ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ከእስር ከወጡ በኋላ | ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ Brigadier General Assaminew Tsige

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 5 ปีที่แล้ว +21

    ሰውዬው እኮ ጀግና ነው ሙህር ነው ለሃገሩ ደሙን በስተመጨረሻም ውድ ሂወቱን የሰጠ እ/ር አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑራት!!!

  • @SikoSilo-n2d
    @SikoSilo-n2d ปีที่แล้ว +5

    አይምሮ ያደማል ባልሰማ ይሻለኝነበር😢😢😢

  • @fatumamohammed8536
    @fatumamohammed8536 5 ปีที่แล้ว +26

    Our Super Hero የኛ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፣ሀዘናችን ቅጥ አጣ የእውነት አመመኝ።

  • @nati_jessus
    @nati_jessus 5 ปีที่แล้ว +11

    ያሳዝናል ይህንን የመሰለ ታላቅ ጀነራል ሐገሬ በሴራና ተንኮል በማጣቷ በጣም አዝኛለሁ ፍርዱን በዙፋኑ ላለው ለማይሮጠው ለማይቀደመው ልዑል እግዚአብሔር ሰጥቻለሁ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት የኑርልኝ ጀግና አይሞትም ❤❤😢😢😢😢😢😢 4:39

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 5 ปีที่แล้ว +117

    ጀግናው አሳምነው
    ከጀግናዊት አገር ላስታ ተወልደሀል
    ትንሹም ትልቁም አሳምን ይሉሀል
    ለሀገርህ ስትል እራስህን ነስተሀል
    ነብስ ይማር ጀግናችን።

    • @dinkumengesha7026
      @dinkumengesha7026 5 ปีที่แล้ว

      Mahiy Mahiy yanchi abat bimot endezi atiyim

    • @salmaalsh1154
      @salmaalsh1154 5 ปีที่แล้ว +5

      አሜንንንን

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 5 ปีที่แล้ว +2

      My home wolo YOU ARE ALWAYS LOVED. WE WON'T FORGET YOU....

    • @ወአልሲ
      @ወአልሲ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@dinkumengesha7026 ምን ማለት ነው

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว +1

      የላስቴው ጀግና መቼም አንረሳውም

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 ปีที่แล้ว +21

    ጀግና አይሞትም ሁሌም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ተከብረህ ትኖራለህ ! 💚💛♥ 👌😭😭

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 ปีที่แล้ว +35

    እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ወንድሜን ነጠቁን በእውነት ይፍርድ

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግና ይህ ሁሉ መስዋዕት የከፈለ መልካም ሰው ላገሩ ብዙ ያደርግ እንዴት ታጠፋላችሁ ፣ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ጌታ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ 😢😢ብዙ ነገር አሳልፈሀል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ፈጣሪ😢😢

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 5 ปีที่แล้ว +7

    የዘመኔ ጂግና ብርጋዴ ጂኔራል አሳምነው ጽጌ!!!ውስጤ ላይ ታትመሀል አባቴ

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 ปีที่แล้ว +18

    የኛ ጀግና እድሜ ልክህን ስታገለግል 9 አመት ታስረህ ከተፍታህ በሃላ እረፍት በሚያገኝበት ግዜ አይ ገዳይ ከአፍር አስረጀው የሱን ቀን ይስጥህ እሄኔ ገዳይ እየሰማህ ቀብሩን እያየህ ይሆናል ምን ይሰምህ ይሆን አሳምነው ጽጌ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @sars126
    @sars126 5 ปีที่แล้ว +54

    አንተን ማጣት ከባድ ነዉ አባዬ ነፍስህን ይማረዉ 😭😭😭😭😢😢

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 5 ปีที่แล้ว +74

    ታጋይ ይሞታል ። ትግል አይሞትም ። ሺ አሳምነዎች አሉን ። ድሉም የኛ ነው ።

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ከብአዴን ውሻ ተጠግተህ በአጭር ቀጩህ አዴፓ እድሜ ያችሁ ይጠር የኔ ጀግና ሰላም እረፍት ለሆንክልን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @sanibc12
    @sanibc12 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ወላሂ ይሄ ሰው በጣም የጄግኖች ጄግና ነው ። በጣም ያሳዝናል። ወሎየ ስለሆነ ነው አሳልፈው የሰጡት ፣ እናም ያስገደሉት።

  • @loveyoumama8591
    @loveyoumama8591 5 ปีที่แล้ว +62

    9 አመት ታስረክ በሚያልፈለት ጊዜ ገደሉት የኔ ጌታ ይስራቸውን ይስጣቸው

    • @jeanyjeandumaguing7244
      @jeanyjeandumaguing7244 5 ปีที่แล้ว +5

      Min ale enda video ahun betnsa ayyyy ant ymayekrwn arfke gen yetgodaw hezebehe nw !!!

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 ปีที่แล้ว

      ለግል ነው ወየሞተው ለህዝብ ነው ።

    • @TADESDR3
      @TADESDR3 6 หลายเดือนก่อน

      Inesum fetan yilalu, murderers

  • @ጣዝማማርወለላ
    @ጣዝማማርወለላ 5 ปีที่แล้ว +20

    በርታልን ብርጊደን አሳምነው ፅጊ የአማራ ህዝብ ጠንካራ ነው በርቱልን የኛ ጀግኖች የቴወድሮስ ምትክ ሁንልን የኛ ጀግና

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 5 ปีที่แล้ว +1

      Ahunma gedelut eko egezeyabeher yeferd becha meder gala ye amara xelat ahun yehi edet yegedelal esti be mariyamen

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 5 ปีที่แล้ว +1

      He's dead I'm so sorry my brother you are always loved

  • @ፋፊ-ወሎየዋ
    @ፋፊ-ወሎየዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባዬ የኔ ስስት💔💔💔💔💔💔

  • @michealgutema9520
    @michealgutema9520 6 ปีที่แล้ว +28

    Thank you for your services !!! u r our hero we never forget u. long live my dear

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወሎ ሰጥታን የነበረው ጀግና❤❤❤❤ግን ደስ የሚለው ብዙ የአማራ ጀግና ወጣቶችን እፍርቷል❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 5 หลายเดือนก่อน +2

    President Birigadel general Asaminew Tsige Ayimotim ❤❤ Ethioia Tikidem.

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና የኔ አባት አንተ ባየሁ ቁጥር ድምፅህን ስሰማ ልቤ አዘነ ልረሳህም አልቻልኩ ለሀገራችን ብዙ የምትሰራ ለህዝብ የቆምክን ቅን ትሁት ጨዋ ነህ ሀገርህን ወዳድ ነህ ህዝብህ ወዳድ ነህ ለሀገርህ ቅን አሳቢ ነህ በሴራ አቀናብረው ገደሉህ ነፍስህን ይማር አፈሩን ገለባ ያድርግልህ ሌላ ምን እላለሁ የገደሉህ አይደሰቱ በቁማቸው በእሳት ይቃጠሉ ምንጊዜም በአማራ ክልል ህዝብ ልብ ውስጥ ነህ ስምህ ህያው ነው ሁሌም ትታወሳለህ

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 5 ปีที่แล้ว +18

    አባታችን አተ ከፈፅምህው በጣም ስክተትነው ግን በግፍ ከሁን አግዚኡብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ነፍስ የማር

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 5 ปีที่แล้ว +23

    ይህን ሚስኪን ጀግና ኢትዮጵያ የገደለ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ነው እምለው በግሌ::
    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያድርገው::

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 ปีที่แล้ว

      ምስል ማለት እዴትነው ይህን የወዶች ቊና ሁሉምያልፍል ጀግናየ ስራህለዘላለምነው ልክእዳባቶችህ!

  • @ወልቃይቴው
    @ወልቃይቴው 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ😢😢😢የእግር እሳቴ ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ አባትዋ።።የጦሩ ገበሬ

  • @رحمهسعيد-ز2م
    @رحمهسعيد-ز2م 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አመመኝ የኔ አባት ጀግና

  • @melattaye-w4t
    @melattaye-w4t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሰማው የመጀመሪያ ጊዜ ነው እያለቀስሁ ስለሰማሁት በሌላ ጊዜ በድጋሚ ቢለቀቅና መረጃውን አስቀምጬ ስረጋጋ ብሰማው ደስ ይለኛል ወኔ እና ስንቅ ሞራል ነው ጀግና ነህ የኔ ጀግና ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ምድረ ሽንታም ፈሪ ነው የገደለህ ፈርቶ ነው

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +50

    እኔስ ንግግሩን ባላዳምጥ ይሻለኛል መሠለኝ ምክናየቱም ንግግሮቹ በሙሉ በየቪደዉው ሳየው የተረዳሁት አስተዋይና ታላቅ ጀኔራል መሆኑን ነው እውነት ሆይ ወደየት አለሽ ነፍስ ይማር ጀኔራል አሳምነው

    • @ALEM2497
      @ALEM2497 5 ปีที่แล้ว +1

      Temlso yemgen behon mene albet

    • @zedkonjokewoldeya6201
      @zedkonjokewoldeya6201 5 ปีที่แล้ว

      Betame nechiym bihone amsaya anagegnletm

  • @zzeritumaltenaijy384
    @zzeritumaltenaijy384 5 ปีที่แล้ว +30

    ነብስ ይማር የገሬጀግና

  • @eldanatadesse8991
    @eldanatadesse8991 6 ปีที่แล้ว +33

    ብ/ጀ/ል አሳምነው ፅጌ ምርጥ ጀግናና ምርጥ ኢትዮጵያዊ !! በጦሬታ መውጣት ሳይሆን ባለው ሞያ ኢትዮጵያን ማገልገል ቢችል ጥሩ ነበር !!

  • @AbduYesuf-xl4rl
    @AbduYesuf-xl4rl ปีที่แล้ว +2

    አሳምነው አባቴ

  • @toyibamohammed2307
    @toyibamohammed2307 5 ปีที่แล้ว +13

    ጀግናየ ጀግና ሁሌም ጀግና ነህ

  • @tube3356
    @tube3356 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት እኔ አፈር ልብላልህ የኔ አባት የግር እሳት ሆክብን እህህህህ😥😥😥😥💔

  • @Homam-v3g
    @Homam-v3g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናየ አቤት ብትኖርልኝ

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 6 หลายเดือนก่อน +3

    የእኛ ጀግና አንተን ማጣት እንዴት ያማል

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 5 ปีที่แล้ว +74

    እንዴት ነዉ ይህ ስዉ መፈንቀል ምንግስት የሜያደረገዉ ካአንደበቱ የሜስዉዉ ቃል ያአገረ ፍቅረ ያለዉ ሰዉ ነዉ ንብሱን ባፀደገነት ያኑረልኝ አሞናል ስንቶች ጀግና በሴራ ሞቱ ዉይ አሞናል

    • @mersimersi156
      @mersimersi156 5 ปีที่แล้ว

      Tedebelalkobegnal fetari yifetaw ewentun

    • @elishamasreshatesema1963
      @elishamasreshatesema1963 5 ปีที่แล้ว +6

      ወንድም ይህ ሰው ንፁህ ነው ግን እንቅስቃሴው ያላማራቸው የሱን እንቅስቃሴ ከነሱ ሴራ ጋር ስላልተመቻቸው በሴራ አስወገዱት ንግግሩ እንኳን ከልቡ እንደሆነ ያስታውቃል በባሕር ዳር ስብሰባው ላይ የተናገረውን ስትሰማው ትረዳለህ ከፌደራል የመጡ ያላቸው አሉ ስለነሱ ጠቅሷል በአጠቃላይ የክልሉን ልዩ ሀይል አሰልጥኖ ያደረገው ንግግር ያላስደሰታቸው ናቸው ምክንያቱም ፍራቻ አላቸው የአማራን መደራጀት

    • @mersimersi156
      @mersimersi156 5 ปีที่แล้ว

      @@elishamasreshatesema1963 lek new are tegelselgn eko ahunma derom yetaserw ewketu eras metate hinobachaw new gn ahun lay hulunm anketoal fetarinm yiwedewal ena nebsun yimarln

    • @addisabeba4264
      @addisabeba4264 5 ปีที่แล้ว +2

      Meskin new ager wedad new lezih new yaltemechachew

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @τηωρ1
    @τηωρ1 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው አሳምነው ፅጌ ነፋስህን በአጸደ ገነት ያኑረው

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 5 หลายเดือนก่อน

    ይህንን የመሰለ አልማዝ ሰው እያሳያችሁ ምራቄን ታስውጣኛልችሁ❤❤

  • @ህይወትየከበደኘአምላኬአስ
    @ህይወትየከበደኘአምላኬአስ 5 ปีที่แล้ว +10

    ሳሳዝን እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው የእውነት

  • @ወዲሓዉዛ
    @ወዲሓዉዛ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጅግና ኣይኖርም ነብስህ በገነት ትኑር

  • @באבימאזנגיה
    @באבימאזנגיה 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩሰዉ ማይኖረባት ሀገረ

  • @tafeteferi4511
    @tafeteferi4511 5 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስክን በገነት ያኑራት የእውነት አምላክ ይፍረድድድድድድ

  • @yocif1310
    @yocif1310 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ አንተን የገደለውን የሰራው ሁሉ አይባረክ የወለደው ሁሉ የተረገመ ይሁን እስከ ሰባት ትውልድ ዘሩ አይባረክ ፈጣሪ ነፍስህን ገነት ያኑርህ

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 4 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ለኔ ሁለተኛዉ አፄ ቴወድሮስ ነህ ወንዳወንድ ጀግና ልበ ሙሉ ደፋር በወሠነዉ ዘላቂ ነብስህን በገነት ያኑርልን አሜን

  • @የፍቅርእናትማርያም-አ9ዸ
    @የፍቅርእናትማርያም-አ9ዸ 5 ปีที่แล้ว +10

    ጀግና አባት ነፍስ ይማር

  • @ፋኖአስቻለዉደሴዘገብርዬ
    @ፋኖአስቻለዉደሴዘገብርዬ 6 ปีที่แล้ว +31

    ንጉሳችን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +5

    ጀነራል አሳምነው ፅጌ ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበላት 🙏 💚💛❤

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናችን አማራ የሞተው አንተን ያስበላ ቀን ነው ዛሬ እንደ በግ በተገኘበት እሚታረደው እህህህ ነፍስህ በቅዱሳን እፍቅ ያኑርልን

  • @gyes7258
    @gyes7258 5 ปีที่แล้ว +12

    ጀግና ነክ ወንድሜ እግዛኽሔር ይጠብቅህ

  • @muluworkbirhan4154
    @muluworkbirhan4154 5 ปีที่แล้ว +4

    ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ፀጌ ነፍስህን ይማረዉ 😭😭😭😭😢😢

  • @tiruworkworkneh5170
    @tiruworkworkneh5170 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና አሳምነዉ የሴራ ፖለቲካ ሰለባ

  • @melattaye-w4t
    @melattaye-w4t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጄኔራሉ ላይ ተኩሶ የገደለው ሆዳም የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ አማራውን እንዳቃጠለው የወለዳቸውንም ልጆቹን እንዳሳረረ ፈጣሪ ያሳርረው የወለደው አይባረክ ያዘው ሁሉ አመድ የሁነ ሳያስበው ይጥፋ አመድ ያድርገው ልጆቹም አይባረኩ ድንገት የቀሰፍ በእግዚአብሔር ፊት አይቅረብሲኦል ይግባ

  • @yabiob3640
    @yabiob3640 5 ปีที่แล้ว +19

    የኢትዮጵያ ጀግና ነህክ እኔ ኤርትራዊ ነይ እዛ ኣንተ እምትመራው የንበርክ የኢትዮጲያ ሰራዊት ኢንዲያውም ፊት ለፊት በዊግያ ተፋለመኩ እንደ ጠላት ማለት ነው ለኔ ግን ኣንተ ጀግና ነህክ ለኣገርክና ልህብህክ ወዳጅ ስለ ሆንክ ሃገሩ ወዳጅ ጅግና ደሞ ጠላት ብሆን ጀግና ነው እግዝብሄር በገነት ያስፍርህ እልድያውም እኔን ባድመ ግንባር ነበርኩ ።

  • @musamuhe2442
    @musamuhe2442 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ይገርማል እዲህ አይነት ሠው ማሠር ነውር ነው እዲህ አይነት ዘረኚነት በሞላበት ሀገር እዴት ያድጋል ለሀገራችን ይህ ነገር አይጠቅምም ከለፈውሥት ት መ ማ ር አለብን

  • @eakumneger2558
    @eakumneger2558 5 ปีที่แล้ว +28

    May God be with you dear brother, if you are no longer with us may your soul Rest In Peace. We honor your sacrifice forever.

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 5 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ እውነቱን ያውጣልን እንጂ ጄነራል አሳምነው ጽጌ በግፍ የተገደሉ ይመስለኛል

  • @tikikilselam7445
    @tikikilselam7445 5 ปีที่แล้ว +3

    አባት አለም ነብሶትን የቅዱሳን አምላክ እግዚህአብኤር በገነት ያኑሮት ወይኔ አባት አለም እኔ ልደፋሎት ጠቃጠልኩ የእዉነት አምላክ ይፍረድባቸዉ እርሶን የገደለያስጨነቀ በእስር ላይ እያሉ የደበደቦት አምላክ ይፍረድባቸዉ አባት አለም ፀልይሎታለዉ አጥያተኛ ብሆን እግዚህአብሔእ በቸርነቱ ይስማኛል

  • @saidmohemmed5596
    @saidmohemmed5596 5 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛው ጨዋ ነክ ተባረክ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +57

    ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ፀጌ ማን ናቸው? ድንቅ ናቸው ግዳጃቸውን ጨርሰዋል እግዚአብሔር ተቀበላቸው።

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 5 ปีที่แล้ว +6

    ምነው ምነው ክፍቀን ጨለማ ይሁን ብርሀን አያግኝ😭😭😭😢

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍ የኔአባት አንጀቴንበላው"ይህንጀግናያጠፋው"አብራር አራት አይን"ያለውሠው "ነበር"የኔጀግናአባት"ምንእናደርጋሀለን"ዘርህ ይባረክ

  • @serkalemdj5007
    @serkalemdj5007 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት ምን ልበል እህህህ እርርርርር ነው ያልነው ሁላችሁንም አጣናችሁ ያማል ነብስክን ለገነት ያድርግልን

    • @lidyamkt
      @lidyamkt 5 ปีที่แล้ว

      Way nebseh yemar gen Enante sewach ke Weyanea lela maseb atechelum

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 5 ปีที่แล้ว +9

    የያኛ ጀግና ነፍህን በገነት ያኑረዉ

  • @biniamg4730
    @biniamg4730 5 ปีที่แล้ว +4

    You are super hero

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስህን በገነት ያኑረዉ የኛ ጀግና

  • @zebunaweew3821
    @zebunaweew3821 5 ปีที่แล้ว +14

    ኢትዮጵያ እንቁ ልጆቻን አጥች ነብሴችሁን ይማርው።

  • @mekameka6379
    @mekameka6379 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛአባትሁልጊዜእልባችንትኖራለህ

  • @Yesh-ux2ii
    @Yesh-ux2ii 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሥህ ንይማረው

  • @ethioxy6472
    @ethioxy6472 6 ปีที่แล้ว +12

    This is the Genral Ethiopia needs

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 4 หลายเดือนก่อน

    ስለሀገር ከፍተኛ በጎ የመሻት ራዕይ ያላቸውና የበኩላቸውን አሻራ በሀገራቸው ላይ ያኖሩ የጦርና የአሰተዳደር ምሁርን ማጣት እጅግ ያማል ! አምላክ ነፍሳቸውን ይማር ፣ ላጧቸውና ለኢትዮጲያ ሕዝብ መጽናናቱን ይስጥልን ! "ነገን አያውቁ !" ይሏልን !" አስታወሱኝ ☝

  • @mamomamo4285
    @mamomamo4285 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሚስኪን በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአምሐራ ሕዝብ አንድ ባለመሆኑ አምሐራዊ ብሔርተኝነትን ባለማዳበሩ በትንሿ ወያኔ ሲጠቃ ኖረ አሁንም በተረኞች እየተሳደደ ይገኛል
    ስለዚህ አንድነት አንድነት አንድነት ጠንካራ አምሐራዊ ብሔርተኝነትን በሕዝባችን ውስጥ ማስረፅ በጣም ወሳኝ ተግባር ነው

  • @Befeked-yb4jv
    @Befeked-yb4jv 10 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @777-i7i1r
    @777-i7i1r 5 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ለገነት ያርግህ! ትልቅ ሰው ኢትዮጵያ አጣች! እንዴት እንደምረሳህ አላውቅም

    • @ማሪያምማሪያምበሉ-ጐ4ገ
      @ማሪያምማሪያምበሉ-ጐ4ገ 5 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ይረሳል እንደ እጣት ቁስል ነው ሚያንገበግብ. ኡህህህ ወየውውው ጀግናው

  • @tigmisgan5826
    @tigmisgan5826 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ አማራ ከጎንህነዉ ያልቆመ ገደል ይግባ አባቴ ሁሌም ዉስጤነህ ፈጣሪ ይርዳን

  • @emerudemberberu9072
    @emerudemberberu9072 5 ปีที่แล้ว +14

    We miss you RIP!!!!

  • @elsabethaddisu8474
    @elsabethaddisu8474 5 ปีที่แล้ว +4

    Egziabher ነፍስን በገነት ያኑራት !!

  • @tigest9744
    @tigest9744 5 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍ እህህህህህህህህህህህህ
    እረወይኔ እረወይኔ እረበምን ቃልልግለፅክ
    የኔ አባት ልቤተሰበረልህ ጋላው አብይ ቡዳው በላብን አባቴን ሙሉ ያአማራህዝብ
    በለቡውሥጥ ትኖራለክ ጀግናችን እግዚ አብሔር ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 6 หลายเดือนก่อน

      GALLANT means heroic and brave courageous people ACCORDING TO WORLD ENCYCLOPEDIA a name given to oromo warriors by England and Italian colonial group and history writers . But Debtera and children of prostitute didn't know it

  • @aliseid9657
    @aliseid9657 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍ሞትክብለንአንልም የኛጀግናነክ

  • @zinebmmm5746
    @zinebmmm5746 5 ปีที่แล้ว +3

    የኛጀግና

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 5 หลายเดือนก่อน

    የእኛ ቅን አባት ታስሮ ከመገደል ፈቶ መገደልን መች ተገነዘብክ ገነት መንግሥተ ሰማያትን ፈጣሪ ያውርስህ አሜን

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 5 หลายเดือนก่อน

    Hero of hero 💪🏽✊🏽RIP 🙏🏽😭😭😭😭😭😭

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 5 หลายเดือนก่อน

    ብ/ጀነራል እስመነው ፅጌ እግዚአብሄር አምላክ በቀኙ ያኑርዎት እርሶና የመሰሉትን ጀግኖች በሉዋቸው ደፋሮች ኡሉ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ እስከነበሩ ጊዜ ያኖሩልንን እናመስግኖታለን ትዕንቢት ነው የነገሩን እስከምንከተሎት ሁሉም በልባችን ነው ክርስቶስ በቤቱ በዕፅገነት ያኑሮት ❤❤❤❤

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ ነብስህን ይማረው እጅግ በጣም በጣም ነው ያሳዘንክኝ ለምን እንደሆን እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚያውቀ እኔ ስፖለቲካ አንድም እማውቀው ነገር የለም ማወቅም አልፈልግም ግን አሳምነው ከሞተ ጀምሮ የሆነ ልቤ በሀዘን ቁስል ብሎአል ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @tigmisgan5826
    @tigmisgan5826 5 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናየ እድሜናጤናይስጥህ ከጎንህነን አይዞህ

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 3 หลายเดือนก่อน

    ውድ፣ ሃቀኛ የአማራ ልጅ። በከሃዲዎች የተበላህ ለህዝብ ብለህ የተሰዋህ ጀግናችን ነህ። ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት፤ መቼም አንረሳህም። በአማራ ልጆች ታሪክ ስትታወስ ትኖራለህ።

  • @kasahunzemene6343
    @kasahunzemene6343 6 หลายเดือนก่อน

    I truly appreciate the people who interviewed this General as well as the individuals who posted it. The General was one of the visioners of the military leaders. It definitely saddened me the untimely death. He could have been a great contributor to the progress of Ethiopia. Again, thank you for posting this historical interview.

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 ปีที่แล้ว +5

    የገደሉህ ቀን እንደሰሞኑ አላለቀስኩም😭😭😭😭 ዛሬ ባየኸን እህቶችህ ተደፍረው ተሰደን ተሽጠን ተወረን ምን አለ ብትመጣ😭😭😭

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
    @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 5 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጀግና እውነት አልቻልኩም ወየው 😭😭😭😭😭ነብስህን ይማር ወይኔ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @Dena.E
    @Dena.E 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጀግና በግዜ ተወሰድክብን : ጀግንነትሕ ሲነገር ይኖራል።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 ปีที่แล้ว +1

    Hello kibuir General Asaminew Tsighe Rest in peace.but you are not died.we love you One Ethiopia.Ethiopia Lezelam Nurie.

  • @mekonnentadesse7950
    @mekonnentadesse7950 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጀግናየ

  • @zelnuomer2041
    @zelnuomer2041 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና ነፍስህን ይማረው

  • @kasahunzemene6343
    @kasahunzemene6343 6 หลายเดือนก่อน +4

    I truly appreciate the people who interviewed this General as well as the individuals who posted it. The General was one of the visioners of the military leaders. It definitely saddened me the untimely death. He could have been a great contributor to the progress of Ethiopia. Again, thank you for posting this historical interview.

  • @selamkidani8048
    @selamkidani8048 5 ปีที่แล้ว +10

    Zenzelma afaf lay chuhet berekete
    Setutin anawikim wend and sew mote😭😭😭
    Nefis yimar jegnaw

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 5 ปีที่แล้ว +11

    Ewentega Gegena God bless you 👍👍👍😍😍

  • @ahemmedmohammed2675
    @ahemmedmohammed2675 4 ปีที่แล้ว

    አማራው ቃል የገባህለትንና ውለታህን በመርሳቱ ብዙ ዋጋ እየከፈለ ይገኛል፡፡ጀነራል አማራው አንተን ማጣቱ ከባድ እንደሆነ ከረፈደም ቢሆን እየተቆጨ ይገኛል፡፡ስለዚህ ትግሉ በኛው ባንዳወች ከባድ ቢሆንም፡ያንተን መንፈስ በማንገብ አማራው የጀመረውን ትግል በድል እንደሚደመድመው ተስፋ እናደርጋለን፡፡ጀነራል ነብስህን በገነት ያኑርልን!!

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 5 หลายเดือนก่อน

    አይ አንተ ጀግና ሰው ቸሩ መድሃኒአለም ነፍስህን በገነት ያኑርልን🙏🏼 የዐማራ ሕዝብ በፍፁም የማይረሳህ በግፍ በአረመኔው ከሃዲው እቡይ አህመድ አንተን እና እነ ዶር አምባቸውን እና ሌሎችንም በግፍ እና በሴራ መገደላችሁን አንረሳውም ጊዜ ሲመጣ ገዳዮችህ ከነኮተቶቹ ለፍርድ ይቀርባሉ። ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @erdbeersahne9102
    @erdbeersahne9102 5 ปีที่แล้ว +13

    ጥሩ ኢንተርቪው ነበር ሳውንትራኩን ጨምሮ አቅራቢውም እንዲሁ የተሟላ ፕሮግራም።