እህታችን እሙ መልስ ከባለቤቴ እቤቷ ደስ ሚል ዝግጅት አዘጋጅታ ጠርታን ግን…

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 436

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357  2 ปีที่แล้ว +116

    እሙዬ እናመስግናለን እማ የኔ ቅን ሴት የኔ መልካም ከተመቻቹ ላይክ ሼር ስብስክራይብ እ ምውጦቼ

    • @girlgirl-iy7ff
      @girlgirl-iy7ff 2 ปีที่แล้ว +3

      ወይ መታደል እደዝ አይነት ጎደኛ የለም እህት እራሱ እደዝ አታደርግም በዝ ግዜ በጣም የተባረካች ነች ጭራሽ እኮ አንድ አንድ ወንድ አይወድም እደዝ

    • @saraa4657
      @saraa4657 2 ปีที่แล้ว +1

      Mashaalah dess sitiluu

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሄንን ጅንሰ ግን መቼ ነው በጨርቅ ሱሪ ሚቀየረዉ ከትህትና ጋር ?????

    • @girlgirl-iy7ff
      @girlgirl-iy7ff 2 ปีที่แล้ว +2

      @@reyuyenu340 ገዝተሽ ላኪለት ደርዘን ጨርቅ ሱሪ ከአዘንሽለት

    • @girlgirl-iy7ff
      @girlgirl-iy7ff 2 ปีที่แล้ว +1

      @@reyuyenu340 ቆይ ደግሞ ምን አገባሽ

  • @ፍቅርከፃሃይ
    @ፍቅርከፃሃይ 2 ปีที่แล้ว +5

    በውነት ይች ልጂ የውነት ምርጥ ጎደኛ ሰውን ስድስት ጎደኞችዋን ስትወድ

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
    @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +10

    ለዛሬ ፈቅጃለሁ አላለም😏አንተን ማን ፈቃጂ አደረገህ መብቱ የአለማቱ ጌታ የአላህ ነው።አትጃጃሉ ሞት አማክሮ አይመጣም ኦኬ።

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 2 ปีที่แล้ว +8

    በዚህ ኑሮ ውድነት እዴ የሚያደርግ ሰው አለ ተባረኪ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +13

    ሀኒ ልዩ ሰው ናት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube 2 ปีที่แล้ว +30

    ማሻአላህ ደስ የሚል ቀለል ያለ ነገር አድናቂ ነኝ እና በናንተ በጣም ደስ ብሎኛል ኢክሩዬ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ እሙ ማሻአላህ ❤

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንነት ደምርኝ ውዴ ደመርኩሸ

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 ปีที่แล้ว

      ለዚህ ማሻአላህ ትየለሽ ሙስሊም ሆነ ፀጉሩዋን ከፈታ ስትሄድ

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 2 ปีที่แล้ว

      ​@@ወገሬትለባዴ 🤔 😏ይገረማል

    • @merigalmarye7051
      @merigalmarye7051 ปีที่แล้ว

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ ጀማሪ ነኝ እንደማመር እህቴ🙏❤

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀኒዬ ጥሩ ሰው ነሺ ሰውን ማክበርና
    ማስደሰት ቀላል አይደለም አላህ ያስደስትሺ

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ደሰ ሰትሎ እዴህ ነው የሀገር ልጆች ተዋደድ ለሌሎች ፍቅርን አሰተምሮ ይመቻችሁ ሁሌ ለሁሉም ደሰታ ይሰጠው ሀገራችንን ሰላም ትሆንልን በእሱ ላይ ያምራል ሰላም ፍቅር ይሰፈን

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 ปีที่แล้ว +3

    መልሱም በጣም በጣም ያምራል የቀረነገርየለም እዴሜ ከጤናጋ ይስጥሽ

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሟሿ አላህ ሟሿ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ምርጥ ገደኘ እክሩዬ ሂጀብሽን አስታከኪ በታራፋው በጠም ነው ምወደቹ

  • @nardinardi6577
    @nardinardi6577 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን በጣደስ ትላላችሁ እደናታየነት ገደኝ ያበዛልን የኔ ለዩ ወች

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሀቂቃ የኢክሩ ሰርግ እኮ ልዩ ነው በጣም ነው የሚያምረው🌹🌹🌹

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว +4

    እሙየ የኔ ውድ በምን ቃል ልግለፅሽ ኢክሩየ እንኳን ደሥ አላችሁ ውለዱ ክበዱ ማማየ

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሽ አላህ ዉይኔ ለስራተኛወ የለት ክብር የእትዮጲያ አስርዉች በሱዋ ተማሩ

  • @manetgboshemanetegboshe530
    @manetgboshemanetegboshe530 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስምትሉ ጓደኛሞችናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ይመቻቹ ደስ ነው ምትሉት እጥን ምጥን ያለ መልስ ነው😂😂😂😂ኢክሩ መልካም ትዳር💞💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒ &ቲጂ ስወዳቹ ቁም ነገረኞች ከኔ የበለጠ አላህ ይዉደዳቹ እማማ ጨቤ ጥሩ ጋደኞች አለሽ እደ አይንሽ ጠብቂያቸዉ ማሻ አላህ ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +4

    እሙየ የኔ መልካም ፈጣሪ ይስጥሽ ጨምሮ ኢክሩ ቢኒ በጣም አምሮበችሁዋል 😍😍😍😍

  • @enseratube2295
    @enseratube2295 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡሚ መካም ጎደኞ ነሽ አላህ አቺንም ቤተሰብሽን ይጠብቃችሁ ኢክሩ እና ቢኒ መብሩክ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ሐዚህ አበቃቹ የተባረከ ትዳር ይሁን ውለዱ ክበዲ አሜን በጣም ደስየማል ሰርግ ግርግር ምናምን የሚባል ነገር የሌለው። ነው። ሰርጋቹ በእውነት በጣም የሚገርም በየትም ቦታ እኔ በበኩሌ አላየሁም መመገብያለባቸውን ሰለመገባቹ በጣም የበለጠ አሳምሮታል

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +33

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም አስፍንልን ጦርነት በቃ በለን ኢላሂ በእዝነትህ ማረን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ስንል በዱአ በጾሎት እንበርታ አንድ እንሁን

    • @ፈላህtube
      @ፈላህtube 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን 🙏

  • @alemitusisay5177
    @alemitusisay5177 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እንድ ቀላል አድሪገን መኖር ነው ፣👍👍👍👍 ጎበዞች

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 ปีที่แล้ว

    ውውውውው ስማሩ አግዚአብሔር ይመስገን ስላም ሁሉም ናግር 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም ደሰ ይላል ለጓደኛሽ ብለሽ ይሔንን ያህል ሰለደከምሽ እግዜብሔር ይሰጥሽ🙏🙏

  • @tube-yc8qg
    @tube-yc8qg 2 ปีที่แล้ว +1

    ባረካለሁለኩማ ወባረክአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ መብሩክ ደስትላላችሁ የጋበዘቻችሁ ጓደኛችሁ ጀዛዋንአላህ ይክፈላት

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ
    @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ጎደኛ ማለት እደዚህነው ማሻአሏህ

  • @rhimarhi364
    @rhimarhi364 2 ปีที่แล้ว

    ኡሙየ ልዮ ነሽ በጣም እናመሰግናለን አላህ ጀዛሽን ይክፈለው

  • @ሙሉ-ሸዋ
    @ሙሉ-ሸዋ 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ይላል ፍቅራችሁ ❤🙏 እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደት እንዳማረብሽ ኢክሩ በቀሚስ❤

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሽ ደምርኝ ዉዴ

    • @ሙሉ-ሸዋ
      @ሙሉ-ሸዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሺ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትምርሃልቹ ሃግርሃቺንን ፊጥሪ ስልሞን ይውርድልን

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ጓደኛ ተባረኪልን ጨብዬ ስታምሩ የልብሽ ሞላ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว +7

    አናን ምርጥ ጋደኛቹ ናት ኢክራም እና ቢኒ መልካም ጋብቻ ውለድ ክበድ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሸ ኢክሩዬ በጣም ደሰ ይላል በእውነት እንደዚህ አይነት ጉደኛ ማገኝት እኮ መታደል ነው በእውነት እሙዬ ምርጥ ጉደኛ ነሺ እግዚአብሔር ይክበረሸ የኔ ቆመም የኢክሩ ቤተሰብ ቤተሰብ አደረገኝ ሰወደች

  • @fatumaahmed2270
    @fatumaahmed2270 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እሙየ የጓደኝነት ጥግ የእውነት መልካም ሴትነሽ

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ 2 ปีที่แล้ว +4

    እማማ ጫቤ ማሽለይ እንኳን ደሰለሺ ስታምሩ ግን እማማ ጨቤ እጀብ አትወድም ለምንድነው ሁሌም ጸጉሪሽን ግማሹ ይለብሰል ግማሽ አይለብስም

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙየ. አሏህ. ይጨምርልሽ. ጉዋዴኛ. ማስዴሰት ዴስ ይላል

  • @ramitube9790
    @ramitube9790 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አሌኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ ሞሻ አላህ እማማጨብዬ ከምንበላይ ደስ ያምል ነገርሽ ብኖር ባለሽ ነገር ተብቃቅተሽ እያኖርሽነዉ ደሞ ሁሌም ደስተኛነሽ ወላህ ጀግናነሽ ያሰፈሬልጅ👌👌👌

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ደስ ይላልል አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅሩንም ከዚህ በላይ ይጨምርል

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ምሽሮች ውደታ እስከ ጀነት ያርግላችሁ እሙ ትለያለሽ ሀቢበቲ🌹🌹

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    በወጣ ይተካ ማማየ ማሻ አላህ ኢክሩየ መብሩክ

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 2 ปีที่แล้ว

    ኡሙዬ ያኔ መልከም ጎበዝ ጨወ ሴት ናሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ትለያለሽ ሐናኒ እኔም ባገባ መልስ የምጠሪኝ መሰለኝ ሳስበው 🤣🤣ከነአለባበሳቹሕ ውብ 👌👌

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +23

    አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹
    🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኖኖ

  • @Emube1
    @Emube1 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ታረቅሽእደ ማሻላህ ብልአፊያ ረሳድጉኝእኔንም

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር
    @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ፍቅራቹ እስከ ጀነተል ፍርዶስ አላህ ያድርግላቹ ምርጥ ያገሬ ልጆች🌹🌹🌹🌹

  • @mosanghgig8465
    @mosanghgig8465 2 ปีที่แล้ว +2

    እሙዬ ትለያለሸ የኔ መልካም

  • @sabrensabren3534
    @sabrensabren3534 2 ปีที่แล้ว

    Mash Allah Amama Cabee teru leji nash barchi godage sayehon yaleshi Awent echi Anat nat 😍😍😍

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢክሩ እባክሽን ፅጉርሽን ሸፍኝ ፅጉሬን ለብሻለሁ ብለሽ ከሆነ የምታስቢው ተሳስተሻል ራቁትሽን ነሽ አላህ ኢማናችንን የሚፈትነን በደስታና በሀዘን ጊዜያችን ነው አላህን ፍሪ ዱኒያ ጠፊ ብልጭልጭ ናት አትታለይ ሞት አማክሮ አይመጣም ምናልባትም ከደቂቃ በኋላ ሊመጣ ይችላል ብለሽ አስቢ።።።‼
    አንተ ደግሞ ባል ተብየው ደዩስ ለዛሬ ይታይ ፈቅጃለሁ ትላለህ እንዴ ሲጀመር አንተን ማን ፈቃጅ እና ከልካይ አደረገህ ከልካይም ፈቃጅም ሸሪአችን ነው‼

    • @fatimaa2958
      @fatimaa2958 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወላሂ እችአሰማም ሲጀመር

    • @አሚየማሚተናፋቃ
      @አሚየማሚተናፋቃ 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ ትክክክክል እህት

    • @oumryanoumryan13
      @oumryanoumryan13 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እህት ይች ዱንያ ጠፊ ናት

    • @جويرية-خ7ب
      @جويرية-خ7ب 2 ปีที่แล้ว

      በልዬው ዳዩስ ነገር ነው መሰላኝ ለዛሬ ፈቅጃላው አላላም ቱ ሂጃብ ያአላህ ትዛዝ እንጂ ያባል ትዛዝ አይዳላም

    • @seadibistimatube7136
      @seadibistimatube7136 2 ปีที่แล้ว

      @@جويرية-خ7ب እግዳ በይ እንደት እንዳናደደኝ ለዛሬ ይታይ ፈቅጃለሁ ይላል ጀለፍ እሱን ሲጀመር ማን ፈቃጅ እና ከልካይ አደረገው ከልካይም ፈቃጅም ሸሪአችን ነውጅ

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +13

    قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
    በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘መን ሶላ ዓለየ ሶላተን ሶለልሏሁ ዐለይሂ ቢሃ ዐሸራ

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ ❤አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹❤

    • @Ethiopia-do5lk
      @Ethiopia-do5lk 2 ปีที่แล้ว

      اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

    • @semsyamuhammed8613
      @semsyamuhammed8613 2 ปีที่แล้ว

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @yrdtyyrrty8385
      @yrdtyyrrty8385 2 ปีที่แล้ว

      Sallahu alehi waselam

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒዬ የኔ መልካም ጌታ ይባርክሸ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Faaffii_tube
    @Faaffii_tube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኢክሩዬዬ አልፍ መብሩክ በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ ሰረግ

  • @የጉራጌሸቅርቅር
    @የጉራጌሸቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ወላሂ ጥሩሰውነሸ ውዴታቹእሰከጀነት ጎደኛማለትእንዲነው በደሰታም በሀዘንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    የጏደኛ ጥግ ይመችሽ በወጣው ይተካ ስላከበርሻቸው እግዚአብሔር ያክብርሽ 😍😍😍😘😘😘

  • @tube8677
    @tube8677 2 ปีที่แล้ว +1

    መብሩክ ማሻአላህ የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ኢክሩዬስታምሩ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ😍

  • @zaidyemareyamleji2960
    @zaidyemareyamleji2960 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላማችሁን ብዝት ትርፍ ያድርግልን የአብረሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በጣም ደስስ ይላልልል በፍሬ ይባርካችሁ 😍😍💖💖💖

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይለያቹ የወረትም ጓደኛሞች አያድርጋቹ እረጅም እድሜ ያቆያቹ ደስ ይላል

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 2 ปีที่แล้ว

    ክርስቲያንና ሙስሊሙ ደስ ስትሉ በማርያም ይኩርየ እግዚአብሔር የተባረከውን ትዳር ይስጥሽ

  • @astrsliman3827
    @astrsliman3827 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ደራባባ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር የኑራችሁ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 ปีที่แล้ว

    እመዬ ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ እክሩ ሙበሩክ እንኳን ደስ አለሺ አላህ እኛ ም በስደት ላይ የአላነው በስላም ለሀገርችን ያበቃን እስት ውድ የእሙ እና የኢክራም ቤተስብ ባአላሂ ዩቱብ አንድ ሺ ሙሉ ኛ ፕሊስ ስአት ሞላው አገር ልገባ ትንሽ ወር ቅርኛ አጀር ተገናላቹ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 2 ปีที่แล้ว

    ቤቷ ሲምር መልካም ትዳር ይሁንልሽ ላንቺም

  • @alisalem4511
    @alisalem4511 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሼአሏህ የጓደኚነትጥግ አሏህ ዮጨምርላችሁ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት የኔ ውድ ሀኒዬ መልካም ሰው ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ ባጠቃላይ ሁላቹሁንም እወዳቹሀለው የኔ ውቦች ሰላም ለሀገራችን ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘👍👌🥰🥰❤❤❤🥰

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኅደኛ ብሎ ዝም

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኢክሩዬ መብሩክ ውድ

  • @waletarafhael1097
    @waletarafhael1097 2 ปีที่แล้ว +1

    Sitamiru igabe yetabarake tidara rihonach🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏🙏

  • @hasnahusain3061
    @hasnahusain3061 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ሰው ነት

  • @brehantube
    @brehantube 2 ปีที่แล้ว

    እንዃን ደሰአለሸ እህቴ መልካም የትዳርዘመን ውለዱ ክበዱ😍👍

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ታምራላችው መልካም ጋብቻ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እህት ሀናን አላህ ፀባይሽን አይለውጥብሽ የምር ምርጥ ጓደኛ ነሽ አላህ ይስጥሽ

  • @ዘይነብሺታየ
    @ዘይነብሺታየ 2 ปีที่แล้ว

    ሰራተኛዋ ጋር ጥሩ ናት ማሻአላህ 🥺🥺❤️❤️

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጎደኛ ነት በድንብ ያዣት ኢክሩ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    እሙየ የኔ ቅን 💕💕💕💕💕ያለዉ ማማሩ ከዚህም በላይ ይሰጥሺ

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ትዳር ያድርግላችሁ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 2 ปีที่แล้ว

    Woww betame tameralacheu egzyabehar fekeracheune yaberetacheu Ewnet dese setele melkame sate ende nate

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว +31

    ሰላም ለእማማ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሃን-/( ሽፈት ለጥላት ድል ላገራችን🇪🇹 መልካም የትዳር ዘመር እብዷ
    ህዝብ ወገን ሰብ አርጉኝ🌹🌹🌹

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒ መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን እኛም የመዳም ቅመሞች ቢኒ እና ኢክራም መልካም የትደር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @tube5854
    @tube5854 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 ปีที่แล้ว

    ጨብየ ሳውዲ እያለሽ እጠላሽ ነበር ኢትዮ ከገባሽ ግን ማሻ አላህ ሁነሻል ያዝልቅላችሁ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ ሰይጣንን ይያዝላችሁ

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว

    ዴስታም ያልፋል ሀዘንም ያልፋል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያርብ

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin2353 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah mubruk sorry bini Lela suri yelawem kejenis Lela or rezem Yale jeins bilebs yamer neber

  • @ማርዋ
    @ማርዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምጎበዝእህት💕💕💕🤣

  • @zemzem69
    @zemzem69 2 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ በጣም ደሥ ትላላችሁ ሀንዬ ትለያለሽ 🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🎀🎀🎀🎊🎊💌💌💌🛍🛍🛍🛍

  • @ሙነኑሪዬ
    @ሙነኑሪዬ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙ አለበበስሽ ውውውውው ነው እክርም ግን አለህ ህደየ ይስጥሽ ሌለ።።።

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በጣም ፈጣሪ በወጣው ይተካ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    ባለሙያ ሴት ነሽ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Y_-Arts
    @Y_-Arts 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል😍😍😍😍

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 ปีที่แล้ว +8

    መጪው አዲስ አመት የስላም የፍቅር የአንድነት የመተሳስብ ያድርግልን የኢቲዮጲያን ደስታ የምናይበት አመት ይሁን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ጎበዝ ምላሽ ዋውውው

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል 🥰

  • @zehara5
    @zehara5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ የሚል ዝግጅት ❤❤❤

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ እዝነት እና። በረከት አይለያችሁ ዉድ የሂስላም ልጆች አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን በነበረበትአላህ ይመልሰዉ ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ መልካም ጁምዓ።🌷🌷🌷🌷🌷👈👈👈👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @girlgirl-iy7ff
    @girlgirl-iy7ff 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መታደል እኔ አግብቼ እህቶቼ ምላቸው መልስ አልጠሩኝም ማርያምን

    • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
      @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ አልጠሩኝም አሁን እዚህ ሁኝ ብሪ ይላሉ አገታቸዉ ይብሪና ሲያናዲዲ እኮ

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 ปีที่แล้ว

      @@ላታህዝንኢነአሏህማአህ በቃ እኔ እጠራሻለሁ😀😄

    • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
      @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 2 ปีที่แล้ว

      @@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش አንች ሳቂ ሁቢ እንዳት እንደሚያቃጥል ምን ብየ ልንገሪሺ ደግሞ በጣም የከፋኝ እናትም አባትም ስለለኝ ቢኞሩ ይጠሩኝ ነበሪ ብየ አስነካዉት የለቅሷ ቃሚያ 🤣🤣🤣🤣

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 ปีที่แล้ว

      @@ላታህዝንኢነአሏህማአህ የኔ ዉድ አብሽሪልኝ አይክፋሽ 😘😘😘

    • @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
      @بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 ปีที่แล้ว

      @@ላታህዝንኢነአሏህማአህ ወላጆችሽን ደሞ አላህ ይራሀማቸዉ😥

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว

    ቤቷ ሲያምር

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ሰርግ ካልሽው የሷ መልስ ዝግጅት በጣም ያምራል ቪሎ ከለበሽ የዛሬው ያምርብሻል ባልሽም ትንሽ ዛሬ ይሻላል

  • @khgft365
    @khgft365 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @fadilaf4644
    @fadilaf4644 2 ปีที่แล้ว +1

    Woooooooooooooooo
    Woooooooooooooooo
    Yamigebi asarare yabite mamare batami yamirali emuye salakaki alalifemi damomi egedochimi batami amirobacho hali yemachachu wudochi

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ፡አላህ፡ሰትምር

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ኢክር መብርካ ወዲ ተዳራቸሁ ያምር የሰምር ተዳር ያረገላቸሁ ማሻላህ እሙ መልካም ጋደኛ ነቸ የምረ አየልያቸሁ