ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ሁሉ ኃጢያት እየተሰራበት ኢትዮጵያ ነ የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን ይሄ ሁሉ መከራ አይደርስብን።አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ አንተ ማራን። ይሄ ሁሉ የት ለመድረስ ስንት አመት ሊኖር ።አንዳንዶች በሚያደርጉት ሌላውን አታሰቃየን።በምህረት ማረን።
እዉነት እኮነዉ ሰይጣን ያበድራል እንጂ አይሰጥም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ በዚህ ህይወት ዉስጥ የሚኖሩ።ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙተምሬበታለሁ
መልሶ እንደሚነጥቃቸው ከነ ሕይወታቸውን አላወቁትም
እግዚያብሄር ዘመንክን ይባርከው እናመሰግናለን ወርቃፈራው❤❤❤
ያደረገው ነገር ልክ አይደለም ወደ ፊትስ ቢያስመትትበትስ በጣም ደፋር ነው ወደ ፈጣሪ ቢፀለይለት ይሻል ነበር ከስይጣን ጋር ድርድርም ማንጓጠጠም እሱን አያሸንፈውም የሰይጣን መድሀኔቱ ፆለት ነው
ምኑን ከባለሆቴሉ ተሻለ እኔ ብሆን በፊት የበላሁት ንስሀ እገባለሁ እንኳን ደግሜ ልበላ
ብዙውን ጊዜ እድሜአቸው አጭርም ይሆናል ምክንያቱም ነፍሳቸዉን ዲያብሎስ በገሀም ለመወረስ ነው የሚብሰው ይሄ ነዉ መዳን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው ! አሜን!
አምላክ ወልደ እግዚአብሔር ብለህ አምነህ በሥራ እሱን በመምሰል እንጂ አማላጅ በማለት አይደለም ወንድሜ። ይህ ሰው የእግዚአብሔርን ቸርነት እና ይቅር ባይነቱን በመካድ የድያብሎስን መንግስት የፈለገው ለዚህ ጠፊና አንፀባራቂ ዓለም ነው።ስለዚህ ወንድሜ የመናፍቅ መንፈስ አንዱ የጨለማው ዓለም ገዥ ሥራ መሆኑን አትርሳው ።ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሦች ንጉስ ወልደ እግዚአብሔር ወልደ ማርያም ነው።
ወንደሜ ነበሴ በእጁ በሆንች አላህ እመላልው።መታድርሰን ኢንፌርሜሺን አሰተማሪ ነው፣
Werk! Egziabher Amlak edmena Tena yistihe yigermal! Mann yihen yasibal Tebarek!!@
ለዚህ ነው እኮ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተከተሉ ሌላው መጥፎ ነው ብለን ስንነግራችሁ በራሳችሁ የምታላግጡት? እኔ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆንኩ ደስ ይለኛል። በእኔ ላይ ድግምት ፣ ጥንቆላ ፣ አስማት አይሰራም። ሰይጣን ዲያቢሎስም ቢሆን እኔ ላይ ስልጣን የለውም። በኢየሱስ ስም አቃጥለዋለው። ኦርቶዶክሳውያን እና እስላሞች ወደዚህ ልዩ አዳኝ አምላክ እንድትመጡ እጋብዛችኋለው። እግዚአብሔር ይጠብቃችኋል፣ ከዲያብሎስ ያድናችኋል፣ ከሲኦል እሳት ትድናላችሁ። ኑ እባካችሁን ?
እውነት ነው ሲያዙ ለፖሊስ ብር እየሰጡ የሚያመልጡ አሉ እኛ አካባባቢ አሉ እነሱ ደሞ ሌብነትም ይጨምሩበታል።
Thank you
ቃለህይወት ያሰማልን
ትክክል ነው
በርታ ወንድሜ ዪገርምሀልባህያ ብቻ አይደለም
ወይኔ የኢትዮጵያ ቱጃሮች ወይኔ ነገ ጠዋት ወገሀነም ሳትሄድ በንሰሀ ተመለስ ተዉ ተዉ እራሳቸውን አርክሳቹህ ኢትዮጰያ አገራችን የአጋንንት አገር አታድርጓት ተዉዉዉዉ 😢😢😢
Thank you my Brother.
ኦ እግዚእየ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ አይነት ሀብት ካልሆነ ድህነት ይሰውራችሁ። በሌላው አለም ያሉ የሉሲፈር ተከታዮች አንደ ኢሉሚናቲ ፣ፍሬምሶን እና ጀዊስቶች 95% የሆነውን የአለምን ሀብት በዚህ አይነት መንገድ ነው የተቆጣጠሩት። አብዛኞቹ የአለም መሪዎች በእንደዚህ አይነት ውርደት ውስጥ አያሉ ነው በጦርነት እና በችግር የሚረግፈውን የሰው ልጅ ለሠይጣን የማሚገብሩት።
እንኳን በአህያና በፈረስ በጅብ አይጋልብም እኔ የእግዚአብሄር ነኝ እንኳን ሊወስድብኝ ባጠገቤ አያልፍም ፍርሀት አትንዙ እኔ ክርስቲያን ነኝ በሉ አያገኘንም
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ video ስትቀረፅ ካሜራህን አስተካክለው ስታማትብ በግራ እጅህ ሆኖ ነው ለእኛ የሚታየን
ወርቅዬ የድንግል ልጅ እንኳን ደህና መጣህ። እግዚአብሔር አምላኬ ከምድሪቷ ላይ ይገስጽልን። እኔ ሀገሬለመግባት ሳስብ ይህንን አስቀያሚ ሰዎች ስብስብ ይዘገንነኛል።
አኔም,በሰሜኑ,ክልል,,አቃለሁ,ሲወራ,በመስከረም,አንድ,ባድስ,አመት,ዳቆኑ,ራቁቱን,ሲበር,አየነው,ይላሉ,ሰዎች,ልብ,ይስጣቸው,ቤተክርስቲንን,ያሰደባሉ
መርዝ አብልቶ ብያሰናብተውስ እርቃኑ ለመውጣት ያልፈራ ሰው ይህን ለማድረግ ያልፈራ 🤔
ይሄ ሁሉ የመምህር ግርማ መቁጠሪያ ዉጤት ነዉ
ምነው ተጋለጥክ አጀሬ እግዚአብሔር። ይስጣቸው አነቁን መምህር ግርማ የኔ አባት
በትክክል 💯
መምህር ግርማ ሁሉንም አዝናለሁ በሚል የሚፈፅሙት የፈውሰ ሰራ ይገርመኛል ሁ😊ሁሉም በዚህ መልክ ይድናል ወይ😮
በትክክል
በረታ ወንድማችን❤❤
እኔ ከ25 ኣመት በፊት እኛ ሰፈር ቄስ ነበሩ ገራጅ ነበራቸው መኪናዎች ነበሩዋቸው። የሰፈሩ ሃብታም ነበሩ ። ሰፈሩ ሙሉ እራቁታቸውን በኣህያ ለሊት ለሊት እኚህ ቄስ እንደሚዞሩ ሰፈሩ ሙሉ ያውቅ ነበር። ብዙ ሰው ኣጊንቶ ለሊት ሰላም ብሎዋቸው ያለፉ ሰዎች ነበሩ። ግማሾቹ ምነው ኣባት እራቁትዎን እያሉዋቸው ያልፉ ነበር። እኔ ልጅ ነበርኩ እና ቄስ እንዴት እንዲህ ያደርጋል መስቀል እያሳለሙ እንል ነበር። ስለዚ ኣለ። እሳቸው ግን ብዙ ኣልቆዩም ሞቱ ልጆቻቸው ራሱ ኣንድ በኣንድ ይሞቱ ነበር ኣሁን 2 ልጅ ብቻ ነው በህይወት የቀርዉዋቸው 7 ነበሩ። ስለዚ ሰይጣን እንደዛ ነው።
እኔ አላየሁም ግን ማምናቸው ልጆች ባህር ዳር የአባይ አሮጊውን ድልድይ በታች በኩል አሁን በደለል በተክሎች ሳይሸፈን በፊት በእግር ማቋረጥ ይቻል ነበር በዚህ ጊዜ በአይናቸው ያዩ ልጆች የነገሩኝ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነች ምናልባትም ከአዲስ አባ ቆንጆ ሞዴሎች ወይም የፊልም ሴቶች አንዶ ትሆናለች ነች ነው ያሎት ። ለሃብትና ታዋቄነትን ለማትረፍ ከእርኩሳን አማካሪዋ የተሰጣትን ትምህርትና ምክር ተቀብላ እርቃኖን በባዶ እግሮ በእኩለ ቀን በፀሃይ የተለበለበን የአባይ ጥቁር ዴንጋይ እንዴት እንደቻለችው ? እንዲያ በግልጽ ማንንም ሳታፍር ማቆረጦን ስወች ነግረውኛል ።
በጌታ በእየሱስ ሥም ሥራችሁ ይፍረስ
ኸረ ወድያ! ለሰዉ ብሎ እንዴት አዋርደዋለዉ? Done listening to this story
እድሜ,ጤና,ይስጥህ,ግን,አድስ,አበባ,ተበላሽታለች
እዉነት ነዉ እኛ ሀገርም በአህያ ላይ በለሊት እርቃን ሆኖ የሚሄድ ልብስ ቤት ያለዉ አለ
Ezgeo mharna 😢
Ewun enezih sewoch ye beteseb halafywoch nachewu ? Lijochachewu sergachewu Bezihu tinqolana Metet kehone min ayinet sibeena yinorachewual
እውነት ነው ብዙዎች አሉ እኔም የማውቀው ታሪክ አለ በትንሹ😢
Bayasuasa.sem.seratawa.yefarasa
ትምህርትህ ጥሩነው አንቅቶናል ግን ካንተ ባላውቅ ስታማትብ በግራጅህ አታማትብ ታውዛግባለህ ለሰው ስለዚህ ከአውኑ ሰሀት በኋላ በቀኝህ አማትብ ወዳጄ
በስመአም በወልድ ዘላአለም ላይኖር ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው😢😢
ይገርማል፣ያሳዝናልም በፊት እንዳልክ አንድ ሰውየው በቪድዮ ቀርጾ ኣምጥቶ ነበር። ለሀብት ብሎ ለሊት ለሊት በየአስፓልቱ እራቆቱ ሲሽከርከር 😢😢😢😢😢ለሀብት ብሎ እንዲህ ለሰይጣን መበርከክ ምን የሚሉት ጉድ ነው በተለይ አዲስ አበባ ያሉ ባለሀብቶች በዛ መንፈስ ነው የሀብታቸው ምንጭ እግዚኦ
የበሀገራችን ህዝብ በየቦታው ያሉትን ሀብታም ተንከባላዮች በለሊት እየተከተለ መያዝ አለበት በየክፍለሀጠሩፀ ምሌተዋል ይታወቃሉም በየቤታቸው ውስጥም የተለያየ አውሬ ያረባሉ ህዝቡ እያወቀ ዝም ማለቱ ነው ጉዳቱ
ቢችልማ ሰይጣን ራሱን ያድን ነበር። ሰው የተጣለውን አምኖ እንዴት ሊዘልቅ ይችላል???
ምን አዲስ ነገር አለ፣ ኢየሱስን ያላመኑ ሁሉ ዲያብሎስን መከተል ፣መመሪያዉንም መከተል ግዴታቸዉ ነዉ።
Kemanignawim bale habt jerba ye aganint yemenafst aserar yinoral
እንዲህ አይነት ብቻ ሳይሆን ከዚህም በላይ ሰይጣንን ለዚች አለም ንዋይ ሲሉ በልምምጥ ጅራቱን የሚያሹ እንዳሉ እናውቃለን ግን በተነቃባቸው ጊዜ "ማረኝ አታዋርደኝ !" ሳይሆን የሚሉት ጉዳዩን በእለቱ በጥበብ በማለፍ የነቃባቸውን ሰው "ስም አጥፊ !" በማለት በግልጽም በስውርም አይደለም የነቃባቸውን ሰው፤ የዘር ማን ዘሩን ዱካ በመከተል መቆሚያ መቀመጫ ነው የሚያሳጡት ፣ ለዚህም አቅሙ እና ብቃቱ ያላቸው በቂ በጀት ጭምር ሊመድቡልህ የሚችሉ ናቸው።
ያልገባኝ ነገር ጎረቤቶቹ ማታ የሚያዩት ከሆነ ለምን በስልክ አልቀረፁትም? ልጁም ሆዱ በለጠበት እንዲሁም ለ3 እና 4 ሰው ሲል የብዙ ዜጎችን ጉዳት ማስወገድ አልቻለም
Hiii
ይህኔ አንተም ከእነሱ አንዱም ልትሆን ትችላለህ በርግጥ በኢየሱስ ክርስቶስ ከዳንክ እንደማታደርገው አውቃለሁ
አስራዔል ዳንሳ ኢዩ ጩፋን የመሳሰሉት ጌታን አያቁም ማለት ነው
አትሌቶች አርቲስቶችም ከዚህ ውጭ አይደሉም
እንደነገረኝ ብሎ ነገር አለ ?? ሲከብሩ ችግር ሲደኸዩም ችግር
በቀን ነዉ በሌሊት? በቃ እንደዚህ የሴጣን አምልኮ ጥንቆላ እንደቀልድ? ታድያ እግዚአብሔር ምናችንን አይቶ ይቅር ይበለን? መንግስትም የሴጣንን አጀንዳ ያራምዳል፣ የዉሸት ነብይ በ ብዛት፣
Yeah.habat.atabalawa.maragamat.nawe.lalagota.byalifam.yagadadalala
Yihe mereja keyet ametahaw kinat new habesha Buda new kemesrat yilik hamet yesew sim matfat new kifu hizb,t Simu nigren blew aynegrihm b/c eyewashe new ye youtube tirotengna
የጁፒተር ሆቴል ባለቤት ነው አይደል😂
😂😂😂😂jegna naw
I am really like this fable . However please verify the story before posting to the public.
Amazing story😂😂😂😂
ወንድማችን ሰይጣን ተቆጣጥሮታል
ከሚገራመው. ሳዩ. ልጆቹ. ሰው. ሳዩ. የቲመሚሊ. የወለዳቸው. አተኩረው. ሳዩ. ሰው. ያቲመሚሊ
ሆዳም ነገር ነዉ አቦ። እያወቀ ይበላል?
ይሄ ገበና ማውጣት አለማውጣት አይደለም። በግድ ወደ ጸበል ይውሰደው፣ወይም የጋልጠው እንጂ የባለ ሀብቱ እህቶቹ ጋገኛ ስለሆኑ ገበናው ሊደብቅለት ሆሆ ያሳፍራል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ የሚለው ህሊናቸው እረፍት ይሰመዋልወይ ሲነጋ በስመ ስለሤ ይኸን ነገር በአዳኙ ካሜራ ላይ አይተናል ለምንድነው ሲባል ደብተራው እንደዚህ ስትሆን ሀብትህ ይለመልማል ትታወቃለህ ብሎኝ ነው ነው ያለው😢😢😢😢
አዳኙ ካሜራ የውሸት ነው
ሳሞኑንየውሻውንናየድመት መተት በዩትዩብ ቻናሎች ላይ የቀረበው ታሪክ እውነት ነው ወይስ ፕራንክ የሚሉት ነው ?
ወገኖቼ እባካቹህ የውሸት ታሪክ እያወሩ ለ TH-cam ቀንዘብ ማግኛ ብለው ነው የሚያስተላልፉ እና እኛ ለይተን መከታተል አለብን ስለዚህ በማስተዋል እንኑር
ብግዛቤር ስም አይባልም በየሱስበስም ነው
ብዙ ጥሩ ነገሮች ትናገራለህ የሰይጣንንም ስራ ታጋልጣለህ አንዳንዴ ደግሞ ሞኛሞኝ ትሆናለህ ሰይጣን መስቀልን ይፈራል እንዴ ? የእየሱስ ክርስቶስን ስም ነው የሚፈራው። የሚንቀጠቀጠዉ
Kondafe agame diqala
እሱ የሚያውቀው በመቁጠሪያ መቀጥቀጥን ነው
ምድሪትዋ በእንደዚህ አይነት እርግማን መተት መታሰርዋ እኮ ያደባባይ ሚስጥር ነው ወንድሜ፡፡ ታሪኩ ግን አስቂኝ ነው፡ እንደ መንፈሳዊ ፕሮግራም ስትሰማው ፡1)ልጁ ግን እየጠጣ እየሰከረ በሀይማኖቱ ጥብቅ ነው ማለት አይጋጭም??????? 2)መጠጣትስ አራድነት ነው እንዴ?????3) ሴይጣን እኮ መስቀል አይፈራም፡ መስቀሉ ላይ የተሰራውን ስራ የእየሱስን ስም እንጂ፡ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነውን። ህይወት ከሌለበት አዙሪት ውስጥ ፡ ወተን እራሳችንን ህይወት እውነት ለሆነው እየሱስ ነፍሳችንን እንስጥ።ሴይጣን እኮ ከእየሱስ ውጪ ማንንም አይፈራም ፈርቶም አያውቅም ወንድሜ። ሀይማኖት ሳይሆን፡ እየሱስ ብቻውን ያድናል ብቻውን።
Kkkkkk feres ahya belelit rokuth kegalebk habtam tihonaleh des yemil teret bidre dedeb kufu hizb
ምነው ተነካብህ እንዴ ?
TERET TERET LEMEN VIDEO RECORD ALAREGEM FACK HISTORY
ይሄ አየሁ የሚለው ልጅ ራሱ እንደ ሰውዬው ጠንቋይ ነው ለሆዱ ከሰይጣን ወዳጅ ጋር ሄዶ የሚበላ ፡፡አህያ እንደሰውየው አለመጋለቡ እርግጠኛ አይደለንም ፡፡አንድ ወር ከአስራ ምናምን ቀን ጨለማ ተገን አድር የጠበቀው ለሆዱ ነው ስለዚህ ከዚህ ልጅ ሰውዬው ይሻላል ምክኒያቱም ብዙ ሀብት ለማግኘት ነው ፡፡ልጁ ግን ከሰይጣን እየወሰደ የሚበላ የደደብ ደደብ ርካሽ ልጅ ነው ከምር ውሻ ነው ፡፡
ሰላም ወርቅአፈራው ፡ ለሊት አስር ሰዓት አከባቢ ነው በአህያ ገበያ ውስጥ ነው ሚዞሩት በቤታቸው ደግሞ ዘንዶ ያስራሉ ይህ የምልህ አርባ ምንጭ ያለው ጉድ ነው
ሴቻ ነው ወይስ ሲቀላ???እኔ ከዚያው ነኝ
ማስረጄ አለህ
ጤነኛ የለም በተለይ ባለሀብቶች 90%በባድ አምልኮ ነው አድስ አበባ ውስጥ ሆነ ከፈለ ሀገር. ውስጥ ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ
አንተን ያክል አንጋፋ ሰው አንድ ሰካራም የነገረህን በራስህ ሳታጣራ ማስተላለፍህ ጥሩ አልመሰለኝም።ልጁ ቀደዳውን ቢሆንስ?
It doesn’t make sense it’s totally fake narration don’t you have something to talk
Honeslty this is not fake ehe ye sewochachin tarik new
መርዝ ሊያበላው ነው ይጠንቀቅ።
mote alhko kemot tenseto new ymiyabelaw? eskmchershaw sema kecomment befit.
የዛሬው ደግሞ 👉የሰፈሬ ጉድ ነው አረ ነፍ አሉ ልቦና ቢሰጣቸው እንዲ መጥፎ አሟሟት ከሚሞቱ በማርያም 😢የሚያሳዝነው እና የሚያናድደው ደሞ እነ መምህርን ይቃወማሉ እግዚአብሄር ይገስፃቸው
ለምን አታጋልጡም እነማን እንደሆኑ? ለምን ትፈራላችሁ?
አለሙ የእሱ እኮ ነው ስም ማጥፈት በማለት ችግር ይፈጥሩበታል ።
ምን ይገለጥ አዲስ አበባ መንገድ ላይ ሰይጣን ይመለክ አይደለም
@@onlymine4294 ምን ሰይጣን የኢሉሚናቲ ማህበር ተከፌቶ የለወይ በደም እየተጠመቁ አይደለም ወይ እኔዳሉ አርቲስቶች , ባለ ሀብቶች , ወጣቶች ,ደራሲዎች ለምን የኔታ ዩቱብ ተዘጋ በእሱ ይተላለፉ ነበረ እዛ ገብተው ያመለጡ እና አዲስ አበባ ተጨማልቃለች በተለይ ብልጽግና ከመጣ ጀምሮ
መምህር ተብዬው ዱርዬው ግርማ እያዘዛቸው ነው😊ምድረ ጅላንፎ አትጃጃሉ።😅😅😅😅ደብተራው ጠንቋዩ መምህር ግርማ በሱዳን መተት ነው የሚሰራው።😂😂😂😂
ዋና ዋናዎቹ የመተት አባቶች እነመምህር ግርማ መሆናቸውን ተረዳ በቅድሚያ
ወንድሜ ንሰሀ ግባና ፈውስ አግኝ መምህር ግርማ መንፈስ ቅዱስ የቀረባቸው ናቸው
የ@@BerhanuHaileselaየየሱዳን መተት ነው የሚሰራበት አትጠራጠሩ
ጠንቋይ የሚያምን ከዚህ ውጪ ሌላ ስራ የለዉ መድሀኒአለም ያዋርደዉ ።
ይቅር ይበላቹከመምህር ግርማ ላይ እጃቹን አንሱ😢
Anete seyetane 666 hehe adebethe yezega memeherachene benate afe ayawerame anafereme aganetoche chuhu sidekemachu takomalachu
አንተ እራስህ በመናፍስት አሰራር ነው የምትንቀሳቀሰው የኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኝነት የማይከበል የትኛውም ሐይማኖት ከመናፍስት አሰራር ነፃ ሊሆን አይችልሜ ስራችሁ የሰፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ተረት ተረት ብለህ ብትጀምር አሪፍ ነበር😂😂
ውሸት ነው ለማለት እንዳይሆን ብቻ
እንደዚህ አይነት ነገር ላይ አለብክ ለዛ ነዉ
Galabie nehe endeseweyewe lenehene tebeke😅
አንች አሪስሽ ተረት ተረት ነሽ
@@יונייוני-ו3ק ጅል ስራ ፈት ኤጭ የምን መመላለስ ነው ወዲያ የ መሀይ ነገር ይሄው ነው ማንበብንና መስማትን የመሰለ ነገር ስለሌለ የ እውቀት ነጻ መሆን ውጤቱ ይሄ ነው መጽሀፍ ይነበብ ብያለው
ይሄ ሁሉ ኃጢያት እየተሰራበት ኢትዮጵያ ነ የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን ይሄ ሁሉ መከራ አይደርስብን።አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ አንተ ማራን። ይሄ ሁሉ የት ለመድረስ ስንት አመት ሊኖር ።አንዳንዶች በሚያደርጉት ሌላውን አታሰቃየን።በምህረት ማረን።
እዉነት እኮነዉ ሰይጣን ያበድራል እንጂ አይሰጥም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ በዚህ ህይወት ዉስጥ የሚኖሩ።ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙተምሬበታለሁ
መልሶ እንደሚነጥቃቸው ከነ ሕይወታቸውን አላወቁትም
እግዚያብሄር ዘመንክን ይባርከው እናመሰግናለን ወርቃፈራው❤❤❤
ያደረገው ነገር ልክ አይደለም ወደ ፊትስ ቢያስመትትበትስ በጣም ደፋር ነው ወደ ፈጣሪ ቢፀለይለት ይሻል ነበር ከስይጣን ጋር ድርድርም ማንጓጠጠም እሱን አያሸንፈውም የሰይጣን መድሀኔቱ ፆለት ነው
ምኑን ከባለሆቴሉ ተሻለ እኔ ብሆን በፊት የበላሁት ንስሀ እገባለሁ እንኳን ደግሜ ልበላ
ብዙውን ጊዜ እድሜአቸው አጭርም ይሆናል ምክንያቱም ነፍሳቸዉን ዲያብሎስ በገሀም ለመወረስ ነው የሚብሰው ይሄ ነዉ መዳን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው ! አሜን!
አምላክ ወልደ እግዚአብሔር ብለህ አምነህ በሥራ እሱን በመምሰል እንጂ አማላጅ በማለት አይደለም ወንድሜ። ይህ ሰው የእግዚአብሔርን ቸርነት እና ይቅር ባይነቱን በመካድ የድያብሎስን መንግስት የፈለገው ለዚህ ጠፊና አንፀባራቂ ዓለም ነው።ስለዚህ ወንድሜ የመናፍቅ መንፈስ አንዱ የጨለማው ዓለም ገዥ ሥራ መሆኑን አትርሳው ።ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሦች ንጉስ ወልደ እግዚአብሔር ወልደ ማርያም ነው።
ወንደሜ ነበሴ በእጁ በሆንች አላህ እመላልው።መታድርሰን ኢንፌርሜሺን አሰተማሪ ነው፣
Werk! Egziabher Amlak edmena Tena yistihe yigermal! Mann yihen yasibal Tebarek!!@
ለዚህ ነው እኮ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተከተሉ ሌላው መጥፎ ነው ብለን ስንነግራችሁ በራሳችሁ የምታላግጡት? እኔ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆንኩ ደስ ይለኛል። በእኔ ላይ ድግምት ፣ ጥንቆላ ፣ አስማት አይሰራም። ሰይጣን ዲያቢሎስም ቢሆን እኔ ላይ ስልጣን የለውም። በኢየሱስ ስም አቃጥለዋለው። ኦርቶዶክሳውያን እና እስላሞች ወደዚህ ልዩ አዳኝ አምላክ እንድትመጡ እጋብዛችኋለው። እግዚአብሔር ይጠብቃችኋል፣ ከዲያብሎስ ያድናችኋል፣ ከሲኦል እሳት ትድናላችሁ። ኑ እባካችሁን ?
እውነት ነው ሲያዙ ለፖሊስ ብር እየሰጡ የሚያመልጡ አሉ እኛ አካባባቢ አሉ እነሱ ደሞ ሌብነትም ይጨምሩበታል።
Thank you
ቃለህይወት ያሰማልን
ትክክል ነው
በርታ ወንድሜ ዪገርምሀል
ባህያ ብቻ አይደለም
ወይኔ የኢትዮጵያ ቱጃሮች ወይኔ ነገ ጠዋት ወገሀነም ሳትሄድ በንሰሀ ተመለስ ተዉ ተዉ እራሳቸውን አርክሳቹህ ኢትዮጰያ አገራችን የአጋንንት አገር አታድርጓት ተዉዉዉዉ 😢😢😢
Thank you my Brother.
ኦ እግዚእየ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ አይነት ሀብት ካልሆነ ድህነት ይሰውራችሁ።
በሌላው አለም ያሉ የሉሲፈር ተከታዮች አንደ ኢሉሚናቲ ፣ፍሬምሶን እና ጀዊስቶች 95% የሆነውን የአለምን ሀብት በዚህ አይነት መንገድ ነው የተቆጣጠሩት። አብዛኞቹ የአለም መሪዎች በእንደዚህ አይነት ውርደት ውስጥ አያሉ ነው በጦርነት እና በችግር የሚረግፈውን የሰው ልጅ ለሠይጣን የማሚገብሩት።
እንኳን በአህያና በፈረስ በጅብ አይጋልብም እኔ የእግዚአብሄር ነኝ እንኳን ሊወስድብኝ ባጠገቤ አያልፍም ፍርሀት አትንዙ እኔ ክርስቲያን ነኝ በሉ አያገኘንም
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ video ስትቀረፅ ካሜራህን አስተካክለው ስታማትብ በግራ እጅህ ሆኖ ነው ለእኛ የሚታየን
ወርቅዬ የድንግል ልጅ እንኳን ደህና መጣህ። እግዚአብሔር አምላኬ ከምድሪቷ ላይ ይገስጽልን። እኔ ሀገሬለመግባት ሳስብ ይህንን አስቀያሚ ሰዎች ስብስብ ይዘገንነኛል።
አኔም,በሰሜኑ,ክልል,,አቃለሁ,ሲወራ,በመስከረም,አንድ,ባድስ,አመት,ዳቆኑ,ራቁቱን,ሲበር,አየነው,ይላሉ,ሰዎች,ልብ,ይስጣቸው,ቤተክርስቲንን,ያሰደባሉ
መርዝ አብልቶ ብያሰናብተውስ እርቃኑ ለመውጣት ያልፈራ ሰው ይህን ለማድረግ ያልፈራ 🤔
ይሄ ሁሉ የመምህር ግርማ መቁጠሪያ ዉጤት ነዉ
ምነው ተጋለጥክ አጀሬ እግዚአብሔር። ይስጣቸው አነቁን መምህር ግርማ የኔ አባት
በትክክል 💯
መምህር ግርማ ሁሉንም አዝናለሁ በሚል የሚፈፅሙት የፈውሰ ሰራ ይገርመኛል ሁ😊ሁሉም በዚህ መልክ ይድናል ወይ😮
በትክክል
በረታ ወንድማችን❤❤
እኔ ከ25 ኣመት በፊት እኛ ሰፈር ቄስ ነበሩ ገራጅ ነበራቸው መኪናዎች ነበሩዋቸው። የሰፈሩ ሃብታም ነበሩ ። ሰፈሩ ሙሉ እራቁታቸውን በኣህያ ለሊት ለሊት እኚህ ቄስ እንደሚዞሩ ሰፈሩ ሙሉ ያውቅ ነበር። ብዙ ሰው ኣጊንቶ ለሊት ሰላም ብሎዋቸው ያለፉ ሰዎች ነበሩ። ግማሾቹ ምነው ኣባት እራቁትዎን እያሉዋቸው ያልፉ ነበር። እኔ ልጅ ነበርኩ እና ቄስ እንዴት እንዲህ ያደርጋል መስቀል እያሳለሙ እንል ነበር። ስለዚ ኣለ። እሳቸው ግን ብዙ ኣልቆዩም ሞቱ ልጆቻቸው ራሱ ኣንድ በኣንድ ይሞቱ ነበር ኣሁን 2 ልጅ ብቻ ነው በህይወት የቀርዉዋቸው 7 ነበሩ። ስለዚ ሰይጣን እንደዛ ነው።
እኔ አላየሁም ግን ማምናቸው ልጆች ባህር ዳር የአባይ አሮጊውን ድልድይ በታች በኩል አሁን በደለል በተክሎች ሳይሸፈን በፊት በእግር ማቋረጥ ይቻል ነበር በዚህ ጊዜ በአይናቸው ያዩ ልጆች የነገሩኝ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነች ምናልባትም ከአዲስ አባ ቆንጆ ሞዴሎች ወይም የፊልም ሴቶች አንዶ ትሆናለች ነች ነው ያሎት ።
ለሃብትና ታዋቄነትን ለማትረፍ ከእርኩሳን አማካሪዋ የተሰጣትን ትምህርትና ምክር ተቀብላ እርቃኖን በባዶ እግሮ በእኩለ ቀን በፀሃይ የተለበለበን የአባይ ጥቁር ዴንጋይ እንዴት እንደቻለችው ? እንዲያ በግልጽ ማንንም ሳታፍር ማቆረጦን ስወች ነግረውኛል ።
በጌታ በእየሱስ ሥም ሥራችሁ ይፍረስ
ኸረ ወድያ! ለሰዉ ብሎ እንዴት አዋርደዋለዉ? Done listening to this story
እድሜ,ጤና,ይስጥህ,ግን,አድስ,አበባ,ተበላሽታለች
እዉነት ነዉ እኛ ሀገርም በአህያ ላይ በለሊት እርቃን ሆኖ የሚሄድ ልብስ ቤት ያለዉ አለ
Ezgeo mharna 😢
Ewun enezih sewoch ye beteseb halafywoch nachewu ? Lijochachewu sergachewu Bezihu tinqolana Metet kehone min ayinet sibeena yinorachewual
እውነት ነው ብዙዎች አሉ እኔም የማውቀው ታሪክ አለ በትንሹ😢
Bayasuasa.sem.seratawa.yefarasa
ትምህርትህ ጥሩነው አንቅቶናል ግን ካንተ ባላውቅ ስታማትብ በግራጅህ አታማትብ ታውዛግባለህ ለሰው ስለዚህ ከአውኑ ሰሀት በኋላ በቀኝህ አማትብ ወዳጄ
በስመአም በወልድ ዘላአለም ላይኖር ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው😢😢
ይገርማል፣ያሳዝናልም በፊት እንዳልክ አንድ ሰውየው በቪድዮ ቀርጾ ኣምጥቶ ነበር። ለሀብት ብሎ ለሊት ለሊት በየአስፓልቱ እራቆቱ ሲሽከርከር 😢😢😢😢😢ለሀብት ብሎ እንዲህ ለሰይጣን መበርከክ ምን የሚሉት ጉድ ነው በተለይ አዲስ አበባ ያሉ ባለሀብቶች በዛ መንፈስ ነው የሀብታቸው ምንጭ እግዚኦ
የበሀገራችን ህዝብ በየቦታው ያሉትን ሀብታም ተንከባላዮች በለሊት እየተከተለ መያዝ አለበት በየክፍለሀጠሩፀ ምሌተዋል ይታወቃሉም በየቤታቸው ውስጥም የተለያየ አውሬ ያረባሉ ህዝቡ እያወቀ ዝም ማለቱ ነው ጉዳቱ
ቢችልማ ሰይጣን ራሱን ያድን ነበር። ሰው የተጣለውን አምኖ እንዴት ሊዘልቅ ይችላል???
ምን አዲስ ነገር አለ፣ ኢየሱስን ያላመኑ ሁሉ ዲያብሎስን መከተል ፣መመሪያዉንም መከተል ግዴታቸዉ ነዉ።
Kemanignawim bale habt jerba ye aganint yemenafst aserar yinoral
እንዲህ አይነት ብቻ ሳይሆን ከዚህም በላይ ሰይጣንን ለዚች አለም ንዋይ ሲሉ በልምምጥ ጅራቱን የሚያሹ እንዳሉ እናውቃለን ግን በተነቃባቸው ጊዜ "ማረኝ አታዋርደኝ !" ሳይሆን የሚሉት ጉዳዩን በእለቱ በጥበብ በማለፍ የነቃባቸውን ሰው "ስም አጥፊ !" በማለት በግልጽም በስውርም አይደለም የነቃባቸውን ሰው፤ የዘር ማን ዘሩን ዱካ በመከተል መቆሚያ መቀመጫ ነው የሚያሳጡት ፣ ለዚህም አቅሙ እና ብቃቱ ያላቸው በቂ በጀት ጭምር ሊመድቡልህ የሚችሉ ናቸው።
ያልገባኝ ነገር ጎረቤቶቹ ማታ የሚያዩት ከሆነ ለምን በስልክ አልቀረፁትም? ልጁም ሆዱ በለጠበት እንዲሁም ለ3 እና 4 ሰው ሲል የብዙ ዜጎችን ጉዳት ማስወገድ አልቻለም
Hiii
ይህኔ አንተም ከእነሱ አንዱም ልትሆን ትችላለህ በርግጥ በኢየሱስ ክርስቶስ ከዳንክ እንደማታደርገው አውቃለሁ
አስራዔል ዳንሳ ኢዩ ጩፋን የመሳሰሉት ጌታን አያቁም ማለት ነው
አትሌቶች አርቲስቶችም ከዚህ ውጭ አይደሉም
እንደነገረኝ ብሎ ነገር አለ ?? ሲከብሩ ችግር ሲደኸዩም ችግር
በቀን ነዉ በሌሊት? በቃ እንደዚህ የሴጣን አምልኮ ጥንቆላ እንደቀልድ? ታድያ እግዚአብሔር ምናችንን አይቶ ይቅር ይበለን? መንግስትም የሴጣንን አጀንዳ ያራምዳል፣ የዉሸት ነብይ በ ብዛት፣
Yeah.habat.atabalawa.maragamat.nawe.lalagota.byalifam.yagadadalala
Yihe mereja keyet ametahaw kinat new habesha Buda new kemesrat yilik hamet yesew sim matfat new kifu hizb,t Simu nigren blew aynegrihm b/c eyewashe new ye youtube tirotengna
የጁፒተር ሆቴል ባለቤት ነው አይደል😂
😂😂😂😂jegna naw
I am really like this fable . However please verify the story before posting to the public.
Amazing story😂😂😂😂
ወንድማችን ሰይጣን ተቆጣጥሮታል
ከሚገራመው. ሳዩ. ልጆቹ. ሰው. ሳዩ. የቲመሚሊ. የወለዳቸው. አተኩረው. ሳዩ. ሰው. ያቲመሚሊ
ሆዳም ነገር ነዉ አቦ። እያወቀ ይበላል?
ይሄ ገበና ማውጣት አለማውጣት አይደለም። በግድ ወደ ጸበል ይውሰደው፣ወይም የጋልጠው እንጂ የባለ ሀብቱ እህቶቹ ጋገኛ ስለሆኑ ገበናው ሊደብቅለት ሆሆ ያሳፍራል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ የሚለው ህሊናቸው እረፍት ይሰመዋልወይ ሲነጋ በስመ ስለሤ ይኸን ነገር በአዳኙ ካሜራ ላይ አይተናል ለምንድነው ሲባል ደብተራው እንደዚህ ስትሆን ሀብትህ ይለመልማል ትታወቃለህ ብሎኝ ነው ነው ያለው😢😢😢😢
አዳኙ ካሜራ የውሸት ነው
ሳሞኑን
የውሻውንና
የድመት መተት በዩትዩብ ቻናሎች ላይ የቀረበው ታሪክ እውነት ነው ወይስ ፕራንክ የሚሉት ነው ?
ወገኖቼ እባካቹህ የውሸት ታሪክ እያወሩ ለ TH-cam ቀንዘብ ማግኛ ብለው ነው የሚያስተላልፉ እና እኛ ለይተን መከታተል አለብን ስለዚህ በማስተዋል እንኑር
ብግዛቤር ስም አይባልም በየሱስበስም ነው
ብዙ ጥሩ ነገሮች ትናገራለህ የሰይጣንንም ስራ ታጋልጣለህ አንዳንዴ ደግሞ ሞኛሞኝ ትሆናለህ ሰይጣን መስቀልን ይፈራል እንዴ ? የእየሱስ ክርስቶስን ስም ነው የሚፈራው። የሚንቀጠቀጠዉ
Kondafe agame diqala
እሱ የሚያውቀው በመቁጠሪያ መቀጥቀጥን ነው
ምድሪትዋ በእንደዚህ አይነት እርግማን መተት መታሰርዋ እኮ ያደባባይ ሚስጥር ነው ወንድሜ፡፡ ታሪኩ ግን አስቂኝ ነው፡ እንደ መንፈሳዊ ፕሮግራም ስትሰማው ፡1)ልጁ ግን እየጠጣ እየሰከረ በሀይማኖቱ ጥብቅ ነው ማለት አይጋጭም??????? 2)መጠጣትስ አራድነት ነው እንዴ?????3) ሴይጣን እኮ መስቀል አይፈራም፡ መስቀሉ ላይ የተሰራውን ስራ የእየሱስን ስም እንጂ፡ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነውን። ህይወት ከሌለበት አዙሪት ውስጥ ፡ ወተን እራሳችንን ህይወት እውነት ለሆነው እየሱስ ነፍሳችንን እንስጥ።ሴይጣን እኮ ከእየሱስ ውጪ ማንንም አይፈራም ፈርቶም አያውቅም ወንድሜ። ሀይማኖት ሳይሆን፡ እየሱስ ብቻውን ያድናል ብቻውን።
Kkkkkk feres ahya belelit rokuth kegalebk habtam tihonaleh des yemil teret bidre dedeb kufu hizb
ምነው ተነካብህ እንዴ ?
TERET TERET LEMEN VIDEO RECORD ALAREGEM FACK HISTORY
ይሄ አየሁ የሚለው ልጅ ራሱ እንደ ሰውዬው ጠንቋይ ነው ለሆዱ ከሰይጣን ወዳጅ ጋር ሄዶ የሚበላ ፡፡አህያ እንደሰውየው አለመጋለቡ እርግጠኛ አይደለንም ፡፡አንድ ወር ከአስራ ምናምን ቀን ጨለማ ተገን አድር የጠበቀው ለሆዱ ነው ስለዚህ ከዚህ ልጅ ሰውዬው ይሻላል ምክኒያቱም ብዙ ሀብት ለማግኘት ነው ፡፡ልጁ ግን ከሰይጣን እየወሰደ የሚበላ የደደብ ደደብ ርካሽ ልጅ ነው ከምር ውሻ ነው ፡፡
ሰላም ወርቅአፈራው ፡ ለሊት አስር ሰዓት አከባቢ ነው በአህያ ገበያ ውስጥ ነው ሚዞሩት በቤታቸው ደግሞ ዘንዶ ያስራሉ ይህ የምልህ አርባ ምንጭ ያለው ጉድ ነው
ሴቻ ነው ወይስ ሲቀላ???እኔ ከዚያው ነኝ
ማስረጄ አለህ
ጤነኛ የለም በተለይ ባለሀብቶች 90%በባድ አምልኮ ነው አድስ አበባ ውስጥ ሆነ ከፈለ ሀገር. ውስጥ ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ
አንተን ያክል አንጋፋ ሰው አንድ ሰካራም የነገረህን በራስህ ሳታጣራ ማስተላለፍህ ጥሩ አልመሰለኝም።
ልጁ ቀደዳውን ቢሆንስ?
It doesn’t make sense it’s totally fake narration don’t you have something to talk
Honeslty this is not fake ehe ye sewochachin tarik new
መርዝ ሊያበላው ነው ይጠንቀቅ።
mote alhko kemot tenseto new ymiyabelaw? eskmchershaw sema kecomment befit.
የዛሬው ደግሞ 👉የሰፈሬ ጉድ ነው አረ ነፍ አሉ ልቦና ቢሰጣቸው እንዲ መጥፎ አሟሟት ከሚሞቱ በማርያም 😢የሚያሳዝነው እና የሚያናድደው ደሞ እነ መምህርን ይቃወማሉ እግዚአብሄር ይገስፃቸው
ለምን አታጋልጡም እነማን እንደሆኑ? ለምን ትፈራላችሁ?
አለሙ የእሱ እኮ ነው ስም ማጥፈት በማለት ችግር ይፈጥሩበታል ።
ምን ይገለጥ አዲስ አበባ መንገድ ላይ ሰይጣን ይመለክ አይደለም
@@onlymine4294 ምን ሰይጣን የኢሉሚናቲ ማህበር ተከፌቶ የለወይ በደም እየተጠመቁ አይደለም ወይ እኔዳሉ አርቲስቶች , ባለ ሀብቶች , ወጣቶች ,ደራሲዎች ለምን የኔታ ዩቱብ ተዘጋ በእሱ ይተላለፉ ነበረ እዛ ገብተው ያመለጡ እና አዲስ አበባ ተጨማልቃለች በተለይ ብልጽግና ከመጣ ጀምሮ
መምህር ተብዬው ዱርዬው ግርማ እያዘዛቸው ነው😊
ምድረ ጅላንፎ አትጃጃሉ።
😅😅😅😅
ደብተራው ጠንቋዩ መምህር ግርማ በሱዳን መተት ነው የሚሰራው።
😂😂😂😂
ዋና ዋናዎቹ የመተት አባቶች እነመምህር ግርማ መሆናቸውን ተረዳ በቅድሚያ
ወንድሜ ንሰሀ ግባና ፈውስ አግኝ መምህር ግርማ መንፈስ ቅዱስ የቀረባቸው ናቸው
የ@@BerhanuHaileselaየየሱዳን መተት ነው የሚሰራበት አትጠራጠሩ
ጠንቋይ የሚያምን ከዚህ ውጪ ሌላ ስራ የለዉ መድሀኒአለም ያዋርደዉ ።
ይቅር ይበላቹ
ከመምህር ግርማ ላይ እጃቹን አንሱ😢
Anete seyetane 666 hehe adebethe yezega memeherachene benate afe ayawerame anafereme aganetoche chuhu sidekemachu takomalachu
አንተ እራስህ በመናፍስት አሰራር ነው የምትንቀሳቀሰው የኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኝነት የማይከበል የትኛውም ሐይማኖት ከመናፍስት አሰራር ነፃ ሊሆን አይችልሜ ስራችሁ የሰፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ተረት ተረት ብለህ ብትጀምር አሪፍ ነበር😂😂
ውሸት ነው ለማለት እንዳይሆን ብቻ
እንደዚህ አይነት ነገር ላይ አለብክ ለዛ ነዉ
Galabie nehe endeseweyewe lenehene tebeke😅
አንች አሪስሽ ተረት ተረት ነሽ
@@יונייוני-ו3ק ጅል ስራ ፈት
ኤጭ የምን መመላለስ ነው ወዲያ የ መሀይ ነገር ይሄው ነው ማንበብንና መስማትን የመሰለ ነገር ስለሌለ የ እውቀት ነጻ መሆን ውጤቱ ይሄ ነው መጽሀፍ ይነበብ ብያለው