Very inspirational and full of insights. Keep on bringing such exemplary couples to this show. I am definitely sure you will make a huge difference among the young generation. Much blessing to the talk show presenter and the crew. Yonatan and Doei, may God continue to bless your marriage and your holistical service.
ዮኒ እና ዶኢ የትውልድ በረከቶች ናቸው በጠም እንወደቹሃለን❤❤❤
ጋዜጤኛ እንዲህ ነው የኃይማኖት ጥላቻ ሳይዘው ሁኑንም በእኩል ያለ አድሎ የሚያስተናግድ።እናመሰግናለን መሴ👏
ዮኒ ምኑ ይጠላል😮
@@RejoiceEthiopiaእግርኛው ሚድያ ከዚ መማር አለበት
👍👍
ማንም አይጠላቸውም ሰው በሰውነቱ ብቻ ይከበራል ግን መጨረሻቸው አስፈሪ ነው
ተሳዳቢ ፖስተር ስለጋበዘ ነው፥ ኦርቶዶክስ ጣኦት ናት ብሎ የተሳደበ ክብረ ቢስ ፖስተር ነውኮ
እናመስግናለን አባይ ቲቪ ይህንን ድንቅ አገልጋይ ስለአቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ዮኒዬናዶዬ ለብዙዎች ምሳሌ የሆናችሁ አገልጋዮች አቤት ስለ እናንተ እግዚአብሔር ን አመስግንኩኝ።
ጌታን እንዴት ድክም እንዳልኩኝ በሳቅ ዮኒዬ ብዙ ጊዜ ከትምህርቱ ጋር እያጣቀሰ የህይወት ተሞክሮውን ይነግረናል ይህን ግን ሰምቼ አላውቅም ምን አለያኔም ባቃችሁ ኖሮ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
መሴ ይህንን ታላቅ አገልጋይ እና ተጽእኖ ፈጣሪ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።
For real so sad
ድንቄም ተፅእኖ ፈጣሪ 😂
አይደል😂😂
የሰዎችን እንባ ከማበስ የበለጠ ተጽእኖ ፈጣሪነት አለ? ቅናት አእምሯችንን በክሎት እንጂ
100💯💯✅✅✅
ሳይነግሩን ህይወታቸው የሚያስተምረን ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው ፣ መሴ በEBC ቤት ጀምሮ በጣም የምወደው ሰው ነው ። ከኃይማኖት አጥር ወጥተህ ለምታዘጋጀው ፕሮግራም ደስ ይለኛል ።❤
ዮንዬ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃቹ ጌታ አብዝቶ ይባሪካቹ!
ዋውው በጣም የምደንቅ አስተማር ነው ዮኒና ዶእ እንኳን ጌታ በሰርጋችሁ ቀንም በሁሉ ነገር ረዳላችሁ እናንተ ለብዙዎች በረከትና መላወጥ ሆነቾሃል ጸጋ ይብዛላችሁ ቀሪ ዘመነችሁ የደስታና የታድለ የሰላም ወዛተ___ ይሁንላችሁ ለምልሙ❤ መሴ አንተም ተባረክ ለብዙዎች የምያሰተምሩ ሰዎችን ስለቀረብክ
ዶ! እኔ እራሱ እንዴት እንደምወድሽ የተባረክሽ! ጨዋ! የሚስት ቱንቢ ነሽ!
ዮኒ ደግሞ ጠንካራ ወንድ ልበ ሙሉ
ተባረኩ!!
በጣም የምትገርም ና ግልጽ ሰዉ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰቦችህ። ዮኒ እናትህ የእዉነት እናት ናቸዉ ከዚህ በላይ ምንም ማለት አልችልም።
አሜን ሰርጌ ነው ዛሬ:: ከጌታ ጋር መኖር ሁልግዜ ሰርግ ነው::🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ በሁሉ ይባርካችሁ ።ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤
ዮኒን የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው ❤❤❤
አይ ጋዜጠኛ መሰለ ይሄንን ማፍያ መተዳደሪያውን አማራንና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በማዋረድ ላይ ያደረገ ሰው፤ ፀረ አማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ ሰውዬ ምን ያህል አማራንና ኦርቶዶክስን ብትንቅና ብትደፍር ነው ያቀረብከው??
😂😂 እስኪ እቧቧቧቧቧ በይ 😂😂@@firehiwotamenu2189
❤❤❤
@@firehiwotamenu2189 dengay ras defn chenklat tebab
ይኸን ማፊያ በማቅረብህ unsubscribe አድርገናል።
Abay tv እናመሰግናለን ዮኒ የትውልድ አባት❤
የትውልድ በረከቶች ዮንዬና ዶዕሻ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቀሪው ዘመናችሁ የሳቅና የደስታ ይሁን
የዮን እናት የእውነት ጀግና እናት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
ዩኒየ፣ ዶኢ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ!!የማይባረክ ነገር አይኑራችሁ!!!
ሂጂ አሽቃባጭ ተዋህዶ የሚያዋርድ እዚህ. መተሽ ታሞግሻለሽ ወይስ ፕሮፋይሉ የተዋህዶ አባቶች ያርግሹ ለማስመሰል ነው
በጣም የምወደው ስው የእናቶችን እንባ ያበስ የሚስቶችን እንባ ያበሰ የባሎችን እንባ ያበስ ❤❤❤
ስንቱን ያስለቀሰ ሌባ
Lesu adarashe lemesirat sintun deha be gulibet yafenakele leba acheberibari ye dingil maryam ye kirstiyan ye betekiristiyan telat new
ለብዙዎች እንባ መታበስ ከዉድቀት መነሳት ጌታ የሚጠቀምብ የጌታ አገልጋይ ዮናታ እንወድሀለን ዘመን ይባረክ
ውይ የምወዳችሁ ዶዬዬኔ እናንተብሩኮን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርኮችሁ ብረከቶች ናችሁ ይጨምርላችሁ ልጆቻችሁንም በበዛውበረከት ይባርኮችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈🙏
መሴ ኢትዮጵያንና ልጆቿን በቅንነትና በፍቅር የሚትወድ ሰው ነህ። ወጀብ የማይናውጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ!
ወንድማችን ጋዜጤኛ መሴ በጣም እናመሰግናለን የሚፈለገዉ በቃ እንደዚህ ነዉ ሁሉም ሰዉ የራሱ ሀይማኖት ይኖረዋል አንድ ቤት እየተኖረም የተለያየ ሀይማኖት ሊኖር ይችላል በዚህ መለያየት ወይም መጋጨት አያስፈልግም ብቻ ተከባብሮ እንደዚህ መወያየት በተለያየ ርዕስ እንደ ዜጋም እንደ ሀገርም መማማር ይቻላል መሴ በዚህ አጋጣሚ ዮናታንና ዶኢን በድጋሚ ጋብዛቸዉ እና ስለ መልካም ወጣት ኢንተርቪዉ አድርጋቸዉ የመልካም ወጣት አላማ ሃይማኖት ማስቀየር ሳይሆን ወጣቱ አላማ ያላዉ እንዲሆን ሱስ ገዳይ እንደሆነ ብቻ ብዙ አስተምሮ ከዛ ሁሉም ወጣት ሥራ ሳይመርጥ ሰራተኛና ታታር ሆኖ ለሀገርም ለራሱም ለቤተሰብም ጠቃሚ እንዲሆን እና ደግሞ ብዙ የተለወጡ ለቤተሰብም ለራሳቸዉም ለሀገርም መልካም ወጣት የሆኑ ከቪድዮ ቀንጨብ እያደረጋችሁ ብዙ አይነት ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል በተለይ ሀዋሳ ላይ በጣም አስቸጋር ዱርዬ የነበሩ በግሩፕ በዝርፊያ በፀብ መንገድ በመዝጋት ብቻ በብዙ መጥፎ ባህሪይ የሚታወቁ አሁን መልካም ወጣት ሆነዋል እና ይሄ ሁሉ እንደ ቀላል የሚታይ አደለም ሁሉም ሰዉ መልካምነት ይገባዋል ይሄ ሁሉ የሚሆነዉ ደግሞ የዮኒን ትምህርት እና ምክር በመካፈል ነዉ ይሄ ማለት ፈጣሪ ለሰዎች የተለያየ ፀጋ ይሰጣል ለዮኒ ፈጣሪ ይሄን ፀጋ ስለ ሰጠዉ ነዉ እድሉን መጠቀም የሚያስፈልገዉ በቃ ይሄዉ ነዉ መሴ በድጋሚ እናመሰግናለን
ተባረክ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yesssss❤
Hhhhhhhh yiha leba
ኦርቶዶክስ ጣእት ናት ብሎ የነሳደበ አጭበርባሪ ፖስተር ነው። እኔ የገረመኝ..." ከጸጉራቹ እመት የምታክል ቁመት መቀየር አትችሉም የሚለውን ወንጌል የት አስቀብቶ ነው በአለም ነገር ተጨንቆ ጸጉር ያስተከለው 😏
እኔም፣እናቴም፣በአድናቆት፣አየናችሁ።ድንቅ፤ሰዎች።አላህ፣ይጠብቃችሁ።
ፓስተር ዮኒና ዶክተር አብይ
በየሁኔታው ያስገርሙኛል ❤
እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ❤
ዘራችሁ ይለምልም❤❤❤
❤❤❤ዮኒዬ የእኔ አስተማሪ
3ታችሁንም እውዳችዋለሁኝ ደስ የምትሉ ስዎች ናችሁ❤🎉
ወድ እና ድንቅ የሆነው አገለገይ ዮኒ ዶዬን ሰለ ቀረበች እንመሰግነሌን እግዚአብሔር ይባረከቸወ ከእግዚአብሔር በታች የብዙ እናቶች የብዙ አባቶች እንቢ የምየብሰ ነው የብዙ ወጣቶች ሕይወታችን የመለስ አባታችን ወንድማችን ነው ለዮኒ ቀለት ይጥረል ለመግለጽ እግዚአብሔር ለዘላለም በረከት ይባረክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
ለትውልድ አስተማሪ የሆነ ቤተሰብ ናቸው። እናመሰግናለን።
አስተማሪ ና ቁም ነገር ያዘለ ፕሮግራም ዮኒ አንተ የትውልድ አባት ነህ ዶኢ አንቺም ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኩ 😘😘
እግዚአብሔር ያክብር ዮኔ ሁሌም ሚስትን የሚገልጥበት ጥበቡ Wow 🤩
ትዳር ውብ ሲሆን ሁሉ ነገር ውብ ይሆናል ደስ እሚል የትዳር የህይወት ምስክርነት አንተ ማገባህ ለተፈጠርክለት አላማ የምትሮጥ አገልጋይ ስለሆንክ ነው ዶኢ❤❤ ልባም ሴት ዮኒዬ በረከታችን እንወድሀለን እየለመለማቹ ኑሩ
Comentish leyu new........?...........
ወድማችን መሴ ተባረክ የሚገርም ቃለ መጠይቅ በር ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤
I AM SO IMPRESSED and seen my self in your interveiw. God Bless you Mese, Yoni, and His Sarah
መሴ በጣም የምንወድህ ድንቅ ጋዘጠኛ ተባረክልኝ።
ምርጥ ጋዜጠኛ የምንወዳቸውን አቅርበህ አስተማርከን ተባረክ
ላንጋኖ አዘግቼ ነው ያገባዋት ...
😂😂😂ለ😂ለቤተ😂 ለውጥ😂😂
በእውነቱ በጣም አስተማሪ የትዳርና የሰርግ ሂደት ታሪክ ነው።
ጋዜጠኛ መሰለን ድሮውንም የሚወድህ ቢቁ ባለሙያ ስለሆንክ ይህንን ፕሮግራም ሁለት ግዜ ተመልክቻለሁ።
❤❤❤❤❤
ግሩም እና ደስ የሚል ትዝታ በርቱ የገረመን ዮኒ North America ነው ዛሬ ይህንን ቃለ መጠየቅ መቼ ይሆን ? ሙሽሪትን ስትዘምር ብታሰማን ይሻል ነበር ጆሮአችንን ከምታደነቁረው አጃቢ ሙዚቃው በጭራሽ አይመከርም head phone ተጠቃሚንም እዘኑልን አቦ እህቴ ዶይ አስተዋይ እና ቆንጆ ሴት ነሽ በፀሎት በርቱ ! ሊያልቅ 2 ደቂቃ ሲቀርህ ስለ መልካም ወጣት ትጠይቃለህ ? ??
የተወደዳችሁ የህይወት ምስክረነታችሁን ስለሰማን ደስ ብሎናል አቅራቢውንም በጣም እናመስግናለን ቀሪ ዘመናችሁ የኪሳራ ያልሆነ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ብዙ ምታተርፉበት ይሁን
ዮኒ፤ ደስ፡ ይለኛል፡ ሲጠሉህ፡ ፈተና፡ ሲበዛብህ! ለኔ፡ እውነተኛ፡ የመለኮት፡ መንፈስ፡ እንደሾመህ፡ ምልክቴ፡ ነው!!!
አይ ጋዜጠኛ መሰለ ይሄንን ማፍያ መተዳደሪያውን አማራንና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በማዋረድ ላይ ያደረገ ሰው፤ ፀረ አማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ ሰውዬ ምን ያህል አማራንና ኦርቶዶክስን ብትንቅና ብትደፍር ነው ያቀረብከው??
እልልል እናንተ የጌታ ልጆች ስታምሩ ቀሪ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ አገልግሎታችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ብርክ በሉልኝ❤❤❤❤🎉
Very inspirational and full of insights. Keep on bringing such exemplary couples to this show. I am definitely sure you will make a huge difference among the young generation. Much blessing to the talk show presenter and the crew. Yonatan and Doei, may God continue to bless your marriage and your holistical service.
የዮኒ፡ ሚስት፡ ዶዊ፤ ሰባት፤7፡ መቀነት፡ የታጠቅሽ፡ ጀግና፡ ነሽ! የእውነት፡ ቃል፤ የሚመራሽ፤ በፈተናችሁ፡ ሁሉ፡ በጀርባ፡ ሁነሽ፡ ቤት፡ ሲመጣ፡ የምታበረቺው፡ አንቺ፡ ነሽና፡ ተባረኪ፤ ዘርሽ፡ ይባረክ!!!
❤❤❤❤❤ዋው በጣም ነው የተደሰትኩት ጋዜጠኛ መሰለ እነዮኒን በማቅረብክ❤❤❤ በርታ ።
ታድላችሁ ዶኢዬ አስለቀቅሽኝ መጨረሻ ላይ እግዚአብሔር እኮ ድንቅ ነው።
"አንተ ሌላ ወይም ሌላ መሆን አትችልም ፣ አንተ የተፈጠርከው ለአገልግሎት ነው ፤ የተፈጠርክበትን አላማ መኖር እንድትችል ከአንተ ጋር መኖር ለኔ መልካም ነው" ለዚህ ነው ላገባህ የምፈልገው ! ዶኢ
goosebumps
ዮኔ እግዚአብሔር የሰጠን እንቁችን ነዉ ❤❤❤much love ዬኒ❤❤❤
ዋዉ ደስ ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ፕሮግራሙም አስተማሪ ነው መሴ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤
የምወዳቸው ዘመናችው ቤተሠቦቻችውን ልጆቻችውን እግዛብኤር።ፀጋውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያ በጣም ደሰ ምትሉ ባልና ሚሰት በእነት አባቱ የተመረቀ ሰው መጨረሻው ይማረ ነው🙏🙏🙏🙏💞💞💞
ምርጥ ሶዎች ❤❤❤ ዘመናቹ ይለምልም ትዳርህ ልጆችህ ሁሉ የአንተ የሆነው ይባረክ ዮኒዬ❤❤❤
አገልጋይ ዮኒዬ እህት ጆይ በጣም ነው የምወዳችው እግዚአብሔር ይባርካችው ዘመናችው ይባረክ❤❤❤❤
ዶኢዬ የኔ የዋህ ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለሁ ❤
መሴ ምርጥ ሰው matured media man እንዲህ ነው አቅራቢ የማያዳላ ልክ እንደ ሰይፋ
ኢየሱስ ለሁሉም ነጋር መልስ ነው
ዮኒዬ የትውልድ አበት ኑሩልን❤
የስርቤት 5 stars ⭐️ 🤣🤣 መአከላዊ ትዝ ይለኛል የቡና ነጋዴዎች የታሰሩበት ዘመን 🤣🤣
ዮኒዬ የዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ በእቅዱ ያዘጋጀህ አገልጋይ ነህ አንተን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው ። ዶዊ ልዕልት ነሽ አንቺ ለምልሚ
Really?
@@HAHA-ws4fgመልካም ነገር የማይገባችሁ የሀገር ነቀርሳ ፣ ክፉ ፣ ምን ይሻላችኋል ? And how stupid you are?
ምርጥ ባላትዳሮች በጣም ነው የምወዳችሁ ዶህ እና ዮንዬ ዘመናችሁ ይባረክ የብዙ ልጆች አባት ዘመንህ ይለምልም 🙏😍❤️
በጣም interesting እውነተኛ ሰዎች የህይወት ማስተማርያ ስለሆነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
እናተየውን አለማድነቅ ከባድ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
I love yoni and dohi, you guys blessed
Mesy thank you for bringing paster Yonatan on your show❤❤
በደንብ አዋጣህ እንጂ! ዋው! የዶኢ የጋብቻ ሕያው ምክንያት እንዴት ድንቅ ነው!
አሜን ገመዴ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ እርስቴም ተዋበችልኝ አሜን
መሴ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምርት ተማርኩበት ዘመንህ ይባረክ ልጆችህን ይባርክልህ ቅር አይለኝም ዘር ማዘርህ ተባርኮ ይቅር
ዮኒ ዶይ በጣም ምወዳቹ ጥንዶች ናቸው ተባረኩልኝ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኝውላቹ❤❤❤❤
ተባረኩ ዮኒዪ ዶኢዪ በጣም አምሮብሻል❤❤❤
ተባረክ መሴ ትልቅ ፕሮግራም ነው
So so amezing ❤❤❤❤❤❤❤❤story glory to be God ❤❤❤❤❤❤❤thank God stay blessed 🙌 all of you 🙏 ❤
እጅግ የተደሰትኩበት የሰርግ ታርክ እና አሳዛኝም ታርክ ዋው❤❤❤❤❤❤
አሁንም የብዙዎ አባት እናት ያርጋችሁ አይወሰድባችሁ ይሳካላችሁ❤ የሚያስርቁ ብፁአን ናቸዉ
መሴ እነዚህን የተባረኩ ቤተሰቦች ስላቀረብካቸው በጣም ደስ ብሎኛል
Ere inaantee sewochi bexaam newu yaazinaanaachugn yemirrr weyy yooonina doee ❤❤❤❤❤❤
YEmirrrr fetaaa newu yaalikugn
Mese ante raseh enesun lemekebel tenesteh mezmuru sizemer swtachebecheb ye shebesheba yakel yamral tebarek, enezihen enku wendemena ehetachenen selegabezkachewu degmo zemeneh yibarek!!!🙏🙏👏👏
ከዚህ ወደዚህ ዮኒን የቀየርክ አምላክ ሆይ እኛንም አስበን🎉🎉
እንዴት ደስ ትላላቹሁ❤🎉ዮኒ ምርጥ ወንድም ዶኢ ምርጥ እህት።
ዩንዬ ሁሌም ስኬትና ሰለም ፍቅር ደስታ ይገባካል። በቃ እወድሃለሁ ወንድም አለሜ
ዮኒ በጣም ተመችቶኛል የሠርግ ፎቶ ኢግዝሔብር መጨረሳቿ ያሳምር አሜን
ዩንየና ዶልየ ደስ ሰትሉ ጌታ ዘመናቹ ይባርክ በጣም እወዳቸዋለሁ ተባረኩ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረኩ።
Thank you, Abay TV, for providing us with this wonderful service. May God bless you
የሚገርም ትህትና ትምህርት❤❤❤ነው❤❤❤እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤
Wow I am so happy to see this ❤❤❤❤doe is so beautiful ❤
Thnk you mesay...endz astemari tarik akribln ykxl🦋🙏
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
መሴ ተ ባረክ ሁሉን እንዳመጣጡ ነው ምትመልሰው አቀባበልህ በጣም ደስ ይላል ከሀይማኖት ጥላቻ ነጻ ነህ ድሮም ወድሀለው አሁንም ው ድ ዮኒና ዶኢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
መሴ ትክክለኛ የዘመኑ ሚዲያ አጀንዳ ሰለ ያዝክ እናመሠግናለን ተባረክ የሰርጌ ለታ ፕሮግራም ዋው እየተወደደ ያለ ሾሆ ነው መሴ አንደኛ
የዋናዋ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂ተባረኩልን ታሪካቹ አስተማሪ አዘናኝ በጣም ደስስስስ የሚል ነው።
መሲ መሲ ሾው የምንወዳቸው ናቸው blessed 🙏🙏🙏🙏
ዮኒና ዶይ ጌታ ይባርካቹሁ የትውልድ የብዙ ትውልድ አባትና እናት ናችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
ለ እኔ የ ክፍለ ዘመናችን ምርጥ ሰው ነው አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ
ድንግል ማርያምን ሆይ ሁሌም እንወድሻለን ከፍ ከፍ እንደርግሻለን......❤❤❤❤❤
ዮንዬ በጣም ነው የምንውድህ
በጣም እናመሰግናለን ስለጋበዝክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I really enjoyed the program thanks for inviting him.
ትክክልኝ የ media ስው በእውነት እንደዛ ነው ከሁሉም ሀይማኖት መቅርብ አለብህ በጣም ጎበዝ 🤙
የተባረኩበት እራሴን እንዳይ የሆንኩብት ድንቅ ምስክርነት 🥰🥰🥰 ተባረኩ 🙏🏾
essential interview for a generation. Thank you, Mese and Pastor Yonatan
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በልጅ ያድላችሁ❤❤❤❤❤
JESUS IS LORD
JESUS IS LOVE ❤
GLORY TO JESUS
BLESS IN JESUS NANE congra prophet and boyi
❤wow❤ ለበረከት።ሁኑ❤ እናት ለብዙ ህዝብ ምክኒያት ናቹህ።ስፉ ክፉ ነገር አያግኛቹህ❤
Yoni and Doee ❤ lucy restaurant lovely place . Now they are near Flamingo. Still lovely They are called Union.
በሚያስደንቅ ሁኔታ የተባረከ ነው፣ ሳገባ የተማርኩት ትልቁ ነገር ነው። ❤🎉🙏
መሴ ድሮም እንወድሀለን ሰላም ይብዛልህ ። እነዮኒ መልከም ዘመን ይሁንላችሁ ።
በጣም የተወደዱ የእግዚሀብሔር ሰዎች