ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይችን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን
አሚን
አሚንየኔውድ
አሚንን አላሁመአሚን ለሁላችንም
ወይኔ ከደዚህ አይነት መጥፎ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን 😪😪😪😪😪
አሜን አሜን አሜን 😭😭
እውነት ነው ከ ፍቅር ነው እንጂ ከጥላቻ ምንም አገኝም እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት በአድሱ አመተምህረት አድስ ህይወት አንድነት 🙏
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! አቤት መልካምነት ልክ እንደ እናት ።
መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ገንዘብን መውደድ የሃጢያት ሁሉ ስር ነው ይላል ፣ስለዚህ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ምንም አይነት የክፉ ስራ ከመስራት ወደኋላ አይሉም ።
ሰላም ያገሬ ልጆች 20ቀን እረፍት ብኝላ ከአገሬ ተመልሻለው ውዶቼ ገንዘብ ያዙ ኑሮ ከብዷል ከሌላቹ የላችሁም ነው !!እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን 2015የሰላም የፍቅቂያድርግልን
የኔማር ብርርርር ስንል እዚሁ መቅርታችን ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ያልፋል
@@halimaendress1672 ✅
@@halimaendress1672 ማማዬ እኔ 65ሺ ብር ይዘውብኝ ነው የመጣው በእውነት ኢትዮጵያ ይኖራል እግዚአብሔር ይመስገን ስራ ግን ያስፈልጋል 1አመት ብኝላ እሄዳለው
እሽ እህታችን ሰላም ለኢትዮጵያ
እስከመቼ ስደት
የመዳም ቅመሞች ስራውን አላህ ያቅልላችሁ
አሚን ያረብ
አሚን ውዴ
ኣሚን ያረብ❤🙏
ከእንዲች አይነት ሰላቢ እራስ ወዳድ አላህ ይጠብቀን
ያረቢ ያረህማን ሀገራችንን ሰላም አደርግልን
🌼🌻እንኳን ለአዲሱ አመት (ለዘመነ ሉቃስ) በሠላም አደረሳችሁ!!!🌼🌻ስንርቀው ቀርቦ፣ ስንበድለው ትቶ፣ ስንጠፋም ፈልጎ ለንስሃ እና መልካም እንድንሰራበት የሰጠንን እያንዳንዱን ቀን ስንበድልበትና ኃጢአት ሰርተን ስንረክስበት ታግሶን አሁንም ደግሞ ሌላ አዲስ ቀንን አዲስ ዘመንን የሰጠን አምላካችን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁንልን በእውነት።🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼የእናትነት ፍቅሯ እና ምልጃዋ ያልተለየን ስለቸርነቷ እናታችን የምንላት ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገንልን።🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን መልካምነት ለራስ ነው ቅን ልብ ይስጠን
አቤት ቤዛ እዚህም ክፍት😢😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
አብዛኛው ግዜ ገንዘብ ብቻ የምወዱ ሰዎች ለሰው ባለው ጥላቻና ንቀት ነው የምታውቁት
ትክክል
በጣም እውነት ነው
ደምሩኝ😍😘
ጥሩ መሆን ካልቻልን መጥፎ አንሁን
ያርቢ አንተው በራህመትህ ሰውንም ከመጉዳት እራስንም ከመጎዳት አንተው በራህመትህ ጠብቀኝ ያርብ
የኡሥማን ተከታታይ የሆናቹ አሁን ሥላልተለቀቀ የደበራቹ እንደኔ❤❤❤❤
ማነው ኡስማን
ነገሩ ፊልም ቢሆነም ታሪኩ ግን በብዙ ሰወች የሚፈጸም ግፍ ነው ስን ለገንዘብ ያደሩ ይሁዳወች አሉ እግዚአብሔር አምላክ ከእንደነዚህ ያሉ ሰወች ይጠብቀን የእኛንም ልብ መልካም ያድረግልን ።
ከሁን እደዝች አይነት ስግብግቦች በስተዋል ከደዚሆ አይነት ጂቦች ይጠብቀን
እዚህም ክፋት ነዉ እደየምትሰራዉ ይችቤዛተብየ🤕🤕🤕🤕😏😌🙂
Isu new migermw
በጣም ያሳዝናል ወይ ከደህዚህ አይነት ክፉ ሀሳብ ፈጣሪ ይጠብቀን
አይ ክፋት የትም አያደርስም መጨረሻው የከፋነው ግን ከጥላቻ ምንይገኛል
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
ስንት ጨካኖች ሴቶች ኣሉ አዛ ምድር እንዴት ሴት ቤሴት ምትጨክን ደደቦች ገደል ግቡ እንደስዋ ኣይኖት ሴቶች ስታስጠሉን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኣረሜኖች
በጣም፣የምወደዉ፣ስለሂወት፣ፕሮግራም፣እንኮን፣ደና፣መጣቹ
ትግስትህ የኔ ወዳወድ
መልካምነት ለራሰ ነው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው
እንኩዋን ለ2015 አደረሳቹ ወገኖቼ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንልን። ለሁላቹም መልካም አዲስ አመት ❤
አሜን🙏🌼🌻
ወንድ ልጆች ያአባታቸውን ስሜት ለመረዳት በጣም ቅርብ ናቸው
የባላል
@@selamberhanu7404 እንግዲ ሆነ
ሠላም እህት እካን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚኦ የክፋት ጥግ ገንዘብ እንዴት ነው የምቶደው ልጅቷ አረመኔ ሴት ሁና በሴት መጨከኗ እንዴት ሰው ለገንዘብ ብሎ ሰው ይገደላል💔😭
አይ ቤዛ በዚህም ጨካኝ ነሽ ኡፉፉ😢😢😢😢😢😢
አሜን❤❤❤
በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው
ይቺ ሀረግ ዲራማ ላይ ስታናደኝ😢😢
እኔምወላሂ ተቃጠልኩ😢😂
ሰላም ውድ ስለ ህይወት ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ አንደኛ ነኝ ቤተሰብ ይሁኑ
መስቀልስ ሲያምር የኔ የፀይም ቆንጆ
ስለሂወት ይመቹኛል💚💛❤
ገንዘብ የሚወድ ትውልድ ከሠው ይልቅ ገንዘብ ይበልጣል ለንደዚህ አይነት ሰው ህሊናን ማምለጥ አይቻል 😔😭
በሄዱበት ሁሉ የድርጅቱን ስም ሳያነሱ አይሆንላቸውም ሌላ ገንዘብ የላቸውም እንዲ😂😂😂
😅😅😅😅
😢😢😢😢😢😢ቤዛ አቤት ጭካኔ
አሜን ውዴ፣፣፣
በቃ ሁለተኛ ሚሥትመሆን ይኸነው ትርፉ ፈጣሪየ ድረሥ😢😢😢
ምን አልባት ይህ በእዉነት ላይ የተመሰረተ ልሆን ይችላል ነገር ግን ይህ አይነት ነገር በብዙዎች ቤት የምታይ ነገር ነዉ ክርስቶስ በማስታዋል ይሙላን አሜን፡፡
❤❤❤❤❤❤
😭😭👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💖💖💖ዋው አስተማሪ ነው
ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቼ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር💞💞
❤ ሰላምሽ በዝት ይበልልሽ❤
ጥሩ ትምርት ነዉ
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኘው ካንተ ነውና ሀገራችንን በቅርቡ ሰላሟን መልስልን ሚስኪኑ ህዝብ በቃ በለው ኢላሂ በእዝነትህ እዝነትህን አትፈገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ,,
አሚንያረብ🙏🙏🙏🙏🙏
የአገሬ ሰው ወንድኮ እንደዝህ ነው።
ምን ጉድ ናት
❤❤wow❤❤
ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹🙏
ለሁሉም
ማርይ
ከመቼው ታረቁና እንዳ ቢስ ሆና ሸይ አፍለተ መጠች እኔ ብሆን አልጠጣም ነበር. ሁለተኛው ደግሞ ከእንደዝ አይናት ሰይጠን ሰዎች መራቅ የስፈልገል. እንደች አይናት ኩፍ ቡዙ አሉ አላህ ሂደየ ይስጠቹ ከልሆናም የጥፈቹ
ምስግን ስታሰዝን የኔ እናቴ
ትክክክል😢😢😢😢
በትረካ ይሁንልን ፕሊስ 😌 በድራማ መልክ ምንም እዉነት ታሪክ አይመስልም
yihe dirama ije tikekilgna tarik ayidelem hunetegna tarik betireka mikarebawu hulem hiwude hiwude mikarebu bicha new
ለምን ታያለሽ ተይው እኛን ተመችቶናል ከዚህ በላይ ምን ይሁንልሽ
@@ሊና እና ምን ይጠበስ ላንቺ ስለተመቸሽ የሌላዉ አስተያየት አይቻልም ዝም በይ 😷🤛
በቅንነት ደምሩኝ😍😘
Wowwwww mtn Yale astemare new tnx
እና ከዚህ የምንማረው ሌላ ነገር፣ ሰው ታሞ ሲወድቅ ዝም ብሎ ከመጮህ ቶሎ ፖሊስ ወይ አምቡላንስ መጥራት ነፍስ ያተርፉል። ወይም ውጪ ሮጥ ሮጥ ብሎ ሰው ጠርቶ በታክሲ ወደ ሃኪም ቤት። እንጀራ እናትዋን ማትረፍ ትችል ነበር ልክ ማም ሲጀምራት፣ ወይኔ ወይኔ ከምትል። ግን ያው ድራማ ነው
Be tekekel 🥰🖤🙏
Weyne kefu hona yeserachew betam gobez nat kemer
የኢትዮጵያኖች የጥላቻ ጥግ መግደል ነው ። ለምን ይዋሻል ጸጸት አያቁም የሚጸጸት ሰው ለመግደል ሰይፍ አያነሳም ። ምን አልባት የሚጸጸቱት ከገደሉ በሁዋላ ጎዶላቸው ስላልሞላ ምነው በደንብ በገደልኩት ብለው ይጸጸቱ ይሆናል ።
ግን አልመሠለላችሁም ተገላቢጦሽ የእጀራ እናት ናት ሁሌም ክፉ
እንኳን እንጀራ ልጅ እህቱን አላምንም ሆሆሆሆሆሆሆሆ
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
@@TUBE-rv9zs እሽ እማ
Anchi lewendmesh mist metfo nesh malet new
ስት ጨካኝ አለ እግጊኦ 😭😭😭💔
እግዚ ኦ
እውነት ብለሻል የክፉ ሰው ፀሎት አይደርስም ደሞ ክፋቷን አምናለች
ውይ ቤዚቲ ዝክም ጬቅጫቃ ነሽ😂😂
ገንዘብ ወዳጆች ከዝህ ተማሩ እንማር
@@TUBE-rv9zs እሽ አረኩሽ አንችም ለኔ አርግኝ
እንኳን ለ2015 አመታምህራት አደረሰን
ወገኖቼ ከፍቅረ ነዋይ ይሰውረን ገንዘብ መውደድ የክፋት ክፋት ነው
እናተ እባቦች 😅😅😅😅ቤዛ እና ያፌት ተገናኝታችኾል😅😅😅😅
ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እና መጣል
ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም
ሠላም ለዚህ ቤት ጥሩ ትምርት ነው ሠው ገዘብጋ ልሙት አለ 2015 አድሥ አመት በሠላም አደርን አደረሣችሁ አመቱን የሠላም የፍቅር ያድነት ያርግልን
ወይኔልጂቱ ከባድናት እፉፉፉ እደፋሽ ነበር😂😂😂
ገዘብነውኢትዮጲያበገዘብነውሂዎቷያለፈው
ድራማ እየሆነ እያወኩ ማልቀስስስ😭
eresun negerugn
@@elsagirma3336 ይሄነው ርዕስ የለውም
ገንዘብ የሰውን ልጅ ወደ ሰይጣን ይቀይረዋል
እኔ እሚገርመኝ ሰዉ ሲታመም ሳይሞት በፊት ወደሆስፊታል እማይወስዱት ነገርነዉ ስብለዉ ማልቀስ ብቻ
era eca lije ketekole wece lelu etesareme 😢😢😢😢
Baxmi yasazinale amlki idaze aynate libi aysxani
ቤዝ❤❤❤❤❤
ቤዛስትሄድጥሩኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውይይይይይ ችካኔ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💔💔
yarabai 😭😭😭😭
ገንዘብ ደስታን አያመጣም.
አይ ግፍ 😥😥😥😥
ወይ ጉድ
አይይይይይ አልጠግብ ባይ
አይ ገንዘብ 😭😭
So sad🥲🥲🥲
ምላስ ትፈራ ኮ ተምላስ ይሰውራችሁ ነገር መርዝ ነው ለስውልጅ
የጀራእናት መሆንና የባል እህት ያለበት ትዳር እግር ይብላ ክክክ
እኔ ልጅ ያለው ስው ላገባ ነው ግን ፈራሁ በእርግጥ ልጆቹ እሱጋ አይኖሩም ምርጥ ሰው ስለሆነ ወደድኩት ፍቅር መጥፎ ነው ግን ልጅ መኖሩን ሳስብ ሀሳቤ ይቀያየራል
@@almilove7710 እኔም ወላሂ አሁን ኒካህ ልናስር ነዉ
ልብ ይሰብራል
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ማር❤❤
መቸነውየገባሽውውደአገራችንእደትነው
Anechi gene muti negere honeshe kereshe beka
ድራማምቢሆን ግን ጪካኔ ይሄንኑነውየሚያሥከትለው
❤❤❤❤
wow ♥♥
እዚህደሞ ህትናወድምሆናችሁ
ያሰዝናል
ደምረኝ ወዲም
😢😢😢😢❤❤❤
ወይይይይይ
ይችን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን
አሚን
አሚንየኔውድ
አሚን
አሚንን አላሁመአሚን ለሁላችንም
ወይኔ ከደዚህ አይነት መጥፎ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን 😪😪😪😪😪
አሜን አሜን አሜን 😭😭
እውነት ነው ከ ፍቅር ነው እንጂ ከጥላቻ ምንም አገኝም እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት በአድሱ አመተምህረት አድስ ህይወት አንድነት 🙏
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! አቤት መልካምነት ልክ እንደ እናት ።
መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ገንዘብን መውደድ የሃጢያት ሁሉ ስር ነው ይላል ፣ስለዚህ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ምንም አይነት የክፉ ስራ ከመስራት ወደኋላ አይሉም ።
ሰላም ያገሬ ልጆች 20ቀን እረፍት ብኝላ ከአገሬ ተመልሻለው ውዶቼ ገንዘብ ያዙ ኑሮ ከብዷል ከሌላቹ የላችሁም ነው !!እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን 2015የሰላም የፍቅቂያድርግልን
የኔማር ብርርርር ስንል እዚሁ መቅርታችን ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ያልፋል
@@halimaendress1672 ✅
@@halimaendress1672 ማማዬ እኔ 65ሺ ብር ይዘውብኝ ነው የመጣው በእውነት ኢትዮጵያ ይኖራል እግዚአብሔር ይመስገን ስራ ግን ያስፈልጋል 1አመት ብኝላ እሄዳለው
እሽ እህታችን ሰላም ለኢትዮጵያ
እስከመቼ ስደት
የመዳም ቅመሞች ስራውን አላህ ያቅልላችሁ
አሚን ያረብ
አሚን ውዴ
ኣሚን ያረብ❤🙏
አሜን
አሚን
ከእንዲች አይነት ሰላቢ እራስ ወዳድ አላህ ይጠብቀን
ያረቢ ያረህማን ሀገራችንን ሰላም አደርግልን
🌼🌻እንኳን ለአዲሱ አመት (ለዘመነ ሉቃስ) በሠላም አደረሳችሁ!!!🌼🌻
ስንርቀው ቀርቦ፣ ስንበድለው ትቶ፣ ስንጠፋም ፈልጎ ለንስሃ እና መልካም እንድንሰራበት የሰጠንን እያንዳንዱን ቀን ስንበድልበትና ኃጢአት ሰርተን ስንረክስበት ታግሶን አሁንም ደግሞ ሌላ አዲስ ቀንን አዲስ ዘመንን የሰጠን አምላካችን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁንልን በእውነት።
🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
የእናትነት ፍቅሯ እና ምልጃዋ ያልተለየን ስለቸርነቷ እናታችን የምንላት ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገንልን።
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን መልካምነት ለራስ ነው ቅን ልብ ይስጠን
አቤት ቤዛ እዚህም ክፍት😢😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
አብዛኛው ግዜ ገንዘብ ብቻ የምወዱ ሰዎች ለሰው ባለው ጥላቻና ንቀት ነው የምታውቁት
ትክክል
በጣም እውነት ነው
ደምሩኝ😍😘
ጥሩ መሆን ካልቻልን መጥፎ አንሁን
ያርቢ አንተው በራህመትህ ሰውንም ከመጉዳት እራስንም ከመጎዳት አንተው በራህመትህ ጠብቀኝ ያርብ
የኡሥማን ተከታታይ የሆናቹ አሁን ሥላልተለቀቀ የደበራቹ እንደኔ❤❤❤❤
ማነው ኡስማን
ነገሩ ፊልም ቢሆነም ታሪኩ ግን በብዙ ሰወች የሚፈጸም ግፍ ነው ስን ለገንዘብ ያደሩ ይሁዳወች አሉ እግዚአብሔር አምላክ ከእንደነዚህ ያሉ ሰወች ይጠብቀን የእኛንም ልብ መልካም ያድረግልን ።
ከሁን እደዝች አይነት ስግብግቦች በስተዋል ከደዚሆ አይነት ጂቦች ይጠብቀን
እዚህም ክፋት ነዉ እደየምትሰራዉ ይችቤዛተብየ🤕🤕🤕🤕😏😌🙂
Isu new migermw
በጣም ያሳዝናል ወይ ከደህዚህ አይነት ክፉ ሀሳብ ፈጣሪ ይጠብቀን
አይ ክፋት የትም አያደርስም መጨረሻው የከፋነው ግን ከጥላቻ ምንይገኛል
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
ስንት ጨካኖች ሴቶች ኣሉ አዛ ምድር እንዴት ሴት ቤሴት ምትጨክን ደደቦች ገደል ግቡ እንደስዋ ኣይኖት ሴቶች ስታስጠሉን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኣረሜኖች
በጣም፣የምወደዉ፣ስለሂወት፣ፕሮግራም፣እንኮን፣ደና፣መጣቹ
ትግስትህ የኔ ወዳወድ
መልካምነት ለራሰ ነው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው
እንኩዋን ለ2015 አደረሳቹ ወገኖቼ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንልን። ለሁላቹም መልካም አዲስ አመት ❤
አሜን🙏🌼🌻
አሚን
አሚን
ወንድ ልጆች ያአባታቸውን ስሜት ለመረዳት በጣም ቅርብ ናቸው
የባላል
@@selamberhanu7404 እንግዲ ሆነ
ሠላም እህት እካን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚኦ የክፋት ጥግ ገንዘብ እንዴት ነው የምቶደው ልጅቷ አረመኔ ሴት ሁና በሴት መጨከኗ እንዴት ሰው ለገንዘብ ብሎ ሰው ይገደላል💔😭
አይ ቤዛ በዚህም ጨካኝ ነሽ ኡፉፉ😢😢😢😢😢😢
አሜን❤❤❤
በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው
ይቺ ሀረግ ዲራማ ላይ ስታናደኝ😢😢
እኔምወላሂ ተቃጠልኩ😢😂
ሰላም ውድ ስለ ህይወት ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ አንደኛ ነኝ ቤተሰብ ይሁኑ
መስቀልስ ሲያምር የኔ የፀይም ቆንጆ
ስለሂወት ይመቹኛል💚💛❤
ገንዘብ የሚወድ ትውልድ ከሠው ይልቅ ገንዘብ ይበልጣል ለንደዚህ አይነት ሰው ህሊናን ማምለጥ አይቻል 😔😭
በሄዱበት ሁሉ የድርጅቱን ስም ሳያነሱ አይሆንላቸውም ሌላ ገንዘብ የላቸውም እንዲ😂😂😂
😅😅😅😅
😢😢😢😢😢😢ቤዛ አቤት ጭካኔ
አሜን ውዴ፣፣፣
በቃ ሁለተኛ ሚሥትመሆን ይኸነው ትርፉ ፈጣሪየ ድረሥ😢😢😢
ምን አልባት ይህ በእዉነት ላይ የተመሰረተ ልሆን ይችላል ነገር ግን ይህ አይነት ነገር በብዙዎች ቤት የምታይ ነገር ነዉ ክርስቶስ በማስታዋል ይሙላን አሜን፡፡
❤❤❤❤❤❤
😭😭👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💖💖💖ዋው አስተማሪ ነው
ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቼ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር💞💞
❤ ሰላምሽ በዝት ይበልልሽ❤
ጥሩ ትምርት ነዉ
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኘው ካንተ ነውና ሀገራችንን በቅርቡ ሰላሟን መልስልን ሚስኪኑ ህዝብ በቃ በለው ኢላሂ በእዝነትህ እዝነትህን አትፈገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ,,
አሚንያረብ🙏🙏🙏🙏🙏
የአገሬ ሰው ወንድኮ እንደዝህ ነው።
ምን ጉድ ናት
❤❤wow❤❤
ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹🙏
ለሁሉም
ማርይ
ከመቼው ታረቁና እንዳ ቢስ ሆና ሸይ አፍለተ መጠች እኔ ብሆን አልጠጣም ነበር. ሁለተኛው ደግሞ ከእንደዝ አይናት ሰይጠን ሰዎች መራቅ የስፈልገል. እንደች አይናት ኩፍ ቡዙ አሉ አላህ ሂደየ ይስጠቹ ከልሆናም የጥፈቹ
ምስግን ስታሰዝን የኔ እናቴ
ትክክክል😢😢😢😢
በትረካ ይሁንልን ፕሊስ 😌 በድራማ መልክ ምንም እዉነት ታሪክ አይመስልም
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
yihe dirama ije tikekilgna tarik ayidelem hunetegna tarik betireka mikarebawu hulem hiwude hiwude mikarebu bicha new
ለምን ታያለሽ ተይው እኛን ተመችቶናል ከዚህ በላይ ምን ይሁንልሽ
@@ሊና እና ምን ይጠበስ ላንቺ ስለተመቸሽ የሌላዉ አስተያየት አይቻልም ዝም በይ 😷🤛
በቅንነት ደምሩኝ😍😘
Wowwwww mtn Yale astemare new tnx
እና ከዚህ የምንማረው ሌላ ነገር፣ ሰው ታሞ ሲወድቅ ዝም ብሎ ከመጮህ ቶሎ ፖሊስ ወይ አምቡላንስ መጥራት ነፍስ ያተርፉል። ወይም ውጪ ሮጥ ሮጥ ብሎ ሰው ጠርቶ በታክሲ ወደ ሃኪም ቤት። እንጀራ እናትዋን ማትረፍ ትችል ነበር ልክ ማም ሲጀምራት፣ ወይኔ ወይኔ ከምትል። ግን ያው ድራማ ነው
Be tekekel 🥰🖤🙏
Weyne kefu hona yeserachew betam gobez nat kemer
የኢትዮጵያኖች የጥላቻ ጥግ መግደል ነው ። ለምን ይዋሻል ጸጸት አያቁም የሚጸጸት ሰው ለመግደል ሰይፍ አያነሳም ። ምን አልባት የሚጸጸቱት ከገደሉ በሁዋላ ጎዶላቸው ስላልሞላ ምነው በደንብ በገደልኩት ብለው ይጸጸቱ ይሆናል ።
ግን አልመሠለላችሁም ተገላቢጦሽ የእጀራ እናት ናት ሁሌም ክፉ
እንኳን እንጀራ ልጅ እህቱን አላምንም ሆሆሆሆሆሆሆሆ
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
@@TUBE-rv9zs እሽ እማ
Anchi lewendmesh mist metfo nesh malet new
ስት ጨካኝ አለ እግጊኦ 😭😭😭💔
እግዚ ኦ
እውነት ብለሻል የክፉ ሰው ፀሎት አይደርስም ደሞ ክፋቷን አምናለች
ውይ ቤዚቲ ዝክም ጬቅጫቃ ነሽ😂😂
ገንዘብ ወዳጆች ከዝህ ተማሩ እንማር
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
@@TUBE-rv9zs እሽ አረኩሽ አንችም ለኔ አርግኝ
እንኳን ለ2015 አመታምህራት አደረሰን
ወገኖቼ ከፍቅረ ነዋይ ይሰውረን ገንዘብ መውደድ የክፋት ክፋት ነው
እናተ እባቦች 😅😅😅😅ቤዛ እና ያፌት ተገናኝታችኾል😅😅😅😅
ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እና መጣል
ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም
ሠላም ለዚህ ቤት ጥሩ ትምርት ነው ሠው ገዘብጋ ልሙት አለ 2015 አድሥ አመት በሠላም አደርን አደረሣችሁ አመቱን የሠላም የፍቅር ያድነት ያርግልን
ወይኔልጂቱ ከባድናት እፉፉፉ እደፋሽ ነበር😂😂😂
ገዘብነውኢትዮጲያበገዘብነውሂዎቷያለፈው
ድራማ እየሆነ እያወኩ ማልቀስስስ😭
eresun negerugn
@@elsagirma3336 ይሄነው ርዕስ የለውም
ገንዘብ የሰውን ልጅ ወደ ሰይጣን ይቀይረዋል
እኔ እሚገርመኝ ሰዉ ሲታመም ሳይሞት በፊት ወደሆስፊታል እማይወስዱት ነገርነዉ ስብለዉ ማልቀስ ብቻ
era eca lije ketekole wece lelu etesareme 😢😢😢😢
Baxmi yasazinale amlki idaze aynate libi aysxani
ቤዝ❤❤❤❤❤
ቤዛስትሄድ
ጥሩኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውይይይይይ ችካኔ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💔💔
yarabai 😭😭😭😭
ገንዘብ ደስታን አያመጣም.
አይ ግፍ 😥😥😥😥
ወይ ጉድ
አይይይይይ አልጠግብ ባይ
አይ ገንዘብ 😭😭
So sad🥲🥲🥲
ምላስ ትፈራ ኮ ተምላስ ይሰውራችሁ
ነገር መርዝ ነው ለስውልጅ
የጀራእናት መሆንና የባል እህት ያለበት ትዳር እግር ይብላ ክክክ
እኔ ልጅ ያለው ስው ላገባ ነው ግን ፈራሁ በእርግጥ ልጆቹ እሱጋ አይኖሩም ምርጥ ሰው ስለሆነ ወደድኩት ፍቅር መጥፎ ነው ግን ልጅ መኖሩን ሳስብ ሀሳቤ ይቀያየራል
@@almilove7710
እኔም ወላሂ አሁን ኒካህ ልናስር ነዉ