🔴አይ ዶክተር? ወዳጄነህ ምንደነው እንዲ መቅለል? ጌታ ኢየሱስ ይፈውስ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 206

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995  5 วันที่ผ่านมา +21

    ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ይደርግ ትውልዱ ይንቃ አግልግሎት ስለሆነ ቅዱሳን አትርሱ
    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
    ኢየሱስ ይመጣል
    ማራናታ 🙏🙏

  • @SsSsa-ty1lf
    @SsSsa-ty1lf 5 วันที่ผ่านมา +11

    ጌታ ይባርኮት መምህር

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 วันที่ผ่านมา +7

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!❤

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 5 วันที่ผ่านมา +7

    geta Eyesus yibareki Tebareki 👍👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️👌👌💯

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 วันที่ผ่านมา +7

    ብቻውን የሞተላችሁ መድሀኒአለም ኢየሱስ
    ክርስቶስ ብቻውን ያድናችኋል!!❤

  • @ziondabi4729
    @ziondabi4729 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you. You stand for the truth. Thank you

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጌታ ወደ ቤቱ ይመጣል ቤቱንም ያጠራል እሄ የድብልቅልቅ ዘመን ያበቃል እውነትን ይዘን እንፅና በርግጥ እስኪነጋ ይጨንቃል ነገር ግን ይነጋል እየሱስ ለዘለኣለም ጌታ ነው 💓💓💓💓

  • @RahelZeru-m3d
    @RahelZeru-m3d 2 วันที่ผ่านมา

    ኣምላኽ ይባርኽካ

  • @alemutadese8777
    @alemutadese8777 2 วันที่ผ่านมา

    Ho! BEST Suggestion , Be blessed ...

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 4 วันที่ผ่านมา +3

    በብዙ ተባረክ ወንድማችን ወንጌል ያሸንፍል❤❤❤❤❤

  • @AbebaA-x8n
    @AbebaA-x8n 5 วันที่ผ่านมา +8

    barta,❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belehailu1546
    @belehailu1546 3 วันที่ผ่านมา +2

    እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Masrat-z7k
    @Masrat-z7k 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ እዉነቱን ያብራላቸዉ የሀገራችን እርግማኖች ይፈወሱ እዉነትም መንገድም ህይወትም ኢየሱስ ብቻ ነዉ ኑዉ ወደኢየሱስ የመዳንቀን ዛሬነዉ

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e 4 วันที่ผ่านมา +4

    ወዳጄነህ እና መሠሎቹ ለእግዚአብሔር ቃል እውነት ሳይሆን በሰዎች ለመወደድ የሚኖሩ ናቸው

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 3 วันที่ผ่านมา

      @@Enat-b5e እናት፣ ዶር. ወዳጄነህ በቲዮሎጂ የበሰለ ሰው ነው፣ ከተለመደው box ብንወጣና ከሌሎችም ብንማር ይጠቅመናል። ኦርቶዶክስ ሁሉ አልዳነም የሚለው አመለካከት አያዋጣም። እኔ ጴንጤ ነኝ፣ ጴንጤ ነኝ ብሎ መመካት ግን መሃይምነት ነው። ከጴንጤ ፍንጠዛና ዝላይ የኦርቶዶክስ አምልኮ አይሻልም?
      ኢየሱስ ጌታ ነው !!!

    • @mame8874
      @mame8874 2 วันที่ผ่านมา

      @@yfantaye3977እኔ እነግርህለሁ እይሻልም ጴንጤ እኮ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እንደ አይኑ ብሌን የሚሳሳለት በእውነትና በመንፈስ የሚያመልከው መዳን በኢየሱስ ብቻ ያሉ እኔ ህይወትም መንገድም ነኝ ያለውን ኢየሱስን የሚያመልክ ህዝብ ነው እሺ አትሳሳት

    • @Enat-b5e
      @Enat-b5e 2 วันที่ผ่านมา

      @@yfantaye3977 ወዳጄ ቲዮሎጂው ተኖበታል ለመወደድ ተረት ጀምሯል ሰዎች ከቸርች ቅሬታ ውስጥ ሲገቡ ወይም የተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሲገቡ ኦርቶዶክስን ማድነቅ ይጀምራሉ ምክንያቱም እዛ ሄደው ኢየሱስ ኢየሱስ አይበሉ እንጂ የፈለጉትን ሀጥያት ቢያደርጉ አይወቀሱም

    • @tesfahunalemayehu6386
      @tesfahunalemayehu6386 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@mame8874 ጼንጤ የግዜያብሔር ልጅ ኦርቶዶክስ እስኪ የማን ልጅ ነው ንገሪኝ

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 2 วันที่ผ่านมา

      @Enat-b5e በሰው ዘንድ እንጂ፣ በእግዚአብሔር ዘንድ፣ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ካቶሊክ ጀሆቫ አድቬንቲስት ሉተራን ምናምን የሚባል ነገር የለም።
      በዘር መከፋፈል የለመደ ሕዝብ በሃይማኖትም ሲቦጫጨቅ ይኖራል።
      እኔ ብቻ ነኝ ፃድቅ ሌሎቹ ጠፍተዋል ከሚል አስተሳሰብ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይጠብቀን።

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 5 วันที่ผ่านมา +9

    እየሱስ ብቻ አዳኘ እየሱስን በማመን እድናለን❤😂

  • @ElsabetGetachew-w4p
    @ElsabetGetachew-w4p 2 วันที่ผ่านมา

    እቤት ምህረት ይብዛላችሁ ኢየሱስን የጋረደ በኢየሱስ ስም ይገልበጥ

  • @yeshiharegyifru1484
    @yeshiharegyifru1484 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ መዳን በክርስቶስ ብቻ መሆኑን በአባቶችበእነርሱ መነገሩ ጌታ ይባርካችሁ

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 5 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ወድመ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElsabetGetachew-w4p
    @ElsabetGetachew-w4p 2 วันที่ผ่านมา

    ከአለም አውጣቸው አልልሕም በአለም ሳሉ ጠብቃቸው ነው ያለው እየሱስ ይርዳቸው

  • @TsehaySOlomon-l5x
    @TsehaySOlomon-l5x 4 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሞቼ ዘመናችው ይባረክ ተባረኩ

  • @AmanuelMimi
    @AmanuelMimi 3 วันที่ผ่านมา +1

    እነሆ በደጂ ሆኘ አንኳኳለሁ ማንም ቢከፍትልኝ እገባለሁ ነው የሚል ቃሉ እቤካችሁ ወገኖቸ ንቁ እልህ ሳይሆን እውነት ነው የሚያስፈልገን።ሁሉንም ተውትና ክርስቶስን ተከተሉ ከሚጠፉት እንዳትሆኑብኝ እፀልያለሁ የልቦና አይናችሁ ይብራላችሁ በእውነት አዝናልሁ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 4 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ማርያምን የተጠቀመባት ኢየሱስን እንድትሸከም ብቻ ነው

  • @bhbe4694
    @bhbe4694 5 วันที่ผ่านมา +3

    ,ለወዳጄነሕና ለቸሬ አሥመሳዬች ንጠርልን

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 5 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን❤

  • @neniyehailuhayilishaye803
    @neniyehailuhayilishaye803 5 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @faskatamirti
    @faskatamirti 5 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ tamira marami,wogawuu😢😢😢

    • @almazsime4584
      @almazsime4584 4 วันที่ผ่านมา

      Hahahahaha!አሜን ይወጋ!

  • @TitinaEshetu
    @TitinaEshetu 4 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t 3 วันที่ผ่านมา

    zemeni yibarek 🙏

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 4 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabhare Yebarkeh bro ❤❤❤

  • @Lidya-q7k
    @Lidya-q7k 5 วันที่ผ่านมา +3

    Tbarike yene wendm

  • @Tsedale-b8d
    @Tsedale-b8d 5 วันที่ผ่านมา +1

    Jesus is Lord ❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 5 วันที่ผ่านมา +2

    ማረን😢😢😢😢❤❤❤

  • @YosiefRussom
    @YosiefRussom 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ የሱስክርስቶስ የቀረውን ዘመንህን ይጠብቅልህ አንተ ቡሩክ ነህ።

  • @peteralone7236
    @peteralone7236 3 วันที่ผ่านมา

    🎉 amen 🙏🙌

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 4 วันที่ผ่านมา

    mezumur 65:1 .Pray Only To God.

  • @DhgttG6rry
    @DhgttG6rry 5 วันที่ผ่านมา +2

    የጸደቀ አበተ መቀበረ ተወነ የየአየሰ ክከረሰሰ መቃብር አያድንን እየሱስ ራሱ መቃብረ ያድናችኇል አላለን❤❤

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 5 วันที่ผ่านมา +2

    ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mercy9108
    @mercy9108 5 วันที่ผ่านมา +3

    : አሉባልታ : ሀሜት : ማደናገር : ከሳሽነት ውሽት: ጥላቻ : etc ከሰይጣን ነው ከሉተር ክርስትና ውጡና ወደክርስቶስ ክርስትና ኑ
    በፍቅር : በእውነት : በእውቀት : በትህትና etc…ይሆንላችኃል ለዛም ፈጣሪ ሲረዳ ነው ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤
    " ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 4 วันที่ผ่านมา +1

      የጌታ አዳኝነት ይሻለኛል ከኦርቶዶክስ መተት

    • @mercy9108
      @mercy9108 2 วันที่ผ่านมา

      የጌታ አዳኝነት የገባው አፉ ላይ አሉባልታ እና ወሬ ማመላለስ ጥላቻ የለውም እውቀት እንጂ ሂድ እስቲ እነ እኬ ጋር ተማር ክርስትና ወሬ ሳይሆን ህይወት ነው

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ኢየሱስ ከመገፋት ይልቅ ቀላቅሎ ዓለም ይቀበለኝ የሚለውን ወንድም ቼረን ተውት ለይቶለታል😢😢😢

  • @ElsabetGetachew-w4p
    @ElsabetGetachew-w4p 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ነው ያለው በልጁ ድርድር የለውም ይህንስ እራእይን አንብቡ ተባረኩ

  • @DanielShemeles-uz7sf
    @DanielShemeles-uz7sf 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቡነ ሐራን ድንግል ከመቃብራቸዉ የሚወሰድ አፈር (እምነት ) ዩኒቨርስቲ እያለዉ ከከፍተኝ ጨጓራ ያመኝ ነበር ግን ፈዉስ አግኝቻለዉ እ/ር በሰጣቸዉ ቃል ኪዳን ፈውስ አግኝቻለዉ።የሚያዉቅ የውቀዋል እባክህ በማታቀዉ ብዙ አትበል ወንድም

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከጴንጤ የፀዳች አገር ተመኘሁ። ሱቅ ከፍተው ቸርች ነው ብለው ቢዝነስ ይሰራሉ ከከሰሩ ወይንም ገቢ ካላገኙበት ቸርቹን ወይንም ሱቁን ይዘጉታል።ቤተክርስቲያንን ክርስቶስ እንጂ ከበደ ወይንም አበበ አይመሰርታትም፣ ሱቅም አይደለችም

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኢየሱስ እናት ማሪያም በጽዕትና የተባረከች ኢየሱስን ልትሞትለት አምና የተቀበለችው የእምነት ጀግና ነች!!❤❤❤

    • @Bio650
      @Bio650 3 วันที่ผ่านมา

      በእግዚአብሄር ፍቃድና ቸርነት እንጂ በሷ ፅናት አይደለም

  • @AshenafiBekele-o5l
    @AshenafiBekele-o5l 2 วันที่ผ่านมา

    ❤tebarek

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ አቦ! አንተ ድንቅነህ!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaymanotGenene
    @HaymanotGenene 4 วันที่ผ่านมา +1

    Blesssss

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ወዳጀነ ቼሬ በጣም የሚያሳዝኑ የወንጌል እንቅፋት ናቸው ወንጌል በማባበል አይነገር ሰዎችን እንደመግደል ነው እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ይስበክ

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 4 วันที่ผ่านมา

      ማባባለም አይደለም ወንጌል አማኞችን እያጣጣሉ የነሱን ጣኦት እኩል የሚያመልኩ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ወይ ክርስቶስን ዲያብሎስን ቀላቅለው የሚያመልኩ አሳዛኝ ስዋች ናቸው ቸሬ ወይም ወሬ ወዳጀነህ ይህችን አልም ወዶ

  • @ዳፉርሳ2017
    @ዳፉርሳ2017 4 วันที่ผ่านมา

    የእግ/ር ጸጋ ይብዛላቹ ታድሶ ፥በርቱልን።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 3 วันที่ผ่านมา

    ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉሻል!! የተባለች እመቤታችን ደንግል ማርያም ብቻ ነች።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 วันที่ผ่านมา

      @@eyerusm721 እና አዳኝ ጌታ ብቻ ነው

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 2 วันที่ผ่านมา

    አቦ ጌታ ይባርክህ

  • @TashomeOtoro
    @TashomeOtoro 4 วันที่ผ่านมา

    thank you biro❤❤

  • @AstawesAsnake-cx9op
    @AstawesAsnake-cx9op 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወዳጄነህ እኮ ከአገልጋዮች ጋር ጠበኛ ነው የተበቀላቸው መስሎት ነው!

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 3 วันที่ผ่านมา

    EYESUSSSSS ERE HALELUYAAAA MEDAN BEYESUS BICHA NEW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andualem8542
    @andualem8542 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 3 วันที่ผ่านมา +2

    ብራዘር፣ ዶር. ወዳጄነህ በቲዮሎጂ የበሰለ ሰው ነው፣ ከተለመደው box ብንወጣና ከሌሎችም ብንማር ይጠቅመናል። ኦርቶዶክስ ሁሉ አልዳነም የሚለው አመለካከት አያዋጣም። እኔ ጴንጤ ነኝ፣ ጴንጤ ነኝ ብሎ መመካት ግን መሃይምነት ነው። ከጴንጤ ፍንጠዛና ዝላይ የኦርቶዶክስ አምልኮ አይሻልም?
    ኢየሱስ ጌታ ነው !!!

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 5 วันที่ผ่านมา +1

    በርታልነሰ ወንድማችን የሚገርም መልዕክት ነው።

  • @TigistMolla-r3z
    @TigistMolla-r3z 4 วันที่ผ่านมา +1

    የመጨረሻው ዘመን ለመድረሱ ጴንጤ ምልክት ነው ዝንጀሮ ሁሌም የሚታያት የሰውነው ይባላል ሰውዬ በየ አዳራሹ የሚደረገውን ተመልከት ጥሩነቱ የጥላቻችሁብዛት ትውልዱን እያነቃውነው ከእውቀት ነፃ ማለት መናፍቅነው

    • @Bio650
      @Bio650 3 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 5 วันที่ผ่านมา +4

    የመቃብር አፈር የሙታን መናፍስት ጠሪዎች ነው ስራቸው ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @ElsabetGetachew-w4p
    @ElsabetGetachew-w4p 2 วันที่ผ่านมา

    ስእሉን በእሳት ቢቃጠል እራሱን አያድንም እኛ ግን የተስቀለውን እንሰብካለን

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 วันที่ผ่านมา

    Betam new yemistelagn

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 4 วันที่ผ่านมา +5

    ፕሮግራምህን ቅርብ ጊዜ ነው መከታተል የጀመርኩት በጣም ልዩ ነው ተባረክ

  • @AtigunAnkohana
    @AtigunAnkohana 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 3 วันที่ผ่านมา

    Ere endew tereteret eyaweru besewu yhwet ychawetu egniy yemut menifes yetetenawetachew geta ydreslachohu

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 5 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን ! ጌታ ይባርካችሁ ፡ እውነቱ ይነገር ይወራ !!

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 3 วันที่ผ่านมา

    Be Geta byesuse seme Geta wedraso yemleshe wendeme wedagenhe

  • @kakuresturant5499
    @kakuresturant5499 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Pitanc
    @Pitanc 4 วันที่ผ่านมา +1

    Wedajeneh malet asmesay, atheist ⚛️ kehadi menfes nuw.

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 4 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስቶስን ክደው ወደ ዚህ ክህደት ስለገቡ አይናቸውን በጨው አጥበው ውሸትን አሰማምረው ለማቅረብና ጌታን መልሰው ለመስቀልና ለማሰቀል የወሰኑ ስለሆኑ ያሳዝናሉ መማር ከንቱ ቀለም ብቻ ጌታ በክብር ሲመለስ ያዝንባቸዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 5 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 3 วันที่ผ่านมา

    ዶር ወዳጄነህን ያህል ዕውቀት ሳይኖርህ በዚህ እርእስ መምጣትህና ሳንቲም መልቀም ሥትሞክር እፈር ሩቡን እንኳን የሁለቱን የዶር ዘበነንም እንደዚሁ ዲያብሎስ ነህ ሁልህም ደንቆሮ ሁላ።

  • @tsiontvethiopia1557
    @tsiontvethiopia1557 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዓይናቸውን ይክፈት

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 5 วันที่ผ่านมา +2

    ለዛ ነዋ ተከልሃየማኖት ደግማወበት ለም አፈሩ ያለጠቀማን አስካሁን ባደህንናት ያለናው

  • @ambachewdegu1305
    @ambachewdegu1305 3 วันที่ผ่านมา +1

    Dedebi

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እግዚአብሔር ባይታገስ ኖሮ የየትኛውም ሀይማኖት አውቃለሁ እምትሉ ታስጠፉን ነበር ስታስጠሉ ዝም ብትሉ ዝፍጦች

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 วันที่ผ่านมา +1

    መፅፍ ቅዱስ እንደዚ የራሳቸውን ፅድቅ ሊያቆሙ
    የሚፈልጉ ከእግዚአብሔር ጋር ጥለኞች ናቸው የኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀሉን ስራ ከንቱ ያደርጋጉታል ተብሎ ተፅፋል

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 4 วันที่ผ่านมา +1

    Good Job Boy !!

  • @Mehrit-i5f
    @Mehrit-i5f 4 วันที่ผ่านมา

    ትውልድ ሁሉ ትኩረት ወደ ኢየሱሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መዳን በሌላ የለም

  • @DaniReaction-vr9fr
    @DaniReaction-vr9fr 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @Yami_Service
    @Yami_Service 3 วันที่ผ่านมา +1

    Deneze

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 4 วันที่ผ่านมา +2

    የሺአ ሙስሊሞች የአሹራ በአላቸውን ሲያከብሩ እራሳቸውን ልክ እንደዚህ ባህታዊ በሰንሰለት ይገርፋሉ ። አንድ አይነት መንፈስ ነው ወዳጄ ውድ ህንድም ተቀራራቢ ነገር አለ

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀጢያታችሁ ሞተላችሁ በትንሳኤው ስትሞቱ ከሚጠብቃችሁ የእሳት ባሕር ነው ሊያድናችሁ ነው። ስማችሁ በሰማይ በሕይወት መጸሀፍ ተጽፎ እንዲገኝ ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወታችሁ ብቸኛ አዳኝና ጌታ አድርጋችሁ እመኑና ብቻውን ተከተሉት ይወዳችኋል!❤

  • @rebecaluv455
    @rebecaluv455 5 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ የእውነት ስው እንድህ እቅጭ እቅጯኅ ንገርልን ወዳጄ ነህ ሚስቱን ሲያሰቃይ የከረመ ለራሱ ግራ የገባው ቤቱን መምራት ያልቻለ የተምታታበት ሰው ቢዘባርቅ አይገርምም ቸሬም ጌታ ለክብር አብቅቶት አሁን ይዘባርቃል ምን ያደርጋሉ ጴንጤወች ጋ ለምን ገብተው አይቀድሱም በሁለት ቢላ ይላሉ አባቶች ሁለት እግር አለን ተብሎ ይላሉ እነዚህ ሰዎች የመዳንን መንገድ ለማጣመም የወጡ ሰወች ናቸው

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 3 วันที่ผ่านมา

    ✨️💝✨️

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወዳጄነህ ስለ ሴክስ አውራ እንጂ ሌላ ምን ታውቃለህና

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተሀድሶ ያምጣ❤❤❤

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 4 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው! ያ ምህረት አብ የሚባልው ሰውዬ ሲጠፋ ሄኖክ ተተካ ይገርማል!

  • @ዎዶኛል
    @ዎዶኛል 4 วันที่ผ่านมา

    መቼም ጴንጤ ሆኖ አያውቅም አይደለምም ለግሪን ካርድ ሲል ነበር ጴንጤ ነኝ ያለው ጥቅመኛ አታላይ ነው ለዚህም ነው ግራ የተጋቡ ቤተሰቦች የሆኑት የማስመሰል ህይወት እየኖሩ የሚድያ ፍቅር ያነሆለላቸው

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 4 วันที่ผ่านมา

    yes

  • @LaekeKiros
    @LaekeKiros 4 วันที่ผ่านมา

    ልዩ ኢየሱስ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ አይራቅ ሲርቅ ፓስተር ቸሬ እና ወዳጄነህ ትሆናለህ !!!

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 2 วันที่ผ่านมา

    The worst life is compromising.

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 วันที่ผ่านมา

    ምድሪቱን በጥቆላና በመተት የያዘ የተረገመ ጥብታባም እምነት ማለት ኦርቶዶክስ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያርግላችሁ ።።

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 4 วันที่ผ่านมา

    ቸሬ ወንዳገረድ ነው

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r 3 วันที่ผ่านมา

    ለኢትዮጵያ ን ድህነት መከራ ስደት በተለይ ጥንቆላው ኦርቶዶክስ ተጠያቂ ነች

  • @TgkonjoBekele
    @TgkonjoBekele 3 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ለዘላለም አታማልድም ገልብጦ እሚያሳያቹ ሰይጣን ነው አንብቢ አንቺ ደንቆሮ ጠቅላላ ሰው ምታመልኩ ጉዶች ኦርቶዶክሶች

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር ወዳጄነህ በቀድሞ ዝናው በበር ገብቶ በጓዳ የወጣ ሰው ነው። ደህንነት ደቀመዝሙር እንዳልተማረ ከዛም ሲያልፍ በመድረክ ሲፈላሰፍ "እኔ ጴንጤ ሳልሆን የጥንት አማኝ ነኝ"ሲሌ ሀይ! ሳይበል ለየለት😢