240ኛ ገጠመኝ ፦ ሰው ታርዶ ለመስዋዕትነት ሲቀርብ ያየች ወጣት መጨረሻዋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5K

  • @selamawitkejelcha5921
    @selamawitkejelcha5921 ปีที่แล้ว +4

    ፅጌ ማርያም የአማኑኤል ታማሚ ነኝለክብር እንድበቃ ፀልዩልኝ

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +257

    መምህር ዲያቢሎስ ትምህርቱን ለማሰናከል ብዙ ቢሞክርም ሁሉንም ፈተናዎች በክርስቶስ ቸርነት አልፈን ለዛሬ ቀን ያበቃን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መምህራችንን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

    • @ዘማሪትሐና
      @ዘማሪትሐና 2 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው አሜን

    • @mesiteshome5696
      @mesiteshome5696 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 2 ปีที่แล้ว +1

      አዉነትነዉ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ወለተ ማርያም ወልደ ኣማንኤል ወልደ ስላሴ በፀሎት እስብን

    • @tesfayetsehaye8618
      @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +3

      መምህር ስመ ክርስትናዬ ገብረ እግዚአብሔር ነው በረከትዋ በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @selamachannel5701
    @selamachannel5701 2 ปีที่แล้ว +5

    በረከቷ ይደርብን።
    ገብረ ሊባኖስ ነኝ
    አምላክ ይመስገን
    በዘመናችን ይሀ መስማት መታደል ነው።

  • @YabuWerku
    @YabuWerku 11 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋዬ የልዑል ኦግዚአብሔር ሰላ ከአንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላል ከአይምሮ በላይ ነዉ እግዚአብሔር ከመረጠ ማን ይከለክላል የቤተሰብ የክርስትና ስም ስጥልኝ እህተ ማርያም
    ኃይለ ጊዮርጊስ
    ወልደ መድህን
    ኃይለ መስቀል
    ወለተ ማርያም
    ፅጌ ማርያም
    ፍቅረ ማርያም
    ወለተ ኪዳነ
    ወለተ ማርያም
    ወለተብርኃን
    ወልደ ብርኃን
    ስርጉተ ማርያም
    ፍቅርተ ማርያም
    ልደተ ክርስቶስ
    ወለተ ሚካኤል
    ፍሬ ሰንበት
    ወለተ ሩፋኤል
    ወለተ ኃና
    ወልደ ጊዮርጊስ
    ወልደ ሚካኤል
    ኃይለ ሚካኤል
    ወለተ ኪዳን
    ተክለ ዮሐንስ
    ቲርስተ ማርያም
    ብረኃነ ሚካኤል
    ተክለ ብርኃን
    ፅጌ ማርያም
    እማሆይ ወለተ ኢየሱስ
    ወለተ ሥላሴ
    እማሆይ ወለተ ሕይወት
    ኃብተ ዮሐንስ
    ሣህለ ስላሴ
    ወለተ ሥላሴ
    ወል ማርያም
    ቲርስተ ሥላሴ

  • @kasharukahasi5783
    @kasharukahasi5783 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ተስፋዬ ለምትሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ጥላ መከታ ይሁንህ
    የክርስትና ስመ ወለት ፃድቃን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +241

    እንዴት የሚገርም ህይወት ነው እህታችን በረከትሽ ይድረሰን የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው እንዲ ሲያምር እንዴት ደስስስስስ ይላል እመቤታችን ሀገራችንን ላይ የተነሳብንን እሳት በቃል ኪዳንሽ አጥፊልን 🤲 🤲 🤲

    • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
      @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @ndyhdg9951
      @ndyhdg9951 2 ปีที่แล้ว +4

      ወለተ ማርያም በጸሎታቹሁ አሰቡኝ

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 2 ปีที่แล้ว +2

      ወዲትአምላክ ከነበረችበት ሥቃይና መከራ አዉጥታ ለዚህ ፀጋና በረከት ስለአደረሳች ክብር ምስጋና ይድረሳት ።አሜን! የክርስትና ስሜ ወለተ ስንብት እባላለሁ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትሽ አስቢን በረከትሽ ይድረሰን።

    • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
      @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeabsranega1982
      @yeabsranega1982 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m ปีที่แล้ว +6

    መምህር ከረፈደ ነው ትምህርቱን ያየሁት ግን ክርስትና ስማቹን ተናገሩ ስትል ሰማው መለተ ሰንበት ነው የኔ እግዚአብሔር መንገጉን ይምራኝ 🙏

    • @EtagegnMekonnen
      @EtagegnMekonnen 8 หลายเดือนก่อน

      የኔም እንደዛው ነው ምራን መምህር

  • @alemayehuakalu7186
    @alemayehuakalu7186 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ ለምትሠራው ሁሉ እግዚአብሔር ጥላ መከታ ይሁንህ።
    የክርስትና ስሜ ወልደ ሩፋኤል ዓለማየሁ ነው

  • @freamytube2047
    @freamytube2047 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን:: በዛ ሁሉ አስቀያሚ ህይወት ውስጥ አልፈሽ ለዚ አስገራሚ የቅድስና ህይወት ያበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን😇✝️🤲🏾🙏🏾:: እማትዬ እናታችን እመብረሀን እመብዙሀን እመቅዱሳ ነፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ሁሉ ለሱዋ ይሁን አንችን እቅፍ ድግፍ እድርጋ የያዘችሽ:: በርቺ እህታችን: እኔ እና ቤተስቦቼን በፀሎት አስቢን
    ወለተ አማኑኤል
    ወለተ ኪሮስ
    ወለተ ወልድ
    ገብረ እየሱስ

  • @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh
    @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ❤❤❤ እኔ በብዙ ሃጥያት ያለሁት እህታቹ ነኝ 😢😢😢 በፆሎታቹሁ ኣስቡኝ የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች ስደት ነኝ ያለሁት ሰበነ ማርያም እያላችሁ 😢😢😢

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 2 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ነፍሰጡር ነኝ በሰላም እድወልድ

  • @SoliyanawessenuSoli
    @SoliyanawessenuSoli 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እህተ/ገብርኤል

  • @mametube793
    @mametube793 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የህታችን በረከቷ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የክርስትና ስሜ እህተ ስላሴ ይባላል መምህራችን ኑርልን የመምህር ተማሪዎች እግዚአብሑአ ከነእናቱ ከሁላችን ጋር ይሁን እናወሰግናለን መምህራችን

  • @romaninina2133
    @romaninina2133 2 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜን ከጤና ይስጥልን ለእህታችን የደረሰች ቅድስት ድግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስ በስደት ያለነዉንም በፀሎት አስቡን የንህሰሀ ስሜ ወለተ ማርያም

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ መምህሬ
    እህታችን አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብልሸ በጾሎት አሰብኝ
    ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @GdfyGefg
    @GdfyGefg 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ዝኾነ ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን ምምህረይ👏❤ ናይ ክርስትና ስመይ ወለተ መስቀል

  • @merkiza1216
    @merkiza1216 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነዉ ለእታችን የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን እህታችን በረከትሽ ይድረሰን🤲🤲🤲አስካለ ማርያም ተስፋ ማርያም ፍቅረ ማርያም እስከነቤተሰቦቻቸዉ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን እህታችን🤲🤲🤲

  • @melkanshemelkanshe6978
    @melkanshemelkanshe6978 2 ปีที่แล้ว +24

    የህታችን በርከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን እህቴ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ማርያም ከነቤተስቦቸ አስቢን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሺ ያንቺን ልብ የከፈተ አምላክ የሁላችንንም ልብ ይክፈትልን አሜን፫

    • @ndyhdg9951
      @ndyhdg9951 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲💐

    • @tinnabab7407
      @tinnabab7407 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ليلى-ظ4ق
      @ليلى-ظ4ق 2 ปีที่แล้ว

      በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አሰብን እህተሚካኤል

    • @saifmohammed1562
      @saifmohammed1562 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማል
      በረከታቸው ይደርብን🙏

    • @saifmohammed1562
      @saifmohammed1562 2 ปีที่แล้ว +1

      ሲሜ ወለተ ስላሴ
      🙏🙏🙏

  • @MichaelGebreal
    @MichaelGebreal 10 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፉዬ ቃል ህይወት ያስማህ የ እህታችን በረከት ይድረስን ተስፉ ስላሴ. ፍቅር ተ ማሪያም ገ/አማኑኤል ት/ኪዳን ለመላው ቤተስቤ እና ለመላው የ እትዬጽያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ሩፋኤል ሀብተ ሚካኤል ገብረ ሚካኤል ገብረ ስላሴን በጸሎትሽ አስቢን እህቴ በረከትሽ ይድረሰን

  • @መልካምየማርያምልጅ
    @መልካምየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ህታችን በረከትሽ ይደርብን ቤተሰቦቼን በፀሎትሽ አስቢልኝ
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ገብርኤል
    ወለተ አማኑኤል
    እህተ ማርያም
    ገብረ እየሱስ
    ግብረ ፃዲቅ
    ወለተ ስላሴ
    ምህረት ስላሴ
    ወለተ ሰበት በፀሎትሽ አስቢልኝ

    • @asterafeworki1695
      @asterafeworki1695 2 ปีที่แล้ว

      አስትሮማርያም ወለተኪዳንን ወለተማርያም
      ሀይለሚካኤል

    • @meronlemma1367
      @meronlemma1367 2 ปีที่แล้ว

      Askale Mariam

    • @meazahaile5905
      @meazahaile5905 2 ปีที่แล้ว

      መእዛ ድንግል

  • @ነፂየማርያምልጅ-ሐ5ሸ
    @ነፂየማርያምልጅ-ሐ5ሸ 2 ปีที่แล้ว +11

    የእህታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን 🙏
    ወለተ ኢየሱስ🙏🙏🙏

  • @astergobene8206
    @astergobene8206 2 ปีที่แล้ว +4

    ወለተ ሚካኤል ፣ፍቅረተ ገብርኤል ሀብተ ማርያም፣ሀይለ ማርያም ፣ኃይለ አማኑኤል ፣ወለተ ዮሐንስ እና ፈቅርተ ሥላሴ በነዚህ ስሞች ይጸለይልን

  • @Samera-k3x
    @Samera-k3x ปีที่แล้ว +1

    አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ እሰብን ወለተ እየሱስ

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን ፫
    ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ህይወት የተባረከ ህይወት መስማት መባረክ ነዉ በረከት ረዴትሽ ጸሎትሽ ይድረሰን እህታችን🙏
    እህተ ማርያም,
    ወልደተክለ ሃይማኖት
    ወልደተክለ ሃይማኖት
    ነን ኤፍታ እኛንም ይበለን🙏

  • @YoDaha
    @YoDaha 2 ปีที่แล้ว +6

    ኣቤት ይገርማል የፈጣሪ ስራ የነበርክ ቦታ ኣውጥቶ ይቀይርሃል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
    ኣፀደ ማርያም
    ኣስኳለ ማርያም
    ገብረኪዳን
    ገብረስላሴ
    ኣርኣያ
    ወለተ መዲሂን
    በፀሎታቹ ኣስቡን ሰላም ለሃገራችን. በረከቷ ይደረን ኣሜን

    • @amsalemamo9132
      @amsalemamo9132 2 ปีที่แล้ว

      አፀደማርያም አደራ ሰጥልኝ ስሜን

  • @SaraAbata-ui2fq
    @SaraAbata-ui2fq 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ የህታችን በረከት ይደርብን

  • @የሚካኤልፍቃዱ
    @የሚካኤልፍቃዱ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርከው በረከቷ ይደርብን ወለተ እየሱስ❤🕊🙏

  • @seble4194
    @seble4194 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እርጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ይህን እንድንሰማ ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ንፁሀን ብሎ አገራችን በቸርነቱ ይመልከትልን ወለተ እየሱስ ወለተ ኪዳን ወለተ ሐዋርያት በፀሎትሽ አሰብን እህታችን

    • @tesfayetsehaye8618
      @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @tigest665
      @tigest665 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏

    • @Astede-i6h
      @Astede-i6h 2 หลายเดือนก่อน

      ወለተ ፃድቅ አስካለ ማርያም ወልደ ኪዳን እህታችን በፀሎትሽ አስቢን❤❤❤❤

  • @እህተስላሴ-ሐ7ጸ
    @እህተስላሴ-ሐ7ጸ 2 ปีที่แล้ว +4

    እህተ ስላሴ ።🙏🙏
    እህታችን በእውነት በረከትሺ ይደርብን
    ሀራችን ሊያጠፋ የተነሳውን እርኩስ መንፈስ እመቤታችን በልጃ በፀሎቷ ታጥፋል አሜን፫🙏🙏

    • @Eldantefera3186
      @Eldantefera3186 2 ปีที่แล้ว

      Ehitachin egzibher betsegaw layi Tegan yabzalish betselotish asibin beraketish yedariben welt meskal negn betselotish asibign

  • @harmlaweloywa
    @harmlaweloywa หลายเดือนก่อน

    መምህር እድሜ ይስጥህ ወለተ እየሱስ በፅሎት አስቡን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay7132 2 ปีที่แล้ว +4

    ክንፈ ሚካኤል
    ክንፈ ገብርኤል
    እሴተ ማርያም
    ሀብተ ስላሴ
    ሰርፀ ስላሴ
    ወልደ ሀዋርያት
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በረከቷ ይደርብን አሜን

    • @alibeteliyared8091
      @alibeteliyared8091 2 ปีที่แล้ว +1

      ክንፈ ሚካኤል
      ወለተማርያም
      ወለተ ተክለሐማኖት
      ወልደ ጨርቆስ
      ጽጌ ማርያም
      ጽጌ ማርያም
      ወልደ ገሪማ
      ወለተማርያም
      ቀጸላ ጊዬርጊስ

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 ปีที่แล้ว

      አሰካለ ማሪያም

    • @hewantemesgan8021
      @hewantemesgan8021 2 ปีที่แล้ว

      አጸደ ማርያም በጸሎት አስብኝ እህታችን

  • @ዜድ-ቐ4ፀ
    @ዜድ-ቐ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +9

    በረከትሽ ይደርብን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ
    ወለተ ማርቆስን
    ወለተ መድህን
    መንበረ ማርያም
    ሀብተ ማርያም
    እህት ወንድሞቸን በፀሎትሽ እስቢን

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 ปีที่แล้ว +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇷እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ። በረከትሽ ይደርብን ንግስተ ሰማይ ወምድር ለእመብረሀን አሳስቢልኝ። በፀሎትሽ አስቢኝ።
    🇪🇹🇪🇷ኃይለ እየሱስ
    🇪🇹🇪🇷አፀደ ማርያም
    🇪🇹🇪🇷ፍቅረ ስላሴ
    🇪🇹🇪🇷ኃይለማርያም
    🇪🇹🇪🇷ገብረ ኪዳን
    🇪🇹🇪🇷እህተ ማርያም
    🇪🇹🇪🇷አፀበሀ ስላሴ
    🇪🇹🇪🇷ወለተ ዮሐንስ

  • @EmuEmu-p5c
    @EmuEmu-p5c หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃል ህይወት ሰማልን ወለተ ገብርኤል ነኝ በረከቶአ ይድረሰኝ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህን ብዝትትት ይበልልን 👏እህታችን በረከትሽ ይደርብን ኣሜንንን👏
    ወለተ ብርሃን
    ወልደ ተስፋይ
    ወልደ ልባኖስ
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ መድህን
    ወለተ ማርያም
    ወልደ ማርያም
    ወልደ ብርሃን
    በፆሎት ኣስብን እህታችን እግዚአብሔር ያፅንሽ👏👏👏👏👏💓💓💓💓💒💓

    • @megimeriam
      @megimeriam 2 ปีที่แล้ว

      እኾታችን በረከትሸ ይደርብን
      ወለተ ዳድቅ
      ክንፈ ገብርኤል
      ሀይለ ማርያም
      ሀይለ እየሱስ
      ፆጌ ማርያም
      ሂሩተ ገብርኤል
      ወለተ ጊዯርጊ
      ዘውገ ሚካኤል
      ገብረ ማርያም
      ወልደ አማኑዔል
      ፆጌ ማርያም
      ወለተማርያም
      ወልደ ትንሳዔ
      ክንፈ ሚካኤል
      ሀይለ ማርያም
      እፀተ ገብርኤል
      ወለተ ስላሴ

    • @shamarrish6582
      @shamarrish6582 2 ปีที่แล้ว

      ወለተ ማሪም
      ብረሃን ማሪም
      እህት ማሪም
      ሃዪል ሚካኤል
      ፅዳል ማሪም
      እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
      እህታችን በረክትሽ ይደርብን ኣሜን

  • @luwamgebrehiwet9663
    @luwamgebrehiwet9663 2 ปีที่แล้ว +5

    በረከቷ ይደርብን እህታችን 🙏
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ትንሳኤ
    ኣስካለ ማርያም

  • @senaitmulugata7068
    @senaitmulugata7068 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን በእውነት ብዙ የማናውቀውን አውቀናል

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @abeymak2612
    @abeymak2612 2 ปีที่แล้ว

    በረከቷ ይደርብን
    ሀይለ እየሱስ
    መቅደሰ ሚካኤል
    ፍቅርተ ማርያም
    ፍቅርተ ሚካኤል
    ወለተ ማርያም
    አስካለ ማርያም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +37

    ኤፍታህ በለኝ የኔ መድኃንያለም 😭🙏🏿
    ኤፍታህ በላት ሀገራችንን ቸሩ ፈጣሪያችን 🙏🏿
    ስደተኞችን እስረኞችን ህመምተኞችን አስብ በቸርነትህ የሰማይ የምድሩ ዳኛ ሆይ 🙏🏿ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን አስብልን እኛንም የልዲያን ልብ አድለን ለቅዱስ ስጋህ ለክቡር ደምህ አድርሰን 🙏🏿በሰላም ለሀገራችን አብቃን እንኩዋን በሰላም መጣህ ውድ እንቁ የስደት መምህራችን 😢🙏🏿

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መምህራችን፣አሜን አሜን አሜን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣

    • @maretagaredew6867
      @maretagaredew6867 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት የሚያስቀና ህይወት ነዉ እህታችን በፀሎት አስቢኝ አስራተ ማርያም ነኝ የድንግል ያስራት ልጅ ነኝ

    • @tinnabab7407
      @tinnabab7407 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @fjzh899
    @fjzh899 2 ปีที่แล้ว +8

    የእህታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን🙏✝️
    እህተ ማርያም
    አስካለ ማርያም
    አብተ ጊዎርጊስ
    ተክለ ማርያም
    ወልደ ኪዳን
    አስካለ ማርያም
    ኪዳነ ማርያም

    • @tesfaymengstu331
      @tesfaymengstu331 2 ปีที่แล้ว

      አህታችኒ በፀሎትሸ ሃሰብኒ ።(ተስፋልደት ወለተ ኢየሱሲ .ወለተ ሊያ)ብለቨ ተዘከርኒ ሃሰብኒ

    • @shimelisfurniture3109
      @shimelisfurniture3109 2 ปีที่แล้ว

      ወልደ ኪሮስ

    • @sabaselome
      @sabaselome 2 ปีที่แล้ว

      Askalemariam thegemariam askalemariam hayleyesus gebreyesuse weleteteklehaymanot esetemariam beseratgebrel gebreselase gebreyesuse bethlot asebune 🤲🤲🤲👑

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና በፀጋ ይሰጥልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @yeshiMolla-g7v
    @yeshiMolla-g7v 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ወለተ እየሱስ

  • @ኤፍታህወለተእየሱስ
    @ኤፍታህወለተእየሱስ 2 ปีที่แล้ว +44

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንዲሁም ተማሪወች እንዴት ናች ኑኑኑኑ እነማር

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን እንኳንም ከዛ ክፉና አስፈሪ ህይወት አውጥቶ ለዚህ ክብር የመረጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።ብስራተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ።

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ያስተማረን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችን በረከቷ ይደርብን እሷን የጎበኘቻት ድንግል ማርያም እኛንም ትጎብኘን መምህር ተስፋዬ የአገልግሎትህን ዘመን ድንግል ማርያም ትባርክልህ እኛንም ከአለንበት ፈተና እንድንወጣ በፀሎት አስቡን
    ❤ፍቅርተ ማርያም እና ክንፈገብርኤል❤

  • @kasayebelay3856
    @kasayebelay3856 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ሁለተ የሩፋየል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትምህርትክን ተመስጨ ነዉ የማዳምጠዉ በማዳም ቤት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YosephMelesse
    @YosephMelesse 2 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ፡፡ እኔን እና ቤተሰቤን በጸሎትሽ አስቢን
    1. ኃ/ጊዮርጊስ
    2. ፀዳለ ማርያም
    3. አስራተ ኪዳን
    4. ንዋየ ማርያም
    5. ውሂበ መድህን

    • @almasf1008
      @almasf1008 2 ปีที่แล้ว

      እህቲየ በረከትሽ ይደርብን በተሎሸ አስቢን 1. ወለተ ኪዳን 2. ወልደ ጊወርጊስ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደና መጣህልን የኛ ዕንቁ መምህር 💐💝 ፀጋውን ያብዛልህ ሽ አመት ኑርልን🙏

    • @yeneneshgetachew4930
      @yeneneshgetachew4930 2 ปีที่แล้ว

      ፅጌ ብርሀን ፣ወለተ ብርሀን ፣ሠዋሠዉ ብርሀን ፣ወለተ ስላሴ፣ብርሀነ ትንሣኤ፣ወለተ እየሱስ፣ገብረ ፃዲቅ

  • @yeabsranega1982
    @yeabsranega1982 2 ปีที่แล้ว +12

    እህታችን ከዛ መጥፍ ህይወት ወጥታ ለዚህ ክብር እና መጠራት መብቃቷ በጤም ደስ ይላል🙏🙏....እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንንም ይባርከን🙏🙏......እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ.... ሀይለ ገብርኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hiwatweyena8592
      @hiwatweyena8592 2 ปีที่แล้ว

      ወለተአማኑኤል

    • @zeharamehamede543
      @zeharamehamede543 2 ปีที่แล้ว

      እህተ ጻድቅ ወለተ ኪዳን በረከትሽ ይደርብን

  • @hawialex-d2w
    @hawialex-d2w ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወለተ ኪዳን በረከቷ ይደርብ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @firekidanetube3770
    @firekidanetube3770 2 ปีที่แล้ว +5

    😍😭 እግዚአብሔር ወይ ታሪኬን ቀይረው 🙏

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🕊በረከቷ ይደርብን አሜን
    ወለተ ማርያም ከኔ ቤተሰቦቼ
    ሀብተ ሚካኤል
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ስላሴ
    ወልደ ሚካኤል
    ወለተ ስላሴ 🕊🙏

    • @zinash4632
      @zinash4632 2 ปีที่แล้ว +1

      እህተ ፃድቅ 👐

    • @robelberhane6440
      @robelberhane6440 2 ปีที่แล้ว

      ወልደገብርኤል

    • @aklilsweet6407
      @aklilsweet6407 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን እህትይ በረከት ይደርብን አክሊል ማርያም ፣ ፀጋ ብርሃን ፣አረጋዊ ፣መለስ ፣ ወለተ ሃይማኖት በጸሎት አሰበኘ

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሠቦች መምህር እንኳን ደህና መጡልን 💒🌹🙏

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎ ያስረዝምልን የእህታች በረከትዋ ትድረሰን አሜን ወለተ ተክለሃይማኖት 🤲🤲🤲

  • @siikosilo
    @siikosilo ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህዪወት ያሠማልን ወለተ ሀና በፀሎታችሁ አሥቢኚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wewee6122
    @wewee6122 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ወለተ ማርያም

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃላህወትየ ያሰማልን የክርስትና ሰም ወለተፀዲቅ እና የህቴ ፍቅርተገብርኤል

  • @emu9044
    @emu9044 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ እንዴት ደስ እንደሚል በረከትዋ ይድረሰን ወለተ ገብረኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን. ወለተ እየሱስ. ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ. በፀሎታችሁ

  • @amsalusisay6421
    @amsalusisay6421 2 ปีที่แล้ว +1

    የእህታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር!ገብረስላሴ

  • @KirseMamush-r6h
    @KirseMamush-r6h 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእህታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።ፍቅርተ ጊዮርጊስ ገብረ እግዚአብሔር እህተ ገብርኤል ወለተ ሰማእት

  • @elsaarega4435
    @elsaarega4435 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝያብሄር አምላክ በረከትሽን ለኔም ይደርብኝ
    ፅጌ ማርያም

  • @teklilassefa1053
    @teklilassefa1053 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን።
    ተክለ ጊዮርጊስ አስካለ ማርያም ወለተ ማርያም ኃይለ ገብርኤል(2×) ፍቅርተ ማርያም እህተ ማርያም ሰይፈ ገብርኤል ሀብተ ስላሴ እሴተ ማርያም ገብረ ሚካኤል

  • @KenstCharo
    @KenstCharo ปีที่แล้ว +1

    ቃዝል ህይት ያስማልን መምህር የእህታችን,በርከት የደረበን እህተ,ማርያም

  • @MedhanitTadesse-w3e
    @MedhanitTadesse-w3e 8 หลายเดือนก่อน

    ወለተ እየሱስ የ
    ወለተገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ በረከቷ ይደርብን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማለን

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom7790 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እባክ አነም በአሃዛብ አገር ነውያለውት በፀሎት እንዴታሰበኝ ሰጥልኝ ከነ ልጆቼ እህተ ማርያም አመተ ማርያም አመተ ማርያም ወልደ አማኑኤል ወልደ ሰንበት በፀሎቷ ይማረኝ

  • @hayathayat1143
    @hayathayat1143 17 วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን አምላኬ መምህር ተሰፋዬ ለምትሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ጥላ መከታ ይሁንህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yosefkibret
    @Yosefkibret 11 หลายเดือนก่อน +1

    ገብረ ጻዲቅ
    ፍቅርተ ገብርኤል

  • @awaken88888
    @awaken88888 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን እንኳንም ከዛ ክፉና አስፈሪ ህይወት አውጥቶ ለዚህ ክብር የመረጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።Ehite Gebrel ena betesebochua ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ

  • @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ
    @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ ปีที่แล้ว

    Kelahiweti yesmeln mamirechin
    ወ /ሩፋአልእ

  • @yeshidemeke3638
    @yeshidemeke3638 2 ปีที่แล้ว

    መድሃኒዓለም በቤቱ ያጽናሽ መምህር በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ኢየሱስ እባላለሁ

  • @fghufguu8944
    @fghufguu8944 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አፀደ ማርያም በፆሎት አስቡኚ

  • @Rrahwa123-hy6qz
    @Rrahwa123-hy6qz 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ የሚገርም ታሪክ ነዉ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም🙏

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን መምህራችን ዘመንኸ ይባረክ በፀሎት አስቡኝ እህተገብረኤል ነኝ

  • @JoneNigu
    @JoneNigu 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዬ በረከቶህ ይደርብን ወልደ ኢየሱስ ክርስትና ስሜ

  • @mastuelias4295
    @mastuelias4295 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳንም እግዚአብሔር ፈቅዶ ነገሩን የእኛም ትምህርት ነው የእህታችን በረከት ይድረሰን እህተ ገብርኤል በፀሎት አስቡን አሳስቡን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ለመዝሙሩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏የህታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር ትኖራለች⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏

  • @77seven53
    @77seven53 หลายเดือนก่อน

    በረከትሽ ይደርብን ገ/ስላሴ

  • @ተመሥገንአምላኬ-ፐ1ዐ
    @ተመሥገንአምላኬ-ፐ1ዐ ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አሠድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።ወለተ ዮሃኒስ ወለተ ስላሴ ገብር እየሱስ

  • @bezawitaysheshim2277
    @bezawitaysheshim2277 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ተንሳየ ወለተ ጊወርጊስ ወልደ ተንሳየ ፍቅርተ ማርያም ገብረ ጻዲቅ ወለተ አማኑኤል ለምተው አባቴ ወልደ አረጋዊ አደራ መምህር

  • @RoseSore-bn7hr
    @RoseSore-bn7hr ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት መታደል ነው ቸሩ አምላካችን ፀጋውን ያብዛልሽ በሰፊው በእውነት የተባረክሽ እህት ይባርክሽ ለኛም ልቦና ይስጠንና ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን፫ ወለተ ይሃንስ ገብረ መርቆርዮስ በፀሎታቹ አስቡን

  • @jhgfgg1610
    @jhgfgg1610 5 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥክ ለኔም ጸሎት ታርግልኝ ወለተ ሚካኤልና ወለተ አማኑኤል በላ🙏

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ወለተ ዮሃኒስ
    ወለተ ማሪያም
    ወልደ እስጢፋኖስ

  • @kirosarefaine8965
    @kirosarefaine8965 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም የሚገርም ህይወት ነው የእህታችን በረከት ይድረሰን እንደሷ መጨረሻዬ እንዲያምር ፀልይልኝ ወለተሚካኤል ነኝ

  • @selamወለተተክለሃይማኖትፅ
    @selamወለተተክለሃይማኖትፅ 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃል ህወት ያሰማልን የእህታችን በረከት ይድረሰን ወለተ ተክለሃይማኖት ፅጌ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ ተሳየ ገብረ መስቀል ሀብተ ስላሴ ወለተ ሰበት

  • @abebetilahun-s6c
    @abebetilahun-s6c ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የልጅቷ በረከት ይደርብን ወልደ ገብርኤል እባላለው በጸሎቷ ታስበኝ

  • @AberuAsefa-j8u
    @AberuAsefa-j8u ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርከው በሁሂሄታችን ያደረው በረከት ይደርብን ወለተ ስላሴ

  • @elisabethamdie6523
    @elisabethamdie6523 5 หลายเดือนก่อน

    በረከቷ ይደርብን እህተ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @NetsanetGizaw-k9c
    @NetsanetGizaw-k9c ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በፅሎት አስቡኝ ወለተ ዮሀንስ ፥ተስፋሚካኤል፥ ሃይለ ገብርኤል

  • @samrymulat
    @samrymulat ปีที่แล้ว

    አሜን የእህታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ በጸሎት አሰቢን

  • @YohansFantahun
    @YohansFantahun ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እህቴ አስካለ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ቀሪ ዘመንሽ።እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @rozaroza1784
    @rozaroza1784 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን እህታችን በረከትሽ ይደርብር
    አክሊለ ሰማያት
    ፍቅረማርያም
    ወልደፃዲቅ በፀሎትሽ አስቢን

  • @wondimuajema9812
    @wondimuajema9812 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከተሽ በቤተሰቤ ላይ ይሁን።አክሊለ ብርሃን,ትርስተ ማርያም,ክነፈ ማርያም,ሰይፈ ገብርኤል,ወልደ ዮሐንስ

  • @bettytub9976
    @bettytub9976 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም አይምሮዬ ተጨንቋል እባክህ ከነልጆቼ ፀልይልኝ የክረስትና ስሜ
    አክሊለ ገብርኤል
    ሀይለ ጊዩርጊስ
    ሀብተ ጊዩርጊስ
    ገብረ ህይወት የልጆቼ ነው
    የወንድሞቼን የማቀውን ልላክልህ እኛም ቤት ችግር አለ በፀሎታችሁ አስቡኝ ።
    ክንፈ ገብርኤልና
    ሀይለ ገብርኤል
    በትረ ዩሀንስ
    በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መምህር።

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ነው🙏
    ስሚ ወለተ ኪዳን ኣባላለው ያደርሱ ልኝ በስደት ነው ያለሁት የእግዚአብሔርን ቤት እንደ ውሃ ነው የጠማኝ ውስጣዊ ሰላም እንዳያገኝ ኣደራ መምህር 🙏

  • @LemlemLemlem-ww2hl
    @LemlemLemlem-ww2hl ปีที่แล้ว

    መምህራች ትምህረቱ በጣም ከአለፈ ቦአለ ነዉ የሰማዉት እግዝአብሕረ ፀጋሁን ያብዛዉ በኤ እዉነት የእማምላኪ ሲራ እፀቢ ደንቅ ነዉ አሜን የእይታችን በረከት በእኛም ይደርብን የክርስትናኤ ስም ወላቴ ጊዬረጊሰ

  • @nunununu6906
    @nunununu6906 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ሚካኤል ፍቅርተ ጊዮርጊስ ሰይፈ ገብርኤል እህት ሚካኤል ወልደ ዮሀንስ ወለተ አማኑኤልን የክርስትና ስማችንን ስጥልን መምህር

  • @YonasNegash-ug8zs
    @YonasNegash-ug8zs 9 หลายเดือนก่อน

    ወለተ- ወልድ
    ወለተ- ዮሐንስ
    ወልደ-ዮሐንስ
    በፀሎት አስቡን