“የብሄር ግጭት ስላልሰራ የሀይማኖት ግጭት እየተሞከረ ነው” አቶ ያሬድ ሀይለመስቀል | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @alexmambo3245
    @alexmambo3245 5 ปีที่แล้ว +8

    የሀገራችንን ችግር ያዩበት ምሁራዊ መነፀር ማዳመጥና መረዳት ጠቃሚ ነው እግዜር ይስጥልን።

  • @መሲየአባጊዮርጊስዘጋ-ጰ5የ
    @መሲየአባጊዮርጊስዘጋ-ጰ5የ 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 ปีที่แล้ว +3

    የልጆቻችን ኢትዮጵያ ፕሮግራም ላይ የሚቀርበው ውይይት እጅግ አስተማሪ ነው። ነገሮችን ከተለያየ አቅጣጫ በማሳየት ግንዛቤ እንድናገኝ እየረዳችሁን ነው። ሳላመሰግን አላልፍም !

  • @honeyalemu3857
    @honeyalemu3857 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥላቻ ያለው ፌስቡክ እና ብቻ ነው መሬት ላይ ያለው እውነት ዛሬም ሰው መለያየት አልቻለም፡፡ ሰፈራችን ሰርግ ቢኖር ጎረቤት ሄዶ ይሰራል ይበላል ሃዘን ቢሆን ጓዳውን የሚሸፍን ድንኳን የሚደኩን ጎረቤት ነው ማንም ዘር ትዝ አይለውም እንደውም ዘመድ አዝማድ እንግዳ ስለሆነ ከሃዘንተኛ ጋር ቁጭ ነው የሚለው ገበና ሸፋኝ ጎረቤት ነው ጎረቤት ደግሞ የተለያየ ብሄር ያለው ማህበረሰብ ነው፡፡ እና ቁም ነገሩ በምንም አንለያይም ለዚህ ነው በሃይማኖት የመጡብን

    • @manche110
      @manche110 5 ปีที่แล้ว

      Esu Addis abeba lay bcha new

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 ปีที่แล้ว +1

    Great topic right time 🙏🏾👍👍👍

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 ปีที่แล้ว

    Thank you ያገሬ ልጅ።ኢጆሌ ለንደን

  • @esayasayele4862
    @esayasayele4862 5 ปีที่แล้ว

    I love his analysis.

  • @sintayehutsehay4989
    @sintayehutsehay4989 5 ปีที่แล้ว +2

    Positive thinking is good, but the reality is scaring in 🇪🇹 ትዝታ ከኢሉባቦር ግዞት የተፈቱ አባት በደርግ ጊዜ ሰለ "ኢትዮጵያ ትቅደም፣አቆርቋዠዋ ይዉደም" ምን ያስባሉ ተብለዉ ሲጠየቁ !
    " ሀሳቡስ ጥሩ ነዉ፣ገፍትራችሁ አንዳትጥሏት
    ይ / እንጂ" !!

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 5 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ የኦርቶዶክስ እምነት አራማጅ ነን የሚሉ በመሪነት ደረጃ ላይ ያሉ የራሳችን የዚህ ክልል ፅ/ቤት በሚል በሀይማኖት ሰበብ ፖለቲካን የሚያራምዱ ግለኝነት የተጠናወታቸው ሰዎች ተነስተዋል ።ጥያቄያችን (መብታችን)ይከበር በሚል ጭንብል የሀይማኖት ፕሮፖጋንዳ የሚያራምዱ ጉደኞች፤ አግባብነት ያላቸው ጥያቄዎች አሉ ።በጣም የሚገርመው መድረክ ላይ ወጥተው ፖለቲካ መሆኑን በሚገርም ሁኔታ ገልፀዋል ። ለምሳሌ :-የኦሮሚያ ፅ/ቤት ለማቋቋም የሚንቀሳቀሱ የመጋቢ አእላፍ ቀሲስ በላይ ግሩፕ፤ሚዲያ ላይ ሀይማኖታዊ ጥያቄ ሳይሆን ፖለቲካን የሚናገሩ ፤አጀንዳቸውን ፖለቲካ መሆኑን በትክክል የገለፁ። መረጃ:-አንዱ ቄስ ተነስቶ መልስ ሲሰጥ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ እና አዲስ አበባ ብሎ ፅንፈኛ ፖለቲከኛ መሆናቸው በትክክል ገልፆታል።አሁን ኦነግ ወደ ድርድር በመጣበት ዘመን ፅንፈኛ ኦነግ መሆናቸውን መግለፃቸው የሚገርም ነው ።በሃይማኖት መሪነት ደረጃ ፅንፈኛ ፖለቲከኛ መሆን በጣም ይደንቃል። እራሳቸውን ስላጋለጡ እናመሰግናለን።

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 5 ปีที่แล้ว

    God bless u yared.

  • @misganawbekele832
    @misganawbekele832 5 ปีที่แล้ว +6

    ሀገር የጋራ ነው እምነት የግል ነው..... 27 አመት ዝም ብሉ እንደ በግ የተነዳ ዜጋ አሁን ምን አለበት ዝም ብለን 4 አመት ብናይ....ግን የታወቀ ነው ጥጃ ቀኑን ሙሉ ታስራ ስትፈታ እየፈረጠጠች አንዳዴ ከግርግዳ ትጋጭና አንገታን ትቀጨዋለች....ፋሬንድ መስከን ነው የሚሻለው

  • @infinitycare7623
    @infinitycare7623 5 ปีที่แล้ว

    What analysis....thanks a lot

  • @shylook
    @shylook 5 ปีที่แล้ว

    Attawochu megn eyaregu neber Muslim lay seme sayker new yaskeyereye Allah kotta yewwredebachew amin

  • @mnet1514
    @mnet1514 5 ปีที่แล้ว +2

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች፡
    ይሄንን የመሰሉ የትውልድ ብርሃን የሆኑ ውይይቶችን በዚህ ጨለማ ስቱዲዮ ውስጥ ለምንድነው የምታደርጉት??? አሁንማ እየባሰ መጣ!! እባካችሁ ቀይሩት። በመልክታችሁ ላይ በጣም ለውጥ ይኖረዋል። የመብራት ችግር ከሆነ ውጪም ቢሆን አርጉት እግዜር በሰጠን ብርሃን 😊።

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 5 ปีที่แล้ว

    Thank you, Yared.

  • @shylook
    @shylook 5 ปีที่แล้ว

    A.b.n yemeballew sattan Allah yatfaw mesjed eyakatello new gonder lay

  • @amohammed4701
    @amohammed4701 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀይማኖት ምክንያታዊ ነው፤ የምናምነው logical በሆነ reason ነው

    • @nya4571
      @nya4571 5 ปีที่แล้ว

      A Mohammed sewuyewu lemalete yefelegewu emenetune setenekabete semetawi yihonale enedehume emenete subjective newu lemalete newu

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @makis1423
    @makis1423 5 ปีที่แล้ว

    Ere ebakeh kes beleh awra bezu lemawrah betam meften ayasfelgem endet ladamt fetene teteyakiw

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 ปีที่แล้ว +4

    menegest befekedelege jawaren zekezeke lesekelewi ebakachu

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว

      Zizi, telatachun enderasachu wededu yilal metsehafu.

  • @meazaabebe8482
    @meazaabebe8482 5 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ሙስሊሞች በፀሎት አንለያይም አይደለም በብሔር በዓለም አልተለያየንም
    የራሳችሁን ጉድ ለራሳቹ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว

    ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 5 ปีที่แล้ว

    Interviewer looks like Dr Abbey

  • @Romeolemma
    @Romeolemma 5 ปีที่แล้ว

    Ye ashebariwoche ena yezerafewoche kenem mekeber neberebet pagumen 7 aderego

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว

      Romeo, enesuma beykenu tekebrew, ager eyamesu beselam yinoralu😊

  • @FS-ji3gk
    @FS-ji3gk 5 ปีที่แล้ว

    Why are you asking him about history if he is a business man? I mean don't you have someone who has got a better insight to the matter?