Megabi Haddis Eshetu - ሰዎች መድሐኒዓለም እየሱስ ክርስቶስን ማን ይሉታል ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 152

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +21

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ለመምህራችን ለመጋቢ ሃዲስ እሸቱ የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውንም ያብዛልን
    አሜን አሜን አሜን

    • @sarahaile4900
      @sarahaile4900 7 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ይስማዓላን

  • @tgirmay12
    @tgirmay12 7 ปีที่แล้ว +1

    ቀንና ሌሊት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚሰጡን ትምህርት እግዚኣብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥዎት

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ህዳር አሕያ ማን አይጫናችሁ
    ድንቅ መልዕክት
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ደግሜ ደግሜ ነው የምሳማቸው👏👏👏✍️

  • @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል
    @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል 7 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ትምርቱን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኦርቶዶክስባልሆንይቆጨኝነ
    @ኦርቶዶክስባልሆንይቆጨኝነ 7 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለአባታችን የህይወት ቃለ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያፃፍልን አሜን አሜን አሜን ደስስስ የሚል ትምርት ነው በእውነት አዳምጡት እህት ወድሞቼ

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 ปีที่แล้ว

    መምህረ እደሜ ከጤና ጋረ ይሰጥልን
    ቃል ሂወተ ያሰማለን ምንፈሰን ያማያደሰ ትመህረት ነዉ

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 7 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ይስጥልን Gere 3025 እግዚአብሔር ይባርክህ በድሜ በጸጋ ያኑይህ ክፉ አይንካህ

  • @futurreda3035
    @futurreda3035 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጉሩም የሆነ ትምህርት ነዉ በልባችን ያሳድረዉ ኣሜን።

  • @naredosnaredosnaredos4997
    @naredosnaredosnaredos4997 7 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት
    የማቱሳላን እድሜ ይስጠዎት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስዎት
    እኛንም ሰማነውን በልቦናችን ያሰድርብን በሀይማኖታችን ያፅናን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @asmaihet5675
    @asmaihet5675 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን በእውነት ረዝም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ።

  • @tigtig9012
    @tigtig9012 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታች እንዴት ደስ የሚል ትምርት ነዉ ወንድማችን ይህን የመሰለ የህይወት ምግብ ስላካፈልከን እግዚእግዚአብሔር ይስጥክ።

  • @ephermkidane1803
    @ephermkidane1803 7 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN
    Kale hiwet yasemaln memhrachn

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    መምህረችን እግዚአብሔር የእመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ኦርቶዶክስ ተዋዶህ ለዘላም ትኑሩ

  • @ፋሲካደርሶደርሶ
    @ፋሲካደርሶደርሶ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ማርያምእናቴድረሽልኝማርያ
    @ማርያምእናቴድረሽልኝማርያ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020
    @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፅገውን አብዝተው ይስጦት አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sarahdelacruz3119
    @sarahdelacruz3119 7 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ ህይውት ያስማልን! !!!

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 7 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንን አሜንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว +1

    የቤተ ክርስቲያናችን ታላቅ ሊቅ
    ብዙ ዘመን ኑርልን አባታችን።❤

  • @selamselam7
    @selamselam7 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርከው አሜን!!!!!

  • @bayushgazaw6946
    @bayushgazaw6946 7 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @windyzenia2720
    @windyzenia2720 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rotanaabe2846
    @rotanaabe2846 7 ปีที่แล้ว +3

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በቤቱ ያፅናክ እድሜና ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 6 ปีที่แล้ว

    ቓለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @egeziabehareabatedegelamal2064
    @egeziabehareabatedegelamal2064 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen bedema betega yetebekilen abatachine

  • @yenugutema5373
    @yenugutema5373 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን መጋቢ አዲስ። እሽቱ

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @alemneshtemere1152
    @alemneshtemere1152 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እርኛ ነው አማን ሁለተ መድን የማርያም ለጅ ንኝ ለመምህችን ቃለ ህይውትን
    ያስማልን አማን አማን አማን

  • @tareloveethiopia4416
    @tareloveethiopia4416 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mimiabinat2281
    @mimiabinat2281 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን። ያውርስልን። አሜን

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖቶ እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን

  • @zeytunaseid7660
    @zeytunaseid7660 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 7 ปีที่แล้ว

    Kalehyiwetn yasemaln memhrachin egziabhar be edme besga yakoyiln egnanm betewahdo hayimanotachin egziabhar bechernetu yasnan amen

  • @mimilulu318
    @mimilulu318 7 ปีที่แล้ว

    Fetareye abezeto abezeto yebarekelneee. Kale heyewete yasemalene Amen

    • @aadana6094
      @aadana6094 7 ปีที่แล้ว

      amne amne amne
      kalhyute yasmlne

  • @የማሪያምልጅመሥኪ
    @የማሪያምልጅመሥኪ 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታ የአገልግሎት ዘመኖትን አምላክ ይባርከዉ
    እኛም 30 60100 አፊሪዋች ያርገን

  • @sarakw7264
    @sarakw7264 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @demeketsegaye1284
    @demeketsegaye1284 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ምስጢር ነው በጣም ይገርማል ብዙ ያላወኮቸው ነገሮች አሉ ማለት ነው
    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት
    የማቱሳላን እድሜ ይስጠዎት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስዎት

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጀም እደሜ ፀጋያብዛለወት

  • @yeshimebethailederseh2257
    @yeshimebethailederseh2257 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስዎት

  • @tigistkibret6674
    @tigistkibret6674 7 ปีที่แล้ว +1

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውንም ያብዛልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @birukyirga9672
    @birukyirga9672 7 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalin

  • @woyinalemayo9950
    @woyinalemayo9950 7 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalin amen amen amen

  • @rabihayash7056
    @rabihayash7056 7 ปีที่แล้ว

    Amne amne Amne kalhywte yasmalien

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ9ወ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ9ወ 7 ปีที่แล้ว

    Amen Kalehiwot Yasmlin

  • @firehiwotseyoum2704
    @firehiwotseyoum2704 7 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ሲያስተምሩ የማልጠግባቸው መምህር ምርቃቱን ለመዳህንያላም ትቼዋለው

  • @kokit3575
    @kokit3575 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 7 ปีที่แล้ว

    Mmemhrachn kalehiwot yaseman amen amen amen

  • @berhanemeskelhaileselassie870
    @berhanemeskelhaileselassie870 5 ปีที่แล้ว

    Amen kaleheiwet yasemalen Dengelmareyam tetebkeh

  • @qq2289
    @qq2289 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigeste1191
    @tigeste1191 7 ปีที่แล้ว

    amen kale hiwet yasemalin.

  • @emmaemma7986
    @emmaemma7986 7 ปีที่แล้ว

    tebareku abatachin enamesegnalen

  • @mesimesu5184
    @mesimesu5184 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen 💜💜💜

  • @aderajewtilahun5795
    @aderajewtilahun5795 7 ปีที่แล้ว +1

    kale hywot yasemaln

  • @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ
    @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ጤና የቆይን መምረቹን

  • @kokablagasa4318
    @kokablagasa4318 7 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln le memirachin

  • @orthodoxmesmur103
    @orthodoxmesmur103 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን።እደሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥዎት።

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 7 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወት ያስማልን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale ehyewet yasmalen memher bewent des yamele temhert nw !!!

  • @senayetgetahub2583
    @senayetgetahub2583 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ኣባታችን

  • @layacell5512
    @layacell5512 7 ปีที่แล้ว

    Ameen kale hiwot yasemalen mamirachin

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @etsubealene441
    @etsubealene441 7 ปีที่แล้ว

    Ameen kale hiote yasmalne

  • @ኣስቱኳናዚ
    @ኣስቱኳናዚ 7 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemaln

  • @asmamawtesema8770
    @asmamawtesema8770 7 ปีที่แล้ว

    Kale hewet yasemalen abatachen God bless you

  • @tristmariam2821
    @tristmariam2821 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።አሜን፫

  • @ተዊህዶእምነቴመስቀሉጉልበ
    @ተዊህዶእምነቴመስቀሉጉልበ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yemaryamlijnegnyemaryamlij4791
    @yemaryamlijnegnyemaryamlij4791 7 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውት ያስማልን መምህራችን

  • @abiykonjo7453
    @abiykonjo7453 7 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን♥

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5ቀ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5ቀ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን በእድሜና በጤና ያኑርልን

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @sisisusa3125
    @sisisusa3125 7 ปีที่แล้ว

    ቃላህወት ያሠማልን

  • @bzhvvzhvs2848
    @bzhvvzhvs2848 7 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን
    ለዎንድማች፡ቃለሂወት
    ያሰማልን

  • @mahder9217
    @mahder9217 7 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen...

  • @bahrubadechi1302
    @bahrubadechi1302 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hewetn yasemalen

  • @brtukalhailu1414
    @brtukalhailu1414 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይያሰማልበጤናበፀጋይጠብቅልአሜንአናመሰግናልን

  • @godislovejesusismyshepherd9359
    @godislovejesusismyshepherd9359 7 ปีที่แล้ว

    Thanks alot for Sharing Such a Wonderful message with us.May God Bless You.

  • @yeeyesusenatmariamemebete5931
    @yeeyesusenatmariamemebete5931 7 ปีที่แล้ว +30

    ህችን ሀይማኖት ኮትኩተዉ አሳድገዉ ተዋህዶን አስረክበዉ ያለፉት ወላጆቼን በገነት ያኑርልኝ

    • @oranthaile4047
      @oranthaile4047 7 ปีที่แล้ว +3

      Dingel Mariam አሜን አሜን በአብራሙ ሥላሤ እቅፍ ያኑራቸው
      ተዋእዶ አይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
      ማእተቤን አልበጥሥም
      ትኖራለች ለዘላለም
      አምላክ ኤልሻዳይ የተዋዶን በረት ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

    • @almazwedajo1905
      @almazwedajo1905 7 ปีที่แล้ว

      ye eyesus enat mariam emebete
      Amen Amen Amen Amen Kale Hiwot Ysemaln

    • @liamanthony628
      @liamanthony628 3 ปีที่แล้ว

      i know I'm kinda randomly asking but does anybody know of a good place to watch newly released tv shows online?

    • @raidenmaurice3552
      @raidenmaurice3552 3 ปีที่แล้ว

      @Liam Anthony I watch on Flixzone. Just search on google for it :)

    • @amentube834
      @amentube834 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Abatochachen yanurelen

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 7 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln yagelglot zemenwon yibark edme ena tena yistln mengste semayatn yawrsln orthodox tewahdo lezelalem tnur ⛪️⛪️⛪️amen amen amen 🙏 🙏🙏 💜💜💜💜💜💖💖💖💖💖

  • @ريحادنادش
    @ريحادنادش 7 ปีที่แล้ว

    Qalahiwotin Yasemalin Tasifa Minadarigatin Manigisita Samayat Yawarisilin Yagaligilot Zamanotin Yarizimilin Badime Batsaga Yixabiqilin Ameen Ameen Ameen

  • @teddy4283
    @teddy4283 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @noahwoldu5911
    @noahwoldu5911 7 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yesemaln

  • @fafafa9679
    @fafafa9679 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አባታችን

  • @frankadom434
    @frankadom434 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 7 ปีที่แล้ว +1

    Abatachen egezabaher yexebeqot egezabaher yequmlachu egezabaher edema ena xana yesxachu yagelegelot zebenachen yebarekelachu aman aman aman

  • @hannaasefw1396
    @hannaasefw1396 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማን

  • @adyamgeb290
    @adyamgeb290 7 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yasemalin lememihrachin edimana tana ysitachew amen.

  • @salamsalam5184
    @salamsalam5184 7 ปีที่แล้ว

    Amen +♥ abatachn kalehiwetn yasemalen be edmy be teana yetbkelen

  • @heleneramendennawguoduomek722
    @heleneramendennawguoduomek722 7 ปีที่แล้ว

    Kala heiwot yasamlne

  • @oranthaile4047
    @oranthaile4047 7 ปีที่แล้ว

    ለመምእራችን መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን ቃለ እይወትን ያሠማልን

  • @masreshaenyew8183
    @masreshaenyew8183 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ጘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ጘ 7 ปีที่แล้ว

    ለ አስተማሩን ለመምህራችንቃለህይወትንያሰማልን አሜን

  • @ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል
    @ትንሳኤወዘጉባኤየማርያምል 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @saraabraham504
    @saraabraham504 7 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @ramlaalansari
    @ramlaalansari 7 ปีที่แล้ว

    AMEN
    AMEN
    AMEN

  • @abebafiker5129
    @abebafiker5129 7 ปีที่แล้ว

    Kalehiyewet yasemalen memeherahen

  • @johnnakfa3565
    @johnnakfa3565 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @salamhagos4097
    @salamhagos4097 7 ปีที่แล้ว

    Labtachen kal hiwot yasmalen yaglegelot zamnot yebrkeln rest mangesta samyat yawrselan edma ena tana yestelen amennn amennn amen amennnnnnnnnn

  • @asteryohanse3079
    @asteryohanse3079 7 ปีที่แล้ว

    Qale hewit yesmealina memhr megabi hadush eshetu timhtikum ab hewitey ab mekeyro eu geruley .amharina natey language aykonen timhrtkum gn yrdani kulu egzeabher ymesgen. Bereketkum xolotkum ms kulatna deki tewahdo ykun amen

  • @tadishwrm8431
    @tadishwrm8431 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን