"አሁንስ ተስፋዬ እና አዳኜ ማነው?"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie 2 วันที่ผ่านมา +6

    እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር።
    እናመሰግናለን ኤርሚያስ፡

  • @berhanuwoldegiorgis3317
    @berhanuwoldegiorgis3317 2 วันที่ผ่านมา +4

    Ermias, I'm just satisfied with your critical opinion and analysis of the issues. Thank you!!!

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 วันที่ผ่านมา +7

    ክበርልኝ እድሜ ይስጥህ ቀደም ብትል ብዙ እውቀት እናተርፍ ነበር ኤርሚዬ ❤love you

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 2 วันที่ผ่านมา +6

    ገዱ የመራው ሰው የለም የትግራዋይ ጭንቅላት ነበር ሀገሪትዋ ተሸክሞ የነበረው ካንተ ጀምሮ ግን የተመኛችሁት ፈጣሪ እየሰጣቹ ነው

  • @flowers-pg
    @flowers-pg 2 วันที่ผ่านมา +1

    I’m at work now ermy l’m so funny this guy thank you

  • @gizawdamena1160
    @gizawdamena1160 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @adugna2835
    @adugna2835 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት የሚመራችሁ ሰዎች ዋጡት ኤርሚያስ 👏

  • @birhanugedef1666
    @birhanugedef1666 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምትገርም ነክ የአማራ ጥላቻ በጣም እንዳለብህ ታስታውቃለህ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዘመድኩን ማለት የመጨረሻ ባለጌ የስው ደም እሚያንቀዥቅዥው ሲያወራ ስሩ ተገታትሮ እየተፋ እሚቦተረፍ የፋኖ አዋጊ አለቃቸው በምላሱ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 วันที่ผ่านมา

    Yetadele Kristosin Yamene Kalun Eyesema Memchawun Yetebabekal GRA Yegebaw Degmo Zemene Jal Seni Askale Eyale Tultula Yinefal ..Kezih Belay Meregem Yelem

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቅናት ሊገድለው ነው ይህን ሰው ገበዝ

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 2 วันที่ผ่านมา +3

    PP funded media?

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ኤርማስ _የነገዱ ጉዳይ ብዙ ውይይት ባታደርግበት ይሻላል ገዱ በወያኔ ጊዜ ስልጣኑ ለመጠበቅ ነበር ሲሰራ የነበረው

  • @ttbb-dw8pt
    @ttbb-dw8pt 2 วันที่ผ่านมา

    Gojjam Fano has already sent message to the TPLF recognizing Walkite as intergral part of Tigray. The was done in September.

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ ተረተረትህን አቁም እና አንድ የአማራ ወታደር ለመቶ ኦሮሞ ወታደር ይበቃል ያልክበትን ምክንያት ወይም መሠረት ብታብራራ አይሻልህም

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 2 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ መጨረሻ ለማየት በጉጉት እየጠበኹ ነኝ

    • @MikeMo-pj8ix
      @MikeMo-pj8ix 2 วันที่ผ่านมา

      Arat kilo new

  • @Tigistkebede-z
    @Tigistkebede-z 2 วันที่ผ่านมา

    ለዛ ነው ተመስገን ጥሩነህ ገዱን ያባረረው።

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፒፒ ዴ/ክራሲ ነው?

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል የህ ኤርሚ ሁሉን ያልካቸው በተለያየ ሚዲያ እንዲሁም የተጠለፈ ድምጽ ሰምተናል።

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምንነው ሰዉዬውን ጠመድከው 😅😅😅😅😅😅😅

  • @HelenzmariaZmaria
    @HelenzmariaZmaria 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚያሰ ካሀዲው የእርጎዝነብብ 14:18

    • @abm1344
      @abm1344 2 วันที่ผ่านมา

      ድሮስ እውነት ለምን ትወዳላችሁ፣አማራ ከሆንክ እንዴት የዚህ ምስኪን ገበሬ እያፈሰ እየወሰደ ፋኖ እያለ እንደገና ምክንያት እያበዛ የሚጨርሳቸው ሰዎች አያሳዝኑም፣በግልፅ አይደል ይገደሉ እ።ሬሳቸው ፀሀይ ይምታው ሲባል፣የፋኖ መጨረሻ ይሄ ነው፣

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንደምን አደርክ ኤርሚያስ እኔ እንደማውቅህ በጣም ብዙ የተማርክ ብዙ የምታነብ ብዙ ነገሮችን ዘርዝረህ መረዳት የምትሞክር ብዙ የፖለቲካ ትንታኔና መገመት የምትችል ስለ እያንዳንዱ ፖለቲከኛ ግለሰብም ሆነ ፓርቲ በጥልቀት የምትረዳ እንደሆንክ እኔ በትክክል ከድሮ ጀምሮ እንደሚያውቅህ እንደሚከታተልህ ሰው እኔ ልመሰክርልህ እችላለሁ ነገር ግን በእስክንድር ከጅምሩ ዘረኛነት ለዛውም የአንድ ብሔር አቋምና አቀንቃኝ መሆኑን አለማወቅህ ማሪያምን ኤርሚያስ በጣም ይገርመኛል ተሸውደሃል እኛ ግን ገና ባላደራ ብሎ ራሱን ሰይሞ ከሁለት ጊዜ ስብሰባ በኃላ ነበር 80% የምንሆን የአ፡አ ወጣቶች አውቀን ተረድተነው አቋሙን መቃወም የጀመርነው አንተ ግን ጫካ እስከሚገባ አለመረዳትህ ገርሞኛል አሁን እስክንድር ቢደራደርና ስልጣን ቢሰጠው የአማራ ክልልን ወክሎ ነው ወይስ አ፡አ ወክሎ ነው ?የስልጣን ቦታውስ ጎጃም (አማራ)ክልል ነው ወይስ አ፡አ ነው ??? ለማወቅ ስለምፈልግ ነው ኤርሚያስ፡፡

    • @BirukAiynayehu-r9t
      @BirukAiynayehu-r9t 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ የነዘመነ ደጋፊ ነኝ ግን አዲስ አበባ ሸዋ ውስጥ መሆኑን አታውቅም? ታዲያ አማራ ክልልን አና አዲስ አበባን ማነው የተለያዩ ናቸው ያለህ? ሞኝ አ አ የራሱ ማንነት ያለው መሠለህ እንዴ? በሸዋ እብርት አማራ ሀገር ላይ ተቀምጠህ አኔኮ አዲስ አበቤ ነኝ ልትል ትፈልጋለህ ? ታሪክ አጥና አባቴ

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 2 วันที่ผ่านมา +3

    Be afeh iyarah yemtnor aramu ermiase. Felkm akfelkm FANO yashenfal!!

  • @seyoumFeyissa-i2l
    @seyoumFeyissa-i2l 2 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራ ትግል የመጀመሪያ ቀን ሲጀመር ያለ ውጤት እንደሚጠናቀቅ የምናውቅ ስዎች ነበርን አሁንም የትም አይደርስም ነገር ግን ይህን ብንናገር እውነት መስማት የማይፈልግ ህዝብ እንዴት ማካፈል ይችላል ይህን እንዴት መነጋገር ይችላል ምላሹ ብሽሽቅ ስድብ ነው የሚሆነው።

  • @EydenEyden-c5v
    @EydenEyden-c5v 2 วันที่ผ่านมา

    Ermiya don't Be angry jawar is very smart person he can teach u a lesson if u are willing

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 2 วันที่ผ่านมา +1

    እና ምን ይጠበስ

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 3 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂በጣም ነው የሚገርመው

  • @mmedhane66
    @mmedhane66 2 วันที่ผ่านมา

    እሩቅ የሚያስብ የአማራ ልሒቅ የለም።

  • @YordanosEndale-qp7pl
    @YordanosEndale-qp7pl 2 วันที่ผ่านมา

    ተናግረን ነበር ኤርሚ በግዜው ፌስቡክ ኢንቦክስልኬልህነበር ምንያክልአንባገነንእንደሆኑ በወቅቱ ጸረዲሞክራሲ እንደነበሩ

  • @AbiyTafese
    @AbiyTafese 2 วันที่ผ่านมา

    Ere wend hun

  • @mimiyany3185
    @mimiyany3185 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚዬ አትድከም በዳንኤል ክብረት ስር እንደምትሰራ ተባኖብሀል

  • @abm1344
    @abm1344 2 วันที่ผ่านมา

    ይገደል እያልክ የምታዘው አማራ አይደለም?በምንም ተአምር የአማራን ህዝብ አትመራም፣የአማራ ህዝብ የሚፈልገው የአንተን መሞትነው።አንተ ዶንያ፣የእግዝሐብሔርን ስም አትጥራ ይፍረድብህ

  • @GetachewTafa-w9i
    @GetachewTafa-w9i 2 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ያናግርህ እንግዲህ የፈኖ ሆነ ሸኔ ትግል እንደዚህ ነው

  • @AbiyTafese
    @AbiyTafese 2 วันที่ผ่านมา

    Ere poletikng hun

  • @MohammedDesse-xq6jl
    @MohammedDesse-xq6jl 2 วันที่ผ่านมา

    ኢሬሚያሥ አነግ በዱ ጠቀ አትበል ቸል አረገው የናተበዶ ኪልኮሎ ጣሣ

  • @alelignbekele231
    @alelignbekele231 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yefano metefia nafekonale

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ የነ ዘመነኮ የፈሪ ዱላ ነው ።የትም የማይደርስ ትግል ነው የፋኖ ትግል

  • @AbiyTafese
    @AbiyTafese 2 วันที่ผ่านมา

    Lehacihn teregew

  • @tafesseregassagurmu7048
    @tafesseregassagurmu7048 2 วันที่ผ่านมา

    Gedu Andargachew shame on you !shame on you !!shame on you!!!

  • @melakuatsbha9341
    @melakuatsbha9341 2 วันที่ผ่านมา

    Muach kememotu befit zebra gare yeshekereker neber yante mecheresha betam Kirb new

  • @millionabera2961
    @millionabera2961 2 วันที่ผ่านมา

    Ermi lion the lion of juda

  • @tewabemihret6324
    @tewabemihret6324 2 วันที่ผ่านมา

    ere min agebah

  • @arayagezahegn2638
    @arayagezahegn2638 2 วันที่ผ่านมา

    እነ ጃል መሮ እሳ።
    ስለዘመድችህ ብታወራ
    አይሻልም ስለአረመኔነቱ (cruelty) የሚለው ቃል የሚያንሳቸው።

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ ገና ምን አይተህ አማራ መግቢያ ስልጣን መያዣ ነው ደርግን የሚያስንቅ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ነው የሚፈጽሙት ብቻ ስልጣን ይያዙ የግፍ ጥግ እናያለን ።😂😂😂😂😂

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 2 วันที่ผ่านมา

      ስልጣን እንዲይዙ ትመኛለህ እንዴ

  • @AbrhamZewde
    @AbrhamZewde 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ምን አገባህ እነሱ ህዝብ ጥያቄ ይዘው ነው የወጡት

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ዘመነ አይን ባጠፋልን አንተ ለዘመዶችህ ያልሆንክ ለአዲስ ልጆች ልትበጅ እንከፍሁላ

  • @AbiyTafese
    @AbiyTafese 2 วันที่ผ่านมา

    Ante lahecham beneath hamming ateun

  • @AbiyTafese
    @AbiyTafese 2 วันที่ผ่านมา

    Lela viral felg

  • @MelGet
    @MelGet 2 วันที่ผ่านมา

    Ermias has blood in his hands. WE DON'T FORGET 2005. And now he works for a prosperity party. All his life he has been a cadre and a sale out. Amharas should unsubscribe this channel NOW.

  • @solomongetachew5823
    @solomongetachew5823 2 วันที่ผ่านมา

    Yebetachinet smet ye Dem bzat hono lidefak tnsh new yekerek:: lemangnawm chalew

  • @Kasech21Sheferaw
    @Kasech21Sheferaw 2 วันที่ผ่านมา

    አይ መናፈቅ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ኢትዮጵያን ህዘብ ሊያስተዳድር ይህ ቀልድ ነው 😅😅😅😅😅😅

  • @ZinetHassen-d8b
    @ZinetHassen-d8b 2 วันที่ผ่านมา

    Endet qaqada neh weregha

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 วันที่ผ่านมา

    Hulachihum,
    Unsubscribe
    No share
    No comment
    No like
    Report
    +++++

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 3 วันที่ผ่านมา +3

    የቀራኒዬ ሰፈር ጠላ ቤቶች ኮማሪት ይመስል ወሬህ ሃሜት ይመስላል።

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 2 วันที่ผ่านมา +1

      ዋጋ ትከፍላላችሁ

    • @elsakassa1088
      @elsakassa1088 2 วันที่ผ่านมา +3

      የጠላ መሸጥ ልምዱ ያለው ነው ምሳሌ እሚጠቀመው አተላም አርፋችሁ ቁጭ ብላችሁ ትምህርት ውስዱ

    • @AbdilrezakAyub
      @AbdilrezakAyub 2 วันที่ผ่านมา +3

      ሃሜትነቱን የሚያዉቀው ጠላ ቤት ኮማሪቶች ጋር የሄደው ነው።

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 วันที่ผ่านมา

    Hulachihum,
    Unsubscribe
    No share
    No comment
    No like
    Report
    +++++

    • @Tigistkebede-z
      @Tigistkebede-z 2 วันที่ผ่านมา

      ማ ተጎዳ?😅😅😅😅