ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል የሌለኝም ይኖረኛል ስታምን በሙሉ ልብህ ስትመካ በአንዱ ጌታህ ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
አሚንንንንያረብ
አትቀረጿቸው በአላህ ካሜራ እራሳቸው ላይ ደቅናቹህ ዝቅተኝነት ይሰማቸዋል በተረፈ አላህ ይጨምርልህ ግን በድብቅ ቢሆን አጅርህ በጣም ከባድ ይሆናል
ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ዘንድ ነው እህቴ የሚቀርፃቸው
እነሱድህነትንጅካሚራንአይፈሩም።ምንችግርአለውእሱንሰበብአድርጎላቸውሉረዱይችላሉ
በዩቱብስ በሚቀርጹሰአት ያገኛሉ እውነት ለማውራት ዩቱቡም ስራነው
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የኛ መልካም
እንደዚህ አይነት የአይምሮ ህመምተኞች የሚረዳቸው ቢያገኝው ሊድንው ስለሚችልው ወደ መቆደንያ ወይም ሌላ ቦታ አነጋግረህ ብታስነሳው የበለጠ ጽድቅ ስራ ነው በርታ።።
አላህ ይጨምርልህ ወንደሜ በተረፈ ቀርጸዉ ጥሩ አይደለም ለምትሉ ሌሎች አረአይ ለመሆን ቢሆንስ
ትክክል
ልክነሽየኔውድ።እነሱድህነትንጅካሚራንአይፈሩም
አላህ ይጨምርልህ በሀገር ላይም ለጠነከረ ለውጥ አለ እደ አረብ ሀገር ድፍት ብለን በፕሮግራም ሀገራችን ብሰራ ባልተሰደድን ነበር
ማርያምን:ስወድህ:ልበ ቀና:ወድማችን:መንሱር:ጀማል
ማሽ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እርዝቅህን ያብዛልህ ወንድም
ወንድሜ መንሱር ጌታ የበለጠውን ያድልህ ሁሉም እንዳንተ ያርግልን ጌታ
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መንሱርዬ
መሱሬ የወደፊት ጠቅላይ ሚኒስታራችን በወጣ ይተካ ጀዛክአሏህኸይር ለምርጫም መቀስቀሻ ጡሩነዉ ፎቶዉ ቢበርግን🎉
😢😢😢❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ጨምሮ የሲጦ መልካምነት ለራሱነውና ትክክል ነው ስራ አለማንቅ
አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ
አላህ፡የጨምርልህ፡ነገርግን፡ሰውየው፡ታማሚ።ከሆነ፡ብታሣክመው፡አላህ፡ቢጨምርልህ፡እንጂ፡አይቀንስብህም።
አልሃምዱሊላህ እኔም ትንሽ ብር ይዤ አገሬ መጥቸ በርሃ የለመድኩትን ሻይ ቡና እያልኩኝ እሰራለሁ ብየ ከኮይት ሁለት አመት ሸቅየ ስመለስ ያለችችኝ ብር ትንሽ ናት አጠፋፍተዋት ቤተሰብ ተመልሼ ሳውዲ ይሄው አለቅሽ ብሎኝ አስር አመት አስቆጠርኩኝ ብቻ አላህ ያለው ሆነ
እኔም ቤት የለኝ መሬት የለን ዋናው ጤና
አላህያሳካልሺማማየያረባ
አላህ,,ይስጣችሁ,,
ፈጣሪ በውጣህት ይታከልህ ወንድሜ🌻🌻🌻❤❤❤♥️🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አላህ በወጣ ይተካህ ወንደማቸን
ማሻ አላህ ወንድም መንሱር አላህ ይጨምርልህ በርታ ::ልጅቷም ማሻ አላህ ናት ጎበዝ
የአላህ አላህ ይርዳቸው ያረቢ የአላህ አልሐምዱሊላህ
Masha Allah tebarkAllah
መሸለሀ አለሀ ይጨምርህ ግን ለምንድ ነዉ ቆጥረህ ምሰጠቸዉ ዚንብለህ ስጠቸዉ ረሰቸዉ ይቆጥሩተል
አሠላመአለኩም መንሡር አላህ የሥጥህ
አሁንግዜ ወጣት እናቶችአባቶች የስራሰውናቸው ወጣቱማስየአረብሀገርንብርመልቀምሁኖልስራው
ፈላህ እናመሰግናለን
አሰላማለኩም ወድም መሡርሥትሠጥ ኬሜራ መቅረጥ የለብህም እሽ ይከ ሠዉ ዪዪልኝ ነዉ እጅ ሠደቃ አደለም ሰዉ አየህ አላየህ አላህ ካየህ በቂነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍጣርሐገራቺንንስላምያድርግልንበርታለስጭይስጠው❤❤
አላሕይስጥሕየኔዉዲወንዲምአላሕይጨምርልሕመንሱር
መንሱር ለእኔም መኪና ግዛልኝ የኔ መልካም 😋
👍🤣🤣😃
አይሻልም ጠያራ ማሬ🤣🤣👍
አሠላሙአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሠላም ያምጣልን ለሀገራችን ለህዝባችን ፍቅርን ይወፍቅልን
እግዚአብሄር. እድሜህን ይባርክ አስተዋይ ነህ
🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭
MashaAllah👍👍
😢ምናለ ሩቃ ቢቀሩለት ኡፍፍፍየኔወድም😢
መስሮ፣እስኪ፣ባዶ፣አካውት፣አለኝ፣የሆነ፣ነገር፣አስገባልኝ፣መጥቼ፣ልስራ፣የረባገር፣ስራ፣ታጥቦ፣ጭቃ፣ሆነብኝ፣ባባዬ፣የራሴ፣አልሁኑኩም፣የወላጆቼ፣እጂ
አሏህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ ኢንሻአሏህ
ሁሉም አሪፍ ሆኖ እያለ ኸይር ስራን መቀረፅ ጥሩ አደለም ሠው ይወቅልን ለምን አስፈለገ
ዋናው የልቡ ንያ ነው ለምን እደሚሠጥ እሡ ያውቃል
ሳልናገር እማላልፈው ነገር ሰርተው መቁር ለሚችሉ ብርህን ከመረጪ በሺተኛውን ብትተባበረው የሱ ይበልጣል አትስጥ ማለቴ አይደለም ግን ኢነመል አእማሉ ቢንያ አተስበቡን ብታሰርሰረ ዋናው የልብ ንያነው አላህ ደሞ ያሳካዋል አላህ የሰጠህነኢማ ሰርተው መለወጥ ለሚችሉ መስጠት በሃድያምልክ ሳይሆን አበድራቸው ሰርተው ይመልሱልህ እደኔ አመለካከት በታበድራቸው ይመረጣል የባሱትን ብትተባበር ለአኸራህ ይጠቅምሃል ياأخي
ما شاء الله تبارك الله
ማሻአላ ተባረከላ አላህ ይጨምርልህ
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
ያረብ አላህ ይስጥህ
ማንሱሬ ባሬዱ አለህ መልካም ስራህ ይቃባልህ
ዲግነት መሸሀለ መሱሩ አለሀ ይጨሚሪልክ
አላህይጠብቅህአላህይጨምርል
ማሻ አላህ
መንሱሬ ጀዛከላህ. በቀኝህስጥ
መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ መልከምነት ለረስ ነው👍👍👍ጀዘክ አለህ
አላህ ይስጥክ ግን ደሞ ለሰዉ ለመስጠት ከታሰበ ልስጥክ አይባልም መስጠት ልክ እንደ ማስተር አብነት ነዉ ዝቅ ብሎ 😢 ለሰዉ ማረግ ወንድሜ ኣላህ ኩራትን አይሻምና
Www
አሠላምአለኩምዉድ ያገሬ ልጆችሠላም ላገራችበያላችሁበት(አላህ)ይጠብቃችሁሰብ ላይክ ሽር አርጉልኝ እኔምእመልሳለሁአብረን እንደግ ቅንነት ለራስነዉ እኛ ከተጋገዝን እናድናለን ትልልቆች ትልቅ ያረግናቸዉ እኛዉን
ወነትህ ነው ባገር ላይ ሁሉ ያምራን
እየሰጡ መቅረፅ ሪያእ ይሆናል
😌😒🥰🥰
ወሱ አህልን ወሰህልን
አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
yemesur edme sit new ene digemtew 41
እድሜና ጤና ይስጥክ
ራስህን ሁን!ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ምስኪን የለም፤ በተለይ የሰዎችን አስተያየት ዝም ብለህ እንደወረደ የምትቀበል ከሆነ ስትባክን ነው የምትኖረው። የምትሰማውን ሰው ምረጥ፤ በተለይ ካንተ ያልተሻለን ሰው ብዙም አትስማ! ትልቅ ህልምህን ስትነግረው "እብድ ነው ዝም ብሎ ይመኛል" ይልሀል፤ ስታሳካው "ዕድለኛ ነው" ይልሀል፤ ካላሳካኸው ደግሞ "ድሮም እኮ ነግሬህ ነበር" ይልሀል...ወዳጄ ታዲያ ለምን ታደምጠዋለህ?! ራስህን ሁን!
ማሻአላህተባረካአላህ
ክክክክክክክክክክ ኧረ አታስቁኝ ለጉራ አይደለም ሶደቃ ኦኬ በአንድጁ ካሜራ በአንድ እዱ ብር ሀሀሀሀ እንደዚህ አይነት ስጦታ የለም ወዳጀ መልካም ስራህን ደብቅ ለጉራ እንዳይሆንብህ
ሌላውንም ለማነሳሳት ነው ተናግሯል ተጠይቆ በሰው ፊት ለፊት የሚሰጥበትን ምክንያት ተናገረ አይዴል እንዴ በዲብቅ የማድርገውን አሏህ ያውቃል አውቃለሁ ዬድብቅ ሶዶቃ አጂሩን ብሏል ። ቆይ እዬረዳም እዬስተማረም ነው ምን አለ ሞራል ብንሰጠው አይ አበሻ
ሰብይሆነልድሀካሜራአይፈራምማጣትነዉጅ
alah.ytemrlh
ምሽአልላአህ 🙏👍🥰🥰🥰🥰🥰
ያንሳል
ክክክከዪቱበርነኝክክክክክክወይኔሰውንለማባላትባፈጫየይውጣ
አዳማ ፉቅር እኮ ነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙስልምሴሰጥወፍአይይው እንካንሰውለአንተው ነውውንዲሜ ለፍትህ ውጤት እንድኖርው
እፍፍፍፍ 😓😓ሲያሳዝኑ
ስሪክ ጥሩ ነዉ ልጅን ገን አሰተክ ህክምና ከሰሩ አይቀር
ለ5 መቶ ብር ጥያቄ ማብዛትና ቀረፃ ትንሽ አይደብርህም እርግጥ የስጦታ ትንሽ የለውም እነ መልክተኛው ስንት እንደሚሰጡ እያቸው ከሰውም ጠይቀው ቢሆን አንጀት ራስ የሚያረግ ነው የሚሰጡት በጣም ታዘብኩህ ለ 5 መቶ ብር እናቶቻችንን ሚዲያ ላይ አታውጣ
ሜቅዶኒያ ከወንድሙ ቤት ውሰዱት ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ያድነውና ለሀገር የሚጥቅም ዜጋ ይሆናል አቶ መንሱር አላህ ይጠብቅህ ብዙም አትመን ተጠራጣሪ ሁን
አላህ ይስጥህ ግን ለምን ሰደቃ ከሆነ ቀረፃ ለምን? ደሞ አህሳቅ ብዙ መሳቅ ጥሩ አይደለም የኛ መሳቅ ምኝ ይሉታል ገና ነዉ ጉዳችንአንድ መልካም ስራ የለን ቢኖረንም. በሪያእ የተሞላ የተበላሸ. ሱብሀነክያረብ
ምንም ነገር አያቅም ብለክ ከምታልፈው ቢያንስ ህክምና ብወስደው ምን አለበት
ለይዉልኝ ተመስራት መስጠት ካለበትከካሜራጀርባአሰጥምከቻልክ
Kewketi nesa nehi alitemarkim
ገበዚበሀገሪላይሰረቶመለውጥ፣ይበልጣል።በሀረብሀገሪእድሜከመጨርስ፣ተመልሸቆሎእየሸጥኩመኖረተመኛሁ?ግን ምን ይህ?
menden NewMensur yeserawetarik 1000 ye ETHIOPIABirr seleredachew Newweys Lela tarik new???
አልጠቀምካትም ነገ ገቢዎች በሁለት እግሯ ሳትቆም በቀን እንደዚ እያገኘሽ ይመጣል ደንቡም እንደዛው ገቢዋን ሂሳብ መስራት ምን አመጣው
ከተማዉ ሲምር የት ሀገርነዉ
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉
መሱር፡፡እነትም፡ትል፡ታሪከ፡ነው፡የሰራከወ፡፡ለትውልደ፡ይተላለፋል፡፡
ላላህብለህ ከሆነ ቀኝእጅህ ሲሰጥ ግራጅህ ያላየያህል ሞክር
ቀጥልበት
ደምሩኝ በናታቹን
ደምሩኝ
Mikerut mansuren la sew siset dabikeh sitah balut cameradha hin mulisini yero namaf kenitu dhoksi kenif jedhani mansurin
አሁንስ፣ደከመኝ፣ኢጭጭጭኡፍ
Mansur eha la ant nw Muslim sesat aysayem gera ejhe enkun ayayem selazhe batam afrkubehe
እና ምን ችግር አለው አንስተህ ብታሳክመው
ገንዘብካለህሀኪቤትብወሰደውአጀርታገኛለህ
መንሱር የምትሰራው ሰራ ጥሮ ነው በተቻለህ መጠን ሰትሰጥ ሰው አይደለም ያንተ ግራ እጂህ እንዳያየው ነው የሚለው ሀዲሶ ሳታቅ አይቀርም ከቻልክ እናቶችን ባትቀርፃቸው አሪፍ ነው
አንተም 40ይሆንሀል እውነት አላህ ይስጥህ
👍👍👍👍😢😢😢😢😢
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
የሌለኝም ይኖረኛል
ስታምን በሙሉ ልብህ
ስትመካ በአንዱ ጌታህ
ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
አሚንንንንያረብ
አትቀረጿቸው በአላህ ካሜራ እራሳቸው ላይ ደቅናቹህ ዝቅተኝነት ይሰማቸዋል በተረፈ አላህ ይጨምርልህ ግን በድብቅ ቢሆን አጅርህ በጣም ከባድ ይሆናል
ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ዘንድ ነው እህቴ የሚቀርፃቸው
እነሱድህነትንጅካሚራንአይፈሩም።ምንችግርአለውእሱንሰበብአድርጎላቸውሉረዱይችላሉ
በዩቱብስ በሚቀርጹሰአት ያገኛሉ እውነት ለማውራት ዩቱቡም ስራነው
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የኛ መልካም
እንደዚህ አይነት የአይምሮ ህመምተኞች የሚረዳቸው ቢያገኝው ሊድንው ስለሚችልው ወደ መቆደንያ ወይም ሌላ ቦታ አነጋግረህ ብታስነሳው የበለጠ ጽድቅ ስራ ነው በርታ።።
አላህ ይጨምርልህ ወንደሜ በተረፈ ቀርጸዉ ጥሩ አይደለም ለምትሉ ሌሎች አረአይ ለመሆን ቢሆንስ
ትክክል
ልክነሽየኔውድ።እነሱድህነትንጅካሚራንአይፈሩም
አላህ ይጨምርልህ በሀገር ላይም ለጠነከረ ለውጥ አለ እደ አረብ ሀገር ድፍት ብለን በፕሮግራም ሀገራችን ብሰራ ባልተሰደድን ነበር
ማርያምን:ስወድህ:ልበ ቀና:ወድማችን:መንሱር:ጀማል
ማሽ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እርዝቅህን ያብዛልህ ወንድም
ወንድሜ መንሱር ጌታ የበለጠውን ያድልህ ሁሉም እንዳንተ ያርግልን ጌታ
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መንሱርዬ
መሱሬ የወደፊት ጠቅላይ ሚኒስታራችን በወጣ ይተካ ጀዛክአሏህኸይር ለምርጫም መቀስቀሻ ጡሩነዉ ፎቶዉ ቢበርግን🎉
😢😢😢❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ጨምሮ የሲጦ መልካምነት ለራሱነውና ትክክል ነው ስራ አለማንቅ
አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ
አላህ፡የጨምርልህ፡ነገርግን፡ሰውየው፡ታማሚ።ከሆነ፡ብታሣክመው፡አላህ፡ቢጨምርልህ፡እንጂ፡አይቀንስብህም።
አልሃምዱሊላህ እኔም ትንሽ ብር ይዤ አገሬ መጥቸ በርሃ የለመድኩትን ሻይ ቡና እያልኩኝ እሰራለሁ ብየ ከኮይት ሁለት አመት ሸቅየ ስመለስ ያለችችኝ ብር ትንሽ ናት አጠፋፍተዋት ቤተሰብ ተመልሼ ሳውዲ ይሄው አለቅሽ ብሎኝ አስር አመት አስቆጠርኩኝ ብቻ አላህ ያለው ሆነ
እኔም ቤት የለኝ መሬት የለን ዋናው ጤና
አላህያሳካልሺማማየያረባ
አላህ,,ይስጣችሁ,,
ፈጣሪ በውጣህት ይታከልህ ወንድሜ🌻🌻🌻❤❤❤♥️🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አላህ በወጣ ይተካህ ወንደማቸን
ማሻ አላህ ወንድም መንሱር አላህ ይጨምርልህ በርታ ::ልጅቷም ማሻ አላህ ናት ጎበዝ
የአላህ አላህ ይርዳቸው ያረቢ የአላህ አልሐምዱሊላህ
Masha Allah tebarkAllah
መሸለሀ አለሀ ይጨምርህ ግን ለምንድ ነዉ ቆጥረህ ምሰጠቸዉ ዚንብለህ ስጠቸዉ ረሰቸዉ ይቆጥሩተል
አሠላመአለኩም መንሡር አላህ የሥጥህ
አሁንግዜ ወጣት እናቶችአባቶች የስራሰውናቸው ወጣቱማስየአረብሀገርንብርመልቀምሁኖልስራው
ፈላህ እናመሰግናለን
አሰላማለኩም ወድም መሡርሥትሠጥ ኬሜራ መቅረጥ የለብህም እሽ ይከ ሠዉ ዪዪልኝ ነዉ እጅ ሠደቃ አደለም ሰዉ አየህ አላየህ አላህ ካየህ በቂነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍጣርሐገራቺንንስላምያድርግልንበርታለስጭይስጠው❤❤
አላሕይስጥሕየኔዉዲወንዲምአላሕይጨምርልሕመንሱር
መንሱር ለእኔም መኪና ግዛልኝ የኔ መልካም 😋
👍🤣🤣😃
አይሻልም ጠያራ ማሬ🤣🤣👍
አሠላሙአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሠላም ያምጣልን ለሀገራችን ለህዝባችን ፍቅርን ይወፍቅልን
እግዚአብሄር. እድሜህን ይባርክ አስተዋይ ነህ
🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭
MashaAllah👍👍
😢ምናለ ሩቃ ቢቀሩለት ኡፍፍፍየኔወድም😢
መስሮ፣እስኪ፣ባዶ፣አካውት፣አለኝ፣የሆነ፣ነገር፣አስገባልኝ፣መጥቼ፣ልስራ፣የረባገር፣ስራ፣ታጥቦ፣ጭቃ፣ሆነብኝ፣ባባዬ፣የራሴ፣አልሁኑኩም፣የወላጆቼ፣እጂ
አሏህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ ኢንሻአሏህ
ሁሉም አሪፍ ሆኖ እያለ ኸይር ስራን መቀረፅ ጥሩ አደለም ሠው ይወቅልን ለምን አስፈለገ
ዋናው የልቡ ንያ ነው ለምን እደሚሠጥ እሡ ያውቃል
ሳልናገር እማላልፈው ነገር ሰርተው መቁር ለሚችሉ ብርህን ከመረጪ በሺተኛውን ብትተባበረው የሱ ይበልጣል አትስጥ ማለቴ አይደለም ግን ኢነመል አእማሉ ቢንያ አተስበቡን ብታሰርሰረ ዋናው የልብ ንያነው አላህ ደሞ ያሳካዋል አላህ የሰጠህነኢማ ሰርተው መለወጥ ለሚችሉ መስጠት በሃድያምልክ ሳይሆን አበድራቸው ሰርተው ይመልሱልህ እደኔ አመለካከት በታበድራቸው ይመረጣል የባሱትን ብትተባበር ለአኸራህ ይጠቅምሃል
ياأخي
ما شاء الله تبارك الله
ማሻአላ ተባረከላ አላህ ይጨምርልህ
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
ያረብ አላህ ይስጥህ
ማንሱሬ ባሬዱ አለህ መልካም ስራህ ይቃባልህ
ዲግነት መሸሀለ መሱሩ አለሀ ይጨሚሪልክ
አላህይጠብቅህአላህይጨምርል
ማሻ አላህ
መንሱሬ ጀዛከላህ. በቀኝህስጥ
መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ መልከምነት ለረስ ነው👍👍👍ጀዘክ አለህ
አላህ ይስጥክ ግን ደሞ ለሰዉ ለመስጠት ከታሰበ ልስጥክ አይባልም መስጠት ልክ እንደ ማስተር አብነት ነዉ ዝቅ ብሎ 😢 ለሰዉ ማረግ ወንድሜ ኣላህ ኩራትን አይሻምና
Www
አሠላምአለኩም
ዉድ ያገሬ ልጆች
ሠላም ላገራችበያላችሁበት(አላህ)ይጠብቃችሁ
ሰብ ላይክ ሽር አርጉልኝ እኔምእመልሳለሁ
አብረን እንደግ ቅንነት ለራስነዉ እኛ ከተጋገዝን እናድናለን ትልልቆች ትልቅ ያረግናቸዉ እኛዉን
ወነትህ ነው ባገር ላይ ሁሉ ያምራን
እየሰጡ መቅረፅ ሪያእ ይሆናል
😌😒🥰🥰
ወሱ አህልን ወሰህልን
አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
yemesur edme sit new ene digemtew 41
እድሜና ጤና ይስጥክ
ራስህን ሁን!
ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ምስኪን የለም፤ በተለይ የሰዎችን አስተያየት ዝም ብለህ እንደወረደ የምትቀበል ከሆነ ስትባክን ነው የምትኖረው።
የምትሰማውን ሰው ምረጥ፤ በተለይ ካንተ ያልተሻለን ሰው ብዙም አትስማ! ትልቅ ህልምህን ስትነግረው "እብድ ነው ዝም ብሎ ይመኛል" ይልሀል፤ ስታሳካው "ዕድለኛ ነው" ይልሀል፤ ካላሳካኸው ደግሞ "ድሮም እኮ ነግሬህ ነበር" ይልሀል...ወዳጄ ታዲያ ለምን ታደምጠዋለህ?! ራስህን ሁን!
ማሻአላህተባረካአላህ
ክክክክክክክክክክ ኧረ አታስቁኝ ለጉራ አይደለም ሶደቃ ኦኬ በአንድጁ ካሜራ በአንድ እዱ ብር ሀሀሀሀ እንደዚህ አይነት ስጦታ የለም ወዳጀ መልካም ስራህን ደብቅ ለጉራ እንዳይሆንብህ
ሌላውንም ለማነሳሳት ነው ተናግሯል ተጠይቆ በሰው ፊት ለፊት የሚሰጥበትን ምክንያት ተናገረ አይዴል እንዴ በዲብቅ የማድርገውን አሏህ ያውቃል አውቃለሁ ዬድብቅ ሶዶቃ አጂሩን ብሏል ። ቆይ እዬረዳም እዬስተማረም ነው ምን አለ ሞራል ብንሰጠው አይ አበሻ
ሰብይሆነልድሀካሜራአይፈራምማጣትነዉጅ
alah.ytemrlh
ምሽአልላአህ 🙏👍🥰🥰🥰🥰🥰
ያንሳል
ክክክከዪቱበርነኝክክክክክክወይኔሰውንለማባላትባፈጫየይውጣ
አዳማ ፉቅር እኮ ነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙስልምሴሰጥወፍአይይው እንካንሰውለአንተው ነውውንዲሜ ለፍትህ ውጤት እንድኖርው
እፍፍፍፍ 😓😓ሲያሳዝኑ
ስሪክ ጥሩ ነዉ ልጅን ገን አሰተክ ህክምና ከሰሩ አይቀር
ለ5 መቶ ብር ጥያቄ ማብዛትና ቀረፃ ትንሽ አይደብርህም እርግጥ የስጦታ ትንሽ የለውም እነ መልክተኛው ስንት እንደሚሰጡ እያቸው ከሰውም ጠይቀው ቢሆን አንጀት ራስ የሚያረግ ነው የሚሰጡት በጣም ታዘብኩህ ለ 5 መቶ ብር እናቶቻችንን ሚዲያ ላይ አታውጣ
ሜቅዶኒያ ከወንድሙ ቤት ውሰዱት ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ያድነውና ለሀገር የሚጥቅም ዜጋ ይሆናል አቶ መንሱር አላህ ይጠብቅህ ብዙም አትመን ተጠራጣሪ ሁን
አላህ ይስጥህ ግን ለምን ሰደቃ ከሆነ ቀረፃ ለምን? ደሞ አህሳቅ ብዙ መሳቅ ጥሩ አይደለም የኛ መሳቅ ምኝ ይሉታል ገና ነዉ ጉዳችንአንድ መልካም ስራ የለን ቢኖረንም. በሪያእ የተሞላ የተበላሸ. ሱብሀነክያረብ
ምንም ነገር አያቅም ብለክ ከምታልፈው ቢያንስ ህክምና ብወስደው ምን አለበት
ለይዉልኝ ተመስራት መስጠት ካለበትከካሜራጀርባአሰጥምከቻልክ
Kewketi nesa nehi alitemarkim
ገበዚበሀገሪላይሰረቶመለውጥ፣ይበልጣል።በሀረብሀገሪእድሜከመጨርስ፣ተመልሸቆሎእየሸጥኩመኖረተመኛሁ?ግን ምን ይህ?
menden New
Mensur yeserawe
tarik 1000 ye ETHIOPIA
Birr seleredachew New
weys Lela tarik new???
አልጠቀምካትም ነገ ገቢዎች በሁለት እግሯ ሳትቆም በቀን እንደዚ እያገኘሽ ይመጣል ደንቡም እንደዛው ገቢዋን ሂሳብ መስራት ምን አመጣው
ከተማዉ ሲምር የት ሀገርነዉ
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉
መሱር፡፡እነትም፡ትል፡ታሪከ፡ነው፡የሰራከወ፡፡ለትውልደ፡ይተላለፋል፡፡
ላላህብለህ ከሆነ ቀኝእጅህ ሲሰጥ ግራጅህ ያላየያህል ሞክር
ቀጥልበት
ደምሩኝ በናታቹን
ደምሩኝ
Mikerut mansuren la sew siset dabikeh sitah balut
cameradha hin mulisini yero namaf kenitu dhoksi kenif jedhani mansurin