ጤነኝነት ተፈጥሮአዊ ነው | Healthiness Is Natural -- ክፍል 3
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ጤንነት ተፈጥሯዊ የጸጋ ስጦታ ነው። አብረን እንመልከት!
ይህ ለውጥ ለምን በቀጥታ እንደሚመለከትህ በዚህ ቪዲዮ ተመልከት!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ክፍል 1፡ • ጤነኝነት ተፈጥሮአዊ ነው | Heal...
ክፍል 2፡ • ጤነኝነት ተፈጥሮአዊ ነው | Heal...
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275
ጋ አከብርሃሎህ።ስታስተምር ምርጥ ነህ ።እንኳን ተወለድክልን።ፈጣሪ እንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።ምናልባት ብትነግረን ወይም ብታስተምረን መልካም ነው ብዬ የማስባቸው ከዚህ በላይ ብነግራቹህ ደስባለኝ ነበር ብለህ የምታቋርጠው ነገር ብተስብበትና መለማመድና መማር ያለብን ነገር ከሆነ ጊዜ ወስደህ አሟጠህ አስተምረን ።አመሰግንህ አሎህ ጋሼዋ ።በነገራችን ላይ እኔ የከባድ መኪና ሾፌር ነኝ ፕሮግራምህ በጣም ነው የምከታተለው።ስላገኘህዋቹህ ደስ ብሎኛል።እንግሊዘኛውንም ቀነስ አረግልን ወይም በአማርኛ ተርጉምልን ጋሽዬ ።ወሬ አበዟህ ጋሽዬ ይቅርታ ፕሮግራሙን ስለምወደው ነው።
አቶ አሸናፊ በጣም የሚገርም እና ጠቃሚ ነገር ነው እያልከን ያለኸው፡፡ አንተ ያስተማርከው አንድም ነገር ያላዳመጥኩት የለም፡፡ በጣም ጠቅሞኛል፣ ብዙ እንደምጠቀምም አውቃለሁ፡፡ እግዚያብሄር እውቀት እና ጥበብ ይጨምርልህ፡፡
አቶ አፈናፊታዬ እድሜዎትን ያርዝምልኝ የእውነት ኑሩልኝ እኔ ልጠይቅ ያሰብኩት ሀሳብ እንዴት ወደ ሰሜት እንቀይራለን ሰሜትስ እንዴት ምንፈልገው ነገር ያመጣል የሚለውን እና ውሰጣችን ያለው መጥፎ ኢንርጂ እንዴት ማስወገድ ይቻላል
ተመሥገን ፈጣሪ ምድራችን እንደ አቶ አሸናፊ አይነት ሰዎነች እያበቀለች ስለሆነ
አሁን ለአለው ስሜቱ ለታመመ ለተጎዳ ትውልድ ትክክለኛ ሀኪም
እግዚአብሔር ያብዛልኸ አቶ አሸናፊ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሹ እናመሰግናለን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🙏🙏
እናመሰግናለን የተባረክ ሰው " ልዩ ነህ
Soul feeding Seminar!!!. We are lucky to have you Ashu.
Good Bless You Aschnafi 🙏🙏🙏
I have meditated for over 17 years here in Australia, and I have done so many different types of meditation practice including TM, please guys learn to meditate, it's one of the most powerful gift and tool you can give to yourselves, it will transform and enhance the quality of your life in every area. Guys, please learn to meditate and change yourself forever.
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
What a knowledge. Thank u, u are teaching this youg generation they are so lucky to have you. God bless u.🙏🙏
አላህ ያቆይልን አመሠግናለሁኝ
በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ🙏 ክብረት ይስጥልን🙏 ልዩ ትምህርት ነበር
በጣም አመሰግናለው❤😍🙏
Greetings from Kampala 🙏🙏 and Thank you for what you are doing for our generation.
Very useful. Thank you for the great lesson 👏🏼👏🏼👏🏼
Just proud of you 👏👏👏👏👏
Thank you. Thanks for improving episode release frequency ❤
ዋዉ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሬ አቤት ሰዓት ቢጨመር እንዴት ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ
Heal Your Body
Book by Louise Hay you remind me this books ከ10 አመት በፊት ነበር ያነበብኩት
Thanks Ashenafi
አመሰግናለሁ። በጣም ጠቃሚ ነው ተባረክ
የቀንየልና መምህረይ😘😍
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Wonderful leason.
Thank you very much 🙏
It is an amazing education
ልዩ እና ድንቅ ትምህርት ነው። ሁሌም ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ አዋቂ ሰው ባዳበረው እምነት / አመለካከት ምክንያት ለበሽታ የሚጋለጥ ከሆነ፥ ህጻናት ለምን በተከታታይ ለበሽታ ይጋለጣሉ? ለምንስ ነው እንስሣት ክትባት ሳያስፈልጋቸው ለሰው ልጅ ግን/ ባብዛኛው ለህጻናት በሽታ ለመከላከል መከተብ የግድ የሆነው?
በዚህ አርስት ላይ እንደተለመደው አስተማሪ ትምህረት እንደምትሰጠን እጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ፥
tnxs ashiye bertali
Betam dink tmhrt new ashe enamesegnalen🙏
Way gud sile ine iyastemare new Iko.
አመሠግናለሁ !!!
Thank you!
Thank u
አመሰግናለዉ !!
Enamasagenaln e/gr yesterday bezu negar eyastemarekan new edmaa yestln
Thank you so much
አመሰግናለሁ ❤
❤❤❤❤❤❤❤
On line siltena Bitjemr Betam Tiru nebet Any way Thank you Ato Ashenafi taye Betam yemigerm yemabrarat skil aleh 🙏🙏
We will soon start livestreaming for all subscribers in the world. Subscribe for the channel and wait for sometime.
@@ImpactSeminars Ok I cant wait Thank you 🙏
@@ImpactSeminars please do... thanks in advance🙏
Wow
የፈጣሪ ያለህ እንድህም ያለ ሰው አለ ወይ መሰጠት እኔ አድናቆቴን የሚገልፅ ቃል የለንም ፈጣሪ ባንተ ላይ ይታያል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእግዚአብሔር ስልኩን እነዴት መገኘት እችላለሁ እባካችሁ
betekekel mekliten aterefo memeles malet yehe newe
Shalom. I am too late to hear you and may not get you quickly. Does your teaching agree with the word of God ? From Bahir dar MKC. Bazezew.
I leave the investigation to the viewer. Just investigate it and share us your view. Thank you for your concern.
አቶ አሸናፊን ማግኘት እችላለሁ ከድሬደዋ ነው ያለሁት ባናግራቸው ህይወቴ ብቻ ታሪኬ ይቀየራል ከባድ ነገር ውስጥ ነኝ Please
ያየነው ስዎች 23 ሺ ላይክ ያደረግነው ስዎች 660 ለምን ለምንድን ሁላችንም ላይክ የማናደርገው በዚህ ለምን አንተባበርም
Ato ashenafi tanebewaleh beye tesfa adergalehu yenen tarik lngerh ene A.A balehubet seat yehonechi tenkuayi Hiv yiyizshal alechign keza buhala hiwete terebshual ke 1 sew gar bejemerkut yefkr gngnunet Ena sex still eyeferahu new metamem honal sraye ayiteh btmekregni Des yilegnal yalehut kfle Hager new....
"How to Ikigai" anyone who send me z book?😊
IF EVERYTHING IS UNDER OUR CONTROL SIR Are you denying GOD'S ROLE IN ALL THIS PHENOMINA ? A HEARTLY Q
Be fruitful and multiply, and fill the earth and subdue it; and have dominion over the fish of the sea and over the birds of the air and over every living thing that moves upon the earth” (Gen. 1:28).
Understand that one such earthly thing is the health of your physical body. God gave you the power to do it.
Jesus said unto him, If thou canst believe, all things are possible to him that believeth. Mark 9:23
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏