86ኛB ገጠመኝ ፦ በባል መንፈስ ሚስት ከሌላ ወንድ ጋር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 520

  • @abitati
    @abitati 4 ปีที่แล้ว +44

    መምህር በባለ ታሪኮቹ አንደበት መስማት አስጠልቶን ሳይሆን አንተ ታሪኩን ብቻ ሳይሆን በጥሩ ሁኔታ በጣም በሰፊው ሁሉም ሰው እንዲገባው አርገህ ስለምትነግረን ስለምትነግረን ነው

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን መምህርበባለታሪኮቹእንይበትመስማትእስጠልቶን።

  • @Meklit27
    @Meklit27 4 ปีที่แล้ว +16

    ሀዋርያዊ ስራ ማለት ይሄ ነው:: ይሄ ለሌሎች የወንጌል ሰባኪዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው:: ስለአንዲቱ ነፍስ የሚገደውና በቃል ብቻ ሳይሆን በድፍረት ጠላትን የሚዋጋ ነው የክርስቶስ የሆነ:: ክርስቶስም ደጋግሞ በጎቼን አደራ ያለው ውጊያው ከባድ እንደሚሆንብን ስለሚያውቅ ነው:: አሁንም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 ปีที่แล้ว +12

    ማብራሪያውን በጣም ነው የምንፈልገው ምክንያቱም. በጣም ጠቅሞናል. እንዴው እግዚአብሔር ዋጋህን. ይክፈልህ በእውነት ብዙ እየደከምክ ነው. የነፍስ አባትህንም እግዚአብሔር ይማራቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ ለእኞም ማሰተዎልን ያድለን የምድንበት ያድርገን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧር መምህር አልብዛም እንዳውም አነስን በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት

  • @girmaseyoum5767
    @girmaseyoum5767 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህንን አስተያየት የጻፍኩት የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ የሚገርም ብቻ ሳይሆን ህይወት ነው ምክንያቱም ለብዙዎች ህይወት አየሰጠ ስለሆነ ! ብቻ እግዚያብሄር ይህንን ጸጋ ያቆይልህ አሜን፡፡

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
    @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ መምህር ሰተርኩ እኮ አይጠገቡም በእዉነት በሳቅ ነዉ የሠማሁት እግዚሐብሔር ከእንደዚ አይነት መንፈስ ይሠዉረን እግዚሐብሔር ይማራቸዉ አባን 🙏🙏😭

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 ปีที่แล้ว

    መምህር፣የንስሀ፣አባትህን፣እግዙያብሄርይማርልህ፣እውነትመምህር፣አንተን፣እግዚያብሄርነው፣የሰጠን፣እግዚያብሄርእድሜእናጤናይስጥልን፣ልጆችህን፣እግዚያብሄርበጥበብያሳድግልህ።

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መምህር የስቱን ነፍስ ታደክ እግዚያአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የብዙ ሰዎችን ህይወት ታደክ ስንት ህይወት ይበላሽነበር እድሜ ይስጥህ ሌላምን እላለሁ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +20

    በእግዚአብሔር ማብራሪያ በዛ አትበል የምንፈልገው እኮ ማብራሪያዉን ነው አትጨነቅ ከዚህም በላይ ይብዛ አንተእኮ ነህ የቤታችንን የጓዳችንን ችግር የተረዳኸን

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በራሴ ገዘብ ጠላት ይበዛብኛል በጣም ብዙ መከራ

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

      @@busalemdemek7502 ሰጥተሽ አመዳአፋሽ ያደርግሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ የሰው እኔጋ ከመጣ ወይም ወድቆ ጋገኝሁ እዳለ የኒንም ይዞ ይሄዳል አበድሬ ሰጥቼ እደገና ፀብ ወለተ ሰበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @misrakbeyene8048
      @misrakbeyene8048 3 ปีที่แล้ว

      Ewntnew memehre

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
    ለንሳሃ አባትህ ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላካላቸው

  • @tube4569
    @tube4569 4 ปีที่แล้ว +6

    በስመአብ መምህር እንዲህም አለ በጣም ይገርማል አተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።የንሳሀ አባትህን እግዚአብሔር ይማርልህ መምህር

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ከአይምሮ በላይ የሆነ ታሪክ ነው :: መምህር አንተን ባናውቅ ቀልጠን ጠፍተን ነበር እግዚኦ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ስለተጋለጠ :: ያልከንን ፀሎት ተምሬ ስለ ሆነ የሰማሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይክበር ይመስገን ❤🙏🏽 አረ አንተን መምህራችንን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛልክ አሜን

  • @Tyba-ed7wd
    @Tyba-ed7wd 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር የእግዚአብሔር ስሞች እስኪ በኮሜት አስቀምጧልኝ

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ከዚህ ይሰውረን ነው የሚባለው ትልቁ ድል መየዙ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ይህ ሁሉ የሱ ስራ ነው ባተላይ አድሮ ምን ያህል ስራውን እደሚሠራ ስንት ነፍስ እንደማድን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ እውነት የሰዎች ድህነት ምንኛ ያስደስታል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 10 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አግዚአብሔር ይጠብቅልን
    የመናፍስት ስራ አየሰሩ የሰውን ህይወት የሚያመሰቃቅሉትን አግዚአብሔር ይፋረዳቸዉ
    አዉነት ግን ትወጣለች ይህ ቤተሰብ ሁሉም ወደ ፈጣሬያቸዉ ተመልሰዋል ሹፌሩም በማያዉቀዉ ቅጠል ቀንጥሰህ አምጣ ተብሎ ይህ ሁሉ መመሰቃቀል አግዚአብሔር ይፋረድባቸዉ

  • @ameleworktilahun8293
    @ameleworktilahun8293 4 ปีที่แล้ว

    የንሰሐ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው! ለአንተም እግዚአብሔር ኃይሉን ብርታቱን ይስጥህ !!! ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ይከልልህ !!!

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከእነ ቤተሰቦች ከክፉ ነገር ይጠብቅህ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የንስሃ አባትህንም እግዚአብሔር ይፈውሶት

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር በጣም ገነሮች ሑሉ ከአይምሮ በላይ የሆነ ነገር እንዴ ሠዉ ይሔን ያደርጋል ብለን የምንገምተዉ ነገር ዛሬ እዉነታዉን አወቅነዉ እግዚአብሔር ሚስጢሩን ሑሉ እያሳወቀን እያስተማረን ነዉ ተመስገን።
    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ በርታ እኛም ለዉጥ ለማምጣት እየበረታን ነዉ ብዙ እዉቀቶችን አጊኝተን በእግዚአብሔር ስም እናመሠግናለን !!!

  • @መቅደስየድንግልማርያ-ረ7ጐ
    @መቅደስየድንግልማርያ-ረ7ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ንስሀ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸዉ የምህረቱ ይጎብኛቸዉ አንተንም የድልንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ናው በጭቀት ሠአት ጿሎት ይሠማል እኔ ቅድሥ ገብርአል ደርሶልኛል ለኔ እደደረሠ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይድረስላችሁ

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚኣብሔር ይማሮት

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว +1

    amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማረወት አባታችን በረከተወ ይደርብን አሜን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላሰተማርከን ሰለመከርከን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን የነፈሰህ አባትህንም እግዛብሔር ይማራችው
    ባለገጠመኞችንም እገዛብሔር እንኳን ማራችው ክርሰቶሰ ከዝህ ሁሉ መነፈሰ ይጠብቀን መምህር ያገልግሎት ዘመንህነ ያርዝምልን አሜን ይማርን እውነት ነው 🙏🙏

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያሠማልን መምህራችን የክብር ባልቤት የሆነው የድንግል ማሪያም ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን በጣም ለመስማት የሚከብድ ታሪከ ነው ግን የእግዝሀቤሔር ክብር ይስፋው መጨረሻቸው አሳመር አምላክ ከጠላቶችህ ሁሉ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ መምህር የነብስም አባትህ እግዝሀቤሔር ይማራቸው አንተም የአግልግሎት ዘመንህ ይባርከልህ ያርዝመልህ በቤቱም ያሠብትህ እናምሠግናልን

  • @tatytaty5544
    @tatytaty5544 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀን ለንተም እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @newuaq8181
    @newuaq8181 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቀለህወት ያሰማልን የንስሀ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው በፀጋውን ያብልህ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ
    እንዴትስ አሳዛኝ ታሪክ ነው አፍፍፍ
    ደስ የሚለው ነገር ግን የሁሉም መያዙ አይ እግዚአብሔር ስራህ ሁለዬ እፁብ ድንቅ ነዉ አባታችን እግዚአብሔር ይማረዎት
    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተንም አነተ ሳኮን የፈጣሪ ድንቅ ስራ በአነተ ላይ እየተፈፀመ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ይገርማል ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ
    @ፍቅርተስላሴፍቅርተስ-ነ3በ 3 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃል ያሠማልን መምሕራችን በርታልን 💐💐💐

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +2

    የንሰሃ አባታችንን እግዚአብሔር ይማራቸው አሜን አሜን አሜን.

  • @እታበዝለ
    @እታበዝለ 4 ปีที่แล้ว

    አሜንመምህራችንበጸሎትአበኝወለተስላሴብለህ

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @yordi9587
    @yordi9587 4 ปีที่แล้ว

    _በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ይሰውረን_

  • @መሠረትወለተሰንበት
    @መሠረትወለተሰንበት 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሔወት ያሰማልን መምህር የእድሜ ዘመንህን ያገልግሎት ዘመንህን እረዘም ያድርግልን አሜን አባንም እግዚአቤሄር ይማራቸዉ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የንሰሃ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸዉ ስለማብራሪዉ እደዚ ስታብራራ በጣም ይገባናል ያስተማረን የገሰፀን እግዚአብሔር ስሙ ካፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ሰምተን የምናስተዉልበት ልቦችንን ይክፈትልን እግዚአብሔር ፀ ጋዉን ያብዛልክ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 ปีที่แล้ว

    የነስሃ ኣባተህ አግዛኣቢሀር ይማራቸው መምህር ተስፋየ ለኣንተንም አግዛኣቢሀር ረጀም አድምየ ያደለህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen6453 4 ปีที่แล้ว

    እግዜአቤሔር ይመስገን. መምህራችን. በእዲሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዜአቤሔር. ይማራቸው አባትህን ገጠመኙ የምት አብራ ራው እማናውቀውን እንዲናውቅ ይረዳናል. ገጠመኙ ተስፍ ብረታ ት. እኔ አሁን ተስፍ ቆርጨ ነበረ የሰውን ገጠመኝ ስ ያሰማልን እኔ ንም ይምረኛል እዲናለሁብየ ተስፋየ ቀጠለ እናተ አሪፍ ነው መምህራችን. ጸጋውን ያብዛልህ. አሜን አሜን. አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዝያብሄር ይስጥልን ጥሩ ስራ ሰራህ የንሰሀ አባተህን እግዚያብሄር ይማርልን

  • @tw1796
    @tw1796 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ አከበራሃለ አደንቅሃለው አመሳግንሃለው በጣም በጣም እንየ ባንተ ምክንያት ብዙ ትምህርት ተምራለው እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በርታ እግዜአብሄር በእድሜና በፀጋው ይጠበቅህ ሰምተን ደህነት እንድናገኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር በእግዚአብሔር ፊት ትቢያወች ነን ይማረን ይቅር ይበለን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 ปีที่แล้ว

    አዎ የረሳሁት ነብሴ አባትህን እግዜአብሄር ይማራቸው አሜን(3)

  • @አስና-ወለተሚካኤል
    @አስና-ወለተሚካኤል 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን: እነኜህ ቤተሰቦች በጣም እድለኞች ናቸው: እኔ መኪና ስነዳ እየደነገጥኩኝ መኪና መንዳት ካቆምኩ አመታት አለፈኝ: ያለሁበት አገር መኪና መንዳት ቅንጦት ሳይሆን እግር ነው። እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ እኔም ከታሰርኩበት እንድፈታ ወለተ ሚካኤል ብለህ ፀልይልኝ። ፀጋም ያላችሁ ሰዎች ወለተ ሚካኤል ከታሰረችበት ትፈታ ብላችሁ ፀልዩልኝ።

  • @user-thegabriel
    @user-thegabriel 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አባታችን ሆይ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ❤🙏እንቁ መምህራችን ለህይወታችን የሚጠቅም ትምህርቶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

    • @user-thegabriel
      @user-thegabriel 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህር እኝህን ትልቅ አባት እግዚአብሔር ይማራቸው🙏

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መብራሪያው እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ቀጥለበት ለንሰሐ
    አባት እግዚአብሔር ይማርቸው 😭 መምህር
    አብዛኛው ታሪክ የኛቤተሰብ ወስጥ አለ የ
    አባታችን መምህር ግርማ መፅሐፍ ወንድሜን
    አሰገዝቼ እያነበበ መፀለይ መንሰገድ ፀበል መጠመቅ ጀምሮ ነበር በጣም ደስ ብሎኝ
    በርታ እያልኩት እሱ ላይ ያለው መንፈስ በእሱ ጓደኛው በኩል ያል ሆነ እቃ አሰገዝቶት ወደ እሰር ቤት አሰገባብኝ እኔም በሰደት ነው
    ያለው በጣም አዝኜ አልቅሼ ለእመቤቴ
    ነገርኳት ሰሙን እጄላይ እየፃፍኩ እየገድኩ
    ነው 3 አመት ነብር ያሉት እመቤቴ ማርያም
    ደርሳልኝ አቅልላልኝ 1አመት 4 ተብሎ አሁን
    አራት ወር ይቀርዋል መምህር በፀሎት
    አሰበኝ 😭
    እስርቤት
    ነበር

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይውት ይስማልን የገልጉሎት ዘመንህን ይባርክ የንስሀ እባትህንም እግዚአብሔር ይማርችው በሞታቀርበው ትምህርት ብዝ እስተማሪ ነው የሁላችንሞ ህይውት ነው የሚዳስስው እባክህን ብዝ እትጨንቅ ብዝ ስታስተምር ብዝ እስተያየት ስውች ሊስጥህ ይችላሉ እንተ ግን እንተን በሚመችህ እቀራረብ እቅርበው ሁሉሞ እስተምሪ ነው ዋናው እኛ እንተ ከሞታስተላልፈው ትምህርት ተምረን የሞንጥለወጥ ስውች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አስካለ ማርያሞ በፅሉትህ እስበኛ ከወደ usa

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
    @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ እንቁ መምህራችን ገጠመኝ በጉጉት ነዉ ሁሌም ምጠብቀዉ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን

  • @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
    @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦችን ይክፈትልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ንስሐ አባትህም እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ጌዜህን ገንብህን ጉልበትህን ይህ ሁሉ መስዋዕት ከፍለህ የምታስተምረው ውላታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ruutgashaw1264
    @ruutgashaw1264 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ይፈውሰን

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memiherachin tsgawin yabzalki lenbsi abtki egzybher fetsmo yimarachew 🙏🙏🙏

  • @chbgdfckw4976
    @chbgdfckw4976 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መዳህንያለም ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ እውነት ከኔ ጭምር ቡዙ ሰው እንደተቀየረ አምናለሁ በርታልን ግን ቁጥርህን ብትልክልን በናትህ

  • @mohammadali6387
    @mohammadali6387 4 ปีที่แล้ว

    የንስሀ አባትህን እመብርሃን ምህረትትላክላቸዉ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว

    የንስሀ አባትክን መምህር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማራቸው

  • @betlemdafo8141
    @betlemdafo8141 4 ปีที่แล้ว

    የንስሃ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው አንተንም ቃለ ሕይወት ያሰማልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን መምህር እኛ አንተ ብታቀርብ የምንፈልገው በመሀል አሪፍ ማብራሪያ ስለምሰጥ የበለጠ ይገባናል ለዛ ነውጂ ባለ ታሪኮቹም ቢሆኑም ችግር የለብንም

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን አንተ በሚሻለው መንገድ አቅርብልን ችግር የለውም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ክብር ና ምስጋና ለስሙ ይሁን

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ መምህር ብቻ ይሄንንም ያሳወቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    ብዙ ብዙ ከባድ ነገሮች በህይወቴ ሆነዋል እየሆነም ነው
    እመቤቴ ማርያም ትድረስልኝ
    በፀሎታችሁ አስቡኝወለተሥላሴ ብላችሁ

  • @hiwotfekadu4239
    @hiwotfekadu4239 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ይሄ ነገር እኔም ልጅ ጋር ያለ ይመስለኛል በእርግጥ የመምህር ግርማን የፈውስ ትምህርት ከሰማሁ አይነጥላ የሚለውን ቁጥር አንድ መፅሃፍ ካነበብኩኝ በኃላ በተጨማሪም ያንተን ገጠመኝ ስሰማ እኔና ልጄ ላይ ያይነጥላ ቡዳ መንገድ እንድ ልብን አውቂያለሁ እመ ብርሃን ትርዳኝ በአቅሜ እየተፋለምኩት ነው በእርግጥ ብዙ ተግዳሮት አለው እግዚአብሔር ይረፋኛ አምናለሁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለሂወትን ያሰማልን እኛ ስምህን እንድንለአጥ እራሳችንን እንድንፈትሽ ብዙ ዋጋ እየከገልክ እንደሆነው ይህንን ገጠመኝ የምታቀትበው እናውቃለን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ እንዲፈፅምልህ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አበዛኩሁባችሁ ብለህ አትሳቀቅ ስታንራራልን በደንብ ይገባናል ለእኛእ ብልህ ነው እንጂ የመለፍለፍ ሱሱ ኖሮብህ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ብድርህ ይክፈልህ የነብስዋጋ ያድርግልህሜን

  • @alemworku1254
    @alemworku1254 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄሮ ስሙ ፐተመሰገነ ይሁን !! ንህሳ አባትህን እግዚአብሄር ይማራቸው !!!

  • @Solyana21211
    @Solyana21211 4 ปีที่แล้ว

    የንሰሐ አባትሕን እግዚአብሔር ይማራቸው አንተም እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይሰውርሕ በርታ መምህር ተስፈዬ
    ማብራሪያውን አበዛው አትበል እኛ በደንብ ማወቅ አለብን አንተ ዝም ብለሕ ብቻ አስተምረን ማዳመጥ መለወጥ የእኛ ድርሻ ነው በርታ

  • @ይኩነኒበክመትብለኒ
    @ይኩነኒበክመትብለኒ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት በጣም ሚገርም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እርኩስ መንፈስን ያርቅልን 🙏

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይባዛልክ እግዜያብሄር ይጠብቅህ ውይ አምላካቸን ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይጠብቅህ

  • @2000-i6k
    @2000-i6k 4 ปีที่แล้ว +2

    ንሳሐ አባትህን እግዚአቤር ይፈውሳቸው
    ለአንተም የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ይቅር ለእግዚአብሔር አላበዛህም ይሁን ማብራሪያውን

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማረወት ነብስ አባትህ አባታችንን አሜን

  • @meseratmeserat3312
    @meseratmeserat3312 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን አባታችን እግዚብሄርይማራቸው እኔብዙነገርተምሬለሁ ከነቤተሰቦት የማቱሳልንእድሜይስጥልን ፀቃውንያብዛልን በምሄዱበትሁሉየስሬአምላክ ይጠብቅልን በፀሎትአይርሱኝ ወለተወልድ ብለው

  • @סהייסהיי
    @סהייסהיי 4 ปีที่แล้ว

    ትከከል መምህር እኔም የሀነ ነገር አገጥሞኝ አበታቸን ፀሎት ፀልዬ ገጠመኝ ነገር እነደወጣሁ የዛሬ አስር አመት አካቢቢ።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ♥️ ለአባታቸን እግዚአብሔር ምረቱን ይስጣቸው።

  • @ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ
    @ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 ปีที่แล้ว +2

    የንስሀ አባትህን ፈጣሪ ይማራቸው መምህር

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว

    ወድማችን በመጀመርያ ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የልፋትክን ዋጋ ይክፈልክ ባለታሪኮች ሰዎች መተዉ ታሪካቸዉን ሲናገሩ ልክ እዳተ የማብራሪያ አቅማቸዉ እዳተ ተ ትነዉ አያቀርቡትም ወይም በቅደም ተከተል አያቀቡትም አንት እያዳድ ን ነገር ተ ትነክ ትነግረናለች ስለዛነዉ አንተ እንድታቀርብልን የፈለግነዉ እድሜ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን የኛ እንቁ መ ምኽራችን ተባረክ🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🍃🍃🍃

  • @AlemayoGebremedhin
    @AlemayoGebremedhin 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይለ ሚካኤል በፀሎታቹ አስቡኘ እባካቹ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ምን እንደምልህ አላውቅም ተስፋ የምናረጋትን ሃገረ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከነመላው ቤተሰብህ በቃ ትምህርት ጥበብህ ግርም ነው የሚለኝ

  • @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
    @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ይሄንን ሁሉ ላረገ ለልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ተወዳጅ መምህራችን ብዙ መስዋእትነት ከፍለህ ሰለምታስተምረን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 ปีที่แล้ว +1

    ማብራራህ ደስ ይላል መምህር አይተገብም እኮ መምህር የንብስ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው ቃለ ያሰማልን ተጋውን ያብዛልን

  • @mazaladmas9555
    @mazaladmas9555 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያጽናህ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በርቱልን

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እግዚአብሔር እንዳልተወን ነው የምረዳው እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን መምህራችን ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያበርታልን ሁሌም ፀሎቴነው እንዲጠብቅህ እንዲያበረታህ

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላተ ይሁን መምህራችን ተስፋዬ እዉነት የሚገረም ነዉ እግዚአብሔረ እድሜህን ያረዝመዉ እኔ በፀባዬ ሀይለኛነኝ ግን ሀይለኝነት የመጣብኝ ቅረብ ግዜነዉ አሁን ግን ገባኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @senialemu1077
    @senialemu1077 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ ከመናፍስት ስራበብርሀን በሀይሉ ይጠብቅክ የስንቱን ህይወት ታደከው

  • @bayegamachu2196
    @bayegamachu2196 4 ปีที่แล้ว

    የንሰሓ አባትሕን እግዚአብሔር ዬማራው ማምሕር

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว

    ንሳ አባትክ እግዝአብሔር ይማራቸው ቃል እወት ያሰማልን እውነት በጣም ከባድ ነው አይነጥላ የምትሰራው አውን ገባኝ ለካ እኔንም የለያየች እሳ ናት እና በአለፈው እነግራቹው አለው ያልካቹው የመምር ትምርት መስማት ከጀመርኩ በዋላ ወደራሰ ተመለስኩኝ አውን ንስአ ባቴ ያዝኩኝ ንሳም ገባው እህቴ ወድሞቼ ለስጋውና ደሙ ያብቃሽ ብላቹው ፍቅርት ማርያምን በፀሎታቹው አስቡኝ ውላችንም የንስአ እድም ይስጠን ተባረኩልኝ አሜንንንንንንንንንንንን

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 ปีที่แล้ว

    Amen,amen,amen,amen amen, amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 ปีที่แล้ว

    የንስህ አባትህን እግዚአብሔር ይማርልህ ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን በስመ አብ የሴጣን ስራ ግን በጣም ክብድ ነው እግዚአብሔር ይጋስጽው መምህር እኔ የአናተን ገጠመኞች ትምህርቶችና አባታችን መምህር ግርማ ቭሲዲ ስድምጥ የስልቅሳኝል በህልሜ ክእናቴ መንፈስ ጋር ስጠል አድርለው አንድንዴ ድግሞ እናቴ ተማ የሳያኝል ቤታችን የበአድ አምላኮ አለ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሁላቸውም መንፈሰ በመያዙ በጣም ደሰ ብሎኛአል እኔም ከገጠመኙ ብዙ ተምሪያለሁ መምህር ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ያንተ የንሰሀ አባት የእኔም አባቴ በመሆናቸው በጣም ደሰተኛ ነኝ እውነት ነው በጣም ምሰኪን የሆኑ ጥሩ አባት ናቸው አንተ እንዳልከው አባታችን ወደቀው ትንሸ ታመዋል እግዚያብሔሬ ይማራቸው እኔም ሰፈሬ ጎርጎሪወሰ ነው እናም አባታችንንም እየጠየኳቸው ነው መምህር አንተም በጸሎትህ አባታችንን በጸሎት አሰባቸው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ከልከልከልዮስ መንፈስ ሳውዝ አፍሪካ ውስጥ በጣም የተጧጧፈ ነው ። ቤት ውስጥ 4 ሰው ተኝቶ ምንም ነገር ሳይሰማ ቤቱን ዘርፈው ወተዋል ። ከልከሊዋስ መሆኑን በመምህር ግርማ ትምህርት ስለተማርኩ አቀዋለሁ በደንብ ለመምህር ግርማ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ስል የእለት የእለት ፀሎቴ ነው ። እሳቸው ባያስተምሩኝ ቆይቻለሁ ከምትኩ በግሌ ። የሳቸው ትምህርት ለኔ ከምንም በላይ ነው ። የፈለክ ሀብታም የፈለክ ሙሁር የፈለክ ታዋቂ ብትሆን በክፉ መንፈስ ከተያዝክ ዋጋ የለህም ዝብለህ እራስህን እየዋሸህ የጭንቅ ኑር ትገፋለህ ይሄ ነው መጨረሻው።

  • @tsehayabera3558
    @tsehayabera3558 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንደዚህ አይነት ኮሜንት የሚሠጠው እራሱ መንፈሱ ሊሆን ይችላለል እንንቃበት አንተ በርታ ስንት ሰው እየዳነበት እያየን ነው ጌታ ያበርታህ

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን አሜን አሜን.

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።መቼም ለኔ እንደዚህ አይነት አንደኛ አስተማሪ ፕሮግራሞ የለም።

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว

    *እግዚአብሔር ይማራቸዉ የንሥሀ አባትክን መምህር በረከታችዉ ይደርብን*

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 ปีที่แล้ว

    አባታችንን እግዚአብሔር ይማራቸው በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሚገርም ገጠመኝ ነው የምታቀርባቸው ገጠመኞች ባለታሪኮቹንም ብታቀርባቸው ምንም ችግር የለውም ሁሉ ነገርክን መስዋዕት አድርገክ ደክመክበት እንደምታቀርብልን እናውቃለን ለዛም እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ🙏🙏🙏