አብዛኛው ወጣት ጭንቅላቱ ውስጥ ነው የሚኖረው | @DawitDreams | Ethiopia | kirubel ahadu |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
- ለምትወደው ነገር መፈተን ግድ ነው | @DawitDreams | Ethiopia | Kirubel ahadu |
In today's episode of Dreams Podcast, we have a special guest, Kirubel Ahadu, who is an expert in various topics related to social media, relationships, sales and marketing, and mindset. Kirubel Ahadu will be sharing his knowledge and insights on these subjects, providing valuable information and guidance to our listeners. Whether you are interested in improving your social media presence, building successful relationships, enhancing your sales and marketing skills, or developing a positive mindset, this episode is a must-listen. Kirubel Ahadu's expertise and experience will surely inspire and empower you to take your personal and professional life to new heights. Join us in this exciting episode as we delve into the world of social media, relationships, sales and marketing, and mindset with Kirubel Ahadu. Get ready to gain valuable insights and practical tips that can help you achieve success in these areas. Don't miss out on this opportunity to learn from a knowledgeable and experienced expert. Subscribe now and tune in to the Dreams Podcast to catch this insightful episode with Kirubel Ahadu.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
ይሄ ልጅ እኮ እንዴት እንደቀየረኝ የኔ ምርጥ ወንድም በርታልኝ
😊😊ð
0
በሳል አስተሳሰብን የተካንክ ወጣት ነህ በርታ የበለጠ እደግ ተመንደግ::
ለአሳደገችህ ውድ እናትህና ቤተሰብህ ትልቅ አክብሮት አለኝ አንተም የእናትህን ምክር ሰመተህና ታዘህ ማደግህ በእውነት ያስመግንሃል ለስኬትህ ምስጥሩ ይህ ነው ብየ አስባለሁ ተባረክ
100%
አብርሽ ጎበዝ ነህ የምታመጣቸውን እንግዶች ጠንቅቀህ ታውቃለህ ሁሌም አንደኛ
❤❤❤❤
9
እግዚአብሔር የበለጠ በፀጋ ይባርክህ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ያሳድግህ እንደዚህ ዓይነት ወጣቶች ያብዛልን
የእውነትም ጀግና ህይወት ያስተማረችው ደግምም ለሌሎች የሚተርፍ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው ኪራ
ማን ያዘዋል ጋር አዳምጨዋለው ጩህት እየረበሸኝ ዛሬ ልዩ ነው ሁለታችሁም ስትደማመጡ እንዴት ደስ እንዳለኝ አንተ ጋር ይለያል ዋው ልዩ ናቹ በርቱ
Amazing person
ጀግና ወጣት ስላቀረብካችሁ አመሰግናለሁ
አብርሽ ጎበዝ ነህ በርታ
መልካም ወጣት ነህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው🎉 ከፆም በኃላ ወደ አገር ገቢ ነኝ እሰኪ መልካም ጉዞ በሉኝ🙏❤👈
Beselam ney yn ehit ftari kanchi gar yhune
@@BezawitTeshome-cc9rm amen🙏🙏🙏
Enam endachi negn
እንገናኛለን በሰላም ነይ
ኪራ ለሃይማኖቱ ያለው አመለካከት ትልቅ ነው ጎበዝ😊
ኪራ የሰፈሬ ልጅ በጣም በሳል ወጣት ነው ከሁለት አመት በፊት የመከረኝ አንድ ጥልቅ ምክር ህይወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል!
Thanks Kira 🙏
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳደገህ መልካም ወጣት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ የምትናገረው ነገር ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው በእዉነት በተለይ በስደት ላይ ያልከው ነገር ሰው ዉጪዉን እንጂ በስደት ምን እንደ ነበር የሚያዉቅ የተሰደደው ነው በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤
ኪሩ አሐዱ ወደፊት በትዳር
በመሐበራዊ ጉዳይ ከፍተኛ አማካሪ ትሆናለህ አሰልጥነከኛል እና ጎበዝ ብርተ ጠንካራ ነህ በርታ
በነገራችን ላይ አብርሽ በጣም ነው ሚመቸኝ።
አስተማሪ ፖድካስት ንብረት እናመሰግናለን Dawit dreams
ኪራችን ምርጥ ሰው ተባርክልን ቆጆ ነገር ነው ያካፈላችሁን ❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ጥያቄ ነው ያነሣችሁት
እስኪ ይህን የመሠለ በሣምት እና አድ ዉሎ አድ በቃ ሲመቸው እና ደስ ሲለው ብቅ እያሉ የሚያስቸግሩንን አድም ውሣኔ ላይ እዳደርስ የሚያረጉንን አድ ቪድወ ስራልን ትዳርህን ከፈለክ ይሄ ካተ የሚጠበቅ ግደታህ ነው በሚል አሁን አድ ያልከው ጎደኛየን ምናለ ሚጊዜም ባገኘው ተብሎ እደተጠየከው መሠል እኔ ሚጊዜ ሲተኛም ሲነሣም የመጀመሪያ እደምን አደርሽ ማታ በቃ ሠላም እደሪ ውሎየን እድጠይቀኝ እፈልጋለሁ እሡ ግን ይወደኛል ያከብረኛል ነገር ግን እመደወል ላይ ምንም ትዝ አይለውም ለምን ስል ወሬ ስለማልችል ይላል እደሚወደኝም ስጠይቀው ባልወድሽ እደት አገባሻለሁ ዙሮ መራቅን ስፈልግ ኸላስ በቃኝ ስል ደግሞ ሠላም ብሎኝ ይመጣል አሁን እኔ ነኝ ጥፋተኛ እላለሁ እሡ የማያስበውን እኔ ዛሬ ነገ በቃኝ ልልለው እፈልጋለሁ እናማ ወድማችን አድ ቪድወ ስራልን የመጨረሻ ውሣኔ እድወስድ ስለምታስተላልፍልን ነገር ከልብ እናመሰግናለን
አሀዱ ጠያቂው ትቻላላቻሁ ኑሩልን
የሆንክ ቀሽት ልጂ ጀግና 😊💪💪
So smart man keep going
Kira betam matured with full energy keep this energy
ከቶ ይህ ልጂ ስወደው በሳል ልጂ ነው❤❤❤❤
Amazing person🎉🎉 ዋው ኪራ አሃዱ 🎉🎉 እሚገርም አመለካከት 🎉🎉 አስተሳሰብህ 🎉🎉 አድናቂህ ነኝ🎉🎉 ፕሮግራሞችህን 🎉🎉 በጣም ነው መስማት 🎉🎉 እሚያስደስተኝ 🎉🎉
Arif talk...it was meaningful
The way he explains and examples are very practical and convincing ways to follow. Good job brother!
The right person His honest
Ooooh abrish thanks kiran biakerbew eyalku neber erase gar. ❤❤❤
በጣም ቆንጆ ት/ት ነው እናመሰግናለን በርቱ
ዋውውውው በጣም ምርጥና ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ ነው እኔ በቅርቡ ነው ያያሃቹ ነገር ግን በብዙ እየተለወጥኩ ነው አብሩሽ❤ኪሩ💝👑 🎉
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ቀጥሎበት
This is must be what the matured person must talk
ከልብ እናመስግናለን ወንድሞቻችን🎉🎉
ሰላም ኪራ ምን አልባት ይሄንን ኮመንት የምታነበው ከሆነ ስለ ፍርሀት ስታወራ ወደራሴ እንዳይ አደረግከኝ እኔ ፍርሀቴ እና በራሴ አለመተማመኔ ብዙ ነገር አሳጥቶኛል ይሄንን ነገር ባቅም አሁንም ለነገሮች በጣም ፈሪ ነኝ ከዚህ ነገር እንድወጣ ምን ትመክረኛለህ ?
ENEM ENDANCHI ANDANDE HASBAEN EKON BETKIKIL MEGELTS YASFERGNAL
ኪራየ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነጥብታት ነው ያነሳሆው እናመሰግናለን ➡👉ግን እንግልዝ ታበዛለህ ከቻልክ አስተካክልልን 😘😘😘
እባካችሁ መነፀር ያረገውን ልጅ ቻናል አሳውቁኝ ፈልጌ አጣሁት አደኛ ብለዋለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ❤
አሀዱ ሚድያ ብለሽ ፃፊ
nice podcast. And the back ground sound so amazing
God is Good All the time 🌟 praise the Lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Kurblely l know u ❤❤❤❤
ደሥ የሚል ውይይት ጎበዞች
ያንተን ንግግር ስሰማ እውነት ስብራቴ ጉድለቴ ሁሉ ነው ሚሞላው ኡፍ ሞራል ነው ምትሆነኝ የሆነ ሀይል ከውስጤ ይወጣል ጥንካሬ በራስ መተማመን አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
አናመሰግናለን በጣም❤❤❤
እንኳን ነጥቧ ጎደለች ኪራ ለብዙ ሰው ተረፈ 🙏
KIRU You are the best my big brother thanks a lot i hope one day i meet you 🙏thakyou Abrilo 💯💯
❤❤❤❤
Ye egna enku memhrrrr ❤❤❤❤❤❤❤
amazing message
በጣም ኣመሠግናለው የምፈልገውን ነው ያወራከው ያሥተማርከኝ
ኪራ ትለያለህ ❤❤❤
Big message thanks 🙏
Welk Matured Young Man! Thanks Abrish!
Thank you
የቀንየልና ማኣረይ ሓሳብካ ናዊሽጢ እና ጠቃሚ እየ❤😍😍😍😍
kira 1ng wowowowo❤❤❤❤❤thank you for shering🎉🎉🎉🎉🎉
Kiruy enamsegn alen ❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤Thank you kira arf yehon aidya new yemr
ተባረክወድሜ❤❤❤❤❤❤
በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ያምራል።
Wow Amazing ❤❤❤
Teru melkt nw egziabhar yakbrln kira🙏
thanks, kirubelahadu for this podcast !
Please Invite Yonatan Aklilu to your Podcast
Wow you are so so smart boy
Kiru & abershe enmesegenlen 1 degnche fetri edemi yesetlen ❤❤❤❤
ወንድሜ❤
Kiruye. ❤️😍wadmchiney.... Tmaretochey. Qumngherey. Azhaley. Nachuwey❤😍🙏
Kurya❤❤❤❤ yana leyu sawu bauanata ata lala sawu sayai honi lana bica yimaslayalai yamitasatmiru bamaulu❤❤❤❤❤❤❤ my god giv you long life
ይሄ podcast የሚለየው በጣም አዳማጭ ነህ ተጋባዥ እንግዳው በደምብ እንዲያወራ ትፈቅዳለህ ደሞ እያደገ ነው keep it up
ኪሩ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉
Wow Amazing
Love you guys 🧡🧡🧡
ይሄልጂ በምድነው የማገኘው ቀጥርያላችሁ😢😢😢😢
eysemawachu new ye madamin sera yemseraw ena huletachunem betam nw madenkachu abirishi kiran selakerbkin ijeg betam desi yalegne 🙏❤❤❤❤
I appreciate you bro from london respect 🫡
በጣም ጎበዝ ❤
Kira betam leke nahe lesew beta stikerb teru sithon yaqelde new methonaew bakerbu yagatemgn negare new ❤❤❤❤❤❤
Wow 😮❤❤❤
Kiru betam yemimechgn wetat nw beritu
❤ምክሮችህ በጣም አሪፍ ናችሁ
ኪራ አሐዱ ሚዲያ
ትለያለህ ለሰራህ
ለእናትህ ( ለቤተሰብ
ጥረትህ
የምትሰጠው እንደ ባለሞያ አሰተያየትህ ከልብ ጎበዝ ነህ አሰተምረከኛል ዩ ቱብ ቻናል ኤዲቲንግ በግሌ ምሳሌዬ ነህ
ብዙ ወደፊት ትሰራለህ አሐዱ ምዲያን
God bless you all and all ❤❤❤❤
🔥
በርቱ በጣምጥሩ ጊዜነበር
waww des yelale❤❤❤
Betam mert lej astemari new
Wow wow very good thanks bro❤❤❤❤
Betam migerm lje nwe Kira gobez betam ymr bzu ngr astemarekn ❤
Wow amazing
wow wow ሲጣፍጥ አንድ የሚጣል ሀሳብ የለበትም
Ow so amazing endant aynetun yabzaln
❤
Please guys invite yonatan akililu
አቤት ወላህ እንደውሀነውእየጠጣሁ የተማርኩት
Kira btami new ymadkike berta ❤abrshmi endzaw bertu ybzhu sew hiwt new ymlewtu bertu ❤️❤️
ምርጥ ሸባቦቺ በርቱ👍👌
Big respect bro ❤❤❤
Brava
Wow bro Amazing
Gerami podcast ❤
❤❤ምርጥ ልጅ
Perfect
መደማመጣቹህ አሪፍ ሀሳብ ናውአመሰግናለው