አንተ ነህ ተስፋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 18 วันที่ผ่านมา +2

    አሡ ነዉ አግዚአብሔር ለፍጥረታቱ ሑሉ ተሥፋችን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን መምኽራችን 🎉👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 18 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋችን እግዚአብሄር ነዉ የሚረዳን የሚያፀናን የሚታደገን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን የእግዚህአብሄርት ተስፋ ሁሌም ነዉ አቤቱ እዳተ ማን አለአምላኬ አመሰግንሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tube5986
    @tube5986 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤ ❤አባታችን❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባታችን እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬ መልአከት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤️

  • @Saba-7
    @Saba-7 18 วันที่ผ่านมา

    ተስፋ የሚደረግበት እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ተምሪያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 17 วันที่ผ่านมา

    Tikikil New!!!
    ❤ Egziabher Tesfaye ena Medhanite New.

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 18 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn amen 🙏

  • @tube5986
    @tube5986 17 วันที่ผ่านมา

    ምስጋና ነዉ እንጂ ምስጋና ነው እንጂ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን❤❤❤ እልልልልልልል ❤❤❤ቀሲስዬ❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ እግዚአብሔር አንተ ተስፋዬ ነህና አመስግንሃለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @hannacheru7168
    @hannacheru7168 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @betesaidaalemusong6431
    @betesaidaalemusong6431 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ተስፋዬ ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 18 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 17 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Egzabere amilke yamane meneme nagare tasefa base matalenaw kali hiwote yasemalen

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @melibeli6097
    @melibeli6097 17 วันที่ผ่านมา

    🙏 አሜን እውነት ነው የኔ ተስፉዬ እግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 18 วันที่ผ่านมา

    Amen !!! Kalehewote yassemalene

  • @genetgebreslasie1885
    @genetgebreslasie1885 18 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628 18 วันที่ผ่านมา

    Amennnnn Amennnnn Amennnnn ❤❤❤

  • @lidiyat
    @lidiyat 18 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Zeweter1
    @Zeweter1 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the Spotify so easy and helpful

  • @AddisMohammed-x7z
    @AddisMohammed-x7z 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 17 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቀሲስዬ🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @NetsanetFentahun-s3v
    @NetsanetFentahun-s3v 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsegeyhadgu
    @tsegeyhadgu 18 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen e

  • @eyerusalemdori4707
    @eyerusalemdori4707 18 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 18 วันที่ผ่านมา +1

    በራሳችን በጭራሽ እንዳንተማመን

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 18 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 18 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏 ❤