ክፍል 2 " ከሥላሴ አማኝ ለተነሳ ጥያቄ የተሰጠ አስደናቂ ምላሽ "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 152

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሱስ አብዝቶ ይባርክ በኪ ፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
    ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @dagnewmuluneh7059
    @dagnewmuluneh7059 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። እስከ ዛሬ ድረስ ከሥላሴውያን የየሚነሱ ጥያቄዎችን ሰብሰብ አድርገህ መልስ የሰጠህበት መጽሐፍ ብታዘጋጅ አውነቱን ለማወቅ ጥማት ላላቸው ብዙ ሰዎች ይጠቅማል እላለሁ። ተባረክ።

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 ปีที่แล้ว +22

    አሜን አሜን የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል🙏🙏🙏🙏

    • @HenockTeklehimanot
      @HenockTeklehimanot 5 หลายเดือนก่อน

      አያሸንፍም እውነት የለውም

  • @birukkebede-e5z
    @birukkebede-e5z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማይነገር የፀጋው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን, አለማዎቅን በማወቅ እየበቀለች ቤተክርስቲያን በተራራ ላይ ገና ትወጣለች, ዛሬም ነገም እግዚአብሔር በባሪያዎቹ ይሳራል ተመስገን ኢየሱስ❤❤❤❤❤

  • @Raheliyegetliji
    @Raheliyegetliji 4 หลายเดือนก่อน +1

    Igzabr yibarkik tebarek. rijim idemen ten yestil yen wondm tebark❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @EyasuGayoo
    @EyasuGayoo ปีที่แล้ว +1

    Wondem bekii tebark ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinaMes8
    @TinaMes8 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Eyesusye temesgen wondme tebarek

  • @FekedeTerefe
    @FekedeTerefe ปีที่แล้ว +1

    Amen amen eyesus yibarkachiw apostolic Christian

  • @MeseretYishakHidoteyishak
    @MeseretYishakHidoteyishak ปีที่แล้ว +4

    ይህንን የእውነት ብርሀን ያበራልን የጠራንና የመረጠን ኢየሱስ ይመስገን ፣ወ/ም ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን በእጥፉ ይጨምርልህ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም በረከት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በመንፈሳዊ በረከት በሙሉ።

  • @NatiDaniel-ui3oh
    @NatiDaniel-ui3oh 11 หลายเดือนก่อน +2

    beki God bless.

  • @GebreGat
    @GebreGat 11 หลายเดือนก่อน +1

    Bek amlakena amilakih ymesgen stasireda sisema semay hula yalew ymesilegnal.

  • @eyobyhaneslapso4823
    @eyobyhaneslapso4823 ปีที่แล้ว +4

    ኡፉፉፉፉፉፉ ተባረክ ጌታዬ አንድዬ

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተባረክ ወንድም ቤኪ

  • @DeribeZeleke
    @DeribeZeleke ปีที่แล้ว +1

    Thank you beke.

  • @tesematefo
    @tesematefo 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም በረከት ጸጋውን ያብዛልህ

  • @samuelgosa6536
    @samuelgosa6536 ปีที่แล้ว +5

    Wonderfull beki God bless you❤

  • @MengistuDemko
    @MengistuDemko ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ወንጌል ያሸንፋል ።ጌታ ኢየሱስ በፀጋውን ያበዛልክ የአንድ አምላክ ልጅ

  • @EsraelGizaw-d8r
    @EsraelGizaw-d8r ปีที่แล้ว +1

    Wendem bekii tebark wedu wendemachen

  • @a2y100
    @a2y100 ปีที่แล้ว +12

    የአንድ አምላክ ትምህርት እጅግ ግሩም ነው🙏
    መዳናችን ድንቅ ነው‼️ኢየሱስ ፀጋው እጅግ አድርጐ ያብዛልህ ቤኪዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Wolaita-tube
    @Wolaita-tube ปีที่แล้ว +2

    ወንድም በረከት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @TsiontaffeseSharew
    @TsiontaffeseSharew ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አንድ አምላክ በስጋ ተገለጠ ወንጌል ያሸንፋል በርቱ❤❤❤❤❤

  • @kassayenegussie-hs7bd
    @kassayenegussie-hs7bd ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በረከት በዕውነት የቃል ሙላት እንደሚያስፈልገን የተማርኩበት ትልቅ መድረክ ነው አሁንም የቃሉን ሙላት አብዝቶ ይስጥህ ። ይህ እውነተኛው የሀዋርያት ትምህርት ሰማይ የሚያደርስ ነው።ኢየሱስ ሰላም በረከትና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ።

  • @temamteamam2741
    @temamteamam2741 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያ አየሱስ ሆይ ተባረክ እውነቱን ስለገለጥከልኝና እውነተኛየቱ መሠረት ላይ ስለመሠረትክልኝ ተባረክ !!!

  • @dr.mulugetadawit687
    @dr.mulugetadawit687 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 ปีที่แล้ว +4

    አዎ ወንድም በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።

  • @AnjatoHarka
    @AnjatoHarka 8 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችን አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @MeseretYishakHidoteyishak
    @MeseretYishakHidoteyishak ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የእውነት ብርሀን ያበራልን የጠራንና የመረጠን ኢየሱስ ይመስገን ፣ወ/ም ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን በእጥፉ ይጨምርልህ ይርዳህ 😊ኢየሱስ ያክብርልን እንወድሀለን

  • @Gadamagada
    @Gadamagada ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ God bless you

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚያስ መፅሐፍ በደብ አንብብ በስሜት እና በቁጣ አይሆንም ቄስ በረከት ዘመንሕ ይባረክ ለብዙዎች ማንቂያ ሆነካለ

  • @workineshtufa5102
    @workineshtufa5102 ปีที่แล้ว +1

    ቄስ በረከት በእዉነት ጸጋ ይብዛል!!!!!!!!

  • @Wolaita-tube
    @Wolaita-tube ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን የሱስ ዕውነት ወንጌል አለምን ይወርሳል

  • @solmeharu6531
    @solmeharu6531 9 หลายเดือนก่อน

    good point ...keep blessed!

  • @DebisaMan
    @DebisaMan ปีที่แล้ว +1

    የ እ/ር ስው በርታልን,,,,,,,እየሽነፈ ሄደ የእውነት ወንገል የምለውን መዝሙር ተጋበዝልኝ

  • @DebisaMan
    @DebisaMan ปีที่แล้ว +1

    የ እ/ር ስው በርታልይን,,,,,,,እየሽነፈ ሄደ የእውነት ወንገል የምለውን መዝሙር ተጋበዝልኝ

  • @TamratEndale-i3e
    @TamratEndale-i3e ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት የሐዋርያት ወንጌል አምኖ የተቀበለ እድለኛ ነው አቤት መታሌ እየሱስ ተመስገን

  • @samuelgosa6536
    @samuelgosa6536 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek beki😊❤

  • @BekeleNoh
    @BekeleNoh ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን የብዘልህ

  • @eritrea576
    @eritrea576 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Jesus for Everything, God help all the people in the world to know "YOU", Amen

  • @bortanbalaye9864
    @bortanbalaye9864 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክ ❤❤

  • @abdisaadisho6987
    @abdisaadisho6987 ปีที่แล้ว +6

    Excellent debate

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot 5 หลายเดือนก่อน

    መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ ጠይቁ ጥቅስ ብቻ አታንብቡ አውዱን ተረዱ ሀሰቡን በመጀመሪያ እወቁ ከዚያ ባለፈ የቄስ አስፋው ፀጋ በሁላችሁ ላይ ይወደቅ አሜን በሉ ትረፉ😊😊😊

  • @dawitalazar5311
    @dawitalazar5311 ปีที่แล้ว +3

    Lezich dink lehonech hayimanot iyesus yimesgen,qes bekye iyesusi cemiro cemariro yibarki tsegawun yabizalih

  • @zewudituzeleke8983
    @zewudituzeleke8983 ปีที่แล้ว +2

    ሀለሉያ በጣም ተባርኬበታለዉ ጌታየሱስ ጸጋዉን ይጨምርላቹ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን

  • @Bereket-wf2yf
    @Bereket-wf2yf 2 หลายเดือนก่อน

    Weidmann Tebark Eze bargeman Besmay engnan❤

  • @admasudesalegn2565
    @admasudesalegn2565 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @TarkuGetu
    @TarkuGetu 8 หลายเดือนก่อน

    Yande.amelike.lije.tebarek.amine

  • @NiceNice-zh9gi
    @NiceNice-zh9gi ปีที่แล้ว

    ሐዋርያት በመሆኔ እጅግ በጣም💪💪 በኪዬ🙏🙏

  • @SamiMitikkuFurgasa
    @SamiMitikkuFurgasa ปีที่แล้ว +2

    bekaye ye matusal edem yeste tebareke eyashenefe eyashenefe hede yehedal ye ewunet wongele

  • @MTagas-x9o
    @MTagas-x9o 8 หลายเดือนก่อน

    Paster Barkat egzaber tsaga yicamiri!

  • @alimaazil-sl7hg
    @alimaazil-sl7hg ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖👏👏👏👏👏

  • @aseniab
    @aseniab ปีที่แล้ว

    ጌታ የሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhaneDechasa
    @BerhaneDechasa 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ኤርሚ ሲጨንቅህ ያስታውቅብሀል ቤኬን ለመረዳት ሞክር ጌታ ይርዳህ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 ปีที่แล้ว +2

    2 ጥቅሶች ተገኝተዋል
    ወደ ሮሜ ሰዎች
    1:3-4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
    3:16 እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋየተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።
    ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses

  • @aseniab
    @aseniab ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ቃል ሁለት ምላስ ካለው ስይፍ ይልቅ እጅግ የተሳለ ነው ሰላሴ አማኞች አስተውሉ የቴናገራቹት ቃል እዳይፈርድባቸ ተጠንቀቁ

  • @SaraGezahegn-k9n
    @SaraGezahegn-k9n ปีที่แล้ว

    eyesus Ybarek

  • @ImabetTesema
    @ImabetTesema ปีที่แล้ว +1

    God bless you More and more

  • @AdimasuApostolic
    @AdimasuApostolic 8 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥ

  • @ermiastadewos821
    @ermiastadewos821 ปีที่แล้ว

    Eyesus yimesgen bezh ewunetegna menged ley silaskemetegn

  • @Tsaga-y7k
    @Tsaga-y7k ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ♥️ 🙏🏻 🙌

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema ปีที่แล้ว

    Be blessed my brothers Beki & Eliyas

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr ปีที่แล้ว +2

    በኢየሱስ አምላክ የሚያባዛ መንፈስ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 ปีที่แล้ว +2

    2 ጥቅሶች ተገኝተዋል
    የዮሐንስ ወንጌል
    1:49 ናትናኤልም፦ ከወዴት ታውቀኛለህ? አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ ፊልጶስ ሳይጠራህ፥ ከበለስ በታች ሳለህ፥ አየሁህ አለው።
    1:51 ኢየሱስም መልሶ፦ ከበለስ በታችአየሁህ ስላልሁህ አመንህን? ከዚህ የሚበልጥ ነገር ታያለህ አለው።
    ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses

  • @TadelieZeleke
    @TadelieZeleke 2 หลายเดือนก่อน

    Egizaber yemasgen . Egizaber yibarek tsagawun yecamerleh

  • @Alemitu-x5m
    @Alemitu-x5m ปีที่แล้ว

    አንድ አምለክ አለን በሰማይ በምድር 😢😢

  • @hailuolbamo
    @hailuolbamo 2 หลายเดือนก่อน

    bekyyy geta eyusus yibrakek

  • @TarkuGetu
    @TarkuGetu 8 หลายเดือนก่อน

    Yeunete.wogele.yashenefe.amine

  • @bizuayehusisay3391
    @bizuayehusisay3391 7 หลายเดือนก่อน

    12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

  • @eyobyhaneslapso4823
    @eyobyhaneslapso4823 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አንድ ነው ላለው የለም

  • @MemeMeron-tw6mp
    @MemeMeron-tw6mp 9 หลายเดือนก่อน

    Andi,geta❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo3080 ปีที่แล้ว

    YEWNT WEngle yshenfle❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 ปีที่แล้ว +3

    1 ጥቅስ ተገኝቶአል
    የዮሐንስ ወንጌል
    14:9 ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
    ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses

  • @Esoapo1Godlij
    @Esoapo1Godlij ปีที่แล้ว

    Iwunetegnaw wengel gena yashenfal .Ameen

  • @ŦÅĞŘØŦåğěşė
    @ŦÅĞŘØŦåğěşė ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @biruk8617
    @biruk8617 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ "ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ" ስሙ ይባረክ! መናችን ድንቅ ነው!

  • @JerryAlex-v2p
    @JerryAlex-v2p 5 หลายเดือนก่อน

    Eyesus tsegan yabizalihi

  • @yakiman3656
    @yakiman3656 ปีที่แล้ว

    Amilaki andi neu inji 100% apostolic

  • @ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf
    @ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf ปีที่แล้ว

    ከኢየሱስ ዋጋ አላችሁ ና በርቱ እግዚአብሔር ሀይል ይጨምርላችሁ!!

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 ปีที่แล้ว +1

    1 ጥቅስ ተገኝቶአል
    የዮሐንስ ወንጌል
    18:6 እንግዲህ፦ እኔ ነኝ ባላቸው ጊዜወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ወደቁ።
    ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውይ ውይ ውይ ኦንሊ ጂሰስ አማኞች የስራችሁን ይስጣችሁ፡ ዕብራውያን 5:7 ጠቅሳችሁ አባረራችሁት አይደለ?
    ሰማይና ምድር የማይችለውን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ተባረኩ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bisrattekle4322
      @bisrattekle4322 11 หลายเดือนก่อน

      Abte terashin demo min atefan

  • @DeDa-r4s
    @DeDa-r4s 9 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @eskindr-mn9hw
    @eskindr-mn9hw 7 หลายเดือนก่อน

    Hleluyaaaaaaaaaaa

  • @eyosiasmoges9955
    @eyosiasmoges9955 ปีที่แล้ว +1

    Ermiyas alemot bay tegadaye atehun Derek atehun

  • @Tsaga-y7k
    @Tsaga-y7k ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤📖📖👈👆🏼👆🏼👍

  • @OroseGeriso
    @OroseGeriso 9 หลายเดือนก่อน

    2 Amelak yalem Eyesus bichawin Amelak new Isayas 6/9 Anibib

  • @ZAYNABZAYNAB-o4g
    @ZAYNABZAYNAB-o4g 5 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰☝️☝️

  • @SilasChilotaw
    @SilasChilotaw ปีที่แล้ว +1

    ❤❤besiga,ltegeletw,amilak,meckaryochi,neni,,yetmbota,miskiroche,nachi,hu,yesuci,bilwlina,meskari,neyni,inemi,yesuci,abi,new

    • @SilasChilotaw
      @SilasChilotaw ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abosetadane619
    @abosetadane619 5 หลายเดือนก่อน

    የስላሴ አስተምሮ ድንግርግሩ የወጣ መያዣ የሌለው ጉደኛ ግራ የተጋባ ነው

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 5 หลายเดือนก่อน

    የስላሴ አማንያን በሶስት አምላክ ስለሚያምኑ አቶ ኤርምያስ ስለ አምላኮቹ በግልፅ እየተናገረ ነውና ምንም ጉትጎታ አያስፈልግም ወንድም በረከት!

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 ปีที่แล้ว

    Ohh 😧 if l,m not Apostolic church this should be happening with me 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 thank you juses for your choice 🙌🙌🙌🙌😔😔🥺🥺🥺🥺🥺🥺 Jesus is God and King 👑

    • @bisrattekle4322
      @bisrattekle4322 11 หลายเดือนก่อน

      Tolo be eyesusim tetemikehi or tetemikesh dani/nyi

  • @fatmaFatma-qu5xp
    @fatmaFatma-qu5xp ปีที่แล้ว

    ❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️👍👍

  • @AbebeermiasGagabo
    @AbebeermiasGagabo 7 หลายเดือนก่อน

    Wondim. Beki. iyesusi. Tsagani. Yicamiri yabiza.

  • @BuraBurax-pe6ld
    @BuraBurax-pe6ld 10 หลายเดือนก่อน

    Abnina woldn kemikd beker wushetegna manew .abnina woldn yemikd yih yekristos tekawam new ::yuhan melkt 2: 22

  • @DagiYada
    @DagiYada 5 หลายเดือนก่อน

    ye matiyos 28/20 abibi 3akali 1 amilaki naw eyesus abi kegn tekemito sile igna yimaledali rome8/34 menfis kidus begna westet yinorali 1gna yohanis 2/22/23 abibi wolidi yemayi kebeli hulu abi ikuwani yelem yilali

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ስላሴ ሰውን ሁሉ ምልስ የምታሳጣ ለጣኦት የስላሴ አማኛ እርሰ በእርሱም አይግባቡም እየሰማዋቸው ነበር ጠዋት

  • @YacobAnijore
    @YacobAnijore ปีที่แล้ว

    Basamay yale amilakina bamidiri lay yale amilaki
    Siniti amilak now ?

  • @nebiyulachebo8793
    @nebiyulachebo8793 ปีที่แล้ว +1

    2Amlak yemil ale?