ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘማርያም! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
አንደበተ እርቱ ዳቄን ዘማርያን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል ።ምንግዜ ዘንዶው እመቤታችንን እንደተቃወመ ነው የዘንዶ አፋ ተሰጣቸው ።
ሙለታ ተብይው በጣም ደረቅ የቀለሜ መትያ ነው ደሞ በሱቤት ግእዝ ሳያውቅ አቃለው አታፍርም ግእዙን ለህኛ ተውት ዳ/ን ዘማርያም ፀጋው ያብዛል
zemaryam ❤❤❤❤
በእውነት በዚህ ጠማማ ትውልድ ግዜ እንደ ዘማርያም ያለ ሰው በማግኘታችን እድለኞች ነን እርጋታውና ንግግሩ እራሱ የረቀቀ ነው 😭😭 ይሄ አንደበት ከመንፈስ ቅዱስ መሆኑ በግልፅ ይታይበታል ቃላት ነው ሚያጥረኝ ሲያስተምር ና ሲመልስ የሚሰማኝን ስሜት ለመግለፅ 😭😭መድኃኒዓለም አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን
ዲያቆን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
ሙለታ ጌታ ልብ ይስጥክ ከኔ ውጪ አዋቂ የለም አትበል ተረጋጋ የጥላቻ መንፈስ ልብክን ደፍኖታል የጌታዬ እናት እኖድሻለን
እግዚአብሔር ይባርክ
ፔንጤ ሁሌም ነገሮች ስለሚያጣምሙ አይናቸውም ጠማማ ነው ጠንጋራ ናቸው
አይናቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸው ነው ጠማማ
የቀለሜ ተተኪ ነው ሙለታ ባለጌ ደፉር
የመጽሀፉ ባለቤቶች ትርጉሙ ይኼ ነው እያሉ የለም ትርጉሙ እኔ በፈለኩት መንገድ ነው እንዴት ይባላል? አረበልክ አድርጉት የማርያምን ጥላቻ !
Diakon Zemariam edimena tena yistih ,kalehiwot yasemalin enku memihrachin
እናተ ምን ጎውድ ናአችው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊ ተውልን ሙለታ አማርኛ ታወራለህ እጂ አማርኛ መተንተን ያጥርሀል ሁፍ ህመም ናችው ወደዛ
emebete enwedshalen zendo yzebark yanchin tkm egna enakalen bexam new yemiyasaznut menafkan
ሙለታ ግን ፈጣሪ ያስብህ ምን ያለው ሳጥናኤል ነዎ የሠፈረብህ ጌታ ይማርህ
,በጌታ ዘንድ ታስቦ ነበረች በናትክ አትስረቅ ጌታ እውናት ነው የእውነት እናቴ እውነት ናች
አይ ሙለታ..... ቅ.አማኑኤል እንኳን ስለ እናቱ ቢነግርህ አልሰማም ነው ምትለው
,እውነትም የቀለም ተላላኪ ደርቀቱ
,ደም ልክ እደሚያቅ ድርቅ ይላል
አይ ሙለታ እኛን አትሰሙንም አለ የአጋንንት ምስክርነት ምን ሊያረገን እንሰማለን 😁😁
የዘመኑን ጠማማ ትውልድ ለምን ብለን እንሰማለን 😂😂 እነዚህ ጠማሞች
ደንቆሮዎች ምነው የኢየሱስን እናት እንዲህ ጠላችኋት? የክርስቶስን እናት በማንቋሸሽ ኢየሱስን ማፍቀር 😢😢😢😢
ለእናቱ ክብር የምሰጥ ለገታ እናት ይሰጣል ስለ ድንግል ማርያም ስናገር ለምን ትቃጣላላችው ምን አረገቻችው ገታን ወልዳ ስለ ሰጠቻችው ነው??እሷን የምጥል የዘዶው ተከታይ ነው
ሲጀመር የኛን መጽሀፍ እኔነኝ የምፈታላቹ ብሎ ድርቅ ማለት ምን የሚሉት ነው ቤተክርስቲያን መጻህፍቷን እንዴት እንደምትጠቀም ጠንቅቃ ታውቃለች
ሙለታ እደው ምን ጉድህ ነህ የጌታን ቃል አጣመህ አጣመህ በሄድክበት በገባህበት ሁሉ ያለህ የመቤቴ ጥላቻ ኧረ ንሰሀ የሚያስገባ ዘመድ ከሌለህ ወንድሞች ይረዱሀል።
ውሃ ቢወቅጡት አዞሮ አንቡጭ መናፍቅ ፈትፍተህ ብታጎርሳቸው አይጣፍጣቸውም የማሀይም ጥርቅም
muleta mn hono newu endezi yetenadedewu zemaryam endate sewu newu tenadek atawura teregaga yalgebakn teyq
,ምነው አቃጠለክ የፀሀይ እናት ፀሀይ የእውነት እናት እውንት
ሃሃሃሃሃ የኛ ባለ ግዕዝ ድፍረታችሁ ግን በጣም ይገርማል
ይሄ ሁሉ ጥላቻና ተቃውሞ እራሱ ባከበራትና እነሆ እናትህ ተብላ ለኣማኞ ሁሉ በተሰጠች ድንግል ማርያም ላይ በእውነቱ እግዚኣብሔርንስ ኣያሳዝነውም?ማስተዋሉን ይስጠን።ቅድስት ሆይ ለምኝልን!❤🙏
ደረቁ ሙለታ! እንደዚህ ዓይነት ሰው ማስረጃ ቢቀርብለት የማይሰማ ደረቅ ተሳዳቢ!
ሙለታ ከቅዱሱ መፅሃፍም ጋ እየተጣላ ነው ጌታ ይቅር ይበለው እንፀልይልካለን የምር ወንድማችን እልልልም ብሎ ጠፍቷል ከድንግል ማርያም ጥላቻ የተነሳ:: ዘማርያም ፈትፍቶ እያጎረሰው ሲተናነቀው ከማየት በላይ ምን የሚያሳዝን ነገር ይኖራል?!🤔
ትንሽ ቆይታችው ልጇንም ትክዳላችው
ማመዛዘን አትችሉም እያልከን ነው
ችግሩ የሃይማኖቱ አባቶች አውሮፓውያን በመሆናቸው አፍሪቃዊያን ያላቸው አመለካከት በሃይማኖቱ ላይ ተንፀባርቋል። የእኛዎቹም ፈረንጁ የነገራቸውን ከመጽሀፍ ቅዱሱ የበለጠ ያምናሉ።
እኛ እኮ እነዘማራያምን የምንቀበላቸው እውነት በየዘመናቱ የማይቀያየር ግልፅ የሆነ ቃል ስለሚነግሩንና ስለሚኖሩት ሲሆን ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት የሆነችን ትምሕርቷ ሁሌም ህልው ይሆነ በመሆኑም መምህራኖቿ እንዲበደ ውሻ ስለማይቅነዘነዙ እንቀበላቸዋልን አዲስ ትምህርት ወይም ስህተት ትምህርት ሲያመጡና ለመታረም ፈቃደኛ ካልሆኑ ቤ/ክ አውግዛ ትለያቸዋለች ለምሣሌ እንቶኔ አምነናቸው የነበሩት ሲወገዙ እኛ መች ተከተልናቸው?
ስሜትን ተቆጣጥሮ ካልሆነ ክፉ ያናግራል ለምን እንደሚከራከር እኮ የተመረጠ ሰው አርፎ ዉጭ አይልም
አይ ሙለታ ልጅ ሆነ የወሰድከው አብሾ እንደዚህ አደረገህ መጨረሻህን ያሳምረው።
ምናለበት በትህትና ብትኖሩ ብትወያዩ ጴንጤዎች?! አለማወቃችሁን በጩኸትና በጭቅጭቅ ለማለባበስ ከመጣር እውነትን እውነት ብትሉ አትሞቱም እኮ በፈጣሪ ልቦናችሁን ያብራላችሁ
ለመናፍቃንአይገባቸውም ስጀመር ግእዝ አያውቅም ይሄ ክርክር ሁሉ የማርያም ጠላትነት ነው አንድ ትርጒሜ ብዙ ፍች እንዳለም አላወቀም አይ ጴንጤ
sejemer lememaria yetebale application endet masereja yehonale ya eko teregum yemametawu eko ke DB nw ...DB kelel yet yametawale ewunte deferetachum telachachume leke yenurew
እሄ የዳቢሎስ ፈርስ እግዚያብሄር ልቡን ይመልሰው ሰቅጣጭ ነው ከጴጤ ምን ይጠበቃል
ችግሩ አፍሪቃዊያን ያውቃሉ ተብሎ በአውሮፓውያንና እነሱ ባሰለጠኗቸው አፍሪቃውያን ጭምር አስተሳሰብ ስለማይታመን ነው።
ሙለታ በባዶ የሚለው ይገልፅሃል አባቴ ይሙት እፈር😂😂😂😂
ሙለታ ምላስ ብቻ ደናቁርት
ነጥብ ለማስቆጠር በማታቀው ነገር አይንክህ አፍጠህ ትከራከራለህ ካለእውቀት አንተ ግእዝ የት ታቅና ራስህ ? የማሪያም ጥላቻ አይናችሁን አውሮታል::
ጭራሽ አያውቀውም አላለም አተም አቃለው ብለ እየዘባረክ ነው
የያቆብ መሰላል ነች
ምን አይነት ደፋር ነው ከቴድሮስ ጋር ቁጭ ብሎ ግዕዝ እንደሚያውቅ ሰው ሲወራ ደፋር ነው
wey dimith mulata yrabeshle
😂😂😂አይ ሙለታ ግዕዙ በቀረብህ
ለሱ እዮብ መዳኒቱ
ሙለታ ለምን የምታምንበትን የራስህን ሀሳብ አታቀርብም አሁን ስለ ግሰ እርባታ ታውቃለህ ?መጽሀፍ ቅዱስ በአጋጣሚ ነው የተጻፈው?ለምን መረጃዎቹን መቀበል ተሳነህ እባክህን በመረጃ ሲቀርብልህ ለመማር ሞክር
አይ ጴጤ የስድብ አፍብቻ እውቀት ባዶ በንግግርህ ጭቅላትህ ባዶ እፈር በራስህ 🤭መጀመርያ ተማሩ ግዙን ቀርቶ መጾፍ ቅዱሱን ተምረህ ሳጨርስ ለነገሩ ብጨርስ ምፍቅና አትገባመነበር 😂
አሥረደቶሃል. አንተ ሰትክድ ሰለኖርክ አታዳምጥም ዘማርያም በግልፅ አማርኛ ተናግሮታል
ዘማርያም! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
አንደበተ እርቱ ዳቄን ዘማርያን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል ።ምንግዜ ዘንዶው እመቤታችንን እንደተቃወመ ነው የዘንዶ አፋ ተሰጣቸው ።
ሙለታ ተብይው በጣም ደረቅ የቀለሜ መትያ ነው ደሞ በሱቤት ግእዝ ሳያውቅ አቃለው አታፍርም ግእዙን ለህኛ ተውት ዳ/ን ዘማርያም ፀጋው ያብዛል
zemaryam ❤❤❤❤
በእውነት በዚህ ጠማማ ትውልድ ግዜ እንደ ዘማርያም ያለ ሰው በማግኘታችን እድለኞች ነን እርጋታውና ንግግሩ እራሱ የረቀቀ ነው 😭😭 ይሄ አንደበት ከመንፈስ ቅዱስ መሆኑ በግልፅ ይታይበታል ቃላት ነው ሚያጥረኝ ሲያስተምር ና ሲመልስ የሚሰማኝን ስሜት ለመግለፅ 😭😭
መድኃኒዓለም አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን
ዲያቆን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
ሙለታ ጌታ ልብ ይስጥክ ከኔ ውጪ አዋቂ የለም አትበል ተረጋጋ የጥላቻ መንፈስ ልብክን ደፍኖታል የጌታዬ እናት እኖድሻለን
እግዚአብሔር ይባርክ
ፔንጤ ሁሌም ነገሮች ስለሚያጣምሙ አይናቸውም ጠማማ ነው ጠንጋራ ናቸው
አይናቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸው ነው ጠማማ
የቀለሜ ተተኪ ነው ሙለታ ባለጌ ደፉር
የመጽሀፉ ባለቤቶች ትርጉሙ ይኼ ነው እያሉ የለም ትርጉሙ እኔ በፈለኩት መንገድ ነው እንዴት ይባላል? አረበልክ አድርጉት የማርያምን ጥላቻ !
Diakon Zemariam edimena tena yistih ,kalehiwot yasemalin enku memihrachin
እናተ ምን ጎውድ ናአችው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊ ተውልን ሙለታ አማርኛ ታወራለህ እጂ አማርኛ መተንተን ያጥርሀል ሁፍ ህመም ናችው ወደዛ
emebete enwedshalen zendo yzebark yanchin tkm egna enakalen bexam new yemiyasaznut menafkan
ሙለታ ግን ፈጣሪ ያስብህ
ምን ያለው ሳጥናኤል ነዎ የሠፈረብህ ጌታ ይማርህ
,በጌታ ዘንድ ታስቦ ነበረች በናትክ አትስረቅ ጌታ እውናት ነው የእውነት እናቴ እውነት ናች
አይ ሙለታ.....
ቅ.አማኑኤል እንኳን ስለ እናቱ ቢነግርህ አልሰማም ነው ምትለው
,እውነትም የቀለም ተላላኪ ደርቀቱ
,ደም ልክ እደሚያቅ ድርቅ ይላል
አይ ሙለታ እኛን አትሰሙንም አለ
የአጋንንት ምስክርነት ምን ሊያረገን እንሰማለን 😁😁
የዘመኑን ጠማማ ትውልድ ለምን ብለን እንሰማለን 😂😂 እነዚህ ጠማሞች
ደንቆሮዎች ምነው የኢየሱስን እናት እንዲህ ጠላችኋት? የክርስቶስን እናት በማንቋሸሽ ኢየሱስን ማፍቀር 😢😢😢😢
ለእናቱ ክብር የምሰጥ ለገታ እናት ይሰጣል
ስለ ድንግል ማርያም ስናገር ለምን ትቃጣላላችው ምን አረገቻችው ገታን ወልዳ ስለ ሰጠቻችው ነው??እሷን የምጥል የዘዶው ተከታይ ነው
ሲጀመር የኛን መጽሀፍ እኔነኝ የምፈታላቹ ብሎ ድርቅ ማለት ምን የሚሉት ነው ቤተክርስቲያን መጻህፍቷን እንዴት እንደምትጠቀም ጠንቅቃ ታውቃለች
ሙለታ እደው ምን ጉድህ ነህ የጌታን ቃል አጣመህ አጣመህ በሄድክበት በገባህበት ሁሉ ያለህ የመቤቴ ጥላቻ ኧረ ንሰሀ የሚያስገባ ዘመድ ከሌለህ ወንድሞች ይረዱሀል።
ውሃ ቢወቅጡት አዞሮ አንቡጭ መናፍቅ ፈትፍተህ ብታጎርሳቸው አይጣፍጣቸውም የማሀይም ጥርቅም
muleta mn hono newu endezi yetenadedewu zemaryam endate sewu newu tenadek atawura teregaga yalgebakn teyq
,ምነው አቃጠለክ የፀሀይ እናት ፀሀይ የእውነት እናት እውንት
ሃሃሃሃሃ የኛ ባለ ግዕዝ ድፍረታችሁ ግን በጣም ይገርማል
ይሄ ሁሉ ጥላቻና ተቃውሞ እራሱ ባከበራትና እነሆ እናትህ ተብላ ለኣማኞ ሁሉ በተሰጠች ድንግል ማርያም ላይ በእውነቱ እግዚኣብሔርንስ ኣያሳዝነውም?
ማስተዋሉን ይስጠን።
ቅድስት ሆይ ለምኝልን!❤🙏
ደረቁ ሙለታ! እንደዚህ ዓይነት ሰው ማስረጃ ቢቀርብለት የማይሰማ ደረቅ ተሳዳቢ!
ሙለታ ከቅዱሱ መፅሃፍም ጋ እየተጣላ ነው ጌታ ይቅር ይበለው እንፀልይልካለን የምር ወንድማችን እልልልም ብሎ ጠፍቷል ከድንግል ማርያም ጥላቻ የተነሳ:: ዘማርያም ፈትፍቶ እያጎረሰው ሲተናነቀው ከማየት በላይ ምን የሚያሳዝን ነገር ይኖራል?!🤔
ትንሽ ቆይታችው ልጇንም ትክዳላችው
ማመዛዘን አትችሉም እያልከን ነው
ችግሩ የሃይማኖቱ አባቶች አውሮፓውያን በመሆናቸው አፍሪቃዊያን ያላቸው አመለካከት በሃይማኖቱ ላይ ተንፀባርቋል። የእኛዎቹም ፈረንጁ የነገራቸውን ከመጽሀፍ ቅዱሱ የበለጠ ያምናሉ።
እኛ እኮ እነዘማራያምን የምንቀበላቸው እውነት በየዘመናቱ የማይቀያየር ግልፅ የሆነ ቃል ስለሚነግሩንና ስለሚኖሩት ሲሆን ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት የሆነችን ትምሕርቷ ሁሌም ህልው ይሆነ በመሆኑም መምህራኖቿ እንዲበደ ውሻ ስለማይቅነዘነዙ እንቀበላቸዋልን አዲስ ትምህርት ወይም ስህተት ትምህርት ሲያመጡና ለመታረም ፈቃደኛ ካልሆኑ ቤ/ክ አውግዛ ትለያቸዋለች ለምሣሌ እንቶኔ አምነናቸው የነበሩት ሲወገዙ እኛ መች ተከተልናቸው?
ስሜትን ተቆጣጥሮ ካልሆነ ክፉ ያናግራል ለምን እንደሚከራከር እኮ የተመረጠ ሰው አርፎ ዉጭ አይልም
አይ ሙለታ ልጅ ሆነ የወሰድከው አብሾ እንደዚህ አደረገህ መጨረሻህን ያሳምረው።
ምናለበት በትህትና ብትኖሩ ብትወያዩ ጴንጤዎች?! አለማወቃችሁን በጩኸትና በጭቅጭቅ ለማለባበስ ከመጣር እውነትን እውነት ብትሉ አትሞቱም እኮ በፈጣሪ ልቦናችሁን ያብራላችሁ
ለመናፍቃንአይገባቸውም ስጀመር ግእዝ አያውቅም ይሄ ክርክር ሁሉ የማርያም ጠላትነት ነው አንድ ትርጒሜ ብዙ ፍች እንዳለም አላወቀም አይ ጴንጤ
sejemer lememaria yetebale application endet masereja yehonale ya eko teregum yemametawu eko ke DB nw ...DB kelel yet yametawale ewunte deferetachum telachachume leke yenurew
እሄ የዳቢሎስ ፈርስ እግዚያብሄር ልቡን ይመልሰው ሰቅጣጭ ነው ከጴጤ ምን ይጠበቃል
ችግሩ አፍሪቃዊያን ያውቃሉ ተብሎ በአውሮፓውያንና እነሱ ባሰለጠኗቸው
አፍሪቃውያን ጭምር አስተሳሰብ ስለማይታመን ነው።