እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ መንፈሳዊ አካል አይደለም |ብርሃኑ(Protestant) Vs ቄስ ቤኪ|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- #እግዚአብሔር_መንፈሳዊ_አካል_አይደለም
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/kalu2023
ቄስ በረከት፣ አቀራረብህ በተለይም ርዕሰጉዳይህን አለመልቀቅህና ማስረጃ ከመጽሀፍ ቅዱስ አጥብቀህ መጠየቅህ በጣም ያስደንቃል፤ ነገር ግን የስላሴ ልጆች አምላኮቻቸውን የሚያስረግጡባቸውን መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች ማቅረብ እንደማይችሉ ታውቃለህና ለመማር በየዋህነት የሚቀርቡትን ተገቢ ማብራሪያ እየሰጠህ ማገዝ ብትችል ጥሩ ይመስለኛል። በተረፈ በኢየሱስ ሀይል በርታልን! ኢየሱስ ቢፈቅድ በቅርቡ አገልግሎትህን ሊያግዝ በሚችል የዩቱብ ቻናል ልንገናኝ እንችላለን።
❤ተባረክ ወንድም በረከት።
አሜን አሜን ❤❤❤❤ ተባረክ ቄሰ በረከት 🙏🙏🙏🙏
ሃሌ ሉያ.......ወንድም ቤኪ የሱስ ይባርክህ!!!!!!!!
God bless you bekiye❤❤❤❤❤❤❤
እየሱስ ይባረክ ቤክ ያው የእናሱ ጥያቄ ማስረጃ ነው ጥያቄያችን
ቄ /በርከት እውነት ነው አውንም ይገለጥልክ
የለም።
በመንፈሳዊ በገለጥ ነዉ ወንድም በሬከት ያስረዳዉ
ስላሴ ተዘረረ!!