ለናተም የደረ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይዲረስልን አሜን ቤታችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ወተማርያም በርቱ ከዚ አቤር ጋር

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 10 วันที่ผ่านมา

    ከእግዚአብሔር የሆነው ሁሉ መልካም ነው::

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 16 วันที่ผ่านมา +1

    እንካን ደስ አላቹ 💖 በእምነት የፀና ሰው ምንም አይጎልበትም ያሻውን ያገኛል ዋናው ፅናት ነው 🙏🙏

  • @fantakebede5008
    @fantakebede5008 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 16 วันที่ผ่านมา +1

    ከህይወትሽ ብዙ ተምሬያለሁ ታሪክሽም የቤተሠቦች ብዙ ይመስሳሰላል ግን አሁን ያሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት አልፎል ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር አሜን
    በፀሎት አስቡኝ ለትዳር ሱባኤ ልገባ ነው በስደት እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል እግዚአብሔር እንደ ፍቃዱ ይሁን አሜን

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 10 วันที่ผ่านมา

    ደስ ባሃልቲ ፍቅርኩም የብዛሐዮ ለእናንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን ስለ ትዳር ነገር ኣሳሳቢ ነው እና የተባረከ ትዳር ይስጣቹ እንዳሉን ኣባታችን የበረሃው መናኝ ኣባዮውሃንስ ተስፍ ማርያም የተባረከ ትዳር ይስጠን ስደት ላለን እህቶቻችሽ በፆሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ❤❤❤

  • @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ
    @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ 16 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ ያቺን ጥካሬ ሳይ እኔንም አበርታኝ እያልኩ ነው የማለቅሰው. በፀሎት አስቢኝ. ብዙ እቶቻቺን በስደለይ ሆነው ታገለግሉኖረው በጣም ይደክማሉ ጪራሽም ይረሱታል. አቺግን ጀግናነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያስብሽ እማ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 16 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ እዳች እሷን አስመስሎ ይናገራል ይሳደባል እና ምን ታድርግ ግን እሷ እኔ ነኝ የምትለው ግን አይደለችም 😢😢😢በጣም ትግስተኛ ነህ እውነት

  • @eyerusalemfekadu-v6u
    @eyerusalemfekadu-v6u 10 วันที่ผ่านมา

    ታድላችሁ ኪዳነ ምህረት እናቴ ህወታችሁን እንደ ፀሀይ ታብራላችሁ ❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 16 วันที่ผ่านมา +7

    ወለተ ማርያም እማ በፀሎትሽ አስቢኝ እኔስ ተሰቃየሁ ሰናይት እያልሽ አስቢኝ በፀሎትሽ

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 16 วันที่ผ่านมา

      አይዞሸ ዉድ ፀልይ ሰግጀ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 16 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያስብሺ ያስበን አሜን

    • @hayhay9005
      @hayhay9005 16 วันที่ผ่านมา

      @AbrahamTaspo አሜን አሜን አሜን

    • @judyjudy19
      @judyjudy19 15 วันที่ผ่านมา

      Ketkchi segji hulum kesebekes yestkaklal

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 14 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን የኔ ቆንጆ እኔም ሳውዲ 12 አልፎኛል በእምነትም ሆነ በጾም ጓበዝ ነኝ እል ነበር በከንቱ ውዳሴ እራሴን አክብድ ነበር አንቺ ግን ከምገልጸው በላይ ነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ ይርዳችሁ እግዚአብሔር በፀጋ በርኮሻል በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    .ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ወለተ ማርያም❤❤❤እህቴ እባክሽ እርጅኝ አ አ ከሆሽ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 16 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም እግዚአብሔር ባርኮሻል እርጋታው ግርማ ሞገሱ ደስ ይለል እናማ የእኔ ምርቃት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 15 วันที่ผ่านมา +4

    ውለዱ ክበሩ እማምላክ ትባርካችሁ❤❤❤❤

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ይህ ለሁሉም የሚሰጥ ጸጋ አይደለም ለበረታና እግዚአብሔር ለወደደው የሚደረግለት ነው ሰማዕቱ ክብር ምስጋና ይግባው ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁንልን

  • @yujj7675
    @yujj7675 12 วันที่ผ่านมา

    ወይ እኔ የኔ ማሮች ደስስስ ድትሉ እግዚአብሔር አምላክ ወልዳቹው ለመሳማ ያብቃቹው የተዋህዶ ፍሬውች የተዋህዶ ዕንቆውቹ❤❤❤ ለኔም በጸሎታቹ አስቦኝ ስደተኛ ነይ ከስደተ ተምልሼ እንደዙሁ ያማረ ያስመረ ትዳር እንደስጠኝ ለ13አመት በስደት ኑሬ አለሁ እግዚአብሔር አምላክ ብፈቅድ በቅዱሱ ቤቱ እንዳገባ የዘወትር ጸሎት የዘወትር ምኛቴ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በስደት ያለ በስላም ለቅድስት አገራችን አብቆ የተቀደስ የተባረከ ትዳር ይስጥልን አሜን፫❤

  • @ወንቅሸትህይወቴ
    @ወንቅሸትህይወቴ 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እህቴ እኔንም አበረታችኝ እይልኝ የለቀኩትን ግጥም አበረታቱኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @almaz1207
    @almaz1207 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በጣም ነው ደስ የሚለው አሁንም መጨርሻአችሁን ያሳምርላአችሁ ወልዳአችሁ ሳሙ ❤❤❤

  • @hani8649
    @hani8649 16 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብርሔ ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህቴ በቅርቡ ሰርጋችሁን በቅርቡ እንጠብቃለን በርቱ 🤴🤴🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @Werknes
    @Werknes 8 วันที่ผ่านมา

    ይህ የጥንካሬሽ ወጤት ነው እህቴ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤ ሰርጋቹሁን ግን አብሉን የኛ ነገር ሁሉ ያምረናል😅😅😅😅

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ይገባናል ☦️🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌾🌾🌾

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @MikiyasKibeb
      @MikiyasKibeb 3 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ያባቶች አምላክ ይክብር ይመስገን እንጅ ይገባናል አይባልም።

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 14 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ አትሩጥ አንጋጥ የሚባለውን አባባል በተግባር አሳይታችሁናል።ትውልድ በራሱ ምኞትና በራሱ ብልጣብልጥነት እየሄዴ ነው እንድህ የባዘነው።

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማር ኤግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ በጣም ታምራላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሞ በፀሎትሽ አስቢኝ እማ መጨረሻችሁን ያሳሞርላችሁ 💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️🙏🙏🙏💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️💒🙏🙏🙏

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 16 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እባክሽ እህቴን እያየመብኝ እዳልወስዳት እኔም ስደት ነኝ ወለተ ቄርቆስ ወለተ ወለተ መድህን ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን በሽታ አለቀን አለ ስማአቱ እዲምርን ለደጁ እዲያበቃን😢

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @eshetsafe
    @eshetsafe 16 วันที่ผ่านมา +2

    ማርያምን የኔ የሕቴ ባል ቤተስቦቸን አክብሮ ማርያምን እኛንም አክብሮ ቄስ ነው ግን ዝቅ ብሎ ነው እሚከብረን ።

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 12 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እኔ በጣም የገረመኝ እህታችንጋ ያለው መንፈስ አንተ የነቃህበት መንገድ እና እንደ ወዳጅ አብራችሁ የምታወሩትና የሚደውልልህ ነገር በጣም ነው የገረመኝ የኔ ባል በመሃከላችን ገብቶ ሲበጠብጠን ተው ይህ የኛ ባህሪ አይደለም ስለው ምንም አይረዳኝም እና ይህ መታደል ነው ደሞ ፈቃደ አግዚአብሔር በሂወታችሁ ስላለ ነው

  • @Fretube
    @Fretube 15 วันที่ผ่านมา

    Wow betam des yilal. Egziabher mechereshaw yasamirew. Welete Maryam gobez zare minim interrupting yelem 😊

  • @gedam626
    @gedam626 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣችሁ ዉዶችዬ እረግጠኛ ነበረኩ እንደ ምትጣምሩ ደግሞ ፍቅዱ ሰለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ፈፃሚችሁን ያሳምረዉ ስወዳችሁ በስስት ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 16 วันที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @MekdiiMekdii
    @MekdiiMekdii 15 วันที่ผ่านมา

    ጓደኛዬ ላይ ያለውም መንፈስ እንዲህ ነው የሚያዋራን።18 አመት ሙሉ መተቱን እያደሱባት ተሰቃየችብን እግዚአብሔር እንዲያስባት ነፃ እንዲያወጣት ወለተ ሚካኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢልኝ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @H8g7f
    @H8g7f 16 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ በፈቅር ያኑራችሁ

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 16 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ አዲስ ነኝ ሳያቹ ደስ ስትሉ እመቤቴ ፍቅራቹ ሂወታቹ ትባርክ መንፈሳዊ ባለ ትዳሮች ፍቅራኛሞች ስዪ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እመ ቡዙሐን ለኔም ትስጠኝ

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 9 วันที่ผ่านมา

    መጀመርታ መንግስትን ፅድቁን ድለዩ ። ብሓቂ ክቡር ሓውና ኣምላክ መፈፀምታኹም የስምረልኩም❤❤❤❤❤❤

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 12 วันที่ผ่านมา

    በጸሎት አስቢኝ እህቴ ታምራላችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @asasasas3309
    @asasasas3309 16 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ ያቺየረዳ እግዚአብሔር የኝም የርዳን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ጠንካራ እግዚአብሔርን አማኝ ቆንጆ እንዴት ነሽ???❤❤❤

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ere Egzabher kbri msgana ydresew endet des endalen bnegrachu alchilim weladit Amlak tdarachu tbarik bedesta bfikir nru ztebareku lijoch ystachu betseletachu hasubun❤❤❤

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 16 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በእውነት በጣም ነው ደሥ ይላልል እንኳን ደሥ አላችሁ ጥንካሬሽ በጣም ደሥ ይላል

  • @asasasas3309
    @asasasas3309 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @MsMina-gq6zu
    @MsMina-gq6zu วันที่ผ่านมา

    እህት በጣም ነው ፈልጌ ያገኘሁሽ እና ላገኝሽ እፈልጋለሁ ወደበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል የሚያስኬደውን መንገድ እድትነግሪኝ ነው አስፈላጊነው የምታቁ ንገሩኝ ከብሀርዳር ወደፊት ብለው ነው የሚሳፈሩት ልዩቦታውስ ማን ይባላል የፀበሉ ስፍራ በማርያም መልሱልኝ በጣም አስቸኳይነው😢🙏

  • @kidistgebrie4288
    @kidistgebrie4288 16 วันที่ผ่านมา

    ዋው ሰው አክባሪነትሽ ሁሉም ነገርሽ በጣም ነው ምታሳሽው❤❤❤እመብርሀን ሁሌም ከፊትሽ ትቅደምልሽ እህቴ ሰርጋችሁን ደሞ እንጠብቃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያድለን🙏🙏🙏

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 16 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤አችን ያበረታች የገላገለችሽ እመቤቴ እኛንም ትገላግለን ከርኩስ መንፈስ 😢😢😢በጣም ነው እምታምሩት ጎበዝ ነህ ወድሜ ይሄን ሁሉ ታግሰህ መንፈሶቹ 😂ያስቃሉ አደኛነህ ነቃህበት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 16 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ በመጀመርያ እንኳን ደስ አለህ ከሶ አንተ እድለኛ በሶስት ነገር 1ስደት ያየች ሴት ማግኛት ብዙ ጊዜ ያረብ አገር ሴት ለትዳር አትሆንም ሚሉ ወንዶች አሉ ግን ዉሸት ነዉ እሶ ናት እንደዉምለትዳር ምትሆነዉ በስደት ምናሳልፈዉ መከራዎች እኛ ነዉ ምናቃቸዉ ጠካራአስታዋይ ጀግናነዉ ሚያረገን ባጭሩ ያረብ አገር ሴት ያልተዘመረላት ሴት ነች እንደ ሻማ ቀልጣ ለሰዉ ምትኖር ደግ እሩህሩህ እሶ ተርባ ለሌላ ምታበላ ምታጠጣ ምታለብስ ሴት ናት 2 መፈሳዊ ሴት መሆኖ ለዛዉም የመናፍስት ሴራ የገባት 3 ሁለተኛ እናት ማግኛትህ ነዉ እና እንደ ንግስት አርገህ አኑራት ብዙ ጊዜ ወንዶች እንዲ ሴት አያያዝ አታቁም ተቃራኒዋ ሴት ስለምትወዱ ነዉ እና እህቴ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ በርቺ ጀናችን ደስታሽ ደስታዬ ካረብ አገር የመጣች ሴትተደስታ በትዳር ተባርካ ስትኖር በሀሴት እሞላለሁ የህቶች የማታ እንጀራ የማታ ትዳር እንዲባረኩ እመኛለሁ ምክንያቱም በስደት ሚያሳልፍት ስቃይ ፈተና ስለማዉቀዉ ነዉ

    • @yeshemeda
      @yeshemeda 16 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን እሺ