ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔም እየደጋገምኩነው የምሰማቸው አባታችን ንፁህ እውነተኛ ልዩ እግዚአብሔርን የሚያስቀድሙ የቤተክርስቲያንን እውነተኛ ህግን የሚያውቁ በገንዘብ ቤተክርስቲያንን የማያገለግሉ በንዑህ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉ አባታችን ለኔ ብርቅ ናቸው እድሜና ጤና ሰጦልን በሀጥያት የጠፍነውን ይመልሱልን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ማርያምን በጣም ደስ እሚሉ አባት እኔ እራሱ በኔ በተረገምኩት ዘመን እደ እሳቸው ያለ እውነተኛ አባት ማየት የእግዚአብሔር ቸርነት ግን አያልቅበትም አሁንም በንስሐ እንድንመለስ በአንድም በሌላም ይነግረናል ያስተምረናል ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ❤🙏
ወንድሜ ኣላየ በጣም እድለኛ ነህ ከኣባታችን ጋራ መሄድክ መዝማዕ የሚባል የስውራን ስፍራ ካልረገጥክ እንዳትመጣ መዝባዕ የተቀደሰ ስፍራ ነው ታድለሃል በፀሎታቹ ኣስቡን ይሄ የተቀደሰ ስፍራ መርገጣቹ ❤
መዝባዕ እንኻን አይመስለኝም
Enaenim asibugn
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን😭😭😭🙏🙏🙏አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭🙏🙏🙏አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ይቅይበለን
ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ!
ወየው ለኛ ወየው ለኛ ወየው አሁንስ ፈራሁ አያወቅን በምናደርገው 🙏🙏🙏
በጣም 😢
ወንድሞቼ መዳኒአለም ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እዉነት እዉነቱን ነዉ የተናገርከዉ አላየ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ከጠላት አይን ከጠላት ወጥመድ ሰማቱ በፈረሱ ፈጥኖ ይድረስልህ አንድ ሰዉ የአቅሙን ስለ ሀይማኖቱ ከተናገረ ሰሚ ስለሌለዉ እግዚሐብሔር ይስማክ ብቻ ፈጣሪ ከቁጣዉ ይማረን ከበረከቱ እንሳተፋለን ቦታዉን አይተህ አስተካክለህ ተመለስ ወንድሜ በዚህ በቆሸሸ አለም ወደ ፅድቅ መንገድ መመለስ ግድ ነዉ እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ይቅርባይነቱ ይማረን ይጎብኘን አላየ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት አዎ አስራት በኩራትን ወደ ገጠር ቤተክርስቲያን ማዞር እንዳለብኝ ከንግግርህ ተረድቻለሁ ጧፍ እጣን የአጡ ብዙ ቤተክርስቲያን እያለ አ,አ አገልጋዮች ጠግበዋል ምእመኑ መንቃት አለበት
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏻 AMEN 🙏🏻 AMEN 🙏🏻
እኔ እጅግ ሐጢያተኛ እና ውዳቂ ይህንን ቴክስት ልፅፍ የማይገባኝ ብሆንም ግን አላስችል ስላለኝ ነው የፃፍኩት ። እውነት መቼም አትጠፋም የእውነት አለቃ አያሌው ይሔን ጥሰት ነበር ሲሟገቱ የነበሩት እናንተ ልጆች ናችሁ አላዬ የአለቃ አያሌውን ልፋት ብታዩ ዛሬ የሚሆነው አያስደንቃችሁም ነበር ቸሩ አባታችን መድሐኔአለም ደጉን ዘመን ያቅርብል ይቅርታውንና ምህረቱን ለኛ ለኦርቶዶክሳዊ ምእመኖች ይላክልን ሌላ ባለቀ ሰአት ምንም አልልም ነገር ግን እኛ በንስሐ እና በፀሎት እናልቅስ ከባድ ግዜ ልናሳልፍ ነው!!!
ኣሰይይይ በረኸታቹ ይደሪብን ለዋጅራት ሃገሬም ሰሏም በሉልኝ❤❤❤
አላዬ ወንድሜ መልካም ነህና መልካም ይግጠምህ በጣም ማራኪና መንፈሳዊ ቦታ ነዉ የምትሄደዉ ፈጣሪ ይከተላችሁ
እግዚአብሔር ይስጠቹ ወንድሞች ፡ለአገልግሎታቹ ሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቼ ዛሬ ለሀይማኖታችሁ ቀናይ ናችሁ ጀግኖች ናችሁ ብረቱልን❤❤
በእውነት ማስተዋልን ያድለን ጉዳችን በዝቷል አላዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ ሰማእቱ ጊዮርጊስ በነገሮች ሁሉ ከፊት ከኃላ ይቅደምል
እኛ ነን ያጠገብናቸው ለገጠር ቤተክርስቲያን ነው መስጠት ያለብን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ
አላዬ አሁን ቀጭኑን መንገዱን ገብቶሐልና ወገብህን ታጥቀህ ለቀጣዩ ፈተና እራስህን አዘጋጅ ጌታ ካንተጋር ይሁን
ይደረሳል የተናገሩት ይደርሳል አይደርስም አትበል
ዛሬ አላዪ በጣም ስሜታዋ ሆነሀል በእርግጥ በጣም ያሳዝናል የቅድስ ስላሴ የመስቀሉ ነገር አላዪ አባቶቸ እኮ ደንዝዘዋል ለምን አፋቸዉ እነደተዘጋ አላቅም ሁላችንም አዝነናል ወዱእግዝያብሔር መጮህ አለብን
እንከን የማይወጣላቸው አባት ናቸው !!!
ስሜተኝነት አይደለም እህቴ። የመስቀሉ ፍቅር ነዉ። እርግጠኛ ነኝ አንቺንም ፊት ለፊት ባይሽ እንዲሁ ነዉ የምትናገሪዉ። መልካም ቀን!
🙏 አላየ ፦ የልቤን ነው የተናገርክልኝ ታቦት ወጥቶ ግለሰብ ማሞገስና ገንዘብ ልመና ፥ በቤተክርስቲያን ያለ አገልግሎት የሚሰጠው በገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ነው ። ክርስቶስ በደሙ በመሰረታት ቤተክርስቲያን የሚሰራውና የምናየው ከአእምሮአችን በላይ ነው ፤ የራሳችንን ሀጥያት ስለምናውቅና ስለቤተክርስቲያን ክብር ስንል ዝምታን መርጠናል እንጂ ይከብዳል ። ብቻ ለንስሃ ሞት ያብቃን !!! 🤲🤲🤲🙏❤
❤ 🙏🤲 በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ____ ኧረ መስቀሉ የቱ ጋር ነው የተነጠፈው ንገሩን ፤ ቤተመቅደስ ውስጥ ነው ? ወይስ ውጪ ፤ እባካችሁ በግልጽ ንገሩን . ... 🤲🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ ይቅርይበለህን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ ማረን ትክክል አላዬ ተባረኩ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አነጋገርህ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻዉ ነዉ የሰማሁሆ እግዚያብሄር ይባርክህ
እንጠብቃለን አላየ ወንድማችን በሰላም ይመልሳችሁ መንገዱን ሰላም ያርግላችሁ ቅዱስ ቂርቆስ አባታችን ይጠብቅልን። የበርሜል ቅዱሥ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃቸው የዘወትር ፀሎታቸው አይለየን💞🙏🙏🌿🌿🙏💞💞🙏🙏🌿🙏💞💞💞
Beselidah laye yemeteredut bank selke quter kebereketu Enesatefe
በእውነት እኔ በግል በጣም ያዘንኩበት እና ያለቀስኩበት ዕለት ነው እኚህ አባት አይናቸው እንኳን በደንብ የማያዩ የዱርየ ድርጊት አባታችን ሲጠይቃቸው በእውነት በጣም አመመኝ ምንም የማያውቁ አባት ሲጠቀመባቸው ማየቴ በጣም አዘንኩኝ ግን እግዚአብሔር ሁሉም ነገር አይተዋል እን እንደየስራችን ይከፍለናል የእጁን ያገኛል 😢
ዝበል አስመሳይ አንተ አባቶችን ትከተላለህ እኛግን የተሰቀለዉን እንከተላለን ምን አስለቀሰህ ስለመስቀሉ ያላለቀስክ ሰለ አባቶች አስለቀሰህ የማነህ ፈጣጣ መስቀሉ ይነሳል ምናለ በለኝ
ወንድሜ እውነተኛ ሰው ነው ያገኘኸው እኛ ስናውቃቸው 20 ዓመት ሆነን በሳቸው እምነትና ፀበል ቤተሰቦቼ ድነዋል ስለዚሕ በደብ ቃለመጠይቅ ኣርጋቸው
Egzabher guzoh ybarik wendme weladit Amlak tiketelih❤❤❤❤❤ yabatachin bereket yhderbin.
አላዬን ሊያሳስሩት ነው ቅዱስ ጊወርጊስ ጠብቅልን
Yesexan joro yidafen
ሰማእቱ የት ሄዶ ጠባቂዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነዉ
እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስ ሠዉ ያድርገን ቁጣዉን ያቅልልን
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
የእግዚአብሔር ፍርዱ ቁጣው ሲመጣ እናያለን ዩኔስኮ ሲቆምላቸው ዝም ያላችሁ አባቶች እግዚኦ መስቀል ባርካችሁ ያስረገጣችሁ ማቅ ልበሱ
እግዚአብሔር ይጠብቀን
እሳቸው እውነት ነው የሚናገሩት
አላየ ወንድሜ እስክታይ ድረስ ስጠብቅ ነበር ።እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በአንተ አፍ ሁሉን ተናግራል ዛሬ ።ፕሮግራሞችን በበርሜል በቅዱስ ጊዮርጊስ ዙሪያ እከታተል ነበር።ጌታ የቤተ ክርስቲያንን ውስጥ ስራ እያሳየኝ ቤተክርስቲያን ከሄድኩ ቆየሁ። አዎ ስለኔ ነብስ የምጠየቀው እራሴ ነኝ።ቤቴን አጸዳለሁ ይላል ጌታ ሕዝበ ክርስቲያን ነቅቶ ነብሱን ለማዳን መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብና መዘጋጀት አለበት። ጌታ ኢየሱስ መምጫው ደርሷል።እግዚአብሔር ይርዳህ ወንጌልን አስተላልፉ በተቻላቹ ቅዱስ ቃሉ ላልሰሙ አሰሙ የእግዚአብሔር ቃል ከሁሉ ይበልጣልና ።አላየ አሁን አየ ።ጌታ አይኑን እንዳበራው ሰውዬ አሁን አየሁ እንዳለ ሁሉን ያሳይሃል አንተም ለሕዝበ ክርስቲያን ወንጌልን አሳይ አስተምር።አሳ ማጥመድ አስትቶ ሰውን እንዲያጠምዱ እንደሆነው በርታ 🙏🏽
ኣቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርም በለን እንደ ምህረትህ እንጂ እንደ በደላችን ኣትቅጣን የንሳሓ እድሜ ስጠን😢😢😢
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እጅግ ያማል ማረን ጌታ ሆይ ላቦቶች ልቦና ይስጣቸው ሞት እደሁ አይቀር እረ ምን አፈዘዛቸው 😢😢😢
Egzeabher yemesgen bertwln ewnet hulgzam ewnet new ye Deglmaryam lej Medahneyalem hulgza be ewnet edennor yerdan ewnet yashenfal bertwln wedemoche ye ewnet Amelak Medahneyalem kenate ga yehun Abatachenenm erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen hulachw bertwln 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር እንደነዚህ ቆራጥ በሃይማናታቸው እሚዋጉ ኣባት ስለፈጠረል እናመሰግናለን እንደድሮ ደም መቀለ ቢያስተምሩ ደስይለናል።
ትክክል ናችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you❤
ከእግዚአብሔር ፍርዱን እንጠብቃለን አምላክ ይፍረደን የሃቅ አምላክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏እውነት ሳትፈራ ለእምነትህ በአደባባይ ስለመሰከርክ እኔ አመሰግናለሁ አከብራችኃለሁ💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏👏👏👏👏
እዉነት ነዉ ያማል 😢😢😢😢😢
አባታችን የተናገሩ አንዱም ስተት የለውም የተፃፈውን የተደረገውን ነው የተናገረት በአይናችን እያየን ያላመነው እኛው እራሣችን ነን አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነት
ወንድሜ አላየ የሀን ምትናገርዉ ትልቅ ነዉ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ዉድ ወንድሜ ❤❤
የአለቃ አያሌውን ግዝት ያልሰማ ብለን ነዉ የምንቀጣዉ
ሰላም ከ9 አመት በፊት አቃቸዎለው የተለዩ አባት ናቸው ታቦት ገብቶ ሰው ተበትኖ ትንሽ ሰው እያለ ይዘምሩ ነበር ኑኡ ምግብ ብሉ ሲባሉ እንኮን አይበሉም ከልባቸው ነው የሚያገለግሉት ❤❤
ወንድማችን አላዬ ካባታችን ጋር መሰራት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ለምታደርጉት መንፈሳዊ ጉዞ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ሰላም ደረሳችሁ ሰላም ተመለሱ።አባታችን የተናገሩት ትንቢት የታለ ለሚሉ እነዚህ ዓይን እያላቸው የማይመለከቱ ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ ናቸው ።ለነዚህ ደግሞ ምናልባት ቢያስተውሉ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይለናል፦"መንፈስን አታጥፉ ትንቢትን አትናቁ ፤ " 1ኛ ተሰሎንቄ ስዎች ምዕራፍ 5፥19
አላየ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አባታችን ትክክለኛ ናቸው እስኪ ከልብ አዳምጧቸው የምት ጠራጠሩ ሰዎች
በእዉነት ማስተዋልን ያድለን ጉዳችን በዝቷል እንደዉ በቸርነቱ ይቅር ይበለን
ምንተ ናመጽእ ባሕቱ ንጸሊ ኀበ አቡነ በርቱዕ ልብ
ከአፋቸው ማር ጠብ ይላል ብደግመው ብደግመው አይሰለቹኝም
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ😭😭😭
በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጠብቃችሀ❤
ማርያምን ፍራሁ😢
አባታችን ፈርሀ እግዚአብሄር ያላቸውና ሊቅ ናቸው ከጥት አባቶቻችን የሚደመሩ ናቸው እና እድሜ ከሰጣቸው ገና ከሳቸው ብዙ እንማራለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የመስቀሉን ጉዳይ ቤተ ክህነቱ መልስ ሊሰጥበት እና መስቀሉን ማስነሳት አለበት ካልሆነ ህዝቡ ወደ አድነት መቶ መስቀሉን ያስነሳል ።
እኛም ብዙ ነገር እናውቃለን በየቤተክርስቲያኑ ምን እንደሚደረግ ግን እርሱ የፈጠራቸው ይቅጣቸው ብለን ነው ዝም የምንለው አስራታችንንም ሆነ ሌላ ስጦታችንን ለሀብታሞቹ ቤተክርስቲያን #ባለመስጠት ልናስተምራቸው ይገባል ገቢ ለሌላቸው ለሚቸገሩት እንስጥ 💔
እወነት ነው
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😭😭😭🤲🤲🤲
እናንተን ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣ ሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን፣ የአባታችንን ብዙ ትምህርትና ተአምራት ሰምተናል፣ ልጄ ስኳር ታማሚ ነው እና አሁን ደግሞ እንደለምፅ ያለ ምልክት እየወጣበት ነው እና አባታችን እምነት ሰጥተው ከለምፅ እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ ሰምተናል፣ ከተቻለ ለልጄ ይህን እምነት ከሳቸው እንዴት እንደምናገኝ ብትረዳን? ከቻልክ አንተም ተቀብለህ ብታመጣልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቅሃለን?
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን ከኛ ከምእመኑም ሆነ ከአባቶች ምንም ደህና የለም በእግዚአብሔር ላይ አምፀንበታል ለግል ጥቅም እና ለስጋችን ነው እምንስገበገበው ለነፍሳችን እድንሰራና እግዚአብሔር አባታችንን እንድንገዛለት እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን በእውነት
እውነት ነው።ምክንያቱም ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ነው የተሰበሰበው።ህዝብም ለማን እንደሚሰጥ አያቅም።በተለይ እኛ ሴቶች ሽፎኖቻችንን ለማሳየት ነው።የምንሄደው እንጂ ተዋህዶ ገብቶን አይደለም።አላዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ደብተራ ሌላጠንቋይ ሌላ።ምንድነው እያወራህ ያለው ?ደብተራ ማለት ትርጉሙን ታውቀዋለህ ??
ደብተራ ሳይሆን ደፍተራ ነው የቃላት ስህተት ነው ::ከዛዉጭ ትክክል ናት የ ቤተክርስትያን ጎን ቅማል ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ናቸው @@DaniManjus
❤❤🙏🙏🙏 መስቀሉ ምኑ ጋር ነው የተሰራው እባካችሁን በግልፅ አስረዱኝ ....🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ኦ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን፫😢😢
እወነት ነው ገንዘብ ላይ እንጂ ሰዎችን ማዳን ላይ አልተሰራም ነብስ ላይ አልተሰራም ስጋ ላይ ብቻ ወዮ አቤቱ ፡ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ? አባቶቻችንንም አዚሙን አንሳላቸው?
ቅዱስ መስቀሉ ይነሳ ከወለሉ ። እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ቅዱስ መስቀሉን በመረገጡ እንቃወማለን እግዚአብሔርንም ማሳዘንና ማስቆጣት ነው ። አባቶቻችን የእግዚአብሔር ቃልን ነው የምሰሙት ወይስ የዩኔስኮን ነው ? ። በእግዚአብሔር ዘንድ እና በታሪክም ተጠያቂና ተወቃሽ እንዲሁም በመጥፎ እንደምትነሱ እወቁት ። ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት ቅዱስ መስቀሉ ይገባልና ። አሁንም ከወለሉ ላይ ይነሳልን ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ ። ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው አሜን ።
አላዬ ፈጣሪ ይባርክህ ልብህ ደስ ይላል
Meskin mene yaweqalu Amelake ferdun yesatal
እቤት ማረን ይቅር በለን።
ወንድሜ ማንነታቸዉ ሥለተገለጠ ደስ ሊለን ይገባል ስለዚህ አባቶች ብለህ መጥራት አይጠበቅብህም ምክንያቱም መስቀል የረገጡና ያሥረገጡ አባት ሊሆኑ አይገባም ያከበረ ይከብራል ያላከበረ ሊከብር አይችልም ሥለዚህ ሁላችንም በድፍረት መታገል ይገባል ተጠርገዉ እስኪወጡ ድረስ እኔግን ይህን የመገለጥ ጊዜ ላለፉት አርባ አመት አልቅሻለሁ ሥለዚህ አባታችን የሚናገሩት ጠብ የማል የለም ሁሉም ትክክል ነዉ
በቅድስት ሥላሴ የተሰራው ቀይ ስህተት እና መስተካከል ያለበት ነገር 1ኞ ✝️ ቤተመቅደሱ ውስጥ ያለውን ለዘመናት ባለማወቅ ስታስረግጡን የነበረውን መስቀል አንሱልን2ኞ በግቢው ውስጥ ያለውን ሀውልቶች በሙሉ ይነሱ የተቀረፀ ምስል ለራስህ አታድርግ ተብሎ ተፅፋልና3ኞ የዳቢሎስ ልጅ የሆነችውን ቢዮንሴን በቤተመቅደሳችን ተቀብለን እግዚአብሔር ን ያሳዘነውን አስበን አባቶቻችን እግዚአብሔርንም ህዝቡንም ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።
ልብ እና ኩላሊት የሚመረምረው እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ በማንም ምንም ማለት አልፈልግም እኔ በፅያተኛ ነኝ
የእውነት አላዬ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥክ ልካችውን ንገርልን።።
እውነት ብለሃል አላዬ እኔም ሁሌም ከሚከነክነኝ ነገር ጧፍና ሻማ ለምን ለገጠር ቤተክርስቲያን አይሰጥም እያልኩ አስባለሁ እንዳልከውም አንድ ቤተክርስቲያን ደጅ ላይ የጫረታ ማስታወቂያ ተለጥፎ አይቼ በጣም አዝኛለሁ፡፡ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን፡፡
በጣም ይገርማል ይሄ ንቀታችን የአባቶቻችንን ድምጽ ሰምተን ከእግዚአብሔር ብንገናኝ ይሄ ሁሉ መከራ ባልመጣ ይሄ ትዉልድ እግዚአብሔር ን ሳይሆን ሰዉን መንግስትን እንፈራለን እዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ መከራ ቢመጣብን ሲያንሰን ነዉ እኚህ አባት ሐልም አይደለም የሚሰሩት አይ መረገም እግዚአብሔር ይማረን
አላየ እኔ ካንተ አላውቅም ያደረግህውን ነገር ይህን አድርጌአለሁብለህ ማውራት የለብህም መጽሐፋም የሚለን ቀኝህ ስትሰጥ ግራህ አይወቅ ይላል መተራረም አለብን
bravo
በትክክል ወንድማችን ተናግሮታል ከነቃን ቆየን
ኣላየ ወጃረት ሰፍረየ በደምቢ ቀረጠህ አምጣልን🙏🙏🙏😣
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ!እግዚአብሄር ይስጥህ!ሁሌ የምጣላበት ሀሳብ ነዉ ያነሳኸዉ ስለ አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን::የገጠር ቤተክርስቲያን ይሄን በማየት አስራቴን ለገጠር ቤተ ክርስትያን ነዉ የምሰጠዉ፡፡
መርናችው
እኔም አውቃቸዋለው እንዲህ ናቸው በቃ የሚዎሩት እውነት
ቢታ ሲኖራችሁ በመተባበር ውሰዱን በስመአቱ ስም እባካችሁ አደራ ደጁ አድሩሱን
ሠላም አላየ እባክህ በመድሃኔዓለም ስም ልለምንህ ከእኝህ አባት ጋ ሳትሄዱ በፊት አገናኝ በጣም ታማሚ ልጅ አለችኝ በርሜል ጊዮርጊስ እንኳ መሄድ አልቻለችም ተቸገርልኝ እባክህ
ይህ የምዕመኑም ችግር ነው ሁላችንም የሚጠበቅብንን አስራታችንን ብናወጣ አባቶቻችን አይለምኑም ቤ/ን እኮ የመንግስት በጀት የላትም ሁሉም ከምዕመናኑ የሚሰበሰብ ነው እኮ
አይ መድሀኒአለም አባቴ እንደው ምንድነው የሚሻለን ይሔነገር የነፍስ ጉዳይ መሆኑ ተዘነጋንዴ አረ ፈጣሪዬ ለዚህ ህዝብ ልቦናና ማስተዋል አድለን አሜን
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችው በእውነት በጣም ያማል መስቀል እየተርገጠ ውስጥ ገብተን ደሞ እንሳለማለን በም ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችው
😭😭😭😭😭😭😭ሲጀመር ለማደስ የፈተጉት መስቀሉን ለማንጠፍ ነው እጅ ለቤተክርስቲያኑ ብለው አልነበረም በእነሱ ግብዝነት እኛ ተቀሰፍን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን እሰይ መቐሌ
ዘመኑ የፍርድ ነው።!!!ዋጋ የምትከፍሉበት ነው ምድረ ጳጳሳቱ 😢😢😢
ደስ ይላል ዋጅራት ሳይሆን ,,ወጀራት,, ነው የሚባለውና. በረከታቹ ይድረሰን. እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ላደረሰን ፈጣሪ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይቅር ይበለን
ሌላው በየገጠር ያሉ ገዳም እና ቤተክርስቲያኖችን አካውንቶች ሁሌም በምሰሩት ቪዲኦ ላይ ብታስተዎውቁ መልካም ነው ምክንያቱም በ አ አ ያሉ አብዛኞቹ ትላልቅ ገቢኢ ስላላቸው ህዝቡ እንዳይሰጥ ማስተባበር ነው ።❤
ለምድራዊ ባለስልጣን ቀኖና የሚቀይሩ መስቀል ሲረገጥ ምንም አይሰማቸውም ለምድራዊ ባለስልጣን እግዚዮ ያሳዝናል
እውነት ነው ሁሉ ያልከውእግዚአብሔር ያያል ግን ጊዜው ነውበጣም ልንፋራ ይገባ ነበርአሁን ደግም መሰቀሉ መረገጡ አይገባም መቅሰፈቱ ቀላል አይሆንምምድሪቷ የዎይታ አገር ያረጉታል😭😭😭
እግዚኦኦ መሀረነ ክርስቶስ እኔስ ባበው አምላኬ ለሀገሬ አብቅተህ ለነሰሀ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ አባት ሆይ ማህረነ!!!
አለየ ወንድሜ በእውነት እውነቱ እያወራህ ነው ነገር ግን አውቆ ለተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው እንጂ የገረመኝ በቤተክርስትያ በሚገባው ገቢ አንድም ሰው የተራበ በጎደና አይገንም ነበር :: እግዚአብሄር የህዝብን እረኖች እንዲሆኑ የክህነትን ስልጣን ቢሰጣቸው አባቶቻችን ግን የተሰጣቸውን አደራ ዘንግተው የጥቅማቸው የሆዳቸው እረኖች ሆነው ቀሩ:የመስቀል በቤተክርስቲያን ህዝብ እንዲረግጡ ማድረጋቸው ደግሞ የብዙ የሴቶች በልብሳቸው የሚለብሱት እንዃን አለማስተዋል ጥልፎችን መስቀሉን እንቆቁለው የተጠለፈ ጥልፍ ቤተክርስትያን እየለበሱ ይገባሉ
እኔም እየደጋገምኩነው የምሰማቸው አባታችን ንፁህ እውነተኛ ልዩ እግዚአብሔርን የሚያስቀድሙ የቤተክርስቲያንን እውነተኛ ህግን የሚያውቁ በገንዘብ ቤተክርስቲያንን የማያገለግሉ በንዑህ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉ አባታችን ለኔ ብርቅ ናቸው እድሜና ጤና ሰጦልን በሀጥያት የጠፍነውን ይመልሱልን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ማርያምን በጣም ደስ እሚሉ አባት እኔ እራሱ በኔ በተረገምኩት ዘመን እደ እሳቸው ያለ እውነተኛ አባት ማየት የእግዚአብሔር ቸርነት ግን አያልቅበትም አሁንም በንስሐ እንድንመለስ በአንድም በሌላም ይነግረናል ያስተምረናል ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ❤🙏
ወንድሜ ኣላየ በጣም እድለኛ ነህ ከኣባታችን ጋራ መሄድክ መዝማዕ የሚባል የስውራን ስፍራ ካልረገጥክ እንዳትመጣ መዝባዕ የተቀደሰ ስፍራ ነው ታድለሃል በፀሎታቹ ኣስቡን ይሄ የተቀደሰ ስፍራ መርገጣቹ ❤
መዝባዕ እንኻን አይመስለኝም
Enaenim asibugn
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን😭😭😭🙏🙏🙏
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭🙏🙏🙏
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ይቅይበለን
ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ!
ወየው ለኛ ወየው ለኛ ወየው አሁንስ ፈራሁ አያወቅን በምናደርገው 🙏🙏🙏
በጣም 😢
ወንድሞቼ መዳኒአለም ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እዉነት እዉነቱን ነዉ የተናገርከዉ አላየ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ከጠላት አይን ከጠላት ወጥመድ ሰማቱ በፈረሱ ፈጥኖ ይድረስልህ አንድ ሰዉ የአቅሙን ስለ ሀይማኖቱ ከተናገረ ሰሚ ስለሌለዉ እግዚሐብሔር ይስማክ ብቻ ፈጣሪ ከቁጣዉ ይማረን ከበረከቱ እንሳተፋለን ቦታዉን አይተህ አስተካክለህ ተመለስ ወንድሜ በዚህ በቆሸሸ አለም ወደ ፅድቅ መንገድ መመለስ ግድ ነዉ እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ይቅርባይነቱ ይማረን ይጎብኘን አላየ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት አዎ አስራት በኩራትን ወደ ገጠር ቤተክርስቲያን ማዞር እንዳለብኝ ከንግግርህ ተረድቻለሁ ጧፍ እጣን የአጡ ብዙ ቤተክርስቲያን እያለ አ,አ አገልጋዮች ጠግበዋል ምእመኑ መንቃት አለበት
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏻 AMEN 🙏🏻 AMEN 🙏🏻
እኔ እጅግ ሐጢያተኛ እና ውዳቂ ይህንን ቴክስት ልፅፍ የማይገባኝ ብሆንም ግን አላስችል ስላለኝ ነው የፃፍኩት ። እውነት መቼም አትጠፋም የእውነት አለቃ አያሌው ይሔን ጥሰት ነበር ሲሟገቱ የነበሩት እናንተ ልጆች ናችሁ አላዬ የአለቃ አያሌውን ልፋት ብታዩ ዛሬ የሚሆነው አያስደንቃችሁም ነበር ቸሩ አባታችን መድሐኔአለም ደጉን ዘመን ያቅርብል ይቅርታውንና ምህረቱን ለኛ ለኦርቶዶክሳዊ ምእመኖች ይላክልን ሌላ ባለቀ ሰአት ምንም አልልም ነገር ግን እኛ በንስሐ እና በፀሎት እናልቅስ ከባድ ግዜ ልናሳልፍ ነው!!!
ኣሰይይይ በረኸታቹ ይደሪብን ለዋጅራት ሃገሬም ሰሏም በሉልኝ❤❤❤
አላዬ ወንድሜ መልካም ነህና መልካም ይግጠምህ በጣም ማራኪና መንፈሳዊ ቦታ ነዉ የምትሄደዉ ፈጣሪ ይከተላችሁ
እግዚአብሔር ይስጠቹ ወንድሞች ፡ለአገልግሎታቹ ሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቼ ዛሬ ለሀይማኖታችሁ ቀናይ ናችሁ ጀግኖች ናችሁ ብረቱልን❤❤
በእውነት ማስተዋልን ያድለን ጉዳችን በዝቷል አላዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ ሰማእቱ ጊዮርጊስ በነገሮች ሁሉ ከፊት ከኃላ ይቅደምል
እኛ ነን ያጠገብናቸው ለገጠር ቤተክርስቲያን ነው መስጠት ያለብን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ
አላዬ አሁን ቀጭኑን መንገዱን ገብቶሐልና ወገብህን ታጥቀህ ለቀጣዩ ፈተና እራስህን አዘጋጅ ጌታ ካንተጋር ይሁን
ይደረሳል የተናገሩት ይደርሳል አይደርስም አትበል
ዛሬ አላዪ በጣም ስሜታዋ ሆነሀል በእርግጥ በጣም ያሳዝናል የቅድስ ስላሴ የመስቀሉ ነገር አላዪ አባቶቸ እኮ ደንዝዘዋል ለምን አፋቸዉ እነደተዘጋ አላቅም ሁላችንም አዝነናል ወዱእግዝያብሔር መጮህ አለብን
እንከን የማይወጣላቸው አባት ናቸው !!!
ስሜተኝነት አይደለም እህቴ። የመስቀሉ ፍቅር ነዉ። እርግጠኛ ነኝ አንቺንም ፊት ለፊት ባይሽ እንዲሁ ነዉ የምትናገሪዉ። መልካም ቀን!
🙏 አላየ ፦ የልቤን ነው የተናገርክልኝ ታቦት ወጥቶ ግለሰብ ማሞገስና ገንዘብ ልመና ፥ በቤተክርስቲያን ያለ አገልግሎት የሚሰጠው በገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ነው ። ክርስቶስ በደሙ በመሰረታት ቤተክርስቲያን የሚሰራውና የምናየው ከአእምሮአችን በላይ ነው ፤ የራሳችንን ሀጥያት ስለምናውቅና ስለቤተክርስቲያን ክብር ስንል ዝምታን መርጠናል እንጂ ይከብዳል ። ብቻ ለንስሃ ሞት ያብቃን !!! 🤲🤲🤲🙏❤
❤ 🙏🤲 በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ____
ኧረ መስቀሉ የቱ ጋር ነው የተነጠፈው ንገሩን ፤ ቤተመቅደስ ውስጥ ነው ? ወይስ ውጪ ፤ እባካችሁ በግልጽ ንገሩን . ... 🤲🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ ይቅርይበለህን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ ማረን ትክክል አላዬ ተባረኩ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አነጋገርህ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻዉ ነዉ የሰማሁሆ እግዚያብሄር ይባርክህ
እንጠብቃለን አላየ ወንድማችን በሰላም ይመልሳችሁ መንገዱን ሰላም ያርግላችሁ
ቅዱስ ቂርቆስ አባታችን ይጠብቅልን። የበርሜል ቅዱሥ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃቸው የዘወትር ፀሎታቸው አይለየን💞🙏🙏🌿🌿🙏💞💞🙏🙏🌿🙏💞💞💞
Beselidah laye yemeteredut bank selke quter kebereketu Enesatefe
በእውነት እኔ በግል በጣም ያዘንኩበት እና ያለቀስኩበት ዕለት ነው እኚህ አባት አይናቸው እንኳን በደንብ የማያዩ የዱርየ ድርጊት አባታችን ሲጠይቃቸው በእውነት በጣም አመመኝ ምንም የማያውቁ አባት ሲጠቀመባቸው ማየቴ በጣም አዘንኩኝ ግን እግዚአብሔር ሁሉም ነገር አይተዋል እን እንደየስራችን ይከፍለናል የእጁን ያገኛል 😢
ዝበል አስመሳይ አንተ አባቶችን ትከተላለህ እኛግን የተሰቀለዉን እንከተላለን ምን አስለቀሰህ ስለመስቀሉ ያላለቀስክ ሰለ አባቶች አስለቀሰህ የማነህ ፈጣጣ መስቀሉ ይነሳል ምናለ በለኝ
ወንድሜ እውነተኛ ሰው ነው ያገኘኸው እኛ ስናውቃቸው 20 ዓመት ሆነን በሳቸው እምነትና ፀበል ቤተሰቦቼ ድነዋል ስለዚሕ በደብ ቃለመጠይቅ ኣርጋቸው
Egzabher guzoh ybarik wendme weladit Amlak tiketelih❤❤❤❤❤ yabatachin bereket yhderbin.
አላዬን ሊያሳስሩት ነው ቅዱስ ጊወርጊስ ጠብቅልን
Yesexan joro yidafen
ሰማእቱ የት ሄዶ ጠባቂዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነዉ
እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስ ሠዉ ያድርገን ቁጣዉን ያቅልልን
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
የእግዚአብሔር ፍርዱ ቁጣው ሲመጣ እናያለን ዩኔስኮ ሲቆምላቸው ዝም ያላችሁ አባቶች እግዚኦ መስቀል ባርካችሁ ያስረገጣችሁ ማቅ ልበሱ
እግዚአብሔር ይጠብቀን
እሳቸው እውነት ነው የሚናገሩት
አላየ ወንድሜ እስክታይ ድረስ ስጠብቅ ነበር ።እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በአንተ አፍ ሁሉን ተናግራል ዛሬ ።ፕሮግራሞችን በበርሜል በቅዱስ ጊዮርጊስ ዙሪያ እከታተል ነበር።ጌታ የቤተ ክርስቲያንን ውስጥ ስራ እያሳየኝ ቤተክርስቲያን ከሄድኩ ቆየሁ። አዎ ስለኔ ነብስ የምጠየቀው እራሴ ነኝ።ቤቴን አጸዳለሁ ይላል ጌታ ሕዝበ ክርስቲያን ነቅቶ ነብሱን ለማዳን መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብና መዘጋጀት አለበት። ጌታ ኢየሱስ መምጫው ደርሷል።እግዚአብሔር ይርዳህ ወንጌልን አስተላልፉ በተቻላቹ ቅዱስ ቃሉ ላልሰሙ አሰሙ የእግዚአብሔር ቃል ከሁሉ ይበልጣልና ።አላየ አሁን አየ ።ጌታ አይኑን እንዳበራው ሰውዬ አሁን አየሁ እንዳለ ሁሉን ያሳይሃል አንተም ለሕዝበ ክርስቲያን ወንጌልን አሳይ አስተምር።አሳ ማጥመድ አስትቶ ሰውን እንዲያጠምዱ እንደሆነው በርታ 🙏🏽
ኣቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርም በለን እንደ ምህረትህ እንጂ እንደ በደላችን ኣትቅጣን የንሳሓ እድሜ ስጠን😢😢😢
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እጅግ ያማል ማረን ጌታ ሆይ ላቦቶች ልቦና ይስጣቸው ሞት እደሁ አይቀር እረ ምን አፈዘዛቸው 😢😢😢
Egzeabher yemesgen bertwln ewnet hulgzam ewnet new ye Deglmaryam lej Medahneyalem hulgza be ewnet edennor yerdan ewnet yashenfal bertwln wedemoche ye ewnet Amelak Medahneyalem kenate ga yehun Abatachenenm erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen hulachw bertwln 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
እግዛብሄር እንደነዚህ ቆራጥ በሃይማናታቸው እሚዋጉ ኣባት ስለፈጠረል እናመሰግናለን እንደድሮ ደም መቀለ ቢያስተምሩ ደስይለናል።
ትክክል ናችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you❤
ከእግዚአብሔር ፍርዱን እንጠብቃለን አምላክ ይፍረደን የሃቅ አምላክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏እውነት ሳትፈራ ለእምነትህ በአደባባይ ስለመሰከርክ እኔ አመሰግናለሁ አከብራችኃለሁ💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏👏👏👏👏
እዉነት ነዉ ያማል 😢😢😢😢😢
አባታችን የተናገሩ አንዱም ስተት የለውም የተፃፈውን የተደረገውን ነው የተናገረት
በአይናችን እያየን ያላመነው እኛው እራሣችን ነን አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነት
ወንድሜ አላየ የሀን ምትናገርዉ ትልቅ ነዉ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ዉድ ወንድሜ ❤❤
የአለቃ አያሌውን ግዝት ያልሰማ ብለን ነዉ የምንቀጣዉ
ሰላም ከ9 አመት በፊት አቃቸዎለው የተለዩ አባት ናቸው ታቦት ገብቶ ሰው ተበትኖ ትንሽ ሰው እያለ ይዘምሩ ነበር ኑኡ ምግብ ብሉ ሲባሉ እንኮን አይበሉም ከልባቸው ነው የሚያገለግሉት ❤❤
ወንድማችን አላዬ ካባታችን ጋር መሰራት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ለምታደርጉት መንፈሳዊ ጉዞ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ሰላም ደረሳችሁ ሰላም ተመለሱ።
አባታችን የተናገሩት ትንቢት የታለ ለሚሉ እነዚህ ዓይን እያላቸው የማይመለከቱ ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ ናቸው ።ለነዚህ ደግሞ ምናልባት ቢያስተውሉ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይለናል፦"መንፈስን አታጥፉ ትንቢትን አትናቁ ፤ " 1ኛ ተሰሎንቄ ስዎች ምዕራፍ 5፥19
አላየ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አባታችን ትክክለኛ ናቸው እስኪ ከልብ አዳምጧቸው የምት ጠራጠሩ ሰዎች
በእዉነት ማስተዋልን ያድለን ጉዳችን በዝቷል እንደዉ በቸርነቱ ይቅር ይበለን
ምንተ ናመጽእ ባሕቱ ንጸሊ ኀበ አቡነ በርቱዕ ልብ
ከአፋቸው ማር ጠብ ይላል ብደግመው ብደግመው አይሰለቹኝም
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ😭😭😭
በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጠብቃችሀ❤
ማርያምን ፍራሁ😢
አባታችን ፈርሀ እግዚአብሄር ያላቸውና ሊቅ ናቸው ከጥት አባቶቻችን የሚደመሩ ናቸው እና እድሜ ከሰጣቸው ገና ከሳቸው ብዙ እንማራለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የመስቀሉን ጉዳይ ቤተ ክህነቱ መልስ ሊሰጥበት እና መስቀሉን ማስነሳት አለበት ካልሆነ ህዝቡ ወደ አድነት መቶ መስቀሉን ያስነሳል ።
እኛም ብዙ ነገር እናውቃለን በየቤተክርስቲያኑ ምን እንደሚደረግ ግን እርሱ የፈጠራቸው ይቅጣቸው ብለን ነው ዝም የምንለው አስራታችንንም ሆነ ሌላ ስጦታችንን ለሀብታሞቹ ቤተክርስቲያን #ባለመስጠት ልናስተምራቸው ይገባል ገቢ ለሌላቸው ለሚቸገሩት እንስጥ 💔
እወነት ነው
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😭😭😭🤲🤲🤲
እናንተን ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣ ሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን፣ የአባታችንን ብዙ ትምህርትና ተአምራት ሰምተናል፣ ልጄ ስኳር ታማሚ ነው እና አሁን ደግሞ እንደለምፅ ያለ ምልክት እየወጣበት ነው እና አባታችን እምነት ሰጥተው ከለምፅ እንደተፈወሱ ሲመሰክሩ ሰምተናል፣ ከተቻለ ለልጄ ይህን እምነት ከሳቸው እንዴት እንደምናገኝ ብትረዳን? ከቻልክ አንተም ተቀብለህ ብታመጣልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቅሃለን?
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን ከኛ ከምእመኑም ሆነ ከአባቶች ምንም ደህና የለም በእግዚአብሔር ላይ አምፀንበታል ለግል ጥቅም እና ለስጋችን ነው እምንስገበገበው ለነፍሳችን እድንሰራና እግዚአብሔር አባታችንን እንድንገዛለት እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን በእውነት
እውነት ነው።ምክንያቱም ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ነው የተሰበሰበው።ህዝብም ለማን እንደሚሰጥ አያቅም።በተለይ እኛ ሴቶች ሽፎኖቻችንን ለማሳየት ነው።የምንሄደው እንጂ ተዋህዶ ገብቶን አይደለም።አላዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ደብተራ ሌላ
ጠንቋይ ሌላ።
ምንድነው እያወራህ ያለው ?
ደብተራ ማለት ትርጉሙን ታውቀዋለህ ??
ደብተራ ሳይሆን ደፍተራ ነው የቃላት ስህተት ነው ::ከዛዉጭ ትክክል ናት የ ቤተክርስትያን ጎን ቅማል ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ናቸው @@DaniManjus
❤❤🙏🙏🙏 መስቀሉ ምኑ ጋር ነው የተሰራው እባካችሁን በግልፅ አስረዱኝ ....🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ኦ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን፫😢😢
እወነት ነው ገንዘብ ላይ እንጂ ሰዎችን ማዳን ላይ አልተሰራም ነብስ ላይ አልተሰራም ስጋ ላይ ብቻ ወዮ አቤቱ ፡ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ? አባቶቻችንንም አዚሙን አንሳላቸው?
ቅዱስ መስቀሉ ይነሳ ከወለሉ ። እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ቅዱስ መስቀሉን በመረገጡ እንቃወማለን እግዚአብሔርንም ማሳዘንና ማስቆጣት ነው ። አባቶቻችን የእግዚአብሔር ቃልን ነው የምሰሙት ወይስ የዩኔስኮን ነው ? ። በእግዚአብሔር ዘንድ እና በታሪክም ተጠያቂና ተወቃሽ እንዲሁም በመጥፎ እንደምትነሱ እወቁት ። ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት ቅዱስ መስቀሉ ይገባልና ። አሁንም ከወለሉ ላይ ይነሳልን ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ ። ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው አሜን ።
አላዬ ፈጣሪ ይባርክህ ልብህ ደስ ይላል
Meskin mene yaweqalu Amelake ferdun yesatal
እቤት ማረን ይቅር በለን።
ወንድሜ ማንነታቸዉ ሥለተገለጠ ደስ ሊለን ይገባል ስለዚህ አባቶች ብለህ መጥራት አይጠበቅብህም ምክንያቱም መስቀል የረገጡና ያሥረገጡ አባት ሊሆኑ አይገባም ያከበረ ይከብራል ያላከበረ ሊከብር አይችልም ሥለዚህ ሁላችንም በድፍረት መታገል ይገባል ተጠርገዉ እስኪወጡ ድረስ እኔግን ይህን የመገለጥ ጊዜ ላለፉት አርባ አመት አልቅሻለሁ ሥለዚህ አባታችን የሚናገሩት ጠብ የማል የለም ሁሉም ትክክል ነዉ
በቅድስት ሥላሴ የተሰራው ቀይ ስህተት እና መስተካከል ያለበት ነገር
1ኞ ✝️ ቤተመቅደሱ ውስጥ ያለውን ለዘመናት ባለማወቅ ስታስረግጡን የነበረውን መስቀል አንሱልን
2ኞ በግቢው ውስጥ ያለውን ሀውልቶች በሙሉ ይነሱ
የተቀረፀ ምስል ለራስህ አታድርግ ተብሎ ተፅፋልና
3ኞ የዳቢሎስ ልጅ የሆነችውን ቢዮንሴን በቤተመቅደሳችን ተቀብለን እግዚአብሔር ን ያሳዘነውን አስበን አባቶቻችን እግዚአብሔርንም ህዝቡንም ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።
ልብ እና ኩላሊት የሚመረምረው እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ በማንም ምንም ማለት አልፈልግም እኔ በፅያተኛ ነኝ
የእውነት አላዬ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥክ ልካችውን ንገርልን።።
እውነት ብለሃል አላዬ እኔም ሁሌም ከሚከነክነኝ ነገር ጧፍና ሻማ ለምን ለገጠር ቤተክርስቲያን አይሰጥም እያልኩ አስባለሁ እንዳልከውም አንድ ቤተክርስቲያን ደጅ ላይ የጫረታ ማስታወቂያ ተለጥፎ አይቼ በጣም አዝኛለሁ፡፡ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን፡፡
በጣም ይገርማል ይሄ ንቀታችን የአባቶቻችንን ድምጽ ሰምተን ከእግዚአብሔር ብንገናኝ ይሄ ሁሉ መከራ ባልመጣ ይሄ ትዉልድ እግዚአብሔር ን ሳይሆን ሰዉን መንግስትን እንፈራለን እዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ መከራ ቢመጣብን ሲያንሰን ነዉ እኚህ አባት ሐልም አይደለም የሚሰሩት አይ መረገም እግዚአብሔር ይማረን
አላየ እኔ ካንተ አላውቅም ያደረግህውን ነገር ይህን አድርጌአለሁብለህ ማውራት የለብህም መጽሐፋም የሚለን ቀኝህ ስትሰጥ ግራህ አይወቅ ይላል መተራረም አለብን
bravo
በትክክል ወንድማችን ተናግሮታል ከነቃን ቆየን
ኣላየ ወጃረት ሰፍረየ በደምቢ ቀረጠህ አምጣልን🙏🙏🙏😣
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ!እግዚአብሄር ይስጥህ!ሁሌ የምጣላበት ሀሳብ ነዉ ያነሳኸዉ ስለ አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን::የገጠር ቤተክርስቲያን ይሄን በማየት አስራቴን ለገጠር ቤተ ክርስትያን ነዉ የምሰጠዉ፡፡
መርናችው
እኔም አውቃቸዋለው እንዲህ ናቸው በቃ የሚዎሩት እውነት
ቢታ ሲኖራችሁ በመተባበር ውሰዱን በስመአቱ ስም እባካችሁ አደራ ደጁ አድሩሱን
ሠላም አላየ እባክህ በመድሃኔዓለም ስም ልለምንህ ከእኝህ አባት ጋ ሳትሄዱ በፊት አገናኝ በጣም ታማሚ ልጅ አለችኝ በርሜል ጊዮርጊስ እንኳ መሄድ አልቻለችም ተቸገርልኝ እባክህ
ይህ የምዕመኑም ችግር ነው ሁላችንም የሚጠበቅብንን አስራታችንን ብናወጣ አባቶቻችን አይለምኑም ቤ/ን እኮ የመንግስት በጀት የላትም ሁሉም ከምዕመናኑ የሚሰበሰብ ነው እኮ
አይ መድሀኒአለም አባቴ እንደው ምንድነው የሚሻለን ይሔነገር የነፍስ ጉዳይ መሆኑ ተዘነጋንዴ አረ ፈጣሪዬ ለዚህ ህዝብ ልቦናና ማስተዋል አድለን አሜን
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችው በእውነት በጣም ያማል መስቀል እየተርገጠ ውስጥ ገብተን ደሞ እንሳለማለን በም ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችው
😭😭😭😭😭😭😭ሲጀመር ለማደስ የፈተጉት መስቀሉን ለማንጠፍ ነው እጅ ለቤተክርስቲያኑ ብለው አልነበረም በእነሱ ግብዝነት እኛ ተቀሰፍን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን እሰይ መቐሌ
ዘመኑ የፍርድ ነው።!!!ዋጋ የምትከፍሉበት ነው ምድረ ጳጳሳቱ 😢😢😢
ደስ ይላል ዋጅራት ሳይሆን ,,ወጀራት,, ነው የሚባለውና. በረከታቹ ይድረሰን. እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ላደረሰን ፈጣሪ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይቅር ይበለን
ሌላው በየገጠር ያሉ ገዳም እና ቤተክርስቲያኖችን አካውንቶች ሁሌም በምሰሩት ቪዲኦ ላይ ብታስተዎውቁ መልካም ነው ምክንያቱም በ አ አ ያሉ አብዛኞቹ ትላልቅ ገቢኢ ስላላቸው ህዝቡ እንዳይሰጥ ማስተባበር ነው ።❤
ለምድራዊ ባለስልጣን ቀኖና የሚቀይሩ መስቀል ሲረገጥ ምንም አይሰማቸውም ለምድራዊ ባለስልጣን እግዚዮ ያሳዝናል
እውነት ነው ሁሉ ያልከው
እግዚአብሔር ያያል ግን ጊዜው ነው
በጣም ልንፋራ ይገባ ነበር
አሁን ደግም መሰቀሉ መረገጡ አይገባም መቅሰፈቱ ቀላል አይሆንም
ምድሪቷ የዎይታ አገር ያረጉታል😭😭😭