ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የናቴልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ እውነተኛ ክርስትያን መሆን አቅቶኛል ማለትም ዛሬ ከጸለይኩ ነገ አልጸልይም 😭😭😭😭😭 ውስጤ በጭንቀትና በሀሳብ ተሞላ ለሀይምሮዬም ፈራው በፊት ጠንካራ ነበርኩ ወደኩ ወለተሰበት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያስቡኝ
ኤፍታህ TH-cam አዳምጭ
Ayezosh ehetay egzibhair yeredashal
በመጀመሪያ ይህንን የከበረ ቃሉን በዚህ በጠት ያሰማኚ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል መምህራቺን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የእውነት ለዘመናችን አስፈላጊና ጠቃሚ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን ተባረክ
አሜን አሜን
YEMESGEN
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጸሎትህ አስበን አደራ
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን
በጣም ብዙ ረድቶኛል በኔ ላይ ተአምር ሰርቷል እኔ ደካማ ከንቱ ነኝ እንጂ እሱ ከነ ሀጢያቴ ያቆየኝ ፈተና ሲመጣም አመሠግናለሁ ስሙ ይባረክ❤✝️☝🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት እግዚአብሔርን ቅርብ አድርጎ ማየትና ማመን ማወቅ መታደል ነው የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ,ቀሲስ አሸናፊ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ,,💚💛❤️አሜን አሜን አሜን,,
አሜን እግዚህአብሄሮ ይክበር ይነስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተኔ ጌታ 🙏🙏🙏
አቤት ድንቅ የአእግዚአብሔር ምክር ነው ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ ምፕንግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በትምህርቱ ልባችን ረስርሷል
ውድ ውዎንድሜ የአግዝይስብሔር ጸጋና ሰላም ላንተ ይሁን የምታስተምረው ሁሉ ስለ ኤግዚይስብሔር ብቻ ስለሆነ ተባረክ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፍጠኞች የሚያካሄዱት ጦርነት ሁሉ ባርኮ መርቆ የሚያዘምት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊመብት የሚያስረግጥ ተቋም ነው። ንጉሥ ሣህለ በሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቶ ፍጅት ሲፈጽም ቄሶቹ ታቦት ተሸክመው ጦሩን ይሸኙት ነበር። ምንሊክ በኦሮሞና በደቡብ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ሲጨፈጭፍ ኦርቶዶክስ ታቦት ተሸክሞ በወራሪ ጦር ፊት እየሄደ ያበረታታ ነበር። በቅርብ ጊዜ በትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ቄሶቹ ጦሩን መርቀው ላኩ። ዘለዓለም ጦርነት የሚደግፉት የነፍጠኞች የበላይነት ለመጠበቅ ብለው ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስለ ሰላምና ፍቅር ይሰብካል የተጣሉትን ያስታርቃል እንጂ ጦርነት አይደግፍም። ደብተራ በጸፈው ፍካሬ ኢየሱስ የሚያምኑ መሃይማን የኦርቶዶክስ ቄሶች ወራሪ ነፍጠኞች ስለሆኑ ስብከታቸውን ማዳመጥ አየስፈልግም።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዘመነኸ ይባረክ
ይህን ትምህርት መንፈስ ያድሳል ደስ ይላል እግዛብሄር ይባርክልን ለመምህራችን ኣሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያርዝምልንአሜን❤❤❤
ትምህርቶት ብዙ ትምህርትን የሚሰፕ የሚያፅናና ሕይወትን የሚያለመልም ነው ሆኖ ያገኝሁት።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔንም ቃሉን ሰምቼ እምተገብርበት ልቦና ይስጠኝ ለምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
በዚህ ትምህርት በጣም እራሴን ለውጬበታለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ!
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen Kesis Ashenafi . EGIZHABHER YEMESGEN EGIZHABHER YEMESGEN EGIZHABHER YEMESGEN . . 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ TEMESGEN
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንበጣም ደስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እርዝምእድሜ እና ጤና ያደለውን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅህተመስገን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ቃልይህዉት ያስማልን ወንድማችን ረጅምእድሜና ጤና!!🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏
ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም በሚያስፈልገኝ ሰአት ይህንን ትምህርት በመስማቴ 🙏
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት ስል እግዚአብሄር ብየ እወድሀለሁ!!! እኔ በእግዚአብሄር ሙሉ እምነት አለኝ በሂወቴም መጥፉ ሰው ባጋጣሚ ገብቶ ከሁሉ ነገሬ እዳፈነግጥ እግዚያብሄርን እድክድ ብዙ ሞከረ ነገር ግን ለማንም ሳይሆን ካለኝ ፍቅር አፃር ለእግዚአብሄር ነገርኩት ክብር ይግባውና አላሳፈረኝም እባዬን በደስታ ለወጠው እግዚአብሄር ይመስገን ይገርማል አሁን ላይ ዝብዬ በየ ሰከዱ ማምስገን እሱን እያሰብኩ መደሰት በሆነ ባልሆነው ስሙን መጥራት ሁኗል ስራይ!!! ኅፂያቴን ሳይሆን ልጅነቴን አይቶ ለማረኝ ጌታ መንም ማረግ ባልችል ዘላለም አመሰግነዋለሁ!!!! ፍፃሜያችን ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን(3)እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ ይበልጥ በሂወቴ በፊቴ እደማየው ነው እሚሰማኝ!! ክብሩ ይስፋ!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ አንተን ነጋሪዬን መልእክት አስተላላፊዬን የሰጠኝ አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን
ቃሌሕወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት በመስማት ተባርኪያለሁ እውነት ደስ ብሎኝ ስለምሰማ
መምህር ቃል ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ያገልግሎትን ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው ይሄስ የኔን ታሪክን ነው የሚናገረው💚💛💓😥😥😥😥
Amen amen amen
አሜን
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ቀሲስ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen amen 🙏 kale Hiwot yasemalen yagelgelot zemenun yebarkelot🙏🙏🙏 Egziabeher deg amelak new 🙏🙏🙏 Hulem ategebachen new semu lezelealem yebarek 🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ ምን አይነት ትምህርት ነው በ አዛኝቷ ደስስስ ነው ያለኝ ብርታት ሆነኝ መምህራችን እድሜህ ይርዘመም ፀጋውን ያብዛልህ አቦ
የእውነት ይህንን ትምህርት ያሳማኝ በምክንያት ነው ሙሉ ቀን ሳለቅስ ሳማርር ነው የዋልኩት እና ለኔ ነው በርሶ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ያናገርኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህወት ያስማልኝ ዘግይቸም ብሰማውም ነፍስን የማለመልም ቃል ነው።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን።አምላኬ ሆይ ቃልህን ሰምተን የምንፈጽምበትን መልካም ልቦና አድለን። ዘሩበመንገድ ዳር ፣በሾክ መሀል እንድሁም መልካም ባልሆነው መሬት ፈሶ እንደቀረው እንዲሁም ልቤ እንዳዛ አይሁን።አቤቱ ዘር በመልካሙ መሬት ላይ እንዳረፈውና 30,60,100ያማረ ፍሬ እንዳፈራው መልካም መሬት ልቤን መልካም አድርግልኝ።
አሜን ፫😢😢😢😢😢😢
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
እግዚቤሄር እድሜውን እና ፀጋውን ያምዛል አሜን ❤️🤲
እግዛቢሄር ፀጋኡ ያብዛለት ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen Kesis Asnafi tebarekSebeketehen hule esmawalhu Kal hiwot yasemalen
ውድ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልንእግዚአብሔር እውነትኛ ተስፋ ፍቅር ሰላም ህይወት ፈራጅ ነው በእግዚአብሔር መድሃኒያለም እንመካለን ታሜኜ ነው'''
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ መምህር
በእውነት እጅግ መልካም ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገርን ስላዳመጥኩ በልቦናችን ያሳድርልን 🤲♥🤲🙇♀️
Kale hywoten yasmalen🙏
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማን። እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልኝ
እግዚአብሔር ይባርክልን መምሕራችን ዘመንህ ይባረክ
አባታችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ይህን የተወደደ ቃል እደሰማ የፈቀደልኝ አባትይ ይክበር ይስገን አባተታችን ቃል የለኝም አምላኬ አጠገብይ እዳለ ዛር በደብ ተረድቻለሁ እናተን ያወኩበት ቀን ይክበር ይመስገን
እግዚሃብሄር ይመስገን እውነት ነው መምህር ጎዶሎአችን ሁሉ እርሱ ይሞላል አሁንም ይሙላልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዘመኖት ይባረክ
ብሰጠውብሰጠውእማይሰለች ቃለህይውት ያሰማልን!!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥለን
በእዉነት አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ተረጋግተህ ታስተምህራለህ ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትንያሠሜልን አባታችን
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልጆቼችንን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን
እዝግኣቢሄር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen amen amen 🙏🙏fetari seraw denke new🙏🙏🙏
ይሄ ትምህርት ልቤ ውስጥ ፈሰሰ❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሌቤ ነው የሚበራው ያአንተን ትምህርት ስሰማ
ስላም ቀሲስ አሽናፊ እግዚአብሔር ከአባትም በላይ ነው ስሙ ዛሬም ዘውትርም የተመስገነ ይሁን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ዛሬም ነገም እግዚአብሔር አለ የትም ብትሆን ካንተ ጋር አለ እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
Amen Amen Amen Memirachn Egzabher yistlin kalehiywet yasemlin
ቃለሂወት ይሰማልን እድሜህ ይርዘም
እግዚያብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት ያሰማኸኝ ክብርህ ይስፋ ፀጋህ አይጓደል
አሜን አሜን አሜንመምህር መዝሙሮችህ ትምህርቶቸህ በሰማውቁጥር ልቤ ይረጋጋል ቃለዎት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የኔ ጌታ🙏❤
ስለቃሉ እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዬአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ላአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስውረን ይጥበቅን አሜን፫
አሜን እምነቱን በልባችን የቅረፅልን
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከው ልቤ ተጨንቃ ነበር እግዚአብሔር ግን ባንተ ውስጥ ሰርቶ ማዳኑን ቅርብነቱን አሳያኝ ስለዚህ በኔ የሚሆነው ሁሉ ለበጎና የማዳኑን ስልጣን እየተመለከትኩኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ በፆም ወቅት ሳላስበው ብዙ ያልጠበቅኩት ፈተናዋች ይደርሱብኛ እና ለምን እያልኩኝ እጨነቃለሁ ቀሲስ ወንድማችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ጤናህን ይስጥልን ቀጥልበት እላለሁ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት እጅምራሉሁ
Amen Amen. Amen. Kalehiwot yisemaln
Kale hiwetn yasemaln memhrachn yaglgilot zemenachun yarzimilin amen amen amen
Tebareke memeher zemeneh yebareke
AMEN AMEN AMEN aseyyy yetebarek ye amelke sowie nek edemena tena yesteline fetare
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ሕይወት ያሰማን
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
Amen Amen Amen kale heywot yasemalen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን ኣባታቺን
ቃለህይወት ያሰማልን ዕድመን ጠናን ይስትልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን .......
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንኦ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብን የሚመልስ ትምህርት ነው
Egziabher kale Hiwet yasemalen, Tebarek lela tselot aatemarkegn.Blessing
አባቴ ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አለ አወ
በጣም ከእኔ። ጋር ነው ባእድ አገር። ቀሲስ።። ብቸኛ ነኝ። አይመስለኝም። ሁል ቀን። ሰው የከበበኝ ይመሰለኛል። አባቴ ከኔ ጋር ነው
ክብርና ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ወግኖቼ አሁን በምኖርበት ሀገር ግማሽ ለሊት ሆኖዋል በፈቀደው ሰአት ቃሉን እንድሰማ ፈቀደልኝ አሁንም ስምህ ይመስገን ያለም መድሀኒት ሁልም በምስጋናህ እንድበረታ እርዳኝ አምላኬ ለኔኮ ያደረገልኝ ተአምር ነው አሜን አምላኬ ምስጋና ይግባህ ይገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማለም አቤት የምተኛው እንቅልፍ ሰላም ዋሉልኝ እደሩልኝ አሜን !!!!
He is in side me by HIS HOLY SPIRIT in the name of JESUS CHRIST LORD!!!!!!!!!
እግዛቤሄር ዘመንክን ይባርክልክ
ይሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስ ኣይደለም እባካችው ኣስተውሉ የማርያምን ስም ሲጠራ ሰምታችው ታቃላችው በኦርቶዶክስ ስም ነው ሚነግደው እኮ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ዉስጤ ሰላም ሞላት ተመስገን
አሜን!!! መምህራአችን
ትንቢተ ኤርምያስ 313፤ እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ፥ እንዲህም አለኝ፡- በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ሁል ግዜ ከኛ ጋር ይሁን
ቀሲስ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ጤና እድሜ ፀጋ በረከት ይስጥህ
Tebarek AMELAK KANTRAR YEHON 😍🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ዋው ዛሬ ገና ነው ትምህርትህን የሰማሁት በጣም አመሰግናለሁ!!!
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kalahiewat yasmaln memher fetare astway lebona yadlen
I don’t have a word to say your lesson. How it is powerful for my soul. Thank you 1000000000000000 time .
የናቴልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ እውነተኛ ክርስትያን መሆን አቅቶኛል ማለትም ዛሬ ከጸለይኩ ነገ አልጸልይም 😭😭😭😭😭 ውስጤ በጭንቀትና በሀሳብ ተሞላ ለሀይምሮዬም ፈራው በፊት ጠንካራ ነበርኩ ወደኩ ወለተሰበት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያስቡኝ
ኤፍታህ TH-cam አዳምጭ
Ayezosh ehetay egzibhair yeredashal
በመጀመሪያ ይህንን የከበረ ቃሉን በዚህ በጠት ያሰማኚ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል መምህራቺን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የእውነት ለዘመናችን አስፈላጊና ጠቃሚ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን ተባረክ
አሜን አሜን
YEMESGEN
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጸሎትህ አስበን አደራ
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን
በጣም ብዙ ረድቶኛል በኔ ላይ ተአምር ሰርቷል እኔ ደካማ ከንቱ ነኝ እንጂ እሱ ከነ ሀጢያቴ ያቆየኝ ፈተና ሲመጣም አመሠግናለሁ ስሙ ይባረክ❤✝️☝🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት እግዚአብሔርን ቅርብ አድርጎ ማየትና ማመን ማወቅ መታደል ነው የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ,ቀሲስ አሸናፊ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ,,💚💛❤️አሜን አሜን አሜን,,
አሜን እግዚህአብሄሮ ይክበር ይነስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተኔ ጌታ 🙏🙏🙏
አቤት ድንቅ የአእግዚአብሔር ምክር ነው ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ ምፕንግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በትምህርቱ ልባችን ረስርሷል
ውድ ውዎንድሜ የአግዝይስብሔር ጸጋና ሰላም ላንተ ይሁን የምታስተምረው ሁሉ ስለ ኤግዚይስብሔር ብቻ ስለሆነ ተባረክ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፍጠኞች የሚያካሄዱት ጦርነት ሁሉ ባርኮ መርቆ የሚያዘምት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊመብት የሚያስረግጥ ተቋም ነው። ንጉሥ ሣህለ በሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቶ ፍጅት ሲፈጽም ቄሶቹ ታቦት ተሸክመው ጦሩን ይሸኙት ነበር። ምንሊክ በኦሮሞና በደቡብ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ሲጨፈጭፍ ኦርቶዶክስ ታቦት ተሸክሞ በወራሪ ጦር ፊት እየሄደ ያበረታታ ነበር። በቅርብ ጊዜ በትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ቄሶቹ ጦሩን መርቀው ላኩ። ዘለዓለም ጦርነት የሚደግፉት የነፍጠኞች የበላይነት ለመጠበቅ ብለው ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስለ ሰላምና ፍቅር ይሰብካል የተጣሉትን ያስታርቃል እንጂ ጦርነት አይደግፍም። ደብተራ በጸፈው ፍካሬ ኢየሱስ የሚያምኑ መሃይማን የኦርቶዶክስ ቄሶች ወራሪ ነፍጠኞች ስለሆኑ ስብከታቸውን ማዳመጥ አየስፈልግም።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዘመነኸ ይባረክ
ይህን ትምህርት መንፈስ ያድሳል ደስ ይላል እግዛብሄር ይባርክልን ለመምህራችን ኣሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያርዝምልንአሜን❤❤❤
ትምህርቶት ብዙ ትምህርትን የሚሰፕ የሚያፅናና ሕይወትን የሚያለመልም ነው ሆኖ ያገኝሁት።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔንም ቃሉን ሰምቼ እምተገብርበት ልቦና ይስጠኝ ለምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
በዚህ ትምህርት በጣም እራሴን ለውጬበታለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ!
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen Kesis Ashenafi . EGIZHABHER YEMESGEN EGIZHABHER YEMESGEN EGIZHABHER YEMESGEN . . 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ TEMESGEN
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንበጣም ደስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እርዝምእድሜ እና ጤና ያደለውን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅህተመስገን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ቃልይህዉት ያስማልን ወንድማችን ረጅምእድሜና ጤና!!🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏
ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም በሚያስፈልገኝ ሰአት ይህንን ትምህርት በመስማቴ 🙏
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት ስል እግዚአብሄር ብየ እወድሀለሁ!!! እኔ በእግዚአብሄር ሙሉ እምነት አለኝ በሂወቴም መጥፉ ሰው ባጋጣሚ ገብቶ ከሁሉ ነገሬ እዳፈነግጥ እግዚያብሄርን እድክድ ብዙ ሞከረ ነገር ግን ለማንም ሳይሆን ካለኝ ፍቅር አፃር ለእግዚአብሄር ነገርኩት ክብር ይግባውና አላሳፈረኝም እባዬን በደስታ ለወጠው እግዚአብሄር ይመስገን ይገርማል አሁን ላይ ዝብዬ በየ ሰከዱ ማምስገን እሱን እያሰብኩ መደሰት በሆነ ባልሆነው ስሙን መጥራት ሁኗል ስራይ!!! ኅፂያቴን ሳይሆን ልጅነቴን አይቶ ለማረኝ ጌታ መንም ማረግ ባልችል ዘላለም አመሰግነዋለሁ!!!! ፍፃሜያችን ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን(3)እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ ይበልጥ በሂወቴ በፊቴ እደማየው ነው እሚሰማኝ!! ክብሩ ይስፋ!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ አንተን ነጋሪዬን መልእክት አስተላላፊዬን የሰጠኝ አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን
ቃሌሕወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት በመስማት ተባርኪያለሁ እውነት ደስ ብሎኝ ስለምሰማ
መምህር ቃል ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ያገልግሎትን ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው ይሄስ የኔን ታሪክን ነው የሚናገረው💚💛💓😥😥😥😥
Amen amen amen
አሜን
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ቀሲስ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen amen 🙏 kale Hiwot yasemalen yagelgelot zemenun yebarkelot🙏🙏🙏 Egziabeher deg amelak new 🙏🙏🙏 Hulem ategebachen new semu lezelealem yebarek 🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ ምን አይነት ትምህርት ነው በ አዛኝቷ ደስስስ ነው ያለኝ ብርታት ሆነኝ መምህራችን እድሜህ ይርዘመም ፀጋውን ያብዛልህ አቦ
የእውነት ይህንን ትምህርት ያሳማኝ በምክንያት ነው ሙሉ ቀን ሳለቅስ ሳማርር ነው የዋልኩት እና ለኔ ነው በርሶ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ያናገርኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህወት ያስማልኝ ዘግይቸም ብሰማውም ነፍስን የማለመልም ቃል ነው።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
አምላኬ ሆይ ቃልህን ሰምተን የምንፈጽምበትን መልካም ልቦና አድለን። ዘሩ
በመንገድ ዳር ፣በሾክ መሀል እንድሁም መልካም ባልሆነው መሬት ፈሶ እንደቀረው
እንዲሁም ልቤ እንዳዛ አይሁን።
አቤቱ ዘር በመልካሙ መሬት ላይ እንዳረፈውና 30,60,100ያማረ ፍሬ እንዳፈራው መልካም መሬት ልቤን መልካም አድርግልኝ።
አሜን ፫😢😢😢😢😢😢
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
እግዚቤሄር እድሜውን እና ፀጋውን ያምዛል አሜን ❤️🤲
እግዛቢሄር ፀጋኡ ያብዛለት ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen
Kesis Asnafi tebarek
Sebeketehen hule esmawalhu
Kal hiwot yasemalen
ውድ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልንእግዚአብሔር እውነትኛ ተስፋ ፍቅር ሰላም ህይወት ፈራጅ ነው በእግዚአብሔር መድሃኒያለም እንመካለን ታሜኜ ነው'''
አሜን አሜን አሜን 🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ መምህር
በእውነት እጅግ መልካም ትምህርት ነው አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገርን ስላዳመጥኩ በልቦናችን ያሳድርልን 🤲♥🤲🙇♀️
Kale hywoten yasmalen🙏
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፍጠኞች የሚያካሄዱት ጦርነት ሁሉ ባርኮ መርቆ የሚያዘምት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊመብት የሚያስረግጥ ተቋም ነው። ንጉሥ ሣህለ በሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቶ ፍጅት ሲፈጽም ቄሶቹ ታቦት ተሸክመው ጦሩን ይሸኙት ነበር። ምንሊክ በኦሮሞና በደቡብ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ሲጨፈጭፍ ኦርቶዶክስ ታቦት ተሸክሞ በወራሪ ጦር ፊት እየሄደ ያበረታታ ነበር። በቅርብ ጊዜ በትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ቄሶቹ ጦሩን መርቀው ላኩ። ዘለዓለም ጦርነት የሚደግፉት የነፍጠኞች የበላይነት ለመጠበቅ ብለው ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስለ ሰላምና ፍቅር ይሰብካል የተጣሉትን ያስታርቃል እንጂ ጦርነት አይደግፍም። ደብተራ በጸፈው ፍካሬ ኢየሱስ የሚያምኑ መሃይማን የኦርቶዶክስ ቄሶች ወራሪ ነፍጠኞች ስለሆኑ ስብከታቸውን ማዳመጥ አየስፈልግም።
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማን። እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልኝ
እግዚአብሔር ይባርክልን መምሕራችን ዘመንህ ይባረክ
አባታችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ይህን የተወደደ ቃል እደሰማ የፈቀደልኝ አባትይ ይክበር ይስገን አባተታችን ቃል የለኝም አምላኬ አጠገብይ እዳለ ዛር በደብ ተረድቻለሁ እናተን ያወኩበት ቀን ይክበር ይመስገን
እግዚሃብሄር ይመስገን እውነት ነው መምህር ጎዶሎአችን ሁሉ እርሱ ይሞላል አሁንም ይሙላልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዘመኖት ይባረክ
ብሰጠው
ብሰጠው
እማይሰለች ቃለህይውት ያሰማልን!!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥለን
በእዉነት አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ተረጋግተህ ታስተምህራለህ ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትንያሠሜልን አባታችን
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልጆቼችንን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን
እዝግኣቢሄር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen amen amen 🙏🙏fetari seraw denke new🙏🙏🙏
ይሄ ትምህርት ልቤ ውስጥ ፈሰሰ❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሌቤ ነው የሚበራው ያአንተን ትምህርት ስሰማ
ስላም ቀሲስ አሽናፊ እግዚአብሔር ከአባትም በላይ ነው ስሙ ዛሬም ዘውትርም የተመስገነ ይሁን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ዛሬም ነገም እግዚአብሔር አለ የትም ብትሆን ካንተ ጋር አለ እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፍጠኞች የሚያካሄዱት ጦርነት ሁሉ ባርኮ መርቆ የሚያዘምት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብአዊመብት የሚያስረግጥ ተቋም ነው። ንጉሥ ሣህለ በሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቶ ፍጅት ሲፈጽም ቄሶቹ ታቦት ተሸክመው ጦሩን ይሸኙት ነበር። ምንሊክ በኦሮሞና በደቡብ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ሲጨፈጭፍ ኦርቶዶክስ ታቦት ተሸክሞ በወራሪ ጦር ፊት እየሄደ ያበረታታ ነበር። በቅርብ ጊዜ በትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ቄሶቹ ጦሩን መርቀው ላኩ። ዘለዓለም ጦርነት የሚደግፉት የነፍጠኞች የበላይነት ለመጠበቅ ብለው ነው። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስለ ሰላምና ፍቅር ይሰብካል የተጣሉትን ያስታርቃል እንጂ ጦርነት አይደግፍም። ደብተራ በጸፈው ፍካሬ ኢየሱስ የሚያምኑ መሃይማን የኦርቶዶክስ ቄሶች ወራሪ ነፍጠኞች ስለሆኑ ስብከታቸውን ማዳመጥ አየስፈልግም።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
Amen Amen Amen Memirachn Egzabher yistlin kalehiywet yasemlin
ቃለሂወት ይሰማልን እድሜህ ይርዘም
እግዚያብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት ያሰማኸኝ ክብርህ ይስፋ ፀጋህ አይጓደል
አሜን አሜን አሜንመምህር መዝሙሮችህ ትምህርቶቸህ በሰማውቁጥር ልቤ ይረጋጋል ቃለዎት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የኔ ጌታ🙏❤
ስለቃሉ እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዬአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ላአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስውረን ይጥበቅን አሜን፫
አሜን እምነቱን በልባችን የቅረፅልን
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከው ልቤ ተጨንቃ ነበር እግዚአብሔር ግን ባንተ ውስጥ ሰርቶ ማዳኑን ቅርብነቱን አሳያኝ ስለዚህ በኔ የሚሆነው ሁሉ ለበጎና የማዳኑን ስልጣን እየተመለከትኩኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ በፆም ወቅት ሳላስበው ብዙ ያልጠበቅኩት ፈተናዋች ይደርሱብኛ እና ለምን እያልኩኝ እጨነቃለሁ ቀሲስ ወንድማችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ጤናህን ይስጥልን ቀጥልበት እላለሁ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት እጅምራሉሁ
Amen
Amen.
Amen. Kalehiwot yisemaln
Kale hiwetn yasemaln memhrachn yaglgilot zemenachun yarzimilin amen amen amen
Tebareke memeher zemeneh yebareke
AMEN AMEN AMEN aseyyy yetebarek ye amelke sowie nek edemena tena yesteline fetare
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ሕይወት ያሰማን
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
Amen Amen Amen kale heywot yasemalen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን ኣባታቺን
ቃለህይወት ያሰማልን ዕድመን ጠናን ይስትልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን .......
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ኦ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብን የሚመልስ ትምህርት ነው
Egziabher kale Hiwet yasemalen, Tebarek lela tselot aatemarkegn.
Blessing
አባቴ ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አለ አወ
በጣም ከእኔ። ጋር ነው ባእድ አገር። ቀሲስ።። ብቸኛ ነኝ። አይመስለኝም። ሁል ቀን። ሰው የከበበኝ ይመሰለኛል። አባቴ ከኔ ጋር ነው
ክብርና ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ወግኖቼ አሁን በምኖርበት ሀገር ግማሽ ለሊት ሆኖዋል በፈቀደው ሰአት ቃሉን እንድሰማ ፈቀደልኝ አሁንም ስምህ ይመስገን ያለም መድሀኒት ሁልም በምስጋናህ እንድበረታ እርዳኝ አምላኬ ለኔኮ ያደረገልኝ ተአምር ነው አሜን አምላኬ ምስጋና ይግባህ ይገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማለም አቤት የምተኛው እንቅልፍ ሰላም ዋሉልኝ እደሩልኝ አሜን !!!!
He is in side me by HIS HOLY SPIRIT in the name of JESUS CHRIST LORD!!!!!!!!!
እግዛቤሄር ዘመንክን ይባርክልክ
ይሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስ ኣይደለም እባካችው ኣስተውሉ የማርያምን ስም ሲጠራ ሰምታችው ታቃላችው በኦርቶዶክስ ስም ነው ሚነግደው እኮ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ዉስጤ ሰላም ሞላት ተመስገን
አሜን!!! መምህራአችን
ትንቢተ ኤርምያስ 31
3፤ እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ፥ እንዲህም አለኝ፡- በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።