የልብ ወግ (YeLeb Weg) ይገረም ደጀኔ እና ሲስተር ዘቢደር እሁድ ምሽት ይጠብቁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ምታምሩት ሲስተር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ የሀገር ሀብት ነሽ ይግየ በጣም ምወድህ ተዋናይ ተባረክልኝ አምላክ ይጠብቅህ እንዴት ደምታምሩ ሀሳባችሁ አነጋገራችሁ በሳል ሀሳብ ነው የልባችሁን መሻት እግዛብሄር ይፈፅምላችሁ!!

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ሲስተርዬ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኢትዮጵያዉይነት ይጎለናል እንደእናንተ ዓይነቶቹን ያብዛልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @woinshetmandefro8885
    @woinshetmandefro8885 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ! እህቴ የልብሽን መሻት አምላክ ይሙላልሽ!!

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ ።
    የልባቹን መሻት የፈጽምላቹህ !!!

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት ምርጥ ሰዎች በምርጥ ቻናል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @asnakechurgaha9809
    @asnakechurgaha9809 2 ปีที่แล้ว +4

    God bless you our sister

  • @gman9628
    @gman9628 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችሁ ይባረክ 🙏

  • @tamertube4877
    @tamertube4877 2 ปีที่แล้ว +4

    እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል
    ሀገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል
    ይህ ሀገራዊ ዜማ
    ባለፈው ረብሻ ላይ በደንብ ትርጉም እንዳለው የተረዳሁት
    አንድ ልጅ እናት አባቱ ተገለው መቅበር ስላልቻለ ትቻቸው ሄድኩ ሲለኝ።
    ሀገር ስለሞተብን የት ይቀበራል አልኩኝ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 ปีที่แล้ว +3

    34:00 እውነት ነው ይሄን የመሰለ ጥሩ ውይይት 7 ሺ ሰው ነው ያየው ሌላ ቢሆን ሁሉም በሚዲያው አቅርቡዋቹ ነበር

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @sebli96
    @sebli96 2 ปีที่แล้ว

    በስማም ሲጀምር መዝሙር ጠብቄ ነበር ይገረም ሲያላዝን ደነገጥኩ

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow enamesginalen

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 2 ปีที่แล้ว +2

    በጠም ትክክል ነችሁ በትክክል

  • @meseretabera6789
    @meseretabera6789 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክና ጓደኛው ዲያቆን አቤልን እባክሽን 🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ በእመቤቴ ልጠይቃችሁ ይገረም ደጀኔ ጴንጤ ሆነ ተብሎ የሚወራው እውነት ነው ወይስ ውሸት ነው እንደው በእመቤታችን ብላችሁ ንገርኙ 🙏

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይስጥሽ

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ እንተሳሰብ ወገን ምንም እንደማያውቅ ሰው ቤተክርስቲያንንም ሆነ ምእመኑን የመተቸት ሞራል የላችሁም። እየሆነ ያለውን ነገር እየሰማችሁት እያያችሁት ግን እንደማያውቅ በሰው ማላገጥ በጣም የእናንተን ክብር ያወርደዋል ።