Ethiopia: የስዩም መስፍን የመጨረሻ ቃል : Seyoum Mesfin's last interview | October 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 481

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 ปีที่แล้ว +34

    ሀይልም ጉልበትም ጌዜም ሁሉ የእግዚአብሔር ነው ሀያል በሀይሉ አይመካ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ በሚያደርግ በእግዚአብሐር ብቻ ይመካ !

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 ปีที่แล้ว +46

    አይ የሰው ልጅ ሺህ አመት የሚኖር ይመስለዋል የነገ ውሎውን ሳያውቅ የስው ልጅ ግብዝነት አያልቅም ከዚህ ሁሉ ፈጣሪን እየለመኑ መኖር ይሻል ነበር::

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 ปีที่แล้ว +19

    ክብሩን መጠበቅ አቅቶት ፣በእብሪት የወደቀ ፣ወገኑን አሳርዶ ፡በመጨረሻም እንደ ተራ በረሃ ውስጥ ተዋረደ።

  • @noahkassa9632
    @noahkassa9632 ปีที่แล้ว +56

    በጣም ዕድለኛ ነኝ ይህ ሌባ ብድን ሲጠፋ በህይወት ሆኜ በማየቴ

    • @johnki8665
      @johnki8665 ปีที่แล้ว +3

      ሞት ሁሉም የሚከፍለው ዕዳ ነው። የጊዜ ጉዳይ እንጂ አንተም ወደ አፈር ትቀላቀላለሕ ። የስነልቦና ጠበብት እንደሚሉት የዝቅተኝነት ስሜት ያለባቸው ሰዎች / low value people or low self esteem / በወደቁ ወይም በደከሙ ሰዎች የበላይነት ለማሳየት ይሞክራሉ ። ጠንካሮች ግን ከጠንካሮቹ ጋ ይፎካከራሉ ። በርግጥኝነት አንተ ኮንፊደንስ የሌለሕ በበታችነት ስሜት የምተሰቃይ መሆንሕን ምንም ጥርጥር የለኝም ።

    • @RAHIWAadeyNayGdiniyu
      @RAHIWAadeyNayGdiniyu ปีที่แล้ว

      @@johnki8665
      This dude problem is not just low esteem, he has no heart. He is a predator

  • @surealum4506
    @surealum4506 3 ปีที่แล้ว +33

    This dude should have been visited psychiatrist, sadly he took thousands Tigray youth with him . 😔

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 ปีที่แล้ว

      Sad to see such crackpots in power in Africa. He was in power for well over 2 decades and that was not enough. He took up arms to restore his lost privilege!

    • @RAHIWAadeyNayGdiniyu
      @RAHIWAadeyNayGdiniyu ปีที่แล้ว

      Your self anointed lunatic king has taken him, and the rest of Ethiopia to a living hell.

  • @alelingterefe
    @alelingterefe ปีที่แล้ว +21

    እውነት ነው የአለም ሁኔታ ተለውጣል አርቀኽ በቆፈርከው ጉድጓድ እራስህ ገባህበት

  • @davidinihodavita660
    @davidinihodavita660 3 ปีที่แล้ว +54

    ሲያልቅ አያምር አለ የአገሬ ሰው

    • @abck23
      @abck23 3 ปีที่แล้ว

      Now? :)

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 2 ปีที่แล้ว +2

      @@abck23 Last time I checked, he's still dead.

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 ปีที่แล้ว +2

      እውነት.ነው.ለ ልጅ.ይታየዋል.ሞቱን.ያውቅ.ነበር

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 ปีที่แล้ว +28

    አቤት አቤት ነብስህን ይማረው እንዳልል ንስሃ አልገባህም ይቅር ይበልህ የውሸትህ አበዛዙ ከሰው ብታመልጥ ከፈጣሪ አታመልጥም የሞት ወቃሽ አይሁንብኝ

    • @DavidJohn-pc4bx
      @DavidJohn-pc4bx 5 หลายเดือนก่อน

      Ahya qoshasha, abi geitaye blek yezemerkew antena zemedochk new. Ahun demo abi seitan new blek ende wsha tchohalek. Aqme bis.

    • @eyobteweldemedhin
      @eyobteweldemedhin 3 หลายเดือนก่อน

      መማርያ አግኝትሀልና ሳትሞት ንስሀ ግባ የኔ ወንድሜ

  • @addistube8191
    @addistube8191 2 ปีที่แล้ว +33

    ግንባሩን አሉት 😅😅😅😅

  • @peace4all584
    @peace4all584 3 ปีที่แล้ว +50

    የሚይሳዝነዉ እንደዚህ አይነት አሉባልተኛ ሰዉ ኢትዮጵያን የሚይክል አገር የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነኝ ቡሎ ሲቀልድቡን ነበረ። ነፍስ ይማር ቡለናል

    • @amanweld6786
      @amanweld6786 ปีที่แล้ว

      ይገርማል!! ቀልደኞች ነበሩ የደደቢት ሰልጣኞች

    • @kalulale1707
      @kalulale1707 ปีที่แล้ว

      ደንቆሮ

  • @dere3892
    @dere3892 ปีที่แล้ว +19

    እድሜው የሚያጥረውን/የሚረዝመውን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው!! RIP!

  • @alelingterefe
    @alelingterefe ปีที่แล้ว +6

    ስዪሜ ግድቡ እኮ በሁለት ተርባይ 700 ሜጋ ዋት ሀይል ማመንጨት መጀመሩን ከሰሞኑ አቦይ ወይ አንዳቸው አንተ ወዳለህበት ስለሚመጡ ይነግሩሀል አደራ አንተም ጥሩ እንግዳ ተቀባይነትህን ሳታጓድል ብቸኝነቱም እናዳያጠቃህ መንገዱንም አልጋውንም አመቻችተህ ጠብቃቸው

  • @phun4379
    @phun4379 3 ปีที่แล้ว +71

    ሠይፍን የሚመዙ በሠይፍ ይጠፋሉ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +33

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ሀይልም ይሁን ጉልበት የአላህ ብቻ ና ብቻ ነው በፍጡር ላይ ድንበር ከማለፍ ይጠብቀን::

    • @misganamadebo9488
      @misganamadebo9488 2 ปีที่แล้ว +1

      እዉነቱን ለፈጣር በዕድሜያቸሁ ህዝቡንና ሀገራቸሁን ያከበሩ በክብር ህዝቡ መርቆና ስሞት ደግሞ እያለቀሰእየፎከረ በክብርእረሳዉን ይቀብራልካዋረዳት ግን አመሞራ ይቀብረዋል!!!

  • @alelingterefe
    @alelingterefe ปีที่แล้ว +16

    ንግስቲ ዛሬንና ትላንትን በደንብ አይተሻታልና ይብላኝ ለቀሪው የህይወት ዘመንሽ

  • @kbb7400
    @kbb7400 3 ปีที่แล้ว +11

    ጉራ ብቻ ድህነትን ለማጥፋት አለ አዬ ጉድ ለራሳችሁ ብቻ ማካበት ምድረ ሌባ! ለ27 አመት እፍሪካ ላይ ከተከበራችሁ ምነው ስትገረፉ ለምን አረዱዋችሁም?

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፈም ጥፉትዋን የሚመኙ ይጠፋሉ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያልና !!!!!

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 3 ปีที่แล้ว +35

    እይይይ እንዳው ለዚች እድሜ ምን አለ ቆም ብሎ ቢታሰብ

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 ปีที่แล้ว +7

    ለመዋሸትና ለዝርፊያ ብቻ የተፈጠሩ ሰዎች

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +20

    ሱብሀንአላህ የሰው ልጅ ትቦቱ የትም አያደርሰውም መጨረሻው እፍረት

  • @powtoon266
    @powtoon266 3 ปีที่แล้ว +5

    አንተ ጁንታ ደደብ አቅበዝብዞህ ነበር እንኳን ተደፋህ የጭራቆች ጭራቅ ምቀኛ እዚያኛው ዓለም ዋጋህን ታገኛለህ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 2 ปีที่แล้ว +18

    በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ከነውሸትህ ተቀበርክ።ደስይላል

  • @antenehhailu2546
    @antenehhailu2546 2 ปีที่แล้ว +15

    ቱቦህን ዘጋልህ ተመሥገን።

    • @johnki8665
      @johnki8665 ปีที่แล้ว

      የበሰበሰ ሞዴስ ከሼሌ አውጥቼ ባጎርስሕ ።

  • @alemayehutesfaye7505
    @alemayehutesfaye7505 ปีที่แล้ว +6

    ይህ የአሁኑ ችግር የነ ስዩም መስፍን የቆየ ሴራ ነው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አብይ ለምህረት እና ለፈዉሳቹህ ከላይ በወጣች ትእዛዝ ተልኮ አልሰማ ብላቹህ ሀያላን ሀገሮችን ለማገልገል ተብሎ እነሱ ከጥቅማቸዉ አንጻር ነው የተጠቀሙባቹህ ሲጨርሱ ዉጤቱ ይህዉ ነው እግዚያብሄር ሆይ ለሀገሬ እና ለህዝቡ ምህረት አርግ ለናተም ለሀገሪቱዋም ሀዘን ሆናቹህ 2012 በፈረንጆች አቆጣጠር ያየሁት እራይ ተፈጸመ

  • @abduahmed5635
    @abduahmed5635 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ከስራህ ተገናኘህ

  • @negassiigebretekle5377
    @negassiigebretekle5377 ปีที่แล้ว +48

    ኢሰያስ ሞኝ ነው አለ very funny ISAYAS he knows what he’s doing , it’s not that he knows what he’s doing he can visualize what is next the future , I’m proud of WEDI AFOM .

  • @kassayewondimu9559
    @kassayewondimu9559 ปีที่แล้ว +4

    ሰራዊቱንም መሣሪያውንም ማንቀሳቀስ አይችልም ያልከው ሠራዊት ግንባርህን በጥይት በጠረቀህ እሰየው ።

    • @DavidJohn-pc4bx
      @DavidJohn-pc4bx 5 หลายเดือนก่อน

      Edmeih lk aytehew mataq yasayek weyane new. Ate hodam ahya kemblat besteqer minim ataqm.
      Yhew Abi amlakei new yalkew sewye sigdlk aytehwal. Dikala yeamenzra lij

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 ปีที่แล้ว +18

    ትምክህትና የክህደት መጨረሻው ምን እንደሚመስል በገሀድ የተከሰተባት ሀገራችን ሌላ ምን ታሳየን ይሆን ? እግዚኦኦ..! መሐረነ ክርስቶስ !🙏🇪🇹🙏

  • @dejenekebede1038
    @dejenekebede1038 2 ปีที่แล้ว +14

    you fall hard with your pride. others should have to learn before it is too late from you mistake

  • @nighstitesfamicael4728
    @nighstitesfamicael4728 ปีที่แล้ว +2

    የሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያ በ ነዚህ የማይረቡ ስዎች ሲገዙዋ ስለነበሩ ብቻ ነው

  • @rezanrozina
    @rezanrozina 7 หลายเดือนก่อน +1

    Don’t open your mouth with EDF
    This guy is the best example to don’t Masse with EDF😂😂😂😂😂

  • @cyberwarrior1504
    @cyberwarrior1504 2 ปีที่แล้ว +12

    NOT A LOT OF PEOPLE KNOW THIS BUT THIS MAN STARTED ALL THE PROBLEMS WITH HIS "WE ACCEPT IN PRINCIPLE" GARBAGE

    • @liyayome3901
      @liyayome3901 ปีที่แล้ว

      No he didn’t! It’s your grandfather Minelike who’s started the whole thing ! Stealing lands! Putting your father in stone lands! Settling on stone lands of Tigrayan! Which is exactly what you are doing in Tigray right now!! It’s modern technology shows everything! We have all the documents! We shall never forget what you amara milisha fano Tutsi, essays, Abeiy military did to tegaruuu!! Mass reaping over 120 thousands innocent 4-84 years Tigrayan women! Massacred millions! Displaced millions, starved millions!! Oh shall all the tabote you stolen from Tigray bring you all the misery

  • @Dahlakmassawa
    @Dahlakmassawa 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሀያ ሰባት አመት የዘረፈውን አጣጥሞ ሳይበላ በፉከራ ብቻ ወደመጣበት ወደ ደደቢት ተመልሶ ያለ ክብር አፈር ለበሰ ።

  • @igo1071
    @igo1071 3 ปีที่แล้ว +8

    💚💛❤️🙏ወይ ጉድ ዶ/ር አብይ ን ህገወጥ አሉ አቶ ስዩምመስፍን ይልቅ ብትስማሙ ብትማከሩ ድክመት በውስጣችሁ ያለውን ችግር ለሚቀጥለው ጀነሬሽን ብትፈቱ ጥሩ ነበር አይ አልጠግብባይነትና እኔ ብቻ እኔ ትልቅ እኔ ልግዛ ያሳዝናል ተሳስተዋል ኢሳያስኮ እርሱን ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ከህዝብ ችግር የለበትም ህዝቦችን ብታግባቡ ለሁሉም ህዝቦች ስላምን ብትፈጥሩለት ነገረኛከመሆን

  • @admassudesta6860
    @admassudesta6860 ปีที่แล้ว +11

    ነፍስን ይማር ያንግዜ ያሰብከውን አሁን ብትሰማው ጥሩ ነበር።

  • @alemayehutesfaye7505
    @alemayehutesfaye7505 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያ ላይ ክፉ የሰራ መጨረሻው እንደ ስዩም መስፍን ነው

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 ปีที่แล้ว +7

    ሀጢያተኛ ነብሱ አይማርም

    • @johnki8665
      @johnki8665 ปีที่แล้ว

      መጽሐፍ ቅዱስ አትፍረድ ይላል ። በእግዚአብሔር ቦታ ትወስናለሕ ? ብስለት ይጎድልሃል።

  • @biriktitareke
    @biriktitareke ปีที่แล้ว +1

    You don't listen, do you? Hate, just hate... Tigray will prevail!!

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ሰውየ የገደሉት ህውሃት ራሳቸው መሠለኝ ጎበዝ።

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሳያስ እንኳን ሞኝ አይደለም ...አንት ነህ ጂል ተዘፍዝፈህ ቡአልትና ተንኳል ስትሰብክ ኢሱ መጥቶ በግባርህ ለቀቀብህ 🤷🏾‍♂️

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 ปีที่แล้ว +3

    ግድቡ ከዛ ቦታ ላይ የተመረጠበት ምክንያት በመተማ አድርጎ ወደ ትግራይ ለማካለል ነበር።

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew ปีที่แล้ว +2

    እንደኔ ምንም መጥፎ ነገር ከስዮም አልሰማሁም RIP

  • @demereketema5114
    @demereketema5114 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ስዩም COVID በአውሮፓና አሜሪካን ከሰው ሰው እየተላለፈ በቀን በአስር ሺዎች እየጨረሰ። ሰው ሁሉ ከቤት እንዳይወጡ ሲታዘዙ እኛ ለምን በምርጫ ስም ተሰብስበን አናልቅም ነወ?

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 หลายเดือนก่อน

    Was Seyum Mesfin an Ambassador or EX Ambassador at the time of this interview?

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 ปีที่แล้ว +1

    የማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛበታል የነዚ የአፍ ቅዘን ነበረ በደንብ በረደላቸው ዋጋቸውን ሲያገኙ ተመስገን

  • @alem2627
    @alem2627 ปีที่แล้ว +2

    በኣፍህ ጠፋህ: ኢትዬ- ኤርትራን ለማፍረስ የምታስብ ሁላ: ውለህ ኣድረህ ኣናትህ ይፈርሳል!

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 2 ปีที่แล้ว +12

    How is the hell, Siyum? Is there a meeting in the grave may be with Meles and Abay Tsehaye?

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 ปีที่แล้ว

      Let them rott in hell.

    • @johnki8665
      @johnki8665 ปีที่แล้ว

      Alex መጀመርያ ስምሕን አለማየሁ እያለ የከተማ ሰው ለመምሰል Alex በሚል ቀየርከው ። ሴት ለመጀንጀን ወይ ከገጠር ልጅ ለመውጣት ።አቶ አለማየሁ ወላጆች በሚያውቅት ስም ይጠሩ.... በፈጠርዎ ።

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 2 ปีที่แล้ว +10

    ቋቅ እያለን መስማት፩አልቻልኩም ዐደዎል ተሰናብተሐል

    • @tekleshanu7248
      @tekleshanu7248 3 หลายเดือนก่อน

      አራት ኪሎ ዳግም ተመኝቶ ምኞቱ ሙሉ በሙሉ ተሳክቶ አራት ኪሎ ሜትር ጉድጓድ ውስጥ ተምቤን በረሃ ለከተመው ሞተው ለሞተው ለስዩም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehutesfaye7505
    @alemayehutesfaye7505 ปีที่แล้ว +1

    ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር. እንደ ስዩም መስፍን ትገባበታለህ

  • @dastaedo100
    @dastaedo100 ปีที่แล้ว +2

    ሰዉ ለምን ይዋሻል ይህ ሰዉ ባድሜ ተፈርዶልናል ብሎ ስዋሽ የነበረ አሁንም ይዋሻል

  • @abiyotassefa4705
    @abiyotassefa4705 ปีที่แล้ว +1

    መሟት ከነበረበት ግዜ ዘግይቶ የሞተ ምቀኛ ሰው ነው ስለምናውቀው ድርድር አንኳን ዬክዳል ደነዝ

  • @igo1071
    @igo1071 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ምን እንደሆነች አልገባቸው ይሆን አይይይይይይ
    ተዋዶ የኖረው እስላም ክርስቲያኑ ❤️
    ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ❤️አለ ዘፋኙ አይ አለማወቅ በዘር ከፋፉለው
    ዘር, ሀይማኖት ቋንቋ የግል ሀገር ሀገር የጋራ መሆኑን እረስተው በዘር ከፋፍለው,ወንድምን ከወንድም እህትን ከእህት አባቶችን እናቶቹን በዘር ከፋፉለው በግፍ ከኤርትራንም እጣልተው ህዝቡን አምስው ዘርፈው ሀገሪቱን እንዳልሆነች አርገው እራሳቸውን ብቻቻቻ ልጆቻቸውን ውጭሀገር ሲያስተምሩ ቤት ሲገዙ ደሀው ሲንፏቀቅ ቀለዳችሁ እግዜርስ ዝምምምም ብሎ ያያል አልገባችሁም ይቅር ይበላችሁ 🙏

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 ปีที่แล้ว +1

    😂 አይይይ ስያልቅ አያምር ።
    በእውናት በራሰችን ለይ አፋርኩኝ ።
    😅 ሠላሰ ዓመተት ሙሉ በእናዚህ መሀይማን ዕውቀት አልባ ሀገሬ በመማራቷ አዝናለሁ ።
    😅 ደንቆሮ አእምሮም ሆና ዕይታ የለቸውም ደነቁርት በመሆናችሁ ይሀው የህዝባችሁንም ናፍስና ስጋቸውን በልተችሁ ጠፋችሁ ።
    በዚህ ለይ ህዝባቸንን በዘር እና በቓንቓ ከፋፍለችሁ ሞተችሁ ለይቀር ለትውልድ ማፈሪያ የሆና ጠባሰ ትተችሁ ማሄደችሁ ።
    ገነ እንደ ዳይኖሰር ግፋችሁ ያጣፋችሁዋል ።

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 ปีที่แล้ว +2

    ነብስህን አይማርህ

  • @alemayehutesfaye7505
    @alemayehutesfaye7505 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ በከባድ ፈተና ትልቁን የአባይ ግድብ እውን አድርገናል. አብይን በዚህ ጉዳ ይ በጣም አደንቀዋለሁ

  • @Am1n3_456
    @Am1n3_456 ปีที่แล้ว +2

    ስዩም መስፍን የውሸት አባት የጥይት እራት ሆነሕ ቀረሕ አንተ ባንዳ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያንፅለማፍረስ የሚነሳ መጨረሻው እሄ ነው ሱማሌና ኤርትራም ከዚህ መማር አለባቸው ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልን😢😢😢

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 ปีที่แล้ว +2

    የውሸት የትዕቢት የሸፍጥ መጨረሻው ስዩሜ ነው ስዩሜን ያየህ ተቀጣ

  • @abel8835
    @abel8835 ปีที่แล้ว +4

    ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች
    ስው የዘራውንን ያጭዳል

  • @samueltesfaye8160
    @samueltesfaye8160 2 ปีที่แล้ว +6

    EMPEROR H/ SELASE IS VERY WISE
    MAN HE DIDN'T COME TO POWER
    BY SACRIFICING MORE THAN
    100.000 TEGARU AND 40 . OOO
    disabled. one leg ,one eye,one hand.

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያን ምድራዌ ሲኦል አድርገሀት ነበር ሰማያዌው እንዲት ይሆን ላንተ ? ይቅር ይበልህ

  • @melodymedia9457
    @melodymedia9457 ปีที่แล้ว +4

    Remember what this man had said " Sanity has won over insanity, rule of low has won over low of the jungle" which is obviously true. This idioot said Badme is awarded to Ethiopia and the Ethiopian people should celebrate. I am amused how bad Ethiopia was under the TPLF for 27 year...... look at Eritrea and its govenance and try to predict the outcome.

  • @testak4927
    @testak4927 ปีที่แล้ว +7

    I wish he was still alive and see what happened to Sebhat Nega. I wish he had seen the current GERD truth. The whole truth. RIP!

  • @rorasabur2741
    @rorasabur2741 ปีที่แล้ว +2

    እውነቱ እኮ ነው ዶ/ር ኣቢይ እነዚህ የወያነ ኣመራር ነን የሚሉ ጭንቅላታቾው ደርቀዋል እስከ ሞታቾው ያለው ።

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 ปีที่แล้ว

    አልፋና ኦሜጋ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው.

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን። ካለፈው መማር ይሁንልን። ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁሉም ኢትዮጵያ ህዝቦች ይሁን።

  • @sosojed416
    @sosojed416 3 ปีที่แล้ว +5

    አረ ምንአይነት ፍጡር ነው ግድቡ የተጀመረው መቼ ነው እተው አደላችሁም የጀመራችሁት አሁን ምንእያልክ ነው

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሄቡዳእኳንዲብንአለ ነፍሠበላ. ቢዳየአሜራጠላትብልም. የ ኢትዮጵዉዪንጠላት የተረገማችሁዘራችሁዬጥፋእናተነፍሠበሎች👣ገሀነምያድገዉበዚኛዉአሀም👎

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +2

    አይ ዞር ብለህ ብታየው የተናገርከውን በራስህ ታፋር ነበር ይብላኝ ለልጆቻቸው

  • @segamega3335
    @segamega3335 2 ปีที่แล้ว +10

    At least God put you where you belong one by one, starting with meles

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 ปีที่แล้ว +8

    Nothing he is saying is logical. He is a fool.

  • @GotezZeru
    @GotezZeru 9 หลายเดือนก่อน

    ያኔ በስህተት comment ላይ የወቀሳቹት ሰዎች አሁን ላይ ሁናቹ እዩት።ትክክል ነበር 🙏RIP

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk አሁን ሕዉሃት መሳሪያ አውርዶ እጅ መስጠቱን ብታይ ምን ትል ነበር ዓይ አይተ ስዩም RIP

  • @habtamadem4682
    @habtamadem4682 ปีที่แล้ว +3

    ገዳይ ሲያረፉድ ሟች ይገሰግሳል

  • @almaw15
    @almaw15 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተን የመሰለ ደንቆሮ የታላቋ ኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆኖ ፀረ ኢትዮጵያ ተግባር ከሃያ ዓመታት በላይ እንዲሰራ ተፈቅዶለት ነበር እግዜአብሄር ግን ፍርዱን ሰጠ

  • @belehuasfaw9388
    @belehuasfaw9388 ปีที่แล้ว +1

    ቡልፅግናን. በመደገፍ. እንዳይሆንብኝና. የዝህ ቲብተኛ ስውየን. ስዩም መስፍን. ነፍስህን. በገሀነሙ ነበልባል. እሳት. ልክ እንደ ጌታህ አውሬው. መለስ የገሀነሙ እሳት. ይብላህ. የኢትዮጵያ. አምላክ.

  • @putin5933
    @putin5933 ปีที่แล้ว +3

    Ye wishet abat siyum mesfin siol dersual.

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 ปีที่แล้ว +6

    አይ፡ስዩሜ፡ውሃ፡በላህ፡እንዲሁ፡እንደቀላመድክ።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 ปีที่แล้ว +2

    I wonder how this kind of man is governing, Ethiopia, please Ethiopians wake up and save your self and your Countery,

  • @hailuzeleke6845
    @hailuzeleke6845 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አድኝኝ። ከትእቢት ጠብቀኝ። መፍረድ አልፈልግም ሟቾች ነኝና። ሟች ከመሞቱ በፊት እንዲሕ ያረገው ነበር። አቤት ትዕቢት አቤት ጉራ
    ዛሬ አብሮ ዶላቾቹ ሲሰሙት ጥፍራቸው ውስጥ የሚደብቁት ይመስለኛል።
    ሞት ለሕወሓት!!!!!!

  • @Hagere214
    @Hagere214 ปีที่แล้ว +1

    President Essays is your worst night 🌙 😴 mare

  • @fekadeshiferaw652
    @fekadeshiferaw652 ปีที่แล้ว +5

    Essays brought you to power and also knew how to get rid of you and did it .

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ደመኛዬ ነህ ውጭ ጉዲይ ስሰራ በህይወቴ ወስነሀል።በኔ እጅ ብትሞት ደስ ይለኝ ነበር።

  • @dertech
    @dertech ปีที่แล้ว +3

    ያራዳ ልጅ ደፂ ወደአንተ ልትመጣ ጫፍ ደርሳ በስተመጨረሻ ባነነችና አንተን ሸኝታ እሷ ሽል አለች

  • @eritreanentertainmentoffic852
    @eritreanentertainmentoffic852 14 วันที่ผ่านมา

    We get the job done! The Horn of africa is singing Isu Isu, Eritrea 🇪🇷 😂😂😂

  • @onefromfuture6913
    @onefromfuture6913 2 ปีที่แล้ว +18

    He was clapped. The doomsayer met his won doom. ET prevailed while this doomsman met his earned fate.

  • @tibebuadmassie7058
    @tibebuadmassie7058 ปีที่แล้ว

    ትልቁ:የሃገር:ነቀርሳ:ነፍስህን፡በሲዖል፡ያኑራት፡አደራ ፡ተመልሰህ፡እንዳትመጣ፡እኛ፡ደህና፡ነን፡።

  • @akalugeleta8215
    @akalugeleta8215 ปีที่แล้ว +1

    በሕወሐት ሰወች ዘንድ መዋሸት የስልጣንና የእድሜ ገደብ የለውም

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 ปีที่แล้ว +2

    Gadafi, Seyum, Tsehaye Sekware eta fentachu yih new. God has a plan if you oppressed people

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 ปีที่แล้ว +5

    Glad he is gone!

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 ปีที่แล้ว +2

    At the end he passed away as a lair. What he says and what he do are different. Hypocrisy.

  • @seifeasfaw5088
    @seifeasfaw5088 ปีที่แล้ว +2

    Where is the journalist now?

  • @lw440
    @lw440 2 ปีที่แล้ว +1

    የትግራይ ሕዝብን እኮ አላዳናችሁትም እኮ አስጨረሳችሁት እንጂ። ቁማር ነዉ የተጫወታችሁበት ። እንደ የመን እንደ ሶሪያ አልሆነም እኮ። ቆም ብላችሁ ማሰብ የነበረባችሁ እኮ እናንተ ነበራችሁ።

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 ปีที่แล้ว +2

    ላተመልስ ሄዳሃል ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ አምላክ።የኢትዮጽያ ህዝብ እንደናተ አይደለም።ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታ የሚቀበል ልብ አለው።እናንተ አርሜ ናችሁ።ለሰራችሁት ግፍ ፈጣሪ አምላክ ይጠይቃችሁ።ኢትዮጽያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 ปีที่แล้ว +2

    Dead man talking very funny 😅😂!

  • @shihamtasfaw894
    @shihamtasfaw894 ปีที่แล้ว +5

    ኣሽከር !!

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 ปีที่แล้ว +4

    ብመጀመርያ ነፍስ ይማር ትግራይ ማነው ብሄራዊ ትግራይ መንግስት የተባለው ??? አለም አቀፍ

  • @seblegessesse915
    @seblegessesse915 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ ሠው ግን ሙት እንዳለ ቢያስብ ይሄ ሁሉ ባልመጣ ነበር ነብስ ይማር

  • @yeshikebede4977
    @yeshikebede4977 3 ปีที่แล้ว +5

    Full of hatred and this is just a false propaganda he paid the price for what he did to innocent Ethiopians, God is the judge, they harvest what they saw