ፈጣንና ቀላል የቀይ ወጥና አልጫ አሰራር በሜላት ማእድቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 88

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +7

    ሁሌም የማከብራችሁ ወዳጆቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ የዳግምን ቻናል ሄዳችሁ ጎብኙለት th-cam.com/video/sb5_Q7aMWkg/w-d-xo.html ሰዎች የሚአውቁትን የተማሩትን ሲሰሩ የምር ልናበረታታቸው ይገባል እንደ ማህበረሰብ ልናድግ የምንችለውን በዛ መልኩ ነው ብዬ አምናለሁ።አስተያየታችሁን ጻፉ ያበረታኛል እንዲሁም ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ ክበሩልኝ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽልን ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሜሊዬ እጀሽ ይባረክ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ ጎበዝ በርቺልኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

    ለብዙ ሰው የማይጣፍጥ ሊመስለው ይችላል ግን ምርጥ ጣግጭ ነው ለየት ያለ ነገርን መሞከር አለብን እኔ በተለይ ፃም ሁኖ ምግብ ሳይኖር በጣም በራበኝ ወቅት ምስር ሳይቀር እንዲህ ጭምርምር አድርጌ እጥደዋለሁ እንዴት እንደሚጣፍጥ ይህ ደግሞ በድልህ ስለሆነ እንደተቁላላ ይቆጠራል ።
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ የተባረከ ይሁን 👏👏💐💐💐💐💐💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷
    አመሰግናለሁ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    .ሜሉየ የኔ ቆንጆ በጣም አራፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ስለካፈልሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 ปีที่แล้ว +3

    Hallo! Melita! I have been your biggest fun for almost three years now, I thought I subscribed your video a while ago, but I didn't. You are the most dedicated serious 😉 and fun person to learn cooking and baking..... from. Keep it up, May God bless you more and more and your beautiful family as well. Have a blessed new year ahead. Can't wait to see what you have for 2023! Love from Toronto , Canada.

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 ปีที่แล้ว +1

      I'm gonna send her a second one from the same city .....Thank you Mily

  • @MB-ip6hf
    @MB-ip6hf ปีที่แล้ว +4

    ሜሊ የምትሰሪው ምግብ በሙሉ በጣም ቆንጆ ነው። የድልህ አሰራር ሊንክ ካለሽ ከቻልሽ አስቀምጪልኝ። Thanks!!

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

      በቅርቡ ስለሆነ የሰራችው በቶሎ ይገኛል ከቪዲዬ ስር 👏👏👏👏 ሞክሩት እኔ ሰርቼው ወድጄዋለሁ

  • @ereyeritrea7707
    @ereyeritrea7707 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉዬ ምራቄ ብቻ ሳይሆን ሆዴም ጭምር ነው የጮከው የኔ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ዋው ምርጥ አሰራር ነው እደውም ሜሉዬ ተጨቀን ከምንሰራው ይልቅ እደዚ ጨመር መር አርገን ምሰራው ጣእም አለው

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 ปีที่แล้ว +1

    Wow konjo you always inspired me thanks 😊 😋👍

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ እንኳንደህናመጣሽ እጅሽይባረክ በርቺ
    መ ልካም ምሽት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አሜን ሀይሚዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምለኝ ቀየር አርገሽ ስትሰሪ አስበሽ ና ተመራምረሽብት ነው በጣም አመሰግናለሁ በርቼ🙏🙏😘👏🏾👏🏾

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว

    This so good it has been a while for me and I will cook it very easy

  • @senaittefera1385
    @senaittefera1385 ปีที่แล้ว

    እንደ ቀልድ የምትሰሪው ምግብ ገሪሚ ነው።

  • @enathager8618
    @enathager8618 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እውነት ነው:: የሚባለው ንኬል ሳህን እና ኩባያም ነበር:: ሰማያዊ የሻይ ማንቆርቆሪያም ነበር :: አንቺ እኮ ትገርሚኛለሽ:: ተባረኪ::

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi ปีที่แล้ว

    Thank you for coming up with new ideas and ways that are easy to follow. I appreciate you so much……❤

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መላ ነው ኧደ ሁልጊዜ አምሮብሻል ሣላደንቅሽ አላልፎም ❤️❤️❤️❤️👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማሬ

  • @marthatila
    @marthatila ปีที่แล้ว

    Melu enkwan dena metash betam des yemil aseraar new enamesgnalen 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ ማርቲዬ

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ የ፣ዛ ይሁን ማራኪ ባለሽበት ቦታ ሥንኳን ሰላም ቆየሽን ዛሬ ለየት ያለና የሚያምር፣የሚያስጎመጁ ቀላል አሰራር ዘዴ ነው ያካፈልሽን ማራኪ የኔ ጎበዝ ይሄ አሰራር ለኔ አይነት ሰነፍ ምርጥ መላ ዘዴ ነው ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ማራኪሞ እጆችሽ ይባረኩልኝ 👌🌹👌🌹👈
    እኔ ሰሀኑን በተመለከተ የማስታውሰው እድር ቤት ኩባያ ፣ሰሃን እንዲሁም ቤተክርስትያን ሰንበቴ ቤት አይጠፉም ሰሀን፣ማንቆርቆሪያ፣ እንዲሁም ኩባያ እነዚህን ነው ያስታወሰን ጥያቄሽ 😅 💕

  • @hayatabdu4259
    @hayatabdu4259 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሜሊ ድልሁን ስናዘጋጅ በውሀ ብቻ ነው የምናገነፋወ?

  • @helenermias6156
    @helenermias6156 ปีที่แล้ว

    Meluye konjoo the best eko nesh hulu mtseriw arif new im from eritrean girl & tebareki

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      ሄለንዬ ክበሪልኝ የልጅነት ጓደኛዬ ኤርትራ ነው ያለችው በጣም ነው የምወዳት ከአመታት በሗላ ተፈላልገን በቅርብ ድምጿን ሰማው ።አሜን አንቺም ተባረኪልኝ

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 ปีที่แล้ว

    ሚሊ ሰላም ነሽ ወይ የሰራሽው ምግብ የሚገርም ነው በፊት ላይ በሸክላ ድስት ቀስ ብሎ ስለሚበስል አሪፍ ነበር አሁን በብረት ድስት የሚሆን አይመስለኝም ነበር

  • @le1785
    @le1785 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ እንኳን በሠላም መጣሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

      ሊሊዬ 👏👏👏👏👏💐💐😘

    • @le1785
      @le1785 ปีที่แล้ว

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ ሐንቾዬ 😘😘😘💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 ปีที่แล้ว

    Thx melu 👏👏💖

  • @zenashmyres
    @zenashmyres ปีที่แล้ว

    You are amazing..please post the link of AWAZA so I can watch it. Thanks 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አዋዜ ሳይሆን የወጥ መስሪያ ድልህ ነው ይኸው ሊንኩth-cam.com/video/SaX1JPhqt4k/w-d-xo.html

  • @rahieltegegn7725
    @rahieltegegn7725 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ ይሰራል ተራውን ጠብቆ ደሞ ሲጣፍጥ ልክ ባልሽው መሰረት ነው የምሰራው 🙏♥️🌹

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 ปีที่แล้ว

    በርቺ ቆንጆ! እቃዋ አያቴም ቤት ነበረች አስታወሽኝ አያቶቼን ሞት ነቀጠኝ እንጂ!

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሲያስጎመጅ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ስንቴ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו ปีที่แล้ว

    በጣምያምራል እጅሽይባረክ መከለሻ ቅመም እንዴት ነውየሚስራው ምንናምድ ነው የሚቀመመው ውዴ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

      መከለሻ ቅመሞች አሳይታናለች ቻናሉ ላይ ይገኛል Playlistብትገቡ በቀላሉ ይገኛል 👏👏

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 ปีที่แล้ว

    Please Mee zankiitafi dabboo qollos nuf hojjadhu
    Qolloo 3 colour Red, White and yellow
    Thanks

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 ปีที่แล้ว

    Giftikoo
    Beektuukoo
    Galaatomii ulfaadhu
    hedduu sii hordofa biyyaa araba suadi Arabia woggaa 15 olii jiradha nyaata biyyaa homa hin beekuu turee
    Ijjoollummaatti dhufee biyyaa ormaa
    sanis ani ijjoollee badiyaatti
    Wan biyyaa ormaa baradee hundaa ni hojjadha Alhamdulillah
    Kan biyyaa sirraa baraadhe
    Wan nama dhibbuu afaan ati dubbatu hin beekuu tokko tokko dhagaaya
    video laala basii
    Hojjiinkee naf gallaa❤️❤️🙏🙏🙏

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว

    ሜልየ ስወድሺኮ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ ለሽታ ቡና(የሻይ ቅመም)🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን👏👏👏💐💐

    • @addikarri8982
      @addikarri8982 ปีที่แล้ว

      ወጡ ውስጥ ነው የሚጨመረው ሺታ እንዲያጠፋ??

    • @genetzeray7138
      @genetzeray7138 ปีที่แล้ว

      @@addikarri8982 አይደለም በጎኑ አነስ ባለ እቃላይ ማፍላት የሻይ ቅመም ውሃው በዛውም ወጥ መከለሻነት ያገለግላል ከተፈለገ ቡናው የማይጠጣ ከሆነ ማፍሰስ ወይም ሽታ ያለው ሻማም ማብራት ያግዛል ::

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰🥰🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 ሰላም ህቴ በጣም ነው የሚጥመው ውልቸር ላይ ስለሆንኩ እረዥም ሰአት እልችልም የሁሌ አበሳሰሌን ነው ያቀረብሽልኝ ውዴ በጣም ይጥማል በዛላይ ኩባያና ሣህን የድርቤት ውዴ ቅመም ነሽ ልጄ በርችልኝ በቸር እንሰንብት 🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን ይበርቱ እማዬ 👏👏👏😘😘💐💐💐💐💐💐

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 ปีที่แล้ว

    Higi yellem yes love you sweet
    Jabadhuu ciimtu nama😍😍😍😍😍

  • @diasporaWeg
    @diasporaWeg ปีที่แล้ว

    ክበሪልኝ!!!

  • @rahelfeleke5889
    @rahelfeleke5889 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሜሊ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም ነው መሉ ግን ይሄንን ድስትሽን መቼ ነው የምትልኪልኝ ግን

  • @semhargerie8950
    @semhargerie8950 ปีที่แล้ว

    Betam gobeznesh

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว

    Thank you ሚሊ አንችን ያገባ አይታመምም Because food is important Ha 🤠🤣🤣🤣 አንቺን ያገባ ማለቴ As a joke ነው Ha 😃 Thanks again.

  • @hanangenene7395
    @hanangenene7395 ปีที่แล้ว

    ድልህ አሰራር ብታሳዪኝ ????

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ይኸው ሊንኩ ሀናንዬ th-cam.com/video/SaX1JPhqt4k/w-d-xo.html

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ❤️

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 ปีที่แล้ว

    💯👍

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว

    No butter?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      ትችያለሽ መጨመር እኔ ግን አስበሽዋል ለናንተ ባሳየሁ ቁጥር ቅቤ ከበላሁ ምን ላህል እንደምችል ኪኪኪ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv 😅😅😅

  • @zzzz2904
    @zzzz2904 ปีที่แล้ว

    👍👍❤❤

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว

    wyi mlu destocheshe ysflgugale

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 ปีที่แล้ว +1

    Hi, Melat, a nice one as always!! Today you are showing us what I call "Shorba wot" but nothing else. Yes I remember that dish or plate was called "Cubaya Sehan", which made by process of enamel coating. There are also other kitchenware such as "Bohaka", "Baldi" and a cup or mug we used to call it "Cubaya", am I correct?
    That your "Godguada cubaya sehan" reminded me of my childhood "Fitfit" that I used to eat with it.
    Thank you for your new creative wot making or cooking show. Bravo! Gobeze!!

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 ปีที่แล้ว

      ❓️❓️❓️

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 ปีที่แล้ว

      @@seniduteklu4935 I think and guess you are a real woman, but what that three ??? mean?

  • @sofiibrahim9466
    @sofiibrahim9466 ปีที่แล้ว

    😋😋😋👍👍👍👏👏

  • @happya-r4i
    @happya-r4i ปีที่แล้ว

    በርበሬውም በዘይት ጠብሰሽው ነው? ወይስ በዘይት ለውሰሽ አስቀንጠሽ ነው ድልህ ያልሽው ቀይ ወጥ በጣም ወዳለው ግን በጣም የበርበሬ ሽታ የሚያፍናቸው ሰዎች ስላሉ ለመስራት እፈራለው
    በተረፈው ለሙያሽ አድናቂሽ ነኝ
    ባለፈው ስለ ብርቱካን ልጣጭ ዝንጅብል ሎሚ ማር የተወሰኑ ውህዶች አሳይተሽን ዛሬ ላይ በጣም ተጠቅሞኛል ተባረኪልኝ
    የድኋን ነገር አስረጂኝ
    ክልስልስ ተደርጎ የሚሰራ ይመቸኛል

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

      የድልሁን አሰራር ከሳምንት በፊት አሳይታለች ።ብትሰሪው ትወጅዋለሽ ሽታውን በጣም ይቀንሳል ጠአሙም ቆንጆ ነው እኔ እየተጠቀምሁበት ነው ።ሞክሪው 👏👏👏

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว

    ajab new ewnet

  • @astergatachew4991
    @astergatachew4991 ปีที่แล้ว

    ሚሊዬ የኛ አገር ሽንኩርት ማር ማር ማለት አለመብሰሉ ስጋውም እንደዛው ያልኩሽ ነገሮች ባይነኖር ስራው ይሄ ይቀል ነበር ለማንኛውም ሳላደንቅሽ አላልፍም

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

      ብዙ ሽንኩርት ስላልገባ ማር ማር አይልም 💐👍👏👏

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว

    ቅቤ ረስተሽ ነው ወይ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      አረሳሁም የኔ ውድ ጨምሩ እናንተ እኮ ብያለሁ ስላልፈለኩ ነው

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 ปีที่แล้ว

    አሁን አልቆብሻል

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎ ወደ ጉዳይ ወጥ ስራ with out long talk