ብዙ ታግሰካል ያንተ ብቻ ትሁን የምትሉ 👍አርጉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 436

  • @saram5639
    @saram5639 หลายเดือนก่อน +72

    በውነት በጣም መልካም ሰው ትመስላለክ እና ተጋቡ እና ውለዱ ወንድማችን የስደት እህቶቸ ከስደት መልስ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 หลายเดือนก่อน +44

    የኛ ሳይሆን ወድሜ በሱባኤ ጠይቅ እግዚአሔር ያንተ ያርግልክ የልብክንም መሻት ይፈፅምልክ

  • @Genet-ms6pe
    @Genet-ms6pe หลายเดือนก่อน +34

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላቺሁ በጣም ደስ ትላላቺሁ አሁኑ ሳትቆዩ ተጋቡ እና ውለዱ ክበዱ😍 እኔም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሐገሬ ልገባ 15. ቀን ቀረኝ እናም ወደ እግዚአብሔር ደጅ ለመቅረብ በጣም ጓጉቻለሁ በተለይ ሀፅያቴን በንስሀ ታጥቤ ስጋወደሙን ለመቀበል የሁል ግዜ ምኞቴ ነው🙏እስቲ በፀሉታቺሁ አስቡኝ ውድ የሐገሬ ልጆች እንዲሁም የእምዬ የኦርቶዶክስ ልጆች❤🙏🙏🙏

    • @Bzu632
      @Bzu632 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚ አብሔር ያሳካልሸ😢😍😍

    • @weynhgerannafaki2123
      @weynhgerannafaki2123 หลายเดือนก่อน +2

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ ።እኔም አንድ ቀን አገሬ ልገባነው የምልበትን ቀን እግዚያብሄር ያቅርብልኝ ።የልቤ መሻት ።ነጠላየን መስቀልያ ለብሼ ሴት መስዬ የቤተክርስትያንን በር የምሳለምበት ቅዳሴዉን የማስቀድስበት መስቀሉን የምባረክበት ቅዳሴ ጠበሉን የምጠጣበት የማእጥንቱን ሽታ እንደእህል እንደውሀ ጠምቶኛል እግዚያብሄር ሆይ ስማኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህ በጸሎታችሁ አስቡኝ 😢😢

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @Genet-ms6pe
      @Genet-ms6pe หลายเดือนก่อน

      @@Bzu632 አሜን💕🙏💕

    • @Genet-ms6pe
      @Genet-ms6pe หลายเดือนก่อน +1

      @@weynhgerannafaki2123 አሜን🙏አይዞሽ አንችም አንድ ቀን ትገቢያለሽ እስከዛው ባለሽበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ

  • @fyry8481
    @fyry8481 20 วันที่ผ่านมา +10

    የትጋት የአባ ዮሐንስ እቁ በርቹ ወለተ ማርያም✅እኔም አለሁ ትጋት

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu หลายเดือนก่อน +19

    እግዚያብሄር ይመሰገን ወድማችን መጀመሪያ የናታችንን የቅድስት ድንግል ማሪያም ሰእል አድኖ አይቶ የመጣ እመብርሀን ሀገራችንን ታደጊልን😢 ወድማችን ፈጣሪ ያጣምራችሁ እርጋታችሁ ሲያምር በሀይማኖታችሁ ትጉህ ሁኑ እመብርሀን በፈቅራችሁ መሀል ትግባ ታጣምራችሁ እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን ለንሰሀ ሞት ያብቃን❤🙏🙏🙏😘

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x หลายเดือนก่อน +10

    ቤትስብ 👍👍👍👍👍አርጉ በቅርቡ 50 ክ እንስግብቸው የእውነት ድስ ሲሉ 😘😘😘😘😘

  • @Hhzvbvct
    @Hhzvbvct หลายเดือนก่อน +21

    ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ከኃጢያት በቀር ይመጽምላችሁ በጣም ደስ ይላል❤

  • @Mazza9899
    @Mazza9899 14 วันที่ผ่านมา +5

    እመብርሐን ፍፃሚያቹሁን ታሣምርው ወንድ ልጅ በሐይማኖቱ ጠንካራ ሢሆን እንዴት ደሥ ይላል ❤

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x หลายเดือนก่อน +23

    ኧረ ጠበቅ አድርገህ ያዝ 🥰ልጅቱ ቆንጆ ናት

  • @SanaaSanaa-tz9ps
    @SanaaSanaa-tz9ps หลายเดือนก่อน +15

    ሁለት ቆጆዎች በጣም ነዉ የምታምሩ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 25 วันที่ผ่านมา +8

    በርቱ እና ስሩ በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች❤

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኔም ወንድም ከሱስ ይወጣልኝ ይሆን አንተን የረዳችእመብርሀን እኔንም ትርዳኝ እምኗረው እምደክመው ለወንድሞቸ ለቤተሠቤነው ፉረሰኘው አባቴ እኛን ስደተኛ ልጆችህን ለደጅህ አቃን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs หลายเดือนก่อน +3

    ሁለታችሁም አድላይ ቁርባችሁ የል በቃ በፍቅር ያኑራችሁ ይሁሉ ታገሥህ 👍

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน +5

    ወድም አለም ተክለ አብርሀም ብለህ አስብልኝ ልጀ በሱስ ዉስጥ ነዉ 😭😭😭😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eexx5392
      @eexx5392 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ይተዋል ትንሽ ትንሽ ቃለ እግዚአብሔርን ማስተማር ጥሩ ነው ከአባቶችጋ ይገናኝ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስበዉ

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 13 วันที่ผ่านมา

      አንዳንድ ወላጅ ለልጁ ፀልዮልኝ ይላል ችግሩን የረዳል ጎበዝ አንዳንዶች ደሞ አትፀልዮ ይላሉ ልጆቻቸውን እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣ አሜን አሜን አሜን

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ หลายเดือนก่อน +7

    የእውነት ለማወራት አንተም እድለኝ ነህ ከልእትነቷ በላይ ጸይቧዋ ትህትናዋ በጣም ይገርማል አተም በጣም እግዚአብሔር ነው ያገናኛቹ እኔ በስልክ አራኀት በርግጥ አሁን ቦታው ነትወርክ የለም ስልከቸዉ አሰራም በጣም ጨንቆኝል ሰማእቱ በሰላም እንዲመልሳቸው ጸልዩልን
    ወንድማችን ኤፍታህ ተሎ ተጋቡ አሁን በጣም ነው ደስስ የምትሉት የሰዉልጅ ጎዶሎ ሀሳብ አያልቅም ግን ሁለታችሁ አንድ ስለሆናቹሁ ወለተ ማርያም ከአባትሽ ጋር ስትመለሺ ወደ ትዳር ጊቢ በመሀል አፉ የከፈተ ሰይጣን እንዳይበቀልሽ አብራችሁ ተበቀሉት❤❤❤❤

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r หลายเดือนก่อน +12

    ወንድሜ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asiaasia8075
    @asiaasia8075 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @BeletuTesfaya
    @BeletuTesfaya 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላችሁ አግዚአብሔር ኬንተጋ ይሁን

  • @AtsedemulugetaAtsedemulugeta
    @AtsedemulugetaAtsedemulugeta 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆወች የተዋህዶ ምርጥ በፍሬ ይባርካቹ❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ የዉነት ወለተ ማርያም በጣም ናፍቅናለች ሰማዓቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ በስላም ይመልሳችዉ በረከታችዉ ይደረስን ዘንድ ወንድማችን ገመች ነበረእና የተቀደስ አሳብ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ አሳባችሁን ይፍፅምላችሁ የኛም ጸሎት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወለተ ማርያም ምንም ምክር አያስፈልጋትም የተመከረች በመንፈሳዊ የታነጸች የትጋት እንቁ ልጅ ናት እግዚአብሔር ነው የሰጠህ ለሷም አተን የሰጣት እግዚአብሔር ነው ማርያምን ባሁን ሰአት እደዝህ ያሉ ሰወች የሉም ስለህ እግዚአብሔር ደሞ አድ ስጋ አድርጋችሁ ጸሎት አድርግ

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h 13 วันที่ผ่านมา

    እመብርሐን ፍፃሚያቹሁን ታሣምርው

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 8 วันที่ผ่านมา

    የወንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል ያሳካልህ ሃሳብህን ተጋብታቹ ለማየት ያብቃን

  • @لتا-ت3ز
    @لتا-ت3ز หลายเดือนก่อน +5

    የልባችሁን መሻት እግዚአብሒር ይፈፅምላችሁ አንተንም ከዛ ህይወት ያወጣህ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @Asmra-v9t
    @Asmra-v9t หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከዚህ ሁሉ ከክፉ መንገድ እግዚአብሔር መለሰህ ወደቤቱ ጠራህ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ሰርጋችሁን ደግሞ ተመልካች ያድርገን

  • @Tg21217
    @Tg21217 16 วันที่ผ่านมา

    በርቱ እናበረታታችኋለን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜ አሜን❤❤❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ❤

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም መልካም ሰው ትመስላለክ እና ተጋቡ እና ውለዱ ወንድማችን

  • @محمدمحمد-ت9
    @محمدمحمد-ت9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 วันที่ผ่านมา

    በሱባኤ ጠይቅ ❤❤ወንድሜ መልካም ሰው ነህ 12 አመት መጠበቅህ እጅግ በጣም ትደነቃለህ ብቻ ጎበዝ ነህ እና ተጋቡ በጭራሽ የሌላ ሰው መሆን የለባትም

  • @Tg21217
    @Tg21217 16 วันที่ผ่านมา +1

    ወለተ ማርያም በርች ፣ወንቅ እሸትም ሂጅ የትጋት ልጅ ❤❤❤

  • @HautHapah
    @HautHapah 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚያቤር ከናተጋ ይሁን❤❤❤

  • @heranimichael8243
    @heranimichael8243 16 วันที่ผ่านมา

    Egziabeher yebarkachehu ❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 9 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ያሳካላችሁ 💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom 8 วันที่ผ่านมา

    እመብረሀን የልብክን መሻት ከሀጥያት በቀር ትፈፅምላችሁ🎉❤

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 16 วันที่ผ่านมา

    የትጋት ፍሬ ወለተ ማርያም በርች እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤

  • @egezabehir
    @egezabehir หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ፍቃድ ያንተ ትሆናለች

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN wondiemachin Barta aref asabnew Egzabher yasekalachihu ye asebachihut hullu gobaz nek bertu enwodachiwalen❤❤❤

  • @محمدمحمد-ت9
    @محمدمحمد-ت9 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ የምሸታቹ ምኜች ያሳምራላቹ ይፈፅምላቹ እህታችን ወለተ ማርያም ውድ እህቴ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ከውለት አንድ ያርጋቹ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ያዉጣልኝ 🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥

  • @egezabehir
    @egezabehir หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያንተ ብቻ ያድርጋት

  • @TirngoBekele-z9s
    @TirngoBekele-z9s หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ የልባቸውን መፃት ያሙላልቸው ድንግል ማርያም አሳባቸውን ትፋፅሚላቺው ❤❤❤❤

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ወለት ምርይም ምንም ምክር አይስፍልግትም እግዚአብሔር አሙልቶ ይስጣ ንት አስትውይ ሴት ንት ምክር አይስፍልግትም ብየ አምንለው ቢሆን ናስ አበትችውን አምክሩ 👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹 እምቤት አትልይቸው ✝️✝️✝️

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 หลายเดือนก่อน

    Egziabhar yimesgen Amen wendmachin egziabhar yirdachu 1 yadrgachu
    Welete Mariyam Tidenqi betam yemnwedat mehabertengachin neberechi egziabhar yastekaklilat❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምረው ኪዳነምህረት ነች የሁለታችሁንም ልብ አይታ ያገናኘቻችሁ ምንሥ ጥርጥ የለው በትዳር በልጅ እንደሚባርካችሁ እግዚአብሔር ያያዘ አይፈራም አይጠራጠርም🙏

  • @Ydi6
    @Ydi6 29 วันที่ผ่านมา

    ውይ ደስ ይላል አባ ስወዳችሁ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝበርታ:ጋብቻችሁን:በቁርባንእጠብቃለን:እህታችንም:በሰላም ተመለሰ:ከደወልክላት:ወለተኪዳን:በፀሎትአስቢኝበላት:ሥደተኛዋእህታችሁነኝ

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 3 አብሮ የክብርን እግዚአብሔር አምልክ ይእውንት ብዮቴ እድታ ይምቅይር ስው አልይውም ወለት ምርያም ሁልም ክጎነው ሁይ ይግብሽል እሺ እምዬ ብይድራ ትውስይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ሲል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ👌❤🙏

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ኣማኒኤል ፍፃሜቹ ያሳምረዉ የኔ ዉቦች ባለማኣተቦችዬ❤

  • @mekdesteketelewu225
    @mekdesteketelewu225 หลายเดือนก่อน

    Be ewunet betam dess emitil betam melikam lij asteway wustam layuwam kojo lij Nat egziabher kefekede and yadrgachihu marye asbibet wedshalew mekdes nigni

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ
    @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ 29 วันที่ผ่านมา

    አዎን በኡነት እኔ እኳን መክሬ መክሬ ወቶልኛል ክክክክ
    በእኔ ሀሳብ የአጃናው አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እውን አድርጎት ለማየት ያብቃኝ
    የእኔ አባት በርታ ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ በኡነት እናቴ የፃድቃኔዋ እመቤት በሂወታችሁ ትገባላችሁ

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x หลายเดือนก่อน +1

    ትድር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ብበትክርሥትን ትግቡ የእውነት ጡሩ ነው የኔ አድማ 🥰🥰🥰🥰

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም หลายเดือนก่อน +2

    እርጋታክ ትህትናክ በጣም ደስ ይላል ማርያምን አንድ ያድርጋቹሁ አዎ የእግዚአብሔር ፍቃድ እንደሆነ ነው እኔም ግንኙነታችሁን የማምነው ከተግባቦታችሁ ከመናበባችሁ እንጻር የእግዚአብሔር ፍቃድ ባይሆን ላትግባቡ ሁሉ ትችሉ ነበረ እራጋታችሁ የሁለታችሁም በጣም አሪፍ ነው ሰምዐቱ በሰላም ይመልሳቸው መጨረሳችሁን ያሣምርላችሁ

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 28 วันที่ผ่านมา

    Egzabher amlak and yargashu medhanye alem yelbhm yarglh wendme ❤

  • @HdhfuHfhdh
    @HdhfuHfhdh 6 วันที่ผ่านมา

    ውይ የትጋት ተማኢሪ ነበረች❤❤❤❤❤

  • @Serenate-g1u
    @Serenate-g1u หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳካላቹህ ወድማችን በረቱ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 20 วันที่ผ่านมา +1

    እረጋ ያልክ ወዳወድ ነገር ነህ 👌👌👌❤❤

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  19 วันที่ผ่านมา

      ክክክ እር

    • @Ayinad
      @Ayinad 13 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው እርጋታው ፈገግታው 👌👌👌 ብቻ ግን ተገናኝተዋል😅

  • @hiwattube
    @hiwattube หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይፍቀድና በቤተክርስቲኒያን ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ማየት እጎጎለው የኔ ማር እመቤቴ የልብሺነ መሻት ትሙላልሺ መዳኒአለም ልክ እንዳንተ የተባረከ ወንድ ይስጠን አይለያችሁ መዳኒአለም😍😘❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ หลายเดือนก่อน +7

    እና አሳልፈክ ልስጥ ነው no😅 ለኔም እስክመጣ ድርስ እሚጠብቀኝ ባል ፈልግልኝ😂😂😂 አሜን ያብ😅

  • @AlmazKibret-t7b
    @AlmazKibret-t7b 17 วันที่ผ่านมา

    አይዘኸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ልጅ ናት አንተም ጥሩ ልጅ ትመስላለህ እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ 🙏🙏💖

  • @NARDOSHAWASANardi
    @NARDOSHAWASANardi หลายเดือนก่อน

    Yelebhin meshate yesiteh ❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 16 วันที่ผ่านมา

    ያንተ ናት እመብርሃን ትፈቅድልሃለች ኣይዞህ❤️❤️❤️🥹🥰💕😇😍🙏🏾✝️✝️✝️

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የልባችን መሻት እሱ ይፈጸምላችሁ ብትገባ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @maaqdeesfiqaaduu
    @maaqdeesfiqaaduu 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ igizaaberii yibalkilachuu yeebahamin yeesaraa gaabichaa yaalgilachuu arifii new abarachuu qaaxiluu

  • @workuworkukebede-kr6ik
    @workuworkukebede-kr6ik 23 วันที่ผ่านมา

    Betam new metamrut egzhabher endmifked ergtana nen ayzon berta be egzhabher fite tegatachu lemayet yabkan 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድምችን እንክን ድና ምትክ 🥰🥰🥰🥰✝️

  • @Genetmamo-f7l
    @Genetmamo-f7l หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የአሳባችሁን ይፍፅማችላሁ እመብሐን አድታድርጋችሁ በእዉነት የአተሂወት ለብዙወጣቶች ከፈተና መዉጫ መገድነዉ ደጋግመህ እዴት እደወጣህ ብታሰተምር መላምነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ ሰርጋችሁን በቅርቡ እጠብቃለን ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን እግዚአብሄር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን ፍፃሜአችንን ያሳምርልን ❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁንልን ይደረግልን እናተም እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @እመቤትፍቃዱ
    @እመቤትፍቃዱ หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ይድራችኋል እንጠብቃለን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር የልባቹንም መሻት ይፈፅምላቹ እህቴ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ ይህችን ቆንጆ ታገኛታለህ መንፈሳዊ ሴትም ሆነ ወንድ ማግኘት እድለኝነት ነው የእግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።

  • @destamg3208
    @destamg3208 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዶቹ ወንድሜ

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ እና ተጋቡልን ውለዱ ክበዱ እሷም እርፍ ትበል ስደት ያደክማል

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት መልካም ሰዉ ነህ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 หลายเดือนก่อน

    ሰለ እውነት ቆንጆ ናት ተጋብ እግዜአብሄር መልካም ፈቃድ ይሁን

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ หลายเดือนก่อน +1

    የ አባ ዮሐንስ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ናት ጀግና ልጅ ናት እዳታመልጥህ ተናግራለሁ ወለተ ማርያም። ስትመለሽ ወደገለው። ግቢ ስትመጭ እንደምታነቢው አውቃለሁ ደሞ በጣም ተናፍቀሻል

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይረዳቺሁ መጨረሻቺሁን ያሳምረላቺሁ በረቱ እመብርሀን አድ ታድረጋቺሁ ፀሎቲነው❤❤❤❤❤

  • @egezabehir
    @egezabehir หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልክ

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 17 วันที่ผ่านมา

    አበት መታደል ፀጋው ያብዛላቹ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላቹ❤❤❤

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ፍቃድ ያንተ ትሆናለች ወንድማችን አለም ❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 หลายเดือนก่อน +1

    የለችም ብለህ ነው አይደል አደራ ብላናለችኮ 😄😄
    እግዚአብሔር እንኳንም እረዳህ ወንድማችን ከሱህ ህይወት መውጣት ለብዙዎች ከባድ ነው ሌላው የእግዚአብሔር ፈቃድ ሳጠይቁ ይሔን ሁሉ አመት አብራችሁ መሆን አልነበረባችሁም እላለሁ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ፈቃድ ሌላ ቢሆንስ አሁንም አይዞህ እግዚአብሔር ያውቃል ሱባኤ ግቡና እግዚአብሔርን ጠይቁት ለናንተ የሚሆነውን መልካሙን ነገር ቸሩ መድኃኒዓለም ይስጣችሁ

  • @boga-ei3eg
    @boga-ei3eg 11 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ወንድ ልጂ በሀይማኖቱ ጠንካራሲሆን ሲያስቀናኝ

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉንድም ያንተ ብቻ ትሁንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ከቡዙ ጥፋት አዉጥቶናል ልጅቷ ደስ የምትል ልጅ ናት አንተም እንደዛዉ በጌታ ፍቃድ ትጋባላቹህ በእናንተ ማህል ጋብቻ ግድ ነዉ❤❤❤ መልካሙን ሁሉ ተመኘዉላቹህ ዉዶቸ

  • @ወለተማርያም-የ5ለ
    @ወለተማርያም-የ5ለ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር የልባችሑን መሻት ትፈጽምላችሑ በጣም ደሥ ይላል ተጋቡና ዉለዱ ክበዱ እመቤቴ መጨረሻችሑን ታሣምርልን

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨመርበት አንድ እደምትሆኑ ተስፋ አለኝ ❤❤

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ 🤲✝️❤️ በእውነቱ አሹ ይዱ እንዳታመልጥህ ጠበቅ አድርገህ ያዛት የእውነት ሰው ናት!!! ይህ ቀረሽ የማትባል በሁሉ የታደለች ናት የእግዚአብሔርን ቅዱስ ፈቃድ በሱባኤ ጠይቃችሁ ከመልሱ በኋላ ወደ ገደለው ነው እግዚአብሔር ለአንተ የመረጣት ይመስለኛል ወንድሜ! ይዱዬ የእኔ መልካም ድንግል ማርያም በነገሮችሽ ሁሉ ትቅደምልሽ 🤲 እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ከአሹ ጋር በትዳር ተቆራኝታችሁ በልጆች ተባርካችሁ ለመኖር ያብቃችሁ 🤲❤️

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እኔስ ብሆን ምን ይወጣልኛል ክክክ

    • @sofiagetachew3079
      @sofiagetachew3079 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አንተም ምንም አይወጣልህም ወንድሜ! #እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ🤲❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 18 วันที่ผ่านมา

    Perfect Match🙏🙏🙏 EGZIYABHIER YIBARK GABCHACHIHU YIHUN BILENAL.

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እናተን ያየ እኛንም ይየንወዲሜ በጣም መልካም ሰዉነህ ተጋቡ ወለዲ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 หลายเดือนก่อน

    ደሰ ሲል እግዚአብሔር የልብህን.መባትይፈፅምልህ❤❤❤❤❤

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ያሳካላችሁ ወንድማችን