thank you Megabi Haddis I am thanking God for giving me you......what can I say you are truthful person and you have revealed to the truth Tewahado Orthodox +++
+Tizeta Demek , I see the way that you saw it. but whatever comment you have, in my opinion , it was good not talking online. asking email address , and suggest what you feel not Right. And together with you, we try to solve it. we all have a responsible as much as we can.
ለ መከረን ላስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለ አባታችን ቃለ እይወት ያስማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ እኝንም እዚህ በባእድ አገር ሆነን ይሄን ቅድስ ቃለ ላስማን አምላክ ይብር ይሁን አሜንንንንንንንንንን
ቃለሂወት ያሰማልኝ አባታችን እንደንተ አይነት አባት አያሳጣን እግዛብሄር ረጅምእድሜ ይስጦት
እውነት ነው መምህር በውነቱ የሚያሳዝነው የያሬድን ዜማ የሚአዜሙትን እንኳ ተጽኖ አድርጎባቸዋል
እንደ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብን ያሉ ድንቅየ ዘማሪ ከገብያ አውጥተዋቸዋል ባለፈው ሃገር ቤት የኪነጥበብ ቁጥር 7 በፈለግ እግሬ ቀጥኖ ሳላገኝ ተመልሻለሁ በውነቱ አለማግኘቴ ብቻ አይደለም ያሳዘነኝ ምን ያህል በቅ/ያሬድ ዜማ ላይ ቤተክርስቲያናችን ኪሳራ እንደገጠማት ሳስብ በጣም አዘንኩ አሁንም እናንተ በተቻላችሁ ሁሉ ይህን የቅዱስ ያሬድ ዜማ በህዝቡ ላይ እንዲሰርጽ አድርጉልን አመሰግናለሁ፥
ወስብሃት ለእግዚአብሄር
እውነትህ ነው እኔም እንደዛው ነኝ እግዚአብሔር ሆይ አንተ እርዳን!!
Abatachin Kalehiwot yasemalin. Betam Ewuket alewot yemikelidu yimeslalu alfoalfo, honom lewuyiyitu hiwot yisetewal. Egziabher reghim edmie yistilin.
ለ መከረን ላስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ እኝንም ይሄን ቅድስ ቃለ ላስማን አምላክ ይብር ይሁን አሜንንንንንንንንንን
May God Bless our Beloved Teacher. Glory to be our Beloved father Jesus Christ and His Holly Mother The Virgin Marry to have you.
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተክርስቲያናችን እንዲህ ያሉ መምህራን ያስፈልጉዋታል !!!!!!
amen egziabher yanurlin edimie ena tena ystilin
tsion
tsion kibru wefghjkkp
አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን ጎበዝ በርታ አባ እመቤታችን ከናተ ጋር ትሁን አሜን
Mahmn Fahd
Mahmn Fahd አባ ተብሎ ያገልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ ይባላል እንዴ" አባ " ካልሽ አይቀር ያገልግሎት ዘመነውን ይባርክልን (ይባርክለዎት ) ነው እሚባለው ከተሳሳትኩ ይቅርታ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ያቆይልን
ዘማሪይ ነን እያሉ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላወች ይበብቀን መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ
thank you Megabi Haddis I am thanking God for giving me you......what can I say you are truthful person and you have revealed to the truth Tewahado Orthodox +++
የኔትዬ አባቴ ጸሎትዎ ይጠብቀን!! እውነት ነው::
Wonderful Preaching, It touches my Heart, Kale Hiwot Yasemalin, Mengiste Semay Yawrsilin.
መጸሀፉ ቅዱስ ቅዱስ ቃሉን የምታነቢው እህታችን ጸጉርሽን ሸፉኝ አለባበስሽን አሳምሪው መጀመርያ ትምህርቱ ላችም ለኛም ነው
እግዚአብሔር ያገላግልት ዘመነችንህ ይባርክልን
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅለን
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፍ መግስተ ስማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
kale hiwoten yasemalen mengeste semayaten yawareslen. Egeziabehar yestelen!!!
Amen
kale hiwet yasemalen memhrachn
አልሚ የማሪያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
ያንተ ቸርነት እንደ ማይቆጠር ሁሉ የኔ ሀፅያትም ተቆጥሮ አያልቅም አምላኬ ሆይ ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ
ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን
አሜን ፫፨ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የመክርን ያስተማረን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን፫!!!
Egziabher ende erso yale yetewahido tebekochin yabzalin ejig betam new timrtotin miwedew be edme be tena yitebkilin
oh betam des yemel bekeld yetewaza t/t e/r edmena tena yestelen kalehiwot yasemalen
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእውነቱ ወሳኝ ትምህርት ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜንንንን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር ቃለሂውትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜያችሁን ያርዝምልን
Kale hiwet yasemaln Mengiste semayatin yawarsiln Amen Amen Amen!!! yalut Hulu Ewnet new. zemariw ena Zefagnu liley alichalem!!! Egzabher hulun yastekakililn!!!
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።
Kalehewate yasemalene yaglegelote zmnewane egzabehere yebareke.AMEN AMNE AMNE
አሜን አባቶቻችን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክለወት አሜን እንደርሰወ አይነቱን አባት ያብዛልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን።።።አሜን።።።አሜን
በእውነት ቃለ ሒወትን ያሠማልን አባታችን ኑሩን እግዚአብሔር ይመሥገን እርሶን የሠጠን
Egziabheri yimaseganeni memeher kale hiweten yasemalen yakoyilen
Kal hewaten. Yaesmalen mangeseta semayten yawarsilen
ማህተባችን ውበታችን
እግዛብሄር.ቃለህይወት.ያሰማልን.ያገልግሎት.ዘመንክን.ያርዝምልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለህይወት.ያሰማልን.መንግስተ.ሰማያት.ያውርስልን.ደስስስስ.የሚል.ትምህርት.ነው.የሰማሁት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
amen
ቃለ ህይወት ያሠማልን
mameher kale hiwat yasemalen yagelgelot zamanehen yebarek
Egziabher tsegawen yabezalek. Enedante yalen asetemari ye protestant teketayoch yemekuakuam akem selelelachew wesetachew selam ayagegnem. Legizeyawi michot enji ye Egziabheren menegist ayefelegumena. Kale hiwoten yasemalen.
በእውነት እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህወይትያሰማልን
kale hiwot yasemaln ye semanewun blbonachn yasadrbn amen amen amen.
Amen Amen Amen
Lememhrochachn Kale Hiwet Yasemaln
Amen.amen amen.kalehywotin.yasemalen tesefa menegesete seeyaten.yawureselen amen egam yetemarenewun belebona cen yasadereben amen amen amen
egziabher yakbirilin....yeagelglot zemenachewn ybarkln
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኣሜን
Amen kale heyewet yasmalen memher!!!
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም እናመሰግናለን
kale hiwot yasemalen !!!
KALEHIWOT YASEMALIN rejim edimen yisilin.Egnanem adamito letegibar yabikan
le Megabi Hadis Eshetu kale hiwotin yasemalin
Amen kale hiwetin yasmalin abetachin Egziabher yetabikilin
Ayenalm Shigute in
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
Qali Heywate Yasemlne Egzybar Amelake Yebrekote
Amen amen amen kal hiwet yesmealna
ቃለህወት ያሰማልን መግተሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
እግዚአብሄር በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን
አባታች ይፍቱን። አሜን ቃል ህይወትን ይሰመልን
amen amen amen
kale heywet yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Wed wondmchachen kale hywoten yasemalen Amen balhbet yatnah Amen.
Tnks abatachin!
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
Amen lememhrachin kale hiywet yasemaln
edezih ayenet abat ayasatan
እድሜ ከጤና ጋ አባታችን ብዙልን
እረጅም እድሜ ይስጥልን ለመምህራችእን
kalehiwet yasemalin idme nemenikin yibarkilin
እኔ፡እመለ፡እኝን፡ድንቅ፡እቁ፡መምህር፡የሰጠህን፡ፈጣሪ፡ስህምክ፡የተመሰገነ፡ይሁን።
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!
abatachen be ewnte kale hewten yasemaln rejem edemy ena tena yeseteln
amen
Qale hiwot yasemalen
Kale yiweet yasemalin Ameen Ameen Ameen
ABBATACH EGZIHABIHER REJIM YE AGELGILOT HIDME YISTOT
SEMI JORO YALLE YISMA!!!!!!!!!!!!!!!
ቃልህይወትንያስማልን
Girum new Qale hiwot yasemalin
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
kale. hiwet. yasemaln mengste. semay. yawrsln. Amennnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ቃለ ህወት ያሰማልን
qala hyiwot yasemaline ameen!!!!
kale hiwot yasemalen!
kalhiwot yasemalin mameher ewunatnga mamehiryabzalin amlakachin ameen
Kale hiwot yasemalen
Kalehewet yasemalen!!!!!
EGZIABEHER yetebekelen abatachinen.
ትክክል እግዛብሄር ይጠብቅህ
ቃል ህይወት ያሠማልን
kale hiwet yasemalin memhrachin
yorda tesfay
kalhiwoten yasemlen amen
kale hiwet yasemalen
ነገር ግንእርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስበርስችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ
ወደ ገላቲያ ሰዋች 5:15
እግዚአብሔር ይፈርዳል በውኑ ስእተት ቢኖረውም መክራችሁ ገስፃችሁ ልታስተካክሉዋቸው የምትችሉትን አገልጋዬች እንዲሁ ከዝማሬያቸው የጥላሁን ዘፈን መልክት ካለው አለው ካላችሁ ማንኛችሁ ናችሁ እውነተኛ እረኞች?
ስለእውነት ምንም የምናገረው የለኝም እግዚአብሔር ያስተካክለን በጣም ያሳዝናል መምህር እርሶ ከዝማሬ ዘፈን መልእክት እንዳለው ካስተማሩን እኛ አዝማሬ ያለመሆናችን እንደውም ይደንቃል እግዚአብሔር አላማ አለው እሱ ይርዳን አሜን!
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ትክክል ቡላሽል እግዚአቤሔር asetwyi lbon yisten lela mn yibalal
Selam Ye mariam lij አሜን
+Tizeta Demek ትዝታ....እኛ እንዲገባን በምንረዳው መንገድ ቀለል አድርጎ ለማስረዳት ነው እንጂ...መምህሩ እንዴት ማውራት እንዳለበት የማያውቅ ሆኖ አይደለም። በዛ ብንረዳው አሪፍ ነው....'አሪፍ' ነው የምትለው ቃል ላይዋጥ ይችላል ። ልክ እንደዛ ማለት ነው
yihuda ze'ethio። የኔ እህት ሳልረዳው ቀርቼ አይደለም ግን ዘፈን የእግዚአብሔርን መንግስት እንደማያስወርስ ወንጌላችን ይናገራል እኛም ህይወታችን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር እንዲተባበር እራሳችንን በቅዱስ ቃሉ መታጠቅ መፅናት መቻል አለብን።
መምህሩ ሲያስረዳ እንዲገባን መልእክቱ በወንጌል ይገንባን እንጂ ለምን ስለዘፈን መልክት ይነግረናል ያሀንን ማን ያጣዋም?
+Tizeta Demek , I see the way that you saw it. but whatever comment you have, in my opinion , it was good not talking online. asking email address , and suggest what you feel not Right. And together with you, we try to solve it. we all have a responsible as much as we can.
amen kalehiwet yasemaln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እረጅም እድሜ ይስጥልን
ጥያቄ እና መልስ ከመጋቢ ሐዲስ እሸቱ
Kal hiwet yasmalin
kalehiwet yasemalin