የነፌቨን የቤት እዳ ታሪክ ሆነ! ምስጋና ለሁላችሁም ይድረስ! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 589

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 3 ปีที่แล้ว +138

    ይህንን ፈገግታ ስላየሁ ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏
    ሀበሻ በመሆኔ ኮራሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @chaipcool6563
    @chaipcool6563 3 ปีที่แล้ว +139

    ለቅሳችሁን ወደ ደሰታ የቀየሩላችሁ በሙላ እግዚሐብሔር ይባርካችሁ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 3 ปีที่แล้ว

      @@hanigech6376 ደምረኝ ደምሬሀለሁ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 3 ปีที่แล้ว +202

    በኢትዮጰያዊነቱ አሚኮራ ማነው እስኪ ልያችሁ ደስብሎኛል ደስታየን በላይክ ገለፅኩ

  • @abrahamshege330
    @abrahamshege330 3 ปีที่แล้ว +43

    አሰይ እንኴን ደስ ያላችሁ... ፈበንየ አይዞን ቅርብ ግዜ ደሞ ዓይኖችሽ ብርሃን ያያሉ... እግዝያበሄር ምንም አይሳነውም የኔ እናት 🙏🙏

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว +64

    ተመስገን የኔ ጌታ አንተ ምን ይሳንሀል በእውነቱ ደስታችሁ ደስታችን ነው ሁላችሁም ተባረኩ 🙏

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 3 ปีที่แล้ว +68

    እሰይ በጣም ደስ ይላል መሲ ላንቺም ሰላም ጤና ከረጅም ዕድሜ ይስጥሽ አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว +2

      እማዬ እንደማመር

  • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
    @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ 3 ปีที่แล้ว +16

    መስጠት መታደል ነው። ለሰጭዎች አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ። መሲ ተባረኪ ተባረኩ።

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 3 ปีที่แล้ว +28

    የልጅ ትልቅ አመስጋኝ ነሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 3 ปีที่แล้ว +29

    ለዚህ ቤት እጃቸውን የዘረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የማያልቀውን ይስጣችሁ

  • @ቲጂዘተዋሕዶ
    @ቲጂዘተዋሕዶ 3 ปีที่แล้ว +33

    መስየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ስወድሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነች👍❤ ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ እግዚአብሔር አምላክ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 💚💛❤️

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +37

    ተጠመቂ ማማዬ ተስፋ ሳትቆርጭ
    እግዚአብሔር ይፈውስሽ 🙏🏿🙏🏿☝️

  • @mekdesmekdes7777
    @mekdesmekdes7777 3 ปีที่แล้ว +30

    ለእግዚአብሄር የማሳነው ነገር የለም ነገም የአይንሽን ብርሐን አብሮቶ እንደምንያ አምናለሀሐ

  • @hirutgesess5283
    @hirutgesess5283 3 ปีที่แล้ว +24

    ወኔ መስየ አቼ አልጨረስኩትም እኳን ደስ አላቹ ስቅስቅ ብየ ነዉ ያለቀስኩት እዴት ደስ ይላል እናት ስታለቅስ ማየት በጣም ያማል ደስ ብሎኛል አሁን

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 ปีที่แล้ว +15

    ተመስገን መሲዬ ደስታዬ ወደር የለውም ኢትዮጵያዊ ነቴን እጅግ ወደድኩት። ፕሮግራምሽን በአየሁ ቁጥር መነፈሴ በጣም ነው የሚታደሰው።💜😍😘❤

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ ደምሪኝ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 ปีที่แล้ว +39

    እሰይ እልልልልልልልልል እንኩዋን ደስ አላችሁ!

    • @milionmoges92
      @milionmoges92 3 ปีที่แล้ว +1

      መሲ አንቺ ልዩ ሰው ነሽ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 ปีที่แล้ว +27

    ደግሞ አፏ ሲጣፍጥ የኔ ማር ጨርሶ ይማርሽ ለእናትሽም ሠላምና ጤናን ይስጥልሽ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 ปีที่แล้ว +28

    የዚህ ቤት የደስታ ምንጭ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔር በጤና በበረከት ይጎብኛቹ ኢትዬ ኢንፎ ንም ጨምሮ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

    • @kalimahalima5636
      @kalimahalima5636 2 ปีที่แล้ว

      መሲ ዲልከለ ለወዝየወስደናልቆይልን

    • @kalimahalima5636
      @kalimahalima5636 2 ปีที่แล้ว

      @@hanigech6376 አላህያቆይሽ

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ኖሮኝ ባልረዳም የሰውን ደስታ ማየት ደስ ይለኛል

  • @መሠረት-መ6ዠ
    @መሠረት-መ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +34

    መስዬ አብዝቶ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እማዬ

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 3 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዬ ኢንፎ ምን ልበል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +27

    እልልልልልልልልልል ደስታችሁ ደስታዬ ሆነ እግዛብሄር አምላክ ይመስገን 😰

  • @meazafiseha8080
    @meazafiseha8080 3 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ለኒዚ ቤተሰቦች ስለደረሰላቸው እንደገና ይሄንን ፕሮግራም እንዲህ ወደ ህዝቡ አስተላልፋችሁ መልካም ስራ ለሰራችሁ እንዲሁም እጃችሁን የዘረጋችሁ እግዝአብሄር ብድራታችሁን ይክፈል ተባረኩ ይሄንን ሚዲያ ደግሞ በጣም ነው የማመሰግነው መተላለፍ ያለበትን መስራት ያለበትን ስለሚያስተላልፉ እህቴንም የአይና ብረሀንን ደግሞ እግዝአብሄር ይፈውሳት ይማራት ተባረኩ

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 3 ปีที่แล้ว +14

    መስዬ ስላቺ ቃላት የለኝምፈጣሪ፡ይጠብቅሽ፡ሌላ፡የምለው፡የለኝም፡ቃላት፡ያንሰኛል

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 3 ปีที่แล้ว +23

    እልልልልልል በማታአስደሰታቹኝ ፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ሀበሻ በመሆኔ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል በመረዳዳታችን ነዉ የምንታወቀዉ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      ሀኒ ደምሪኝ እማዬ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍ እንዲህ ነን እኛ ኢትዮጵያዊያን
    አይ አንተ ቸር አምላክ
    ለቅሶን ወደ ሳቅ የቀየርክ
    ዘመን ቢከፋብን ቢበረታም ችግር
    ህዝብህን ደግ አርገህ ያሳየኽን ፍቅር
    የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለም ክበር!!!

  • @teresagarcia9901
    @teresagarcia9901 3 ปีที่แล้ว +5

    መሰረት በዙ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ !!!!! የሰጣቹ ሁሉ ተባረኩ !!l long live eathio info !!

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እህት የኔ እናት ምንም ባላደርግላችሁ ስታለቅሱ አልቅሼ ዛሬ ስስቁ ማየቴ ደስ ብሎኛል አይዟችሁ ሁሌም ፈጣሪ አለ ከጎናችሁ አለ ከሱ በታች ስንት መልካም አለ

  • @jameelajameela4527
    @jameelajameela4527 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ ለስጣችሁ ሁሉ በውጣ ይተካ መሲም ዘመንሽን ሁሉ ፍጣሪ ይባርክልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤

  • @gulsoeda8498
    @gulsoeda8498 3 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ተደስታቹው ብቻ አንጀት ትበላላቹው ብቻ አይለያቹው አግብተሽ የምትወልጂ ያድርግሽ ልጂ ይጦርሻል ውይይ እናቷ ስታሳዝ ልጂቱ ስነምግባር የተስተካከለ ልጂ ናት

    • @tg2797
      @tg2797 3 ปีที่แล้ว

      ትግስት ነኛ አይዛሽ እህቴ ከጉንሽ ነን እግዚአብሔር። ከዚየበለጠ ይደረግልሽአል

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 3 ปีที่แล้ว +38

    መሲዬ የኢትዬጽያ ህዝብ ምርቃት ከደሞዝሽ በለጠ 😍😍😍😍😍😍መሲዬ ቀናሁብሽ የወለዱሽ ይባረኩ ዘር ይውጣልሽ ዘርሽ ይለምልም

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 3 ปีที่แล้ว +8

    መስዬ አንችይኮ ለተጨነቁ መድኃኒት ለተራቡ ምግብ ነሽ እግዚአብሔር ህይወትሽንሁሉ ይባርከው

  • @መሠረት-መ6ዠ
    @መሠረት-መ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +11

    ሁ ጌታ አንተ ምን ይሳንአል አንተ መልካም አባት ነህ ሰው ተደርጎለት ሲያመሰግን ምንኛ ደስ ይላል ተመስገን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የረዳችሁትን በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቤታችሁንም በበረከት ይሙላ።

  • @uauae8940
    @uauae8940 3 ปีที่แล้ว +8

    አለሀምዲሊላህ እንካን ደስ ያላቹ መሲ አንቺንም የኢትዮጵያ ለተቸገሩ ወገኖቻችን ደራሽና አድራሽ የሆንሽ ጀግናነሽ መሸለም አለብሽ አላህ ይባርክሽ

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 3 ปีที่แล้ว +7

    ተመስገን አምላኬ በጣም ከውስጤ ወጣትነትዋ በችግርና አለማየትዋ ያስለቀሰችኝ ሰው ብትኖር ይች ወጣት ልጅ ተመስገን ኢትዮጵያዊ ነት እንዲህ ነው

  • @hirutrut4636
    @hirutrut4636 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ነው የኛ ማንነት ማንነት ምንነት ሳይጠይቁ መረዳዳት መደጋገፍ እውነት አለቀስኩ ስለፍቅራችን ሁሌም እዲህ ስንሆን ነው የሚያምርብን የድንግል ልጅ አንድ አድርገን መተሳሰብ መረዳዳት ሁሌም በኛ ያምራል

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 3 ปีที่แล้ว +4

    መሲ ጌታ ይባርክሽ ለተቸገረ ፈጥነሽ ስለምትደርሺ ምስጋና ይገባሻል ተባረኪ።እንኳን ተሳካላችሁ።ቀን እንቅፋት አይሆንም መፀለይ ነው አይዞአችሁ።

  • @alo2428
    @alo2428 3 ปีที่แล้ว +6

    ምስጋና ይዲርሰው ለፈጣሪያችን. ደስ ስላላቹህ ወገኖች ደስ ብሎኛል ።

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እናት የኔ ቆጆች ሲያምሩ እንኳን ደስ አላቹ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +17

    ተመስገን ነው ኢትዮጵያውያን እንዲህ ስንተባበር ነው የምያምርብን

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

  • @alemshewa7384
    @alemshewa7384 3 ปีที่แล้ว +12

    መስየ ጀግና ማለት የገደለ ሳይሆን እንድንችል መልካም የሰራ ነው ዘመንሽ ይለምልም

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ አይ የሀገሬ ሰው እሩህሩህ ሳቅ እንደሰጣችሀቸው ፈጣሪ በየቤታችሁ ደስታ ይግባላችሁ

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 ปีที่แล้ว +7

    መሲዬ ባህረ ያለድድይ አይሆንም ፈጣሪ ይባርክሽ እናታችን አናእህቴ እኳን ደስ አላቹ

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 3 ปีที่แล้ว +9

    መሲ እግዜር ጤናውን ያድልሽ እንዲህ እየደከምሽ ለምታደርጊው ሁሉ ውለታውን ይክፈልሽ ቤተስብሽን ማርያም ትጠብቅልሽ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ማረግ ለራስ ነው የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹ በእድሜ ዘመናችሁ የሰው እጅ አትዩ ጤናችሁን ይስጣቹ የኛ መልካሞች ❤❤😘😘 መሲ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከስራ ባርደረቦችሽ ጋር

  • @zinashfeyisa5472
    @zinashfeyisa5472 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው እንዴት ደሥ ይላል በጌታ ውይ እሠይ እልል ጌታ ሆይ ተባረክ ይቺን ብላቴና አሥባት ፈውሣት አባ አንተ ትችላለህ ይህም ባንተ ፊት ቀላል ነው ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @hsee3071
    @hsee3071 3 ปีที่แล้ว +8

    ተመስገን ይንደስታስላየን እባካችሁ ፀበል ትግባ ትድናለች

  • @asss4503
    @asss4503 3 ปีที่แล้ว +11

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እማዬ

  • @tube4569
    @tube4569 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ደስታ ላሰማኝ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +2

    ትግሥት አስፋው (እንጨዋወት) ነፍሴ የምትወድሽ ለካንስ ለዚህ ነው ቲጂዬ ተባረኪ

  • @mariyamabrar6544
    @mariyamabrar6544 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ውድ ወገኖቼ 😭😭😭ወላሂ ነው ምላቹ ሲመቴን መግለፆ አልችልም ባለም ዙርያ ያላቹ ውድ የእናት ሀገሬ ወንሞቼ እህቶቼ እናቶቹ አባቶቹ 😭😭አላህ ሁለታቹን ይክፈላቹ የወገናቹን እንቧ ህመም ሰቃኝ ጭንቀት መከራ ከአላህ በታች የደስታ ምንጭ ለምቶኑ በሙሉ በገዘባቹ በእውቀት በጉልበታቹ መፆዎት ለከፈላቹ በሙሉ አላህ በምድርም በሰማይም ይክፈላቹ 😭😭🇪🇹💞በኢትዩ ነቴ ሁሌም እኳራለሁ🇪🇹😭😭😭

  • @አህላም-ከ8ጠ
    @አህላም-ከ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልል እስይ እንካን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @sintayehuabire7840
    @sintayehuabire7840 3 ปีที่แล้ว +6

    መሲ እግዚአብሔር አምላክ ያባርካችው እንዴት የተባረክሽ እግዚአብሔር ለሰጠው በወጣ ይተካ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆያ የኢትዮጵያ ህዝብ በተበተነበት ያጠብቀው

  • @ezabileth6750
    @ezabileth6750 3 ปีที่แล้ว +13

    መሲ ከወለድሽ ልጆችሽ ይባረኩ ካልወለድሽም እግዚአብሄር በፀጋ ያልብስሽ ለሁሉም ኢኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑርልን ፈብየም ትድናለች

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 ปีที่แล้ว

      Ewnte new Ezabil

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ምርቃትሽ ደስ ሲል

    • @ezabileth6750
      @ezabileth6750 3 ปีที่แล้ว

      @@አገሬኢትዪጽያ የእኔን ምርቃት ያየዉ ልብሽ ወይም ያየኸዉ ልብህ መልካም ሰለሆነ ነዉ !

  • @halimahalima1489
    @halimahalima1489 3 ปีที่แล้ว +18

    እሰይ ከጭንቀታቹ የገላገላቹ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቸው

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እማዬ እንደማመር

  • @hanaalemayehu6866
    @hanaalemayehu6866 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ታሪክን የሚቀይር ፈጣሪ ነው

  • @degitega3758
    @degitega3758 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የሚሳንው የለም ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ከችግር ይሰወራቹ

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 3 ปีที่แล้ว +2

    የሰዉ ልጅ ሲስቅ እንደ ማየት የሚያስደስት የለም ደስታችሁ ሙሉ ይሁን።

  • @amennile7235
    @amennile7235 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ማለት ሰው ነው ። የሚሆነውን ክፉ ነገር ሁሉ በሩቅ ሆኜ እያየሁ በሀገሬ ላይ ተስፋ እቆርጣለሁ የሚሆነውን ደግ ነገርም ደግሞ እንዲሁ እያየሁ በተስፋ እሞላለሁ ። በደጋግ ወገኖቼ ድርጊት ከቀቢሰ ተስፋነት ወደ ሙሉ ባለ ተስፋነት መንፈስ እመለሳለሁ ። እናንት ደጋግ የሀገሬ ልጆች ይህ በጎ ምግባራችሁ እንዳይቋረጥ በያላችሁበት የኢትዮጵያ አምላክ ሰላማችሁን ያብዛው።

  • @elsaestheu6356
    @elsaestheu6356 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲ ላንችም ለነብስ ለስጋ ያርግልሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 ปีที่แล้ว +7

    መሲየ የኔ ቱህት እንዳንዳንች ያሉ እህቶችን ያብዛልን 🙏❤️

  • @hadisebabre5066
    @hadisebabre5066 3 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ቀን ወደመልካም ተቀዬሪ አሜንንን

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 3 ปีที่แล้ว +10

    መሲ.ልጠይቅሽ.ይሄንን.ደግ.ስራ.ለመስራት.ምን.አነሳሳሽ.ከልብ.ነው.የምወድሽ.የተቸገርን.ስው.እንባ.ማበስ.ትልቅ.ስጦታነው

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እህቴ መሲዬ ዘመንሽ ይባረክ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን የእናት ፈገግታ ከምን በላይ ያስደስተኛልን እንኳን ደስ አላቹአለን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጣችሁ ሁሉ ይስጣችሁ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ አንቺም ተባረኪልን ገና ታሪክ ትሰሪያለሽ እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ ኑሪልን።

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት የእናት ደስታ እንዴት ያስደስታል።እግዚአብሔር አምላአክ አይነ ብርሃንሽን ይግለፅልን
    የሰጣችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @Etu2312
    @Etu2312 3 ปีที่แล้ว +1

    ምስጋና ለደጋግ ልቦች እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ እናተ የኢትዮጲያ ልጆች ለተቸገሩት እጃችሁን የምትዘረጉ ደጎች🙏🙏🙏😍😍😘

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለቅሶአችሁን የመለሰ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የረዳችሁ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ እንደነሱ ደስ ያሰኛችሁ🙏🙏🙏

  • @getanie6591
    @getanie6591 3 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን አምላኬ ላተ ምን ይሳንሀል መጨረሻችሁ ይስመር አይንሽን ያብራልሽ የሰራውት ንጉስ ሰው የጣለውን እግዚአብሄር ያነሳል ክብር ላተ ይሁን አምልኬ🙏🏼

  • @sarag.mariam9922
    @sarag.mariam9922 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ለቅን ልቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፣ እስይ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @lucytube925
    @lucytube925 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ለሉል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው 🙏
    መሲ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 3 ปีที่แล้ว +7

    አልሀምዱሊላህ እንክዋን ለቅሶው ወደሳቅ ተቀየር

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX 3 ปีที่แล้ว +3

    እሰይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን !!!! የረዳችሗቸው በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +4

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::::::

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 3 ปีที่แล้ว

    መሰየ ከለቅሶ ወደ ሳቅ ሲመለሱ ሳይ እጂግ ከመጠን በላይ ነው የተደሰትኩት ይህም በአንች ጥረት ነው ተመሰገን ክብር ምስጋና ለፈጣ ለአንድየ ለእግዚአብሔር ይግባው ምን ይሳነዋል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ሁሉ ለመድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰🥰
    እመብርሀን ብርሃንሽን ትመልሰው እህቴ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
    የናትን ድካም የናትን ውለታ እግዚአብሔር እንጅ ልጅ አይመልሰውምና እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥልን ለማምዬ 😢😢😢😢🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 3 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እንደው የተቸገሩ ወግነቼ ተደእስትው ሣይ እጅግ ድእስስስስስ ይልኛል እና ኢትዮፍ እግዚያብሔር ይስጣችሁ እናተ ባታደርሱን እናውቅም ። ለገራቸውን የሠጣችሁም እግዚአብሔር ዋጋቹን ይክፉላቹ ።

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
    @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 3 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ አሜን አሜን አሜን። በይ ውዷ እህታችን እግዛብሔር። በሄድሽበት ሁሉ እግዛብሔር። ይጠብቅሽ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว

    አዘን በደሰታ ሲቀየር ደሰ ይላል ....የሰጠ እግዚአብሔር ይሰጠው የሙላላችሁ ....መሲዪ ጌታ ይባርክሸ ዘመነሸ ይባረክ

  • @hanaalemayehu6866
    @hanaalemayehu6866 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ፌቢ ቤተሰብ ስለሆንኩ ተመስገን

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว +1

    ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅም ስራ እየሰራ ያለው ኢትዮኢንፎ ብቻ ነው በርቱ መሲየ

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amakelechgebrehiwotashagre2204
    @amakelechgebrehiwotashagre2204 3 ปีที่แล้ว +10

    እናቴ በተደረገው ሁሉ ደስ ብሎናል ግን ልጅዎትን ቅዱስ ገብረኤ ማለትምም ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤ ይውሰዷት መንፈስ ስለሆነ ይለቃታል ይምራታል።♥🌹🌹🌹🌹🌹🌷💐💐

  • @فوزيهدينبو
    @فوزيهدينبو 3 ปีที่แล้ว +6

    መሲ የምድር የሰማይ ጌታ ይባርክሽ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว +1

    መሲ እግዚአብሔር ይባርሽ የኔ እናት በእድሜ በጤና ያቆይሽ ኑሪልኝ እንወድሻለን ❤❤❤

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 ปีที่แล้ว

    እ/ር ይስጣቸው ለሰጡዋችሁ እንዲህ እናንተን ያሳቁዋችሁ በቤታቸው ሳቅ ይሁንላቸው መሲዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ የኔ ቁምነገረኛ

  • @amuamuu98
    @amuamuu98 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአዘጋጆቹ በጣም አመሰግናችኃለሁ የምትረዱት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 3 ปีที่แล้ว +8

    መስየ እኔ በምን ቃል ላመስግንሽ ለምታቀርቢው ሁሉ መልስ አለሽ እናቴ እንኳን ደስ አላቹህ

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚሉ እናት ❤️🙏 መሲዬ የኔ ቆንጆ😍

  • @t8natt645
    @t8natt645 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል የኔ ምስኪኖች እንኳን ደስ አላቹ እፉፉፉፉፉፉፉ በእውነት የነዚህ እናትና ልጅ ለረዳቹ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን መሴዬ እግዜያብሄር ይሰጥሼ የዳቼው ሁሉ አምላክ ይርዳቸው ኑሩልን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር አብን ጸበል ተጠመቂ በእናትሽ። ትድኛለሽ በእርግጠኝነት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 3 ปีที่แล้ว +1

    መሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለምታደርጊው በጎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ዉለታሽን ይክፈልሽ ይባርክሽ

  • @Cooking335
    @Cooking335 3 ปีที่แล้ว +1

    አነ መሲ እግዚአብሔር ይስጣቹ በእውነት ስራቹ የተባረከ ነው????

  • @demewezbelege1760
    @demewezbelege1760 3 ปีที่แล้ว +1

    የሠዎችን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደሥታ አለ፤ ደሥታችሁ ብዝት ይበልላችሁ፤ ለደሥታቸው ምክንያት የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይሥጣችሁ።

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 3 ปีที่แล้ว

    መስየ ተባረኪ ባንች ቡዙ ህዝብ ችግሩ ተፈታ ላንችም እግዚአብሄር የምትፈልጊውን ሁሉ ያሞላልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህን እናት እና ልጅ በመርዳት ደስታቸውን ሳቃቸውን የመለሳችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በቤታችሁ እግዚአብሔር ደስታ ይሙላ እህቴ ብረሀንሽ ተመልሶ ደሞ በበለጠ ደስታ እንድናይሽ የእግዝያብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    ኢትዮጵያዊነት እኮ ኩራት ነው