🦋የኤፋ አሳፋሪ ፕራንክ ቃል ምረጥ😱የብሩክ ትግስት የሚደነቅ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉድ በጠም ትክክል ነሽ ሁለችንም ነዉ የስቁጠን አንደኛ ክብር የምበል ነገር አል ፕርንክነቱ ችግር ይለዉም ግን የተጠቀማቸዉ ቀሎች በጠም ይደብረሎ አዉቀነል ፕርንክ መሁኖ ሁለተቸዉም ነዉ የደረገዉ ግን ቀለቶቹ በጠም ይደብርሎ አዉ እንዉደቸወልን ምክነትም ለምድየ ብሎ የተጠቀሙት ዉሸት ይለም ኑፁ ሁኖነዉ ሰይወሹ የምሰሩት ምርጥ ጋደኞች ሁኑ ሰይወሹ ለዘ ነዉ የምንወደቸዉ ለቀልድም ብሁን መጥፎ ቀለት ማጠቀም አስፈለጌ አይዱለም ቡዙዉቹ የደነቁት ቡር እንደዘም እየለዉ ትግስቱ ከፌ መጥፎ አልጠ አቤት ስረአት አቤት ክብር ቡረይ ጀግነነህ የኔ አበት ግን ኤፈ በጠም ይደብርል እህን ከንት አንጠብቅም ነበር ቡረ በነገረችን ለይ ቡዙ አቤሮት ልሰር የምፈልጎ አሎ ሰዉም አጥቶ አይዱለም ሚርጥ የተበለ ፀበዮ ክብሩ እስማርስትነቱ የትንሽ ተልቅ የሁነ ልጅ ነዉ ቡዙዉቸችን ምድየ አንከተተልም ነበር እሱን አይተነ ነዉ ለእነቱ የለዉን ክብር እነ ኔግግሩ ነዉ መርኩን ማየት የጀማር ነዉ እኔም ጎደኞችም ሀይምይንም በሱ የማጠ ነዉ የዉቅነት በጠም ምርጥ ልጅ ነች ሀይምም ቡርይም እንደዘዉ ግን ኤፈ አንትንም የዉቅንክ ግን የጋሽይ ልጁች በጠም ጎቡዙች ነች ግን ወር በጠም ነዉ የደበረን ይቅርተ ቡረን ከማንም አነዉደድረዉም ይህወ እነ ፀበየ ሰንይ ልጅ ነዉ በጠም በጠም ነዉ የምዉደዉ ሀይምይንም እንደዘዉ🎉 ቡዙወችን አስከፌተሀል ይቅርተ ጠይቅ

  • @Tsegi
    @Tsegi  หลายเดือนก่อน +7

    ኤፋ ብሩክ ማለት በጣም ክብር ያለው ጨዋ ፀባየ ሰናይ ለሰት ልጅ ክብር ያለው ስነስራት ያለው በጣም ኩሩ ወንድ ነው ልኩን የሚአቅ ክብሩን የጠበቀ ከፀባይ ፀባይ ከስነስራት ስነስራት ለቤተሰብ ያለው ከመልክ ከቁመና ቁመና ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ምርጥ ወንድ ነው የአንተ አስቀያሚ ፕራንክ ገደል ይግባ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቀው👈

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน

      @@Tsegi እውነትነው የኔውድ ከሁሉም ነገር ክብር ይበልጣል እንኳን ብሩኬን ተመልካችንም ይቅርታ ይጠይቅ ባደባባይ

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y หลายเดือนก่อน

      TGY❤ትክክክክክክል 0:05

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel หลายเดือนก่อน +5

    ቃላቱየኤፍሬምበጣምያስጠላል
    እኔቃላቾችይሰብሩኛል
    አናደደኝእኔ
    እህቱብሮንለጥፌውነበርየምሄደው
    ታላቅምቢሆንእሷአክብራዋለችሀይሚ
    ጀግናናት

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ እህቴ በጣም የገረመኝ የብሩኬ የትግስቱ ጥግ በዚህ አጋጣሚ ቡሩኬን ሳላደንቀውና ሳላከብረው አላልፍም ሐይሚየም ብሩኬ ከመምጣቱ በፊት በጣም ስትከራከርለት እንዲህ አትበል እያለች ስትገሰፀው ነበሐይሚም ለብሩኬ የላትን ክብርና ፍቅር የጓደኝነት ጥግ አሳይታናለች ኤፍሬም ግን የስነ ምግባር ትምህርት ቤት ገብቶ በድጋሚ መማር አለበት

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማር እኔም እንዴት እንደተናደድኩ አትጠይቂኝ በጣም አበዛው ኤፋ የወረደ አነጋገር ብሩኬን የሚያስቀይም ምንም ፕራክ ቢሆንም እንደዚህ አይነት አነጋገር ያስጠላል😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld หลายเดือนก่อน +1

    ቡራየ የኔ የዊህ ፀባየ ሰናይ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuluSeti
    @MuluSeti หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ቡራ ይለያል የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @MuluSeti
    @MuluSeti หลายเดือนก่อน +4

    ቡራየኔ የዋህ ይለያል ፍጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚዬ አስተዋይ ብሩክ ያመነችበት መገድ ወድሞን ያዳመጠችበት መገድ መቸም አይለያዩም

  • @drr8432
    @drr8432 หลายเดือนก่อน +7

    ስጀመር ይሄ ፕራንክ ሳይሆን ማስጠንቀቅያ ይመስለኛል በፕራንክ አይነቱ የገለፀዉ እኔ እንደመሰለኝ በእዉነት በጣምነዉ ያስጠላኛ 😢😢❤❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg หลายเดือนก่อน

      በጠምነዉየዘኩትየስጠለል😢😢😢

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y หลายเดือนก่อน +2

    እንደ.ዛሬ።ቪድዬ.አይቼም.አላቅም.ነገሩ.ለሀይሚም.እንደዚ.አርጋታል..እነዚ.ሚስኪኖ.አስከፋቸው.ሲያስጣላ😢😢😢

  • @aaasa3348
    @aaasa3348 หลายเดือนก่อน

    የውዴ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ እውነትሽን ነው ግን ታስበው ኤፍሬም ብራክ ያወቀበት አይመስለኝም በጣም ያናድዳል ቃላቱ ሁሉም ያስጠላል ቡራዬ ታጋሽ ጨዋ የናቱ ልኡል ከፍ ዘቅ አረገው ሚስኪን ቡራ

  • @RozaWeldi
    @RozaWeldi หลายเดือนก่อน

    የእውነት ነው የወዶች አለቃ ቡራዬ ትግስቱ ለሰው ያለው ክብር ይለያል ቡራ እሷእራሱ እዴት እደተናደደች ኤፍሬም አይችልም ቢቀርይሻላል በጣም ይደብራል

  • @SenyaMusema
    @SenyaMusema หลายเดือนก่อน

    ያናድዳል እንደዛሬተናጄ አለቅምእስካሁ በየኋቸዉ ቪድዮዎ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb หลายเดือนก่อน

    ወላሂሁሉምነገርየስጠላልግንልጆቹአሁንባንድይመጡይሆንይህብቻነዉየሳስብኝእህቴዋብቻእደይላያዩእጀእነሱከልመጡእዚህሚደይላይመየትአልፈልገምበጣምነዉየሚደብረዉአሁንሁሉምአልፎልግንሀይሚእናቡራዬባንድይመጡይሆንይህብቻነዉአሰብየገባኝ❤❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchu หลายเดือนก่อน +3

    እረ ተይኝ ወዙን ያጣ ፕራክ አቃጠለን ጅላፎ

  • @Fatuma-g3x
    @Fatuma-g3x หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያስጠላል 🥺🥺🥺🥺

  • @ገቢያነሽ
    @ገቢያነሽ หลายเดือนก่อน

    በጣም ብራ ይለያል የኔ የዋህ ትግስቱ❤❤

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እህቴ በጣም ነው እሚያናድደው።ወንድሟ ሁኖበትጂ ብሩኬ ለማንም እንደማይመለስኮ አይተናል።በሀይሚ አይደራደርም ግን ወንድሟ ስለሆነ ነው አንገቱን ደፍቶ የተመለሠው የኔ ወንድም ፀባየ ሠናይ።ማርያምን ብሩኬን ሣላደንቀው አላልፍም ትግስቱን።ኤፋ ግን ቆይ ይጠብቅ ሀይሚ የደም እንባ ነው እምታስለቅሠው

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน

      አወ ውዴ ወንድሟ ሆኖበት ነው ዝም ያለው

  • @Kiyyaatubej7q
    @Kiyyaatubej7q หลายเดือนก่อน

    እኔ ዛሬ ያይውት ቢኖር ቡራዬ ምን አይል ትግስትኝ ጮዋ አስታዋይ እንድ ሆነ አይውት ማርያምን ቃልቶቹ ባጣም ይካብዳል እኔ እንዴ ዛሬ ካብዶኝ አይቅም የምር ስንቴ ስልኬን ደምፁ ቃንስኩ የዛሬ ፕራንክ ሳይኖን ብቻ B❤️H ሳቁልኝ ምንም አልልም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @besabesa6653
    @besabesa6653 หลายเดือนก่อน

    በትክክል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv หลายเดือนก่อน

    ባለጌ ነው ስድ ክብር የማያውቅ ዘጊ ነው

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin หลายเดือนก่อน

    Yebase akabarekawe merete leje endahona ewake

  • @saralove7622
    @saralove7622 หลายเดือนก่อน

    Yess😔😥😥

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 หลายเดือนก่อน

    አራ እንደ ዛሬ ደብሮኝ አያውም ኤፍረም በጣም ባላጌ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @agagsssggegs4135
    @agagsssggegs4135 หลายเดือนก่อน

    Yesss😢😢😢😢😢

  • @Medanit-f2y
    @Medanit-f2y หลายเดือนก่อน

    yihe branki ayidlm bazii likii yasxalali bexam bro ena hyimi ❤❤❤❤❤❤tigist10000

  • @Fjhgjchg
    @Fjhgjchg หลายเดือนก่อน

    አረ አደዛሬ አልቅሼ አላቅም 😢😢😢

  • @YeyyiNana
    @YeyyiNana หลายเดือนก่อน

    Sejemre prke aydlme yelebun tenageru prke new aysreme hulum yesu prke mnum ayexmegneme hulm yesu prke chegre new😢😢😢

  • @HalFi-c2o
    @HalFi-c2o หลายเดือนก่อน

    በትክክል እህቴ ❤❤❤❤😢😢

  • @MarituMoges-er8ih
    @MarituMoges-er8ih หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፕራንክ ሳይሆን ቀልብ ገፈፋ ነው የሆነ ጊዜ ካስታወሳችሁ ሩታ እና አብርሃም ፍቅረኛ ሁነው እያለ የሆነች ሴት አምጥቶ አብርሃምን ታፈቅርሃለች ተረዳት ያለ ሰው ነው እና ይደብራል ኤፍሬም

  • @TigistBirhanu-x9u
    @TigistBirhanu-x9u หลายเดือนก่อน

    Efa Mahayim new kift af siyastala jili

  • @hayatalienirs8008
    @hayatalienirs8008 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @YeyyiNana
    @YeyyiNana หลายเดือนก่อน

    Weyen bexme like nesh ene bexme new yetanadaddekut 😢😢😢

  • @የኔየኔHB
    @የኔየኔHB หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s หลายเดือนก่อน +4

    እንደዛሬ ተተናድጀ አላቀውም ለዛ የለለው የጅል ቀልድ በጣም አሳፍሮኛል አፋ ለንግግሩ ለከት የለለው ከዚህ በፊት ሀሚን ፕራንክ ሲያደርግም እንደዚሁ የመጀመሪያው አይደለም ምንም ለዛ የለውም አስጠሊታ

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ለንግግሩ ለከት የለውም የሰው ክብር ይነቃል

  • @tameutafes
    @tameutafes หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @SennafHasan
    @SennafHasan หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም ነዉ የከፋኝ ግን ነገር አብርዱ እናተ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين หลายเดือนก่อน

    አረሁሉምልክአለዉ😢😢

  • @salam-jk9de
    @salam-jk9de หลายเดือนก่อน

    እዉነት😢😢

  • @eakrame
    @eakrame หลายเดือนก่อน

    በትክክክል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @m4technewTara
    @m4technewTara หลายเดือนก่อน

    Yes😢😢😢😢😢😢

  • @GjGi-w5r
    @GjGi-w5r หลายเดือนก่อน

    የሚሳቅቅ ነው ወላሂ ያሳፍራል

  • @qadsahq1380
    @qadsahq1380 หลายเดือนก่อน

    Yes 😭😭😭😭😭

  • @ምልልም
    @ምልልም หลายเดือนก่อน +1

    በትከከልነሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Burtkan-p6s
    @Burtkan-p6s หลายเดือนก่อน

    Zare kefaany hunet😂😂😂😂😂😂😂

  • @BiruktBunawit
    @BiruktBunawit หลายเดือนก่อน

    አረ ሁሉም ልክ አለው

  • @SabeelSabeel-o4o
    @SabeelSabeel-o4o หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @braziliacell7102
    @braziliacell7102 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😢😢

  • @Dinkinesh66
    @Dinkinesh66 หลายเดือนก่อน

    Yessss😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😭😭😭💔

  • @rrr5704
    @rrr5704 หลายเดือนก่อน

    አወንዛሬሁለቱንምአናደዳቸውግግምብሎደሞእኮገፈተሩት ❤❤😢

  • @Tamenech-o5t
    @Tamenech-o5t หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ngstiabreham-wc1km
    @ngstiabreham-wc1km หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @tameutafes
    @tameutafes หลายเดือนก่อน

    H😢b😢😢😢😢yes s

  • @tolechileta1675
    @tolechileta1675 หลายเดือนก่อน

    H&b 😢😢❤

  • @Ayishaamoha
    @Ayishaamoha หลายเดือนก่อน

    ሁላችንም😢😢

  • @LinkLink-q1h
    @LinkLink-q1h หลายเดือนก่อน

    Betam yemir😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @RahilRahil-i6f
    @RahilRahil-i6f หลายเดือนก่อน

    🥺🥺🥺🥺

  • @DjDh-lp4dh
    @DjDh-lp4dh หลายเดือนก่อน +1

    kkkkkkkk😢😢😢

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr หลายเดือนก่อน

    Beta new yemiyasetelaw kalatu hulame yehone negegru dese ayelm kezihe befit abereshena rutan tofik ena sofi zara be bura bezi rasu siyarg des ayelm

  • @SeadaSualih
    @SeadaSualih หลายเดือนก่อน

    የምር ቅስሜ ተሰብሯል

  • @GuyyaanJiraa
    @GuyyaanJiraa หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @Dinkinesh66
    @Dinkinesh66 หลายเดือนก่อน

    🤔💔😭😥😱🙆‍♀️🤦‍♂️

  • @HAYTA99-zt6lp
    @HAYTA99-zt6lp หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢kkkkkkk

  • @Taaduu-mj9qu
    @Taaduu-mj9qu หลายเดือนก่อน

    Getan unatish naw ye isu prank betam yestelal

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የሚአስጠለው ፕራኩ የሰው ክብር የሚነካ ነው ሁሉም ፕራንኩ

    • @Taaduu-mj9qu
      @Taaduu-mj9qu หลายเดือนก่อน

      @@Tsegi ene zare betam debereng getan TH-cam mahet irasu

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน +1

      @@Taaduu-mj9qu እኔ ለሚናገራቸው ቃሎች እዴት እደተሳቀኩ ልጥፍ ነገር ነው እዳመጣለት የሚናገር

    • @Taaduu-mj9qu
      @Taaduu-mj9qu หลายเดือนก่อน

      @@Tsegi are betam yasferal demo iko kaze befetim hamin prank argo neber betam yemastela kalet

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน +1

      @Taaduu-mj9qu እኮ ካለፈው አለመማሩ እኮ ነው ያናደደን

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו หลายเดือนก่อน

    አቀዝቅዙት አታጋንኑ ለማስመሰል ነው

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน

      ክብርን እየነኩ ማስመሰል አለ እንዴ ውዴ ደጋገመው እኮ ሃይሚንም ከዚህ በፊት ወጭ በዛብን ብሎ አሳዘናት

  • @DeguYetewahidoo
    @DeguYetewahidoo หลายเดือนก่อน

    Efirem bexam anadognali

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ያበሸቀን😨

  • @GfxruyrCyyy
    @GfxruyrCyyy หลายเดือนก่อน

    ኤፍሬምአፈርብላስታስጠላ

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 หลายเดือนก่อน +1

    Efe Bygg Fara New 😡

    • @Tsegi
      @Tsegi  หลายเดือนก่อน

      አወ የምር

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk หลายเดือนก่อน

    ዝበሉነገርአብርዱአታካብዱበባለፈዉሀይሚንሀብትሽእደዚህነበርያረጓትሲጀመርብራክነዉ

  • @JamilaNaga
    @JamilaNaga หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @SarahSarah-hs3je
    @SarahSarah-hs3je หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርምልካምነውአሜ
    @እግዚአብሔርምልካምነውአሜ หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ หลายเดือนก่อน

    😢😢❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 หลายเดือนก่อน +1

    ኦረዛሬልቤነዉየደማዉ😢😢😢💔በጣምየሚያሰጠላነግግረነዉየሚናገርዉ😢ፕራክከሆም😢ከእህቴእራይበቃዉነበር😢

  • @Hነኝየራሴምርካኛ
    @Hነኝየራሴምርካኛ หลายเดือนก่อน +2

    ትክክክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AminaButta-r3g
    @AminaButta-r3g หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍