ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን አንተን ሠምቸ ሠምቸ አልጠግብህም ኑርልን ሬ እውነተኛው ቸር ሰው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸርየ አንተ የዚህ ዘመን የአለም ብርሃን አንተ ለኛ ክርስቶስ እንዳለው ጨው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤
ዩትዩብ ላይ ከመጣህ ጀምሮ ትምህርትህን እከታተላለሁ አመለካከቴን ቀይረኸዋል ❤
አሜን ! እኛን እንደምታስተምረን አንተንም እግዚአብሔር ዕውቀትህን ይጨምርልህ! የምትናገርበት አንደበትህ ይባረክ❤
አቤት ፓስተር በሰማሁህ ልክ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ maytayewun yemiyasayik letiwlid yeqebak yesus yibarek yikiber ×100000000000000000000000000 tseliyilin geta abzito yiqebak memir chere
እውነትን መናገር ነውር ነው እየተባለ ብዙዎች እየተጎዱ ኖረዋል ቸሬ እውነትን ከመናገር ወደኻላ እንዳትል ሊጠቀምበት የፈለገ ይጠቀምበት እግዚአብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ !!!
Amen thanks for your. Paster
ቸርዬ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾 ቃሉን ምተን ብዙ የምናፈራ ያርገን ጸሎትህ ልብን ስርስሮ ይገባል ለዚህ ዘመን የተላክ መምህር ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾😘
Thank you
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭
ፓስተር ችሬ ተባርክ 🙏🏽
ተባረክ
Am speechless abt u pastor chere🥰🥰🥰much love n respect.
God bless you Cheriye
God blessed you 🙏❤️❤️💕❤️💕
ትክክል ❤️❤️❤️🤲🤲
ቸሬ ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል እውነትም❤❤❤
ፓስተር ቸርዬ በ ምነይኝ ቆንቃ ኮመንት ሊፃፍል በ አማርኛ ብቻ አይበቃም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meche new feas to feas edel agiche memar mchlew geta yibarke tmhrt yiseral lb yasarfal
ምነው እነእዩ ጬቤ ካንተ ቢማሩ❤
Im ortodx but i would always like to listen to u. Tebarek.
❤❤❤ መምህር ዘመን ይባረክ
Cehere teberekeleghene z negne
ዘመንህ ይባረኪ
እሽ ፓስተር ቸሬ ወሲብ በጤና ምክንያት ቢቋረጥስ ጋብቻ ከወሲብ በላየይ መሆኑን ለሴቷም ለወንዱም እባክህን አስተምረን❤
ፖስተርየ ጌታ ይባርክህ❤❤❤ ፂምህን ብትቀንስ በጣም ደስ ይለናል ከፍቅር ጋር ❤❤❤
Telling the truth , the whole truth , nothing but the truth so help you God . Thank you 🙏 keep preaching the words from the Bible.
Amennnn ameeeeennnn ameeeeennnn 🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደጋግሜ አሰማለሁ ያንተን ስብከት ተባርክ ና ወደ ቀድሞ እምነትህ ጊታ በኛ እቤት ይከብራል ይነግሳል ተባርክ።
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
Sele singel mam astemer
Dankeschön ❤❤
ተባረክ መምህራችን
Paster Chereeeee kale Hiweta yasemalin💕💕
Amen! Ye hiwot kal yasemalen! Ene Esemalehu, Ademtalehu.
Paseter chere geta eyesuse zemeneken yebarekew betesebocheken geta yexebekelek kefu ayekake tekenawen tsega yebezalek enewedekalen tebarekelen bezu amet nurelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wey geta eyesusu endew bemin ken terahi yachi yeteterahibat ken yetebarekech tihun❤
Blessed from LORD👌🙏❤️
🙏
P chrye yehtocha lijoch 20,22,new itliya yalut chrch mehde aiwedum aimnum, aber kfto mexlym yerdal yesmlu lijoch ensu bhodchwe bcha yemixlyut ena betam yemznew
Bedma.ena.betana.yakoyeke.pastr.
ጥቅስ መዝዞ ደርድሮ ከመለፍለፍ በቀርየት አለ የሚያሳይ ሃይማኖት በተግባርየቃሉን ጋሾ ጦር ታጥቆ ለመዋጋትየጌታ ወታደር መታመን አለበትዳግመኛ ስመጣ እምነት አገኝ ይሆንያለው ቃል ሊፈፀም ግድ ነው ሊታመንየበግ ለምድ መልበስ የዛንለት አያድን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌
1st
ባስተርቸሪ ተባረክ ወንዶች በጣም ችግር አለባቸው
ጬቤ ምናምን የሚባሉት ካንተ ቢማሩ
ቃሉ ለማን ነው የተፃፈው በዚህ እመን ላለው ማለቴ ነው። ጉድ ነው
ፓስተር ቸሬ በእንግሊዝኛ የክርስቲያን ተረት ተረት መፅሀፍ አለ ወላጆች ቢያዩት ጥሩ ነዉ በተረት ውስጥ ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች እና ስእሎች አሉት
Ayi.atiko.ywstachinin.ymtingiran.astmlsu_yusxun.sngirutah.ykorkurwali.yibalal.aycharyeeeee.adbtik.xfacii
በጣም የሚገርም መጨረሻ ላይ የተባለው በኔ ቤት ያለ ጉድ ነው። ባለቤቴ ድሮ ከወላጆቹ የቤት ሰራተኛ ልጅ ወልዶ እሱና ወላጆቹ ወደ ኤርትራ ሄደው ልጅ የት አለች ብልዋትም አያውቅም ስሞም አያቅም? እኔም ከስዋ በፊት ከሱ የ 6 ወር እርጉዝ ሁኘ ወደሱዳን በእግሬ ሂጀ ርፊውጅ ካምፖ ወልጀ ልጄ የ 3 ዓመት 9 ወር ሁኖ ካናዳ ገባሁ። ከዛ ልጄ የ 14 ዓመት ሁኖ ወደ ኤርትራ ሄድን። ከልጄ አባት ጋርም ተገናኘን ቃልኪዳን አደረግን። ኢትዮጵያ ልጅ እንዳለችው ነገረኝ እንደማያገኛትም ነገረኝ። ስምዋም እንደማያቃት ነገረኝ። እሱን እስፖንሰር ሳደርግም ሃና የሚል ስም ሰጥቸ አስመዘገብኩዋት። ከካናዳ ወደ ጎንደር የሚሄዱም ሰው ፈሊጌ አገኘሁዋት ለ13 አገዝኳት ባሌ ከኤርትራ መጣ ሌላ ሴት ልጅ ወለድን የሱ ልጅም የ23 ዓመት ሴት ሁና ካናዳ መጣች። ባሌ እና እኔ ሰላም አጣን ራስዋ አስቻልክዋት። እስከ አሁን ድረስ ሰላም የለም ከትዳሩና ከሌሎች ልጆቹም በላይ እስዋ ጋር የሚያሳልፈው ይበዛል። ትዳራችን ቢፈርስም ግድ የለውም። ታሪካችን እና ችግራችን ብዙ ነው። በጸሎታቹ አስታውሱኝ።
Thank you ❤❤❤❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን አንተን ሠምቸ ሠምቸ አልጠግብህም ኑርልን ሬ እውነተኛው ቸር ሰው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸርየ አንተ የዚህ ዘመን የአለም ብርሃን አንተ ለኛ ክርስቶስ እንዳለው ጨው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤
ዩትዩብ ላይ ከመጣህ ጀምሮ ትምህርትህን እከታተላለሁ አመለካከቴን ቀይረኸዋል ❤
አሜን ! እኛን እንደምታስተምረን አንተንም እግዚአብሔር ዕውቀትህን ይጨምርልህ! የምትናገርበት አንደበትህ ይባረክ❤
አቤት ፓስተር በሰማሁህ ልክ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ maytayewun yemiyasayik letiwlid yeqebak yesus yibarek yikiber ×100000000000000000000000000 tseliyilin geta abzito yiqebak memir chere
እውነትን መናገር ነውር ነው እየተባለ ብዙዎች እየተጎዱ ኖረዋል
ቸሬ እውነትን ከመናገር ወደኻላ እንዳትል ሊጠቀምበት የፈለገ ይጠቀምበት እግዚአብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
እመቤቴ ትጠብቅህ !!!
Amen thanks for your. Paster
ቸርዬ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾 ቃሉን ምተን ብዙ የምናፈራ ያርገን ጸሎትህ ልብን ስርስሮ ይገባል ለዚህ ዘመን የተላክ መምህር ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾😘
Thank you
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭
ፓስተር ችሬ ተባርክ 🙏🏽
ተባረክ
Am speechless abt u pastor chere🥰🥰🥰much love n respect.
God bless you Cheriye
God blessed you 🙏❤️❤️💕❤️💕
ትክክል ❤️❤️❤️🤲🤲
ቸሬ ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል እውነትም❤❤❤
ፓስተር ቸርዬ በ ምነይኝ ቆንቃ ኮመንት ሊፃፍል በ አማርኛ ብቻ አይበቃም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meche new feas to feas edel agiche memar mchlew geta yibarke tmhrt yiseral lb yasarfal
ምነው እነእዩ ጬቤ ካንተ ቢማሩ❤
Im ortodx but i would always like to listen to u. Tebarek.
❤❤❤ መምህር ዘመን ይባረክ
Cehere teberekeleghene z negne
ዘመንህ ይባረኪ
እሽ ፓስተር ቸሬ ወሲብ በጤና ምክንያት ቢቋረጥስ ጋብቻ ከወሲብ በላየይ መሆኑን ለሴቷም ለወንዱም እባክህን አስተምረን❤
ፖስተርየ ጌታ ይባርክህ❤❤❤ ፂምህን ብትቀንስ በጣም ደስ ይለናል ከፍቅር ጋር ❤❤❤
Telling the truth , the whole truth , nothing but the truth so help you God . Thank you 🙏 keep preaching the words from the Bible.
Amennnn ameeeeennnn ameeeeennnn 🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደጋግሜ አሰማለሁ ያንተን ስብከት ተባርክ ና ወደ ቀድሞ እምነትህ ጊታ በኛ እቤት ይከብራል ይነግሳል ተባርክ።
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
Sele singel mam astemer
Dankeschön ❤❤
ተባረክ መምህራችን
Paster Chereeeee kale Hiweta yasemalin💕💕
Amen! Ye hiwot kal yasemalen! Ene Esemalehu, Ademtalehu.
Paseter chere geta eyesuse zemeneken yebarekew betesebocheken geta yexebekelek kefu ayekake tekenawen tsega yebezalek enewedekalen tebarekelen bezu amet nurelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wey geta eyesusu endew bemin ken terahi yachi yeteterahibat ken yetebarekech tihun❤
Blessed from LORD👌🙏❤️
🙏
P chrye yehtocha lijoch 20,22,new itliya yalut chrch mehde aiwedum aimnum, aber kfto mexlym yerdal yesmlu lijoch ensu bhodchwe bcha yemixlyut ena betam yemznew
Bedma.ena.betana.yakoyeke.pastr.
ጥቅስ መዝዞ ደርድሮ ከመለፍለፍ በቀር
የት አለ የሚያሳይ ሃይማኖት በተግባር
የቃሉን ጋሾ ጦር ታጥቆ ለመዋጋት
የጌታ ወታደር መታመን አለበት
ዳግመኛ ስመጣ እምነት አገኝ ይሆን
ያለው ቃል ሊፈፀም ግድ ነው ሊታመን
የበግ ለምድ መልበስ የዛንለት አያድን።