የ2011 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ከአራቱ አንጋፋ አርቲስቶች ጋር የተደረገ የበዓል ቆይታ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024
  • የ2011 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ከአራቱ አንጋፋ አርቲስቶች ጋር የተደረገ የበዓል ቆይታ

ความคิดเห็น • 285

  • @merci1093
    @merci1093 6 ปีที่แล้ว +23

    መተኪያ የሌላችሁ የምንጊዜም ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች♥♥♥እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ♥♥♥

  • @ለከልሀምዱዚድ
    @ለከልሀምዱዚድ 6 ปีที่แล้ว +3

    ሀላችሁም ምርጥ እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ። ቴዲዬ ብዙ ማውራት አይችልም!!

  • @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
    @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዘፈን ብዙም አይደለሁም ግን ሁላችሁምን በጣም ነው የምውዳችሁ ♥!! በተለይ ፀሃይን እዴት እደምውደው እፊቱ ላይ ያለ ስሜት ውስጤ ነው ♥!!

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 6 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ምርጥና ድንቅ ተወዳጅ ልጆች እሰይ አሁንም እንዳማረባችሁ ናችሁ:: ቴድዬ ፅሃዬ ፅግዬ አረጋኅኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: እባካችሁ ፖልቲከኞች እንዲህ የሚዋደደውን ህዝብ በግድ አትለያዩን:: ቴድዬ ለእግዚአብሔር ሰላምታ ያቀረብከውን ዝፈንልን::

  • @oneloveethiopia9960
    @oneloveethiopia9960 6 ปีที่แล้ว +39

    በጣም ክብር የሚገባቸው የወርቃማው ዘመር የሀገራችን አርቲስቶች ናቸው በእውነት ፋና እናመሠግናለን ሙዚቃቸው የማይጠገብ እና ዘመን ከዘመን ተሻጋሬዎች ናቸው ቀጣዮን ክፍል እጠብቃለው

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 6 ปีที่แล้ว

      Sema belebya megbte kelale arekwe ante gurega wetete

  • @momhamedbakhas1956
    @momhamedbakhas1956 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚደነቁ የሚወደዱ አሪቲሢቶች ናቸው የሚከበሩ አርቲሥቶች ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ዪሥጣቹ

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 6 ปีที่แล้ว +1

    Seeing እነዚህን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጀች for New year it's a blessing. Thank you. FANA.

  • @salamisalamoo2779
    @salamisalamoo2779 6 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ እንቁ ድምፃውያን እድሜ ጤና የንሰሀ እድሜ ይሰጣችሁ እንወድችዋለን

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 6 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ ፋና ወጊ ግንባር ቀደም ለኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ መሰረት የጣላችሁ ሌሎችም የኪነ-ጥበብ ጨዎች ዘመን የማይሽረው ዘመን ተሻጋሪ ስራ የሰራችሁ ረጅም እድሜ ተመኘሁ ።አርቲስት ፃሕዬ ዮሐንስ የማትለወጥ የማትቀየር ትልቅ ሰው ከነፈሰው ጋር የማትነፍስ ዝቅ ብዬ እጅ ነሳሁ ።ፃሕዬን በምን እንደምገልፀው አንዳንዴ ላደንቀው ቃላት እመርጣለሁ ግን አጣለሁ ።በቃ ሰው የሆነ ሰው ነው ፃሕዬ።

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ቃላቶች ያጥረኛል እግዝሐብሔር ይጥብቃቹ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ አሜን።

  • @alemaga2826
    @alemaga2826 6 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም ምስጋና ይደረሳችው እርስበርስ ያላችውን ክብር ይበል የሚስብል ነው። ሌላው ምርጫችሁን በተመለከተ በተለይ ፀጋዬ አንተ ባስቀመጥከው መሥፈሪያ ተለክቶ አለመሸለሙ እንደሚያምህ ድምፃዊ እንዳለ ሁሉ በዚህም ዘመን በአንተው መለኪያ ቢያንስ ባትሸልመው አድናቆትህን ልትሰት የምትችል ድምፃዊ እንዳለ መቼም አይጠፋህም
    ባለሙያዋቹ ያላከበሩት ማን ይመስክርለት ? የምትወቁሱት መመዘኛ በናንተው ምርጫ ይታረም። ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ
    @እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ 6 ปีที่แล้ว +20

    አቦ ደስ ስትሉ የኢትዮጵያ ብርቅየ አርቲስቶች ስወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 6 ปีที่แล้ว +9

    የናተን በሰማንበት ሙዚቃ ያሁኖቹን መስማታችን ይገርመኛል እድሜ ይስጣችሁ

  • @netsanetteshome9927
    @netsanetteshome9927 6 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት እድለኛ ትውልድ እንደሆናችሁ፤ እድሜ ይስጣችሁ

  • @hanaanebessie443
    @hanaanebessie443 6 ปีที่แล้ว +9

    በጣም በጣም ነው እምወዳችው ከቃላት በላይ ።እድሜና ጤናውንይስጣቹ፣።እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @user-oz9tu6iu6t
    @user-oz9tu6iu6t 6 ปีที่แล้ว +19

    በጣም የምወዳችሁ አርታስት ናችሁ ሙዚቃችሁ የማይሰለች ፈጣሪ እድሜ ይስጥል እወዳችሁ አለን።

  • @genetfantahun411
    @genetfantahun411 6 ปีที่แล้ว +1

    እ/ብ ይባርክሽ ማኪ ያን ደጉን ዘመን በነዚህ ምርጥ ሰወች ሰረገላ እዚህ እሩቅ አገር ሰላደረሽልኝ እውነትም ያ ደግ ዘመን እየመጣ ይመስላል። እናንተ ክብር ተወዳጆች እድሜ ከጤና ይስጥልኝ.😇💚💛❤🌷🕊

  • @amranfasika2276
    @amranfasika2276 6 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ዝግጅት ነበር አዘጋጆቹ ምስጋና ይገባችኋል ! ቴድሮስ ታደሰ የኔ የምንግዜም አንደኛ ! ምርጥ ስብስብ ነው

    • @abdiabagibe4863
      @abdiabagibe4863 6 ปีที่แล้ว

      Betam tamralachihu yagere fertoch, tinish kir yalegn Neway yalemenoru nw

    • @seaphones902
      @seaphones902 6 ปีที่แล้ว

      Endet ende 4

  • @fozeamelkamu8030
    @fozeamelkamu8030 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እምወዳቸው እና እማክበራቸው
    ወይኔ ምናለበት በኖርኩኝ ጠያቂዋ
    እኔ በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁኝ
    አንጋፋዎች !!ትልቅ ሰው ነው ይሄን ሃሳብ ያመጠው :;

  • @gemdem2804
    @gemdem2804 6 ปีที่แล้ว +2

    ወርቃማው ዘመን
    ይመቻችሁ
    Thank you ፋና

  • @hayatmohammed3662
    @hayatmohammed3662 6 ปีที่แล้ว +24

    ቴድዬ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ እውነት የሚገባውን ክብር ያክል አላየሁም የምር ሰው ሲሞት ነው ጥርሳችንን የምንነክሰው አይ እኛ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት የምንግዜም ምርጥ ነህ ♥♥♥

    • @fuadhamid3165
      @fuadhamid3165 6 ปีที่แล้ว +3

      1000% lek nesh

    • @liyufkir8351
      @liyufkir8351 6 ปีที่แล้ว +3

      Hayat Mohammed , ከጋሽ ጥላሁን በመቀጠል እጅግ በጣም አድርጌ የምወደው እና ፍቅርርቅር ይየማደርገው ዘፉኝ ቢኖር አንዱ እና ዋነኛው ቴዲዬ ታደሰ ነው !!!! እናም ዛሪ ደግሞ ቴዲዬ በአንደኛ ደረጃነት ከሚያደንቃቸው ካሁኖቹ ዘፋኞች ሌላውን ደግሞ ቴዲ አፍሮን ስለሆነ እጅግ ደስብሎኛል !!!!! ሁለቱ ቴዲዋች እድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ !!!!!! ባጋጣሚ ደግሞ በጣም የምወደው ቴዋድሮስ የሚባል ወንድም አለኝ !!!!!!!

    • @hayatmohammed3662
      @hayatmohammed3662 6 ปีที่แล้ว

      Hana Dibaba ደስ ይላል ብዙም አልተወራለት ግን ምንግዜም ምርት ነው

    • @david-gsibhatu6638
      @david-gsibhatu6638 6 ปีที่แล้ว +1

      ቴዲዬ ወርቅ የሆነ ልጅ ነው

  • @aresimaenati6391
    @aresimaenati6391 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ፀግዬ እዴት እደምወድህ እግዛብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድልህ ዘመን የማይሽርህ ሁሌም ተመራጭና ተወደጅ ነህ ሺአመት ኑርልኝ አከብርሀለሁ ♥♥♥

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 6 ปีที่แล้ว +5

    የኛ ዳይመንዶች ክፉ አይንካቹ ከዚ በላይ እድሜ ፈጣሪ ይስጣቹ ክብርና ፍቅር ለናንተ ለእንቁዎቹ❤👑❤👑❤👑❤👑❤👑

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 6 ปีที่แล้ว +1

    I love Tewdros Tadesse. I met him in London in 1990's, good person and easy to talk to.

  • @mesklove4771
    @mesklove4771 6 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት ምን ያህል መንፈስ አዳሽ የሆናቹ ሠዎች ናቹ ከስራቹ ውጪ እራሡ ምታወሩት ወሬ ፍቅራቹ ወይኔ እኔ እድሜዬ ሠላሳ ነው በናንተ ዘፈን ያበድኩኝ ነኝ በተለይ በህይወት የተለየን ጥልዬ ገሰሰ ልዩ ቦታ ነውያለኝ አባቴ ከልጅነቴ ሲሰማው በሱ ነው ጥሌ ያወኩት ከሱ ጋርም ያላቹሁት መንፈስ ሚያድስሙዚቃ ነው እያንዳንዱ ልዩ የፈጣሪ ስጦታ አላቸው ውለታቹሁን አምላክ ጤናውን ያድላቹ አሁን ያሉት ሙዚቀኛ ወይኔ ይሄን ድምፅ በሰማውበት ስሰማ ያመኛል በናታቹ የድሮ ድባቡን አምጡል አምጡል ለማንም ልቅምቅም አይሩብን ችለው ከልባቸው ቢዘፍኑ እናዳምጥ ነበር ዝም ብሎ ዋይ ዋይ ይመቻቹ ማክዲ ደሞ ጥርስሽ ይለያል ስስቂ ድርብ ጥርስሽ አንደኛ ነው ድርብ ጥርስ ያላቸው ችኮች ይከይፉኛል ለምሳሌ ሩታ ራኬብ ልዩ ናቹህ

  • @biserathabtom1517
    @biserathabtom1517 6 ปีที่แล้ว +36

    ቴድስ ታደሰ የተመቸኝ ሙዚቀኛ የለም ከስት ግዜ በሓላም ድምጡ ያው ነው ይገረማል በዛ ላይ ምንም አይነት ተንኩል የለበት ንፁህ ሰው ማስመሰል ማያውቅ ውድ አርቲስት ነው በርታ ቴዲያችን ከጎንህ ነን

    • @abrehitkidania5572
      @abrehitkidania5572 6 ปีที่แล้ว

      hulum sew berasu lik new...adu kadu ayleyom

    • @ሰኒያሰኑ
      @ሰኒያሰኑ 6 ปีที่แล้ว

      ቴዲዬ እቁ ነሄ ኧረ ድምፄህን ስራበት

  • @elsamoshe6634
    @elsamoshe6634 6 ปีที่แล้ว +6

    This is the kind of program we need 👍🏽 all legends in one table 😍😍 long life to all.

  • @hannamezgebe687
    @hannamezgebe687 6 ปีที่แล้ว +2

    እናተ የጥበብ ፈጣሪ ናችው እኮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው

  • @mustefakyerdin8091
    @mustefakyerdin8091 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጣቹ።ትዝታዉስጥ ከተታቹን ።እናመሰግናለን ፋናዎች

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 ปีที่แล้ว

    እንቁዎች የኢትዮጵያ እንቁ ብርቅዬ ልጆች ዘመናቹ ይባረክ ክፉ አይንካቹ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች❤❤❤❤

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 ปีที่แล้ว +3

    ፅሀዬ ወይኔ እንኳን እደረስህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው የማንደንቅህ ያልካደከን

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 5 ปีที่แล้ว

      Helen H ቢክድ እራሱን እንጅ ማንን ይጎዳል

  • @getugashaw4286
    @getugashaw4286 6 ปีที่แล้ว +3

    እምዬ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ሲያምሩ በዚህ ማዕጸን ሌላ ይወለድ

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 6 ปีที่แล้ว +21

    አንድ ቀን ደግሞ ለጌታ ዘምሩለት ይሄን የመሰለ የድምፅ ፀጋ ሰጥቷችሃል ታድያ አሁን ደግሞ ሌላውን ለቀቅ ፈጣሪን ጠበቅ አድርጉ አገራችን ፀሎትና ምልጃ ያሰፈልጋታል በርግጥ የቴዎድሮሰን ለእግዝአብሄር ያደረገውን የምሥጋና መዝሙር አረሳሁም::

    • @nebyay3419
      @nebyay3419 6 ปีที่แล้ว

      mandla eyhnew zemerewal Eko atakem ende? New woyes ye menafek chifera maleth new

    • @alametolakore3716
      @alametolakore3716 6 ปีที่แล้ว

      mandla eyhnew 🎤🎤🎸

  • @masentertainment1229
    @masentertainment1229 6 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈኖቻቸውን ስሰማ አስለቀሱኝ ወደሇዋላ 30 አመት መለሱኝ ዋው ነው

  • @asnkatesfay5988
    @asnkatesfay5988 6 ปีที่แล้ว +1

    የወርቃማው ዘመን አርቲስቶች በጣም ደስ ትላላቹሁ

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 6 ปีที่แล้ว +7

    Tewodros Tadesse ma favorite musician ever, i wish long life for u !!!

  • @ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ
    @ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እኔ ግን እእነት ለመናገር ከሆነ ሙዚቃ ሰሚም አድናቂም አይደለሁም
    ግን የሚገርማችሁ እስከዛሬ በድምፅ።ብቻ
    የማቃቸውን። ስለላየዋቸው ግን ደስ ብሎኛል

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu9510 6 ปีที่แล้ว

    I love all. But about Tsehaye, besides his music, his personality and the love of his country is really I love it.

  • @ሳባዊዘኢትዮጵያ
    @ሳባዊዘኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow አዘጋጆቹ ብርቅዬዎቻችን ጋር ደስ የሚል ዝግጅት ስላቀረባችሁ በጣም እናመሰግናለን ።ብርቅዬዎቻችን ኑሩልን እንወዳችኋለን።

  • @tsigeredaamare7858
    @tsigeredaamare7858 6 ปีที่แล้ว +1

    4 የሙዚቃ እንቁዎች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 ปีที่แล้ว +1

    ፅጋዬ እቨቱ እንካን እረስህ ኢትዮጵያውያ ተገናተን ነበር በጣም ጀንትል እና ትልቅ ስው የማይኮራ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 6 ปีที่แล้ว +1

    እረጂም እድሜ ይስጣቹ ከልጅነቴ ጀምሮ ለናንተ ክብር አለኝ አቦ ይመቻችሁ የማይደክም ድምፅ

  • @robloxsistersister6387
    @robloxsistersister6387 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለንም በጣምምምምም ደስ የሚል ዝግጅት እድሜና ጤና

  • @milayiman8477
    @milayiman8477 6 ปีที่แล้ว

    Tsehaye Yohanese is an incredible patriotic Ethiopian😍I totally agree with Tsegaye Ishetu! He loves his country like nobody does.

  • @Abawtes
    @Abawtes 6 ปีที่แล้ว +2

    Tsehaye the best Ethiopian..love you...long live

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว +5

    ፋና አናማሳግናለን አኔ የ4 ቱ አንግፋ አርቲስቶች አድንቂ ንኝ. ኤግዚያብሔር አድምና ጤና አምኘላችህላቹል.

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 ปีที่แล้ว +5

    ፋናዎች እናመሰግናለን በርቱ

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 6 ปีที่แล้ว +1

    I cried so hard! Love & peace for all my people. Happy New year my people.

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተናፋቄና ተወዳጅ አርቴስቶች ስወዳችሁ ማክዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @tigsetm
    @tigsetm 6 ปีที่แล้ว +1

    እንቁዎች በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ብርቅዬ የኢትዮ አርቲስቶች በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ሰላም ጤና ረዥም ዕድሜ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ይሆን ውድድ የማድርጋችሁ ነዋይን ረስተውታል ብዬ ነበር ግን ብዙ ደስ የሚል ነገር ነው ያነሱት ወይ ጸሃይ የኔ ምርጥ ቴዲ ግን እንደጠብቁት ብዙ ቁጥብ ነው

  • @hannamezgebe687
    @hannamezgebe687 6 ปีที่แล้ว +1

    እናተኮ አንዱ የአንዱን ስራ እንዴት እንደሚሰራው ያሳያችውት ድንቅ ሰው ናችው።በአሁን ሰአት ያሉ ዘፋኞች አይደለም የሌላን ዘፈን ይቅርና የራሳቸውን ስራ አስተካክለው አይሰሩም

  • @hiwotlove396
    @hiwotlove396 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይ።ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር። አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወዳቹ ምርጥ ድምጻዊ ነቹ።

  • @صلاةالعاشقين
    @صلاةالعاشقين 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ነው ምወዳችዉ የናቴ ትዝታዎች

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ዸ 5 ปีที่แล้ว

    ብርቅየ ወቻችን በጣምነው የምወዳችሁ ቴዲየ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ደስታወልደገብርኤልተስፋይ
    @ደስታወልደገብርኤልተስፋይ 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጉዴ ፀሀዬ ዮሐንስ እድሜህን ያርዝመው ከጥላሁን ገሰሰ በመቀጠል በስዕል እየገለፀ የሚዘፍን ዘፋኝ አንተ ብቻ ነህ

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg 6 ปีที่แล้ว +12

    ፀግሽ አስተዋይ ሰዉ ልክ ብለሀል

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 6 ปีที่แล้ว

    tsehaye yaaaaaaaaa he loves ethiopia more than any thing he always appreciate his country he is lovely person

  • @benibeniman3386
    @benibeniman3386 6 ปีที่แล้ว +8

    አንዳቸው የሌላው ሙዚቃ ግጥሙን እንደራሳቸው ነው ሚጫወቱት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ታስቀናላቹ

  • @johnmaueial5592
    @johnmaueial5592 6 ปีที่แล้ว +5

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው አለምና ምኞቷ ያልፋሉ ለእግዜያብዜር ክብር ዘምሩ ለላይኛው ህይወት

    • @tediberehe9460
      @tediberehe9460 6 ปีที่แล้ว

      ለምን አንተስ ሙዚቃ ትሰማለህ

    • @johnmaueial5592
      @johnmaueial5592 6 ปีที่แล้ว

      @@tediberehe9460 የጆሮ ችግር የሌለበት ሁሉ ይሰማል ሆኖም ግን በዘፈን አልመሰጥም ሀጥያት ነው ስለሚል የእ/ር ቃል ለነሱም የሚበጃቸውን ብያለሁ

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 6 ปีที่แล้ว +1

    ፋናዎች እናመሰግናለን እንቁኦቹን ስላቀረብላቹህን እንወዳቹአለን

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አብሮአደረሰን አረግዬ አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ የአመት ሰው ይበለን።

  • @Tube-te4ou
    @Tube-te4ou 6 ปีที่แล้ว +2

    ባንዱ በጣም ይችላል እናመሰግናለን አክሱማዊት ባንድ

  • @david-gsibhatu6638
    @david-gsibhatu6638 6 ปีที่แล้ว +1

    አክሱማይት ባንድ ምርጦች ናችሁ🥁🎷🎺🎤🎸

  • @yisherunhoy6847
    @yisherunhoy6847 6 ปีที่แล้ว +3

    Betam ejig betam tamralachihu.

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 ปีที่แล้ว +1

    ፅጋዬ እሽቱ በጣም የምትደነቅ ስው ነህ ይህንን እውነተኛ ምስክር የስጠህው

  • @ELIAS533.
    @ELIAS533. 6 ปีที่แล้ว +1

    Big respect our hero #Ethiopia

  • @kd4512
    @kd4512 6 ปีที่แล้ว +2

    Tewodros Tadesse God bless you and good luck in the new year with your work. Love you God be with you.

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 ปีที่แล้ว +1

    I can't stop crying Tady that is one of my favourite song god bless you

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 6 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርና ዘፈን ቀረበዚያ ዘመን ሁኑበት!!!

  • @geeza9534
    @geeza9534 6 ปีที่แล้ว +1

    Makeda you’re in my heart for a very long time & you will Remain there no matter what

  • @athiopiandressdesignstylet4820
    @athiopiandressdesignstylet4820 6 ปีที่แล้ว +10

    ሁላቹም ምርጦች እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 6 ปีที่แล้ว +6

    Wow btam des yemele program kerejrm gezea behula ayehu . Respect for those legends

    • @belinbn6333
      @belinbn6333 6 ปีที่แล้ว

      እውነት እናንተ አጋፋ ድምፃውያን በናንተ ዘፈን ተፋቀርን ታረቅን አረ ቡዙ ብዙ የሆን ንበት በናንት ስራ ነው እድሚያቸው ተባርኮ አሁንም ቀሪውን ይባርክላቹ

  • @zenegedeadam6719
    @zenegedeadam6719 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ናችሁ እውነት በተለይ ፀሓዬ በርቱ እወዳቸዋለሁ

  • @صلاةالعاشقين
    @صلاةالعاشقين 6 ปีที่แล้ว +1

    ልብሻቹ በጣም ያምራል ያዘጋጀው ያለበሳቹ እጅ ይባርክ እጅ ይባርክ

  • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
    @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የምሉ የጥንቱና የጠዋቶቹ ብርቅዬና ወርቅዬ ድምፃውያኞቻችን አሁንም እድሜና ጤና ተመነሁላችሁ ቴዲዬ ግን ምነው ከለሎቹ አረጀብን? ንግግሩም አጠር ያለና ዝምታውም በዛብን? በእርግጥ ከዚህ በፊት በለላ ዝግጅት ላይ አይቸው አላውቅም ።

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz 6 ปีที่แล้ว +3

    ፀሀዬ በሳቅ ነው የገደለኝ "እነዚህ ጥናንጥ ኢሀፓዎች ናቸው፡ፀጉራቸው ላይ ክርቢት ለኩሱና ልቀቋቸው"

  • @tibebutesefaw6414
    @tibebutesefaw6414 6 ปีที่แล้ว +20

    የምንግዜም ምርጦች

  • @zems8918
    @zems8918 6 ปีที่แล้ว +2

    It's a beautiful chairs and table I Love it!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 6 ปีที่แล้ว +1

    ጊዜ መስተዋት ነው ይሏችኋል ይሄ ነው እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @yalmaautopia7409
    @yalmaautopia7409 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ እድሜና ጤናይስጣችሁ

  • @Mesfin49.comgmailMesfin
    @Mesfin49.comgmailMesfin 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወዳችሁና የማደንቃችሁ ኣርትስቶች ናቸዉ

  • @bayushmelaku9597
    @bayushmelaku9597 6 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዬ ስወድክ ሁላችሁንም ውድድድድድድድ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 6 ปีที่แล้ว +4

    የሽልማት ጠርሙስ በጣም ትክክል ነው

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 6 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእናንተ የሀገር ሀብት ናችሁ ውድድ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ ምርጥ አንጋፋ አርቲስቶች

    • @minawaco5200
      @minawaco5200 6 ปีที่แล้ว

      ቴዴ አፎ ባገሩ ጉዳይ ላይ ስለማይደራደር።
      እሱ አንደኛ ነው

  • @bakayakomekanzi707
    @bakayakomekanzi707 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጸዳ ያለ ሰዎች ዋውውውውውው

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 6 ปีที่แล้ว +10

    ፀአየ የኔእምባ ይፍሰሰ እንወሜድሀለን ፀአየ

  • @eyob3855
    @eyob3855 6 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ እመኝላችሁለው

  • @liliabera4200
    @liliabera4200 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow betame enamesghnalen agfochen selagabezachulne enawedachwalne

  • @marttamitikou4135
    @marttamitikou4135 5 ปีที่แล้ว

    የምንግዜም ምርጫወቼ ሰወዳቹ ቴዲ አረጌ ጸሀዬ ፀጋየ

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 6 ปีที่แล้ว +1

    Tsehaye yegna mert Ethiopiawi💚💛❤
    hulachehunem enwedachewalen

  • @berekettewelde7842
    @berekettewelde7842 6 ปีที่แล้ว

    Old music is a true music.love you all legands.

  • @abebawasmare8290
    @abebawasmare8290 6 ปีที่แล้ว +1

    ያገራችን ውበት ኑሩ ለዘላለም

  • @mesify8612
    @mesify8612 6 ปีที่แล้ว +1

    betame Enamsegenalen ya dege gizy nafeken eko wedehowal melsachune dege zemen betam nafekege merte ye.Ethyopiya legoch selamachu yebeza

  • @mesklove4771
    @mesklove4771 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የኔ አንበሶች እሚገርመው እኮ የሠሩት ስራ ለስንት ዘመን ሚሠማ ስራ ነው ክፍያው ግን የለ ክፍያውስ ይቅር ክብራቸው እራሡ አለመጠበቁ በጣም ይገርማል አሁን ልቤ ተቃጠለ ልቤ ፈነዳ እያለ ሺሻ ቤት በምርቃና ፅፎ ቀርፆ የሚሠጠው ዋዋታ ይገርማል ብቻ እኔ የአሁን ዘፋኝ ቀበጥ ቀበጦቹ ማለቴ ቴዲ ዮ ያሬድ ሚኪ አስጌ ባጠቃላይ እነሱን ብሆን ኖሮ እንደ እውነት እናውራ ከተባለ ሽንት ቤት ግቡ ኑሩልኝ የኔ የምንም ጊዜ ጀግኖቼ ናቹ የነ ፀሀዬ ስብስብ

  • @teddybezabih8867
    @teddybezabih8867 6 ปีที่แล้ว +1

    Tsehaye yohannes is a wonderful humanbeing.

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 6 ปีที่แล้ว +6

    መች ነው ግን ጂጂዬ እና አስቱካዬ እንደዚ ለሀገራቸው በቅተው የምናያቸው ጂጂዬዬዬዬዬዬዬዬ አስቱካዬዬዬዬዬዬዬ ስወዳቸው

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 6 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው ሁለቱ እንስቶች ልዩ ናቸው