“ተወረርኩ” የአማራ ክልል | የአብይ ሌላ የእልቂት ፕሮጀክት በተግባር 04/17/24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 เม.ย. 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #Amhara #PP #TPLF #Tigray #GetachewReda #Raya #TewodrosAsfaw #TewodrosTsegaye #Reyot
    Get your Ticket here for an online Reyot appreciation event www.eventbrite.com/e/reyot-ap...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 203

  • @Reyot
    @Reyot  27 วันที่ผ่านมา +6

    Get your tickets here for an online Reyot appreciation event:
    www.eventbrite.com/e/reyot-appreciation-day-2024-tickets-875825296037

  • @alemayehutesfaye7505
    @alemayehutesfaye7505 27 วันที่ผ่านมา +21

    መከራቸውን የሚያዩት ደሀው አማራና ትግሬዎች ናቸው

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi 27 วันที่ผ่านมา

      Don’t worry about us . Worry about yourselves and Bahirdar Merawi 😂

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 27 วันที่ผ่านมา +1

      አማራ ገደል ይግባ🤮🤮🤮

  • @personperson4914
    @personperson4914 27 วันที่ผ่านมา +7

    የእርስበርስ ጦርነትን አንፀየፍ እንጥላ አንራቀው ዳግመኛ መሳሳት መጃጃል ነውና እርቅን ሠላምን እናምጣ ለጦርነት የሚጋብዘንን ለበጎ እንዳልሆነ አውቀን እንዳንከተለው ቸሩን ሠላም ይግጠመን❤❤❤

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 26 วันที่ผ่านมา +1

      ውያኔና ኦሮሞማ አማራን ከፊትና ከኅላ እየመቱ እንዴት ሰላም ይመጣል።

  • @LegilinaEnji-sl5ek
    @LegilinaEnji-sl5ek 27 วันที่ผ่านมา +5

    ምርጦቹ ሁለት ቴዲዎች እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @abrahamgirmay3044
    @abrahamgirmay3044 27 วันที่ผ่านมา +25

    ሰዎች ሆይ እያየን እየሰማን ያለውን ነገር እንመን እንጂ!
    የአብን ይሁን የአማራ ክልል መግለጫዎች ከአራት ኪሎ የተላኩ ናቸው::
    ዓላማውም:
    -የሁሉለቱ ማ/ሰቦች ትርምስ ማስቀጠል
    - የፋኖ ትግል ማስቀየስ ወይም ማዳከም
    -የብአዴን ገጽታ መገንባት
    *ብልፅግና እራሱ በቀጥታ ጦርነት ውስጥ አይገባም:: አንዱን ወገን አይዞህ እያለ ሌላው ህዝብ ሲሞትለት በድራማው/በቁማሩ ነፍሱን ማስደሰት ነው የሚሆነው::
    *ታሪካዊ ስህተት የሰራችሁ ሰዎች ወይም ቡድኖች ሁለተኛ ዙር ስህተት እንጀምራለን ካላችሁ ተጠያቂነቱም ድርብ ድርብርብ ይሆናል::

    • @user-yc5nv1kv2f
      @user-yc5nv1kv2f 27 วันที่ผ่านมา

      8

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 26 วันที่ผ่านมา

      ኦሮሞማውና ውያና አማራን ከፊትና ክኅላ እየመቱ ነው።

  • @yared1
    @yared1 27 วันที่ผ่านมา +9

    Congratulation on your 250k subscribers. It is a big milestone.

  • @etsegenetberhe4056
    @etsegenetberhe4056 26 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ምህረትን ያብዛልህ ጨርሶ ይማርህ ።

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 27 วันที่ผ่านมา

    Reyot media thank you for the information yonas Qatar Doha

  • @destaway4950
    @destaway4950 27 วันที่ผ่านมา +2

    BERTU, THE TWO KINGS
    Keep up the good work, such an amazing analysis

  • @mussiegebray746
    @mussiegebray746 27 วันที่ผ่านมา +3

    Welcome teedi👏🏽👏🏽🙏🙏🙏❤️🥰🥰👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ነዉ

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 27 วันที่ผ่านมา

    Outstanding interview ❤❤❤

  • @endashawhabtamu3379
    @endashawhabtamu3379 27 วันที่ผ่านมา +1

    Tewdros T......betam adenakih negh ke Dilla, negrochen yemtayebet menged, tenetanaih beka everything ❤❤❤❤

  • @mussiegebray746
    @mussiegebray746 27 วันที่ผ่านมา +2

    Welcom 2 tedi❤❤👏🏽👏🏽🥰🥰❤️

  • @user-iz4ry3cn8x
    @user-iz4ry3cn8x 27 วันที่ผ่านมา +1

    Hi the two Ts . We love you and your program is too interesting

  • @etheth5034
    @etheth5034 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤

  • @dembeldentalclinicasalla3471
    @dembeldentalclinicasalla3471 27 วันที่ผ่านมา

    Love you always

  • @zufanbeshir4098
    @zufanbeshir4098 28 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን በሰላም መጣህ ቴዲ ኣስፋው❤❤❤

    • @alemayehutesfaye7505
      @alemayehutesfaye7505 27 วันที่ผ่านมา

      ቴዲ በጣም ሀሳብህን እጋራዋለሁ ዊን- ዊን ነው እንጅ ዊን- ሎስ አያወጣም

    • @samm7876
      @samm7876 27 วันที่ผ่านมา

      በሰላም መጣ ትለዋለህ ፊቱን ኣብጦ እያየሀው

  • @hmariamgslassie133
    @hmariamgslassie133 27 วันที่ผ่านมา +5

    There were also a Tigray with Metema, abderafie. Adi arqay and many territories under its administration

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 27 วันที่ผ่านมา

    Thanks the2 Tewodros for your deeds. Tewodros Tsegaye where would the displaced Tigrians settle if they kept quiet. Constitution must be respected.

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 27 วันที่ผ่านมา +4

    Tedy Asfaw betam jegina, minim mashmonmon ayasfeligim tikikil

  • @tamratweldegebreal3460
    @tamratweldegebreal3460 26 วันที่ผ่านมา

    ስለ አማራና ትግራይ መግባባት የተጠቀምክባቸው ቃላት ማር ናቸው።

  • @kebedetilahun7940
    @kebedetilahun7940 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ ትክክል ነው ያልከው በአንድ በኩል ፍላጎት የሚመጣ ነገር የለም ለሁሉም ነገር ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል

  • @mayetmelkam9235
    @mayetmelkam9235 27 วันที่ผ่านมา +5

    ቴዲ እርግጠኛ ነኝ ምላስህ የምታወራውን ልብህ አያምንበትም።አብይና አንተ አንቱ እያልክ ስታካብደው የሰማሁት ታደሰ ወረደ በቅንጅት ነው ራያን ያስወረሩት።አንተ ደግሞ አማራ ተወረርኩ የሚል ትርክቱን ጀምሮዋል ብለህ ወረራውን ትሸፋፍናለህ።ባትወድም እውነቱን ተቀበል።

  • @user-fw8df5qn9m
    @user-fw8df5qn9m 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 27 วันที่ผ่านมา +2

    👌👌👌

  • @dohaqatar5702
    @dohaqatar5702 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @mesfinlemma4258
    @mesfinlemma4258 27 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️

  • @mulatdemewoz1086
    @mulatdemewoz1086 27 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ክልል መግለጫ መንጎሥት የማያውቀው ወይም የሚያስከፋ መግለጫ ሊያወጣ እንደማይችል ይታወቃል።

  • @tirhaslegesse2499
    @tirhaslegesse2499 27 วันที่ผ่านมา

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mesfinlemma4258
    @mesfinlemma4258 27 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 27 วันที่ผ่านมา +3

    It’s Abiy Ahmed’s “ meglecha” not the Amhara PP!

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 27 วันที่ผ่านมา

    Come on Teddy. Lash Alik. Wow Teddy Asfaw. I love your biggest idea

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 27 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሹ: ያላየህን ያልሰማህነ ያልተዘጋጀህበትን አታዉራ። ትዝብት ቁ1

  • @user-ou5rq5mf4e
    @user-ou5rq5mf4e 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 27 วันที่ผ่านมา +1

    Focusing on Ramifications is the crucial component in such a situation. Working on the best possible solutions for both nations is critical to achieve success for continuous positive outcomes. Thank you the two brilliant brains (Two Teddy’s )
    Please interview Ato Lidetu to discuss)

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi 27 วันที่ผ่านมา

      Wether you like it all not you will vacate the sovereignty Tigray territories you forcibly occupied. Lelawin fugera tewew. We won’t help you in your war

  • @yidnekachewgirma3074
    @yidnekachewgirma3074 26 วันที่ผ่านมา +1

    Do you think that before 1983 E.C. the region called Tigray? But by default Gonder and Wollo have their own boundary and Tigray also has its own border.

  • @yeamanulaberalegn5483
    @yeamanulaberalegn5483 26 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ቴዲ ።
    መጄመሪያ የአማራ ጠላት ወያኔ/ህዉሃት እንጂ ከሌላዉ ህዝብ ጋር ምንም አይነት ችግር እንደሌለብን ልታዉቀዉ ይገባል ።
    ህዉሃት /ወያኔ የሐዉዜ ወንጄለኛ መሆኑን አጥብቀን እናምናለን።ወልቃይትና እና እራያን ከአማራ እርስትነታቼዉ ለመንጠቅ ሢቻል በጉልበት ሣይቻል በሼፍጥ የሚደረገዉን በምንም ሆነ በምንም እንተላለቃለን እንጂ በነፍሳችን እያለን አይታሠብም ።እንደዚህ አይነት ተንኮል ከመጣ ወደትግራይ የሚሄደዉን እሌትሪክ ጭምር እናቋርጣለን ።እረፉ ማለት እንፈልጋለን ።
    ለየትኛዉም ትግራይ መምከር የምንፈልገዉ ነገር ወልቃይት ወያኔ በወረራ የወሰደዉ መሆኑ እየታወቀ ፣ራያ ወያኔ በወረራ የወሰደዉ ሆኖ ሳለ አላርፍ ብሎ ትንኮሳ ከጄመረ ምላሻችን አያዳግምምም።
    በምድር ላይ የሌለዉን የአማራ ክልል እዚህ ዉዥንብር አማራዉ አይቀበልም ።
    ከመንግሥት ጋር ጦርት ላይ ሆነን እያየን ።
    እራ ወልቃይ ወይሞ !!

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 26 วันที่ผ่านมา

    Here we go. Seyoums' chiwawa oa here.

  • @user-gd5sr3be3z
    @user-gd5sr3be3z 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ አስፋው ፈጣን ጤናን ተመኘሁልህ::

  • @buzayhuhailu3393
    @buzayhuhailu3393 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሁል ጉዜ 1983 በፊት አማራ ክልል የሚባል አልነበረም የሚባል ሀሳብ ይነሳል ግን ። አሁን አማራ ክልል የሚባሉት አራቱ ክፍለ ህሃገራት የት የት ቦታ ነበሩ የሚተደደሩት ብሎ ማሰብም ተገቢ ነው ማለት ታሳቢ ይመስለኛል ።

  • @mulugetatadessetewolde3659
    @mulugetatadessetewolde3659 27 วันที่ผ่านมา

    እራስሕን ችለሕ ተዋጋ የሚይዝልሕ አትፈልግ

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 27 วันที่ผ่านมา +1

    Tegaru zim bilo new midekmew, edemiyilut ayinet response atagegnum tediwoch

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 27 วันที่ผ่านมา

    China

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 26 วันที่ผ่านมา +1

    እረጋ ከበደ በል ያሉትን ነው የሚለው። ኦሮሞማና ውያኔ አማራን ከፊትና ከሃል እየመቱ ነው።።

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 27 วันที่ผ่านมา

    ምነው ዛሬ በስፒክዮ ነው የመጣችው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😄😄😄😄😄😄😄

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 27 วันที่ผ่านมา +1

    Article 2 Territorial Boundaries of The Amhara. National Region - The Amhara National Regional state is bordered by the Tigray Region in the North, The Afar Region in the East, The Oromiya Region in the South and the Benshangul /Gumuz/ Region as well as the Sudan in the West

  • @MabezashBelay
    @MabezashBelay 26 วันที่ผ่านมา

    ጠፍጥፈን በሰራነው ሀገር አማራ አነበረም አልክ በቃ በትግሪኛ የለህም በለኝ ለኔ አንተም አማራ ነህ

  • @user-ou5rq5mf4e
    @user-ou5rq5mf4e 27 วันที่ผ่านมา +1

    Leabyi siraw masfexemiyasewoch wanawochu amaroch nachew 😢yemyasaznew gin lenesum mihret yelewum😢eyaweku gin hule gin be tgray tlacha sekrewal😢😢mastewal yistachew😢😢

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 26 วันที่ผ่านมา +1

      አማራ ሁሌ በጥላቻ የተሞላ እግዚአብሔርን መፍራት ያልፈጠረባቸው ክፋና ስግብግብ ህዝብ ነው

  • @genetwezam8945
    @genetwezam8945 27 วันที่ผ่านมา +3

    @genetwezam8945
    Let us be honest for z sake of z two people Tigray n Amhara even for all peoples of Ethiopia I saw many people say that before 1983 welkait n raya was under Gonder n wollo but what about before z the Emperial regime of Menelik n Hailesslassise of course it was absolutly Tigray terittory but they gave those lands for gonder n wollo including Eretria for Italian in order to enervation the power of Tigrians not for the sake of the people but for the sake of thier thrones so lets read true story from the very begnning in order to maintain peace among those two peoples. Bzw my female ancestor by ma father side is from Gonder her name is Taitu Adugna so I want the two peoples to be peaceful coz we are related in blood but first we have to accept z truth not z wrong narrations.

  • @user-oy2wo1tq7j
    @user-oy2wo1tq7j 27 วันที่ผ่านมา +1

    You are scanned mistake

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe 27 วันที่ผ่านมา

      ????😂😂😂😂

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 27 วันที่ผ่านมา +9

    ደግሞ አድስ አበባ ለኦፕሬሽን ፋኖ ሲሰማራ ለተራ ግድያ ሳይሆን በአስጨፍጫፊው ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ነው ዛሬ ባይሳካበሚቀጥሉት አኦፕሬሽኖች እንደሚሳኩ ለሲሳይ አየና ንገሩት

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዲ የአማራ መንግሥት እኮ በፕሪቶርያ ውል የለበትም አይመለከተውም ይኸ ውል በትግራይ እና በፌደራል መሃከል የሚደረግ ውልና ንግግር ነው ለዚህ ነው የትግራይ መንግስትም ሆነ ህውሃት መልስ የማይሰጡት ምክኒያቱም የአማራ መንግስት ባለው ችግር ምክኒያት የአማራን ህዝብና ዓለም ለማደናገር ነው የሚጥረው ግን ዋጋም የለውም ወራሪ ልማዱ ነው ማጭበርበር የትግራይ ህዝብም መንግስትም የሚፈልገው በህገ መንግስትና በፕሪቶርያ ውል ብቻ ነው አለቀ።

  • @user-ou5rq5mf4e
    @user-ou5rq5mf4e 27 วันที่ผ่านมา

    Beabyi zemen beka eyomotn endnuner new yetferedebn😢😢😢😢

  • @Yimer-ik8lc
    @Yimer-ik8lc 27 วันที่ผ่านมา +14

    ቴድሮስ ፀጋዬ እንዳልከው በርግጥ ከ1983 በፊት አማራ ክልል የሚባል አልነበረም። ይህ ማለት ደሞ በዚሁ ሎጂክ ትግራይ የሚባል ክልልም አልነበረም። ነገር ግን ማንነቴ አማራ ነው የሚል ሕዝብ የሚኖርባቸው ጎንደር ፣ ወሎ የሚባሉ ጠቅላይ ግዛቶች (ክፍለ ሀገሮች) ነበሩ። ማንነቴ ትግሬ ነው የሚል ሕዝብ የሚኖርበት ትግራይ የሚባል ጠቅላይ ግዛት (ክፍለ ሀገርም) ነበረ። ስለዚህ ከ1983 በፊት አማራ የሚባል ክልል ስላልነበረ አማራ ወልቃየትና ራያን ይገባኛል ለማለት አይችልም ማለት ጎንደርና ወሎ ጠቅላይ ግዛቶች ውስጥ ይኖር የነበረው አማራ ነኝ ብሎ የሚያምነው indigenous ሕዝብም አልነበረም እንደማለት ነው። በመሆኑም እዚህ ላይ የነቀስከው ሙግት እውነቱን የሸሸና ገና ከመነሻው በራሱ ተጠልፎ የሚወድቅ ነው። ጥያቄው ከመሬትነት ይልቅ የማንነትም ነው። ስለዚህ የትናንቱ ዝግጅታችሁ ላይ በእንግሊዝኛ እንደሰጠሁት አስተያየት ብቸኛውና ዘላቂው መፍትሄ ድንበሩን አፍርሶ ሁለቱም ህዝብ እኩል በባለቤትና በተጠቃሚነት የሚኖርበት የሰሜን ኢትዮጵያ ግዛት የሚባል አንድ state መፍጠር ነው።

    • @walelign14
      @walelign14 27 วันที่ผ่านมา +4

      ድንበርማ ከፈረሰ ለምን ሰሜን ኢትዮጵያ ብቻ ትገድ በዋለህ? ሁሉም የሀገሪቱ ድንበር ፈርሶ መሬት የኢትዮጵያ ውያን ሁሉ መሆን ይኖርበታል እንጂ ።

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 27 วันที่ผ่านมา

      ለመውረር እንዲመችህ ነው አ ተስፋፊው ፎጤ

  • @yidnekachewgirma3074
    @yidnekachewgirma3074 26 วันที่ผ่านมา

    Raya belongs to Amhara !!!!

  • @ElizabethBesufekad
    @ElizabethBesufekad 25 วันที่ผ่านมา

    This is the problem. Not accepting the truth.

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 27 วันที่ผ่านมา

    ውድ ልጄ ስለአየሁ ደስ ብሎኛል
    አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይማርህ።

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 26 วันที่ผ่านมา

    የስዩም ቡችላ የት ሄደ?

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 27 วันที่ผ่านมา +4

    Teddy, you are right there was no Amhara region before 1983 but there was a region called Begemdir (now Gonder ) that included welkayit and there was a region called Tigray that never included Welkayit So what they are saying is welkayit should be part of Gonder as it was before.

    • @yontig
      @yontig 27 วันที่ผ่านมา

      I love Ethiopia doesn't include tigray I guess. You only care about ethiopia when it is for amhara. Read true history

    • @genetwezam8945
      @genetwezam8945 27 วันที่ผ่านมา +2

      Let us be honest for z sake of z two people Tigray n Amhara even for all peoples of Ethiopia I saw many people say that before 1983 welkait n raya was under Gonder n wollo but what about before z the Emperial regime of Menelik n Hailesslassise of course it was absolutly Tigray terittory but they gave those lands for gonder n wollo including Eretria for Italian in order to enervation the power of Tigrians not for the sake of the people but for the sake of thier thrones so lets read true story from the very begnning in order to maintain peace among those to peoples. Bzw my female ancestor by ma father side is from Gonder her name is Taitu Adugna so I want the two peoples to be peaceful coz we are related in blood but first we have to accept z truth not z wrong narrations.

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe 27 วันที่ผ่านมา +1

      ለምሳሌ; አፋርስ ከየት መጣ?

    • @mikeyfutbol3561
      @mikeyfutbol3561 27 วันที่ผ่านมา

      If that’s the case let Ethiopia go back to it’s former self and become a 14 state country that includes Eritrea, but there will not be Amhara kilil, Afar Kilil, Oromia Kilil and so on but there will always be Tigray. A state or whatever you want to call it. You can’t take back wolkayt and Raya and be Amhara Kilil too.

  • @amanuelbahta3708
    @amanuelbahta3708 27 วันที่ผ่านมา

    Welcome back Teddy

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 26 วันที่ผ่านมา

    ኣድጊው ቴድሯስ የልደቱ ቅጞት አለው ።

  • @yenenehtilahun6352
    @yenenehtilahun6352 27 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር 1983 የብሔር ክልል ሚባል የለም ግን ልጠይቅህ ትግራይ ክልል ሚባል አለ ???

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 27 วันที่ผ่านมา

    Bravo ቴዲ ቴዎድሮስ አሰፋው በአዲስ አበባው ተኩስ ላይ የሚገርም የፖለቲካ ትንታኔ አስተያየት ነው!👍

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 27 วันที่ผ่านมา

    መቼነውግንከደምመፋሠሥወጥተንቁጭብለንተነጋግረንችግራችንንየምንፈታው😂ኧረፖለቲከኞችየናንተጥላቻናሽወዳመቼይሆንየሚቆመው

  • @gebreyestamene9512
    @gebreyestamene9512 28 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም ቴድሮስ ፀጋይ ዠራያ በሔረሰብ አቃም ምን ይሆን ከሁለቱ ክልሎችየተለየ ጥያቄወች እንዳለ ታቃለክ ወ

    • @hagosmokonnen9799
      @hagosmokonnen9799 27 วันที่ผ่านมา +1

      ርኣያ እንጂ ራያ ኣዲስ ስያሜ ሲሆን ርኣያ ብሄረ ሰብ ሳይሆን ኣውራጃ እና ኣካባቢ ሲሆን ተጋሩ ናቸው ኣንቅጠፍ

  • @user-ou5rq5mf4e
    @user-ou5rq5mf4e 27 วันที่ผ่านมา

    Ene yemigermegn. Yeamara meri hone elit gimbar ginbsrachu yemilachu
    Abyi ahmed emtfekirut wey anat lay yemtwetut hiwahat lay

  • @user-ou5rq5mf4e
    @user-ou5rq5mf4e 27 วันที่ผ่านมา

    Enante bertu elam sibeku yemineka mahbereseb kagegnachu

  • @YamrotAhmed
    @YamrotAhmed 27 วันที่ผ่านมา

    teddy tsegaye
    rationalities meretochuga siders yitefal libel

  • @alemayehutesfaye7505
    @alemayehutesfaye7505 27 วันที่ผ่านมา +2

    አታታልል ስትራቴጂ ማለት ወደፊት ወልቃይትን መውሰድ ነው

  • @mesfinlemma4258
    @mesfinlemma4258 27 วันที่ผ่านมา

    Mekelle

  • @ethioculture3427
    @ethioculture3427 27 วันที่ผ่านมา

    Wudoche beritulign

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 27 วันที่ผ่านมา

    እናውቃለን ሁለታችሁም የአገሪቱ ችግር እንደማይታያቸው መነፅር አያስፈልግችውም😂😂😂

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt 27 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁም እውር ናቹሁ

  • @DejeneDejene-jb1em
    @DejeneDejene-jb1em 23 วันที่ผ่านมา

    አርስ በእርስ የሚደረገውን ጦርነት አሸናፊ ሆኖ ስልጣን ለመያዝ እና ሀገሪቷን የሚጠቅም አይደለም በ21ኛው ክፍለዘመን በሰለጠነ ዘመን ቁጭ ብሎ መነጋገር እየተቻለ በጠመንጃ አሸናፊ ለመሆን የሚደረገውን ብንፀዬፍ ተመራጭ መንገድ ነው

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 27 วันที่ผ่านมา

    ሁሌ እንደቁራ የሚያስጮሐችሁ አብይ ጀግና ነው

  • @yaredleo
    @yaredleo 27 วันที่ผ่านมา

    Eye glass? to cover your heart tell u that automatically seen on your eye ? Bayebelas beqer

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 28 วันที่ผ่านมา

    Mekelakeya tebyew tplf wede raya sigeba komo asalfo “ yefederal mengistn tigist enadenaen” yemilew meglecha be Abiy Ahmed endetetdafe masaya new.

  • @user-xt4gu4qx2n
    @user-xt4gu4qx2n 27 วันที่ผ่านมา

    Tadya asfaw mihiret yihunlh enwedhalen

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 26 วันที่ผ่านมา +1

    ተወረኩኝ ያለው ኦሮሞማ ነው። ቁማር መሆና ነው። አማራን ማጃጃል ከንግዱህ አይቻልም ። የአማራ መንግስት ያልከው በል ያሉትን ነው የሚለው።

  • @addisbirhanu1179
    @addisbirhanu1179 27 วันที่ผ่านมา

    Megefafat???? How many km did they push each other and why is the push in one direction 😂😂😂. Crap!

  • @user-ev1gj7xh4v
    @user-ev1gj7xh4v 27 วันที่ผ่านมา +2

    ታዪ ዐፅቀ ስላሴ የብልፅግና ሹመኛ ሳይሆን የአገዛዙ የጭን ገረድ ነው ። ሆዳም በለው! !

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 27 วันที่ผ่านมา +1

    አረመኔው አቢይ ዛሬ አላማጣ ላይ ይህን መንጫጫት የፈጠረ ምእራብ ትግራይ እንዴት ሊኮን ? የአማራ ክልል መንግስት መግለጫ እንዴት ሊፈጠር ቻለ?

  • @mayetmelkam9235
    @mayetmelkam9235 27 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ ትላንት አንድ 3 ሶስት ቀበሌ የዓብይ ደጋፊዎች ናቸው ራያ የገቡት ብለኽን ነበር። ሙሉ አማራ ሲውረርም አንድም ትግራዋይ አልተንቀሳቀሰም ልትለን ይዳዳሃል።የምታወሩትን ሳይሆን የምናየውን ነው የምናምነው።

  • @TewodrosB-kl5vn
    @TewodrosB-kl5vn 27 วันที่ผ่านมา

    ከ1983 በፊት አማራ የሚባል ክልል ባይኖርም:: አማራ የሚባል ህዝብ ግን ነበር:: ጥያቄ ያነሱት በግዳጅ ትግሬ ማንነት የተጫነባቸው ናቸው:: ከ1983 በፊት አማራ ስላልነበረ መጠየቅ አትችልም እይሰራም:: በጉልበት የትግሬ ማነት መጫን አትችልም:: አማራ የሚባለው በዋናነት ህዝቡ ነው መሬቱ ብቻ አይደልም:: የማጭበርበሪያ መከራከሪያው አያዋጣም

  • @Tabor5354
    @Tabor5354 27 วันที่ผ่านมา

    Tedi ስገረድ" የትግራይ ሃይሎች በሃይል ግዛት ለመዉሰድ ሳይሆን በመገፋፋት ወደ ፊት ምጥተዋል" 😀😀

  • @meskeremtesfaye5919
    @meskeremtesfaye5919 27 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ፀጋዬ በመርህ እና በእውነት ለሁለቱ ህዝቦች ልስራ ካልክ አታዳላ አትሸፋፍን የምታራምዱትን አቋም አደንቃለሁ አቋም የሚፈልገውን ነገር ሁለቱም ህዝብ ወደድሮው ተመልሶ ተዋዶ አንተ ትብስ ተባብሎ አወዛጋቢ የሚባሉትን ቦታዎች በጋራ እንደ ድሮ ተቃቅፈው የሚኖሩበትን መንገድ መፍጠር ብቻ ነው አዋጭው ከአብይ አህመድ ወጥመድ ከህወሀት ከብአዴን ተንኮል ማምለጫው መንገድ ቁልፉን መፈለግ ብቻ ነው

  • @chaliemulu3632
    @chaliemulu3632 27 วันที่ผ่านมา +1

    የመሬት ክርክሩን ተወውና አሁን ለትግራይና ለአማራ ህዝብ ሰላም፣ ፍቅር እና የወደፊት የጋራ ህልውና ሲባል የህወሃት ታጣቂ ጥሎ ራያ ይውጣ፡፡ የመሬት ስሪትን በሚመለክት፣ አንተ አለማመን ትችላለህ፣ እንጅ መሬት ባለቤት ነበረው፣ ነጣቂዎች ስለነጠቁ ብቻ ነው፡፡ አትጠራጠር ቴዲ ወልቃይትና ራያ ህዝቡ የሚለዉን መተግበር አማራጭ የለውም፡፡

    • @ephinogunner6850
      @ephinogunner6850 27 วันที่ผ่านมา +1

      Tilo wedet

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe 27 วันที่ผ่านมา +1

      ለማን ጥሎ? ለናንተ ?😂

    • @chaliemulu3632
      @chaliemulu3632 27 วันที่ผ่านมา

      @@tesfayaberhe keep my word, it will return back

  • @bt5860
    @bt5860 27 วันที่ผ่านมา

    lebarenet dem ankifel!

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 27 วันที่ผ่านมา

    Chatamu, cigarette tedros z new comer

  • @DesaleSharew-ox5ms
    @DesaleSharew-ox5ms 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ራያ ውሰጢ በገጠሩ ጁታው እየዘረፈ ነው የራያ ህዝብ በራሱ መተዳደር ነው የሚፈልገው

    • @yontig
      @yontig 27 วันที่ผ่านมา

      Sle raya hizb awakwochuu pepepe

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 27 วันที่ผ่านมา +1

      አላየህም እንዴ እኛ ወያኔ ነን እያሉ ሲጨፍሩ አልገባህም ጁንታ ሳይገባ ነው እንዴ የዘርፈው በአስማት ነው ወይስ ጆሮህ አይሰማም መከላከያ ነው ያለው

    • @zemzemmohammed7354
      @zemzemmohammed7354 27 วันที่ผ่านมา

      ጥሞለት ነው አሁን

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y 27 วันที่ผ่านมา

      አጥሞሎት ነው የሚሰርቁት ? አለ ተጋዳላይ መዓረይ፡፡

  • @buzayhuhailu3393
    @buzayhuhailu3393 27 วันที่ผ่านมา

    መተከልን፣ከጎጃም።እነ ደራን፣ከሸዋ።እነ ራሱን እናአላማጣን፣ከወሎ።ወልቃይትን እና ሀመራን፣ከጎንደር።የተነጠቁት ሁሉንም አውድ ማየትም ተገቢ ነው።።ህውሀት አማራን በሁሉም አቅጣጫ እረፍት ማሳጣትም ከግምት ውስጥ ምግባት አለበት የሚል እውነታን መካድ የለብኝም።እውነታውም እሱ ነው። ወደ መፍትሄ ይምጣ ከተባለ ግን ።
    አማራ ፣ ትግራይ ደም ከመፋሰስ ምንም ጥቅም የማይገኝ እደይጠቅም አበው በመወያየት እንዴት በጋራ የምንጠቀምበት እውነተኛ ውይይት መፍትሄው ። የአንድ ሀገራዊው ፍላጎት

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 27 วันที่ผ่านมา

    Fano fandya run away,😅😅😅😅

  • @sofialem9580
    @sofialem9580 26 วันที่ผ่านมา

    አረ ቴዲ ድምፃቹ አይመጣጠንም አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ እያረግን መስማት የለብንም አስተካክሉት10q ከአዲስ አበባ መገናኛ 24 ቀበሌ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 28 วันที่ผ่านมา +3

    Reyot,why don’t you remind your viewers that it’s Abiy Ahmed who let TPLF to invade Raya because Abiy Ahmed’s defense minister Abreham Belay during an interview with tigray tv told us that they will destroy the current Amhara administration in raya and welkayit!

    • @amanuelreda859
      @amanuelreda859 27 วันที่ผ่านมา +1

      Are you serious? What exactly are you talking about? Does what you wrote reflect the truth? Your inability to reflect truthfuly is causing the victims to look for other alternatives. Please Read the following. “Article 2 Territorial Boundaries of The Amhara. National Region - The Amhara National Regional state is bordered by the Tigray Region in the North, The Afar Region in the East, The Oromiya Region in the South and the Benshangul /Gumuz/ Region as well as the Sudan in the West”. It is arguably true that Amhara forces invaded Tigray territory alongside Ethiopian and Eritrean forces. Once the Amhara occupiers consolidated their control, they murdered, detained and expelled the inhabitants. The remains of many Tegarus that were murdered and thrown to Tekeze River were fished in Sudan and this was documented by international organizations. Multiple evidence exists to prove that the occupiers 1. breached the constitution by invading another state; 2. Once they invaded Tigray alongside Eritrean forces, they committed crude acts including immolating, skinning, slaughtering. 3. When the UN Human Right Commission asked for unfettered access to the occupied land, the Abiy Ahmed regime and Amhara administration refused to hide the crimes from foreign governments. Now, while more than a million displaced Tegarus live in appalling conditions and die in shacks, you are concocting foolish adages to justify the occupation of Tigray land. If Amharas are unwilling to adhere to the constitution of the country, leave peacefully and agree to address outstanding issues peacefully, there is NO other alternative.

    • @yontig
      @yontig 27 วันที่ผ่านมา +1

      Endeee atafrumm endeee ereee yikir yibelachuh

  • @glory3954
    @glory3954 27 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተም መዥገር ናቹ ስለ አንድነት እያወራቹ ለምን ወረራ አደረጋቹ አላማጣን በሀይል ይዛቹ በሰላም የምትኖሩ ነው እንዴ የሚመስላቹ

  • @user-oy2wo1tq7j
    @user-oy2wo1tq7j 27 วันที่ผ่านมา

    I didn't like abiy Ahmad but you guy's know you are not far

  • @Sim17261
    @Sim17261 27 วันที่ผ่านมา +1

    ለጊዜው ፕራዮሪቲያችን ብአዴን'ን ማጥፋት ስለሆነ አማራ ከአብይ ጎን ወግኖ ይወጋናል ብላችሁ አታስቡ ነገሮችን መስመር ካስያዝን በኋላ ግን በአንዱ ምሽት እንመጣባችኋለን። መቼ? እንዴት? የሚለውን ጊዜ ይፈታዋል እጃችንን አጣጥፈን የምንቀመጥ እንዳይመስላችሁ።

    • @selamawittsegaye4380
      @selamawittsegaye4380 27 วันที่ผ่านมา

      ልክ በ24ሰአት አዲስ አበባ እንደገባኸው😂 ደንበጫን አልተቆጣጠርክም 😂😂😂ይልቅ ለትግራይ ሕዝብ በቆፈርከው ጉድጓድ እንዳትገባ። ለማንኛውም ለልብ እንደ አፍ አይቀልም

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 27 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ የሕግ ሰው መሆንክን አውቃለሁ ።እኔ አማራም ትግሬም አይደለሁም።በሥራ ጉዳይ ሁለቱንም አጨቃጫቂ አከባቢዎችን አውቃለሁ።ነወሪው ሁለቱን ቋንቋ ይናገራል።ሕወሓት አከባቢውን ከመቆጣጠሩ በፈት በወሎና በጎንደር ሥር የሚተዳደሩ ነበሩ። ወሎም ሆነ ጎንደር በጥቅሉ የመሚታወቀው አማራ ተብሎ ነው።ነዋሪውም አብሮ በሰላም ይኖር ነበር። ሕገመንግት ከመጽደቁ በፊት ሕወሓት ሲቆርሱ ለራስዎ ኦንደምባለው የሐብረተሰቡን ፍላጎት ሳይጠይቅ ወደራሱ ጠቀለላቸው። በኋላም የሪፈረንደም ጥያቄ ሲነሳ ሕወሓት በክልል ደረጃም ሆነ በፈደራል ባለው አቅሙ አፈነው። ሲጠቃለል የትግራይ ሕጋዊ ግዛቶች አይደሉም ማለት ነው። ለዚሁ ተጠያቂው ሕወሓት መሆኑን ቢወገዝ