ከሚሴ መተን ሾርባው አሰንቡሳው ቀረብን ቤታችን በጣም ቆሿል ሰአዲ ቁጭ ብላ መብላት ለምዳ ጉድ ሆነች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 621

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 ปีที่แล้ว +58

    አድ አስተያየት ልስጥ ለወደፌቱሜ ይጠቅማል ብየ ስለማስብ የሆነ ቦታ ልትሄዱ ስቱሉ አወለን እናተ ገና ቤታቺሁ አዲስ ስለሆነ እቃወቹን አድቦታ አድርጋቺሁ በሆነ አሶላ ነገር ሸፍናቺሁ መሄድ ስትመለሱ አያስቸግራቺሁም ምክር ቢጤ ነው ካጠፋሁኝ አውፍ በሉኝ አላህ ይገዛቺሁ አሊ ከቤተሰቦቺህ ስትሄድ ያንን ሜዳ አስጎበኘኝ የናፈቀኝ ያሜዳ ነው

  • @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ
    @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ 4 ปีที่แล้ว +44

    አገሬ ገብቸ ትዳር ይዠ እቀመጣለሁ ብየ ተስፋ ስንቄ አላህ ያለዉ ሆነ ዙሪያዉ ገደል ሆነብኝ 😭👍💔 ያረብ አግዘኝ

    • @fozeyaahemdetube7335
      @fozeyaahemdetube7335 4 ปีที่แล้ว +1

      ስደተኛዋ አገሯን አፍቃራ alillah yesthi spsekirype argeni

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      @@fozeyaahemdetube7335 እንዛመድ

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      @@TobiTube9 ቤተሰብ እንሁን

    • @ሳሚያየረሱልወዳጅ
      @ሳሚያየረሱልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህት ለኸይር ነው ሶብር አርጊ ኢንሻ አላህ የተመኘሽውን ሁሉ ይሰጥሻል በድአ በርቺ

  • @firds1241
    @firds1241 4 ปีที่แล้ว +62

    አሁንስ አግብቸ ከመዳም ልጆች እምገላገልበት ቀን ናፈቀኝ

  • @Tube-lh2pk
    @Tube-lh2pk 4 ปีที่แล้ว +49

    አሠ ወረ ወበ የመዳም ቅመሞች እንደት ናችሁ እሮመዳን እንደት አድርጎ ይዟችኋል አብሽሩ በዱቃ እንተዋወሥ።

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว

      አለቀብንየዘንድሮውሳይታወቅ

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ

    • @Tube-lh2pk
      @Tube-lh2pk 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሬ የኔቅመም ትምህርት አዘል ታሥተላልፊ እንደሁ አደርግሻለሁ

    • @Tube-lh2pk
      @Tube-lh2pk 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሬ የኔቅመም ትምህርት አዘል ታሥተላልፊ እንደሁ አደርግሻለሁ

    • @Tube-lh2pk
      @Tube-lh2pk 4 ปีที่แล้ว

      @@mayanatan6832 አድርጌሻለሁ በውሥጥ ግቢልኝማ አለዛ ኮንታክትሽን ሥጭኝማ

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 4 ปีที่แล้ว +19

    ማሻ አሏህ በርቱ ፍቅራችሁ ደሰ ይላል መተጋገዝ አይከፍም ለካሜራ ብቻ ካልሆነ አሊ በጣም አሰተዋይ ነህ 👍👍👍👍

    • @fozeyaahemdetube7335
      @fozeyaahemdetube7335 4 ปีที่แล้ว

      አለም ያለ ኢሰላም ጨለማ ነው damerni weda

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hawuletwolloyewa2306 ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      @@የደውላልጅነኝጂሃድናፈቂ ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 4 ปีที่แล้ว

      @@mayanatan6832 እሽ

  • @lubabamohammed2522
    @lubabamohammed2522 4 ปีที่แล้ว +34

    እኔ የምለው አለባበስሽ አለባበስሽ የምትሉ ሰወች ምን ነክቷችሁ ነው እና የመዳምን ይኒፎርም ትልበስ እንደ እረ ኮሜቶች አረጋጉት ለራስሽ ተደብቀሽ እየኮመነትሽ የሰው አቃቄር ታወጫለሽ

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 4 ปีที่แล้ว

      ሳሀ

    • @ጀሪነኝ
      @ጀሪነኝ 4 ปีที่แล้ว

      በማያገባቸው ገብተው ይፈተፍታሉ

    • @hadhassen921
      @hadhassen921 4 ปีที่แล้ว

      እረግ

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሉቤየ

    • @aminatadem7755
      @aminatadem7755 4 ปีที่แล้ว

      አይባልም እህቴ እውነቱን ነው ምክንያቱም ሴት ልጂ መገላለጥ ማነው የፈቀደለሽ እኮን አደባባይ

  • @fatumayoutube5400
    @fatumayoutube5400 4 ปีที่แล้ว +40

    የሰአዳ ሂጃብ የሚሰተካከልበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ አንችምኮ መከራሸን አየሽ አስረየ በመሰተካከል ከዝህሁሉ ለምን በደብ አስተካክለሽ አለብሽዉም??
    በእረግጥ ምን አገባሽ ልትይ ትችያለሽ ግን ፈዘኪር ፈኢነዚክሮ ተንፈኡል ሙእሚኑን ነዉና ለዛምነዉ የተናገረኩት!

    • @fofetame5178
      @fofetame5178 4 ปีที่แล้ว +1

      👍

    • @fofetame5178
      @fofetame5178 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ።ኡነቲሸ።ነው ።እህት ።

    • @aseyemariyam285
      @aseyemariyam285 4 ปีที่แล้ว +1

      Era maramen ewnteshen new hulam endatzrkarekch wyyy tlbeg yaset zerkrek aymachegm degmo camera fet ymkarb enea yamkreb laytaw aywekom era wedeza minew shwa

    • @gfg3633
      @gfg3633 4 ปีที่แล้ว

      Gobz مومين اخت يمكرال

    • @meremaeshetu1519
      @meremaeshetu1519 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን አገባሽ

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 ปีที่แล้ว +39

    የእንጨቱን መወልወያ ግዢ ሰአዲዋ ይሄ ቆሞ የሚሠራ ወገብ ጎንበስ ስትይ ቋቋ ነዉ የሚለዉ ወገብሽን ይጎዳሻል የቁም መወልወያ ግዢ

    • @hayuawole3816
      @hayuawole3816 4 ปีที่แล้ว

      ኣነጋግርሽ ተመቸኝ ነይ እንደማመር

    • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
      @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 ปีที่แล้ว

      @@hayuawole3816 ዉለታ መላሽ ያረግህ ደምሪያለሁ

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ጋር ቤተሰብ እንሁን

    • @hayuawole3816
      @hayuawole3816 4 ปีที่แล้ว

      @@ሚናታደሰ-ቸ2ቈ malishealew konjo

    • @hayuawole3816
      @hayuawole3816 4 ปีที่แล้ว

      @@mayanatan6832 arigealew angig wudde

  • @ዙዙ-ሸ1በ
    @ዙዙ-ሸ1በ 4 ปีที่แล้ว +4

    6:37 ላይ ፍቅር ሥትል ሠማሁ ልበል ማሻ አላህ ማን ሊሞት ነው እንደባልና ሚሥት ሥታቆላምጠው ሠምቸ አላቅም ነበር

  • @ልቤይወድሃልውዴ
    @ልቤይወድሃልውዴ 4 ปีที่แล้ว +1

    አች ሠአዲ ተብየዋ በጣም አበዛሽው እዴ ዝበለሽ የሤቱን ሥራታሠሪዋለሽ ምንአይነቷነሽ በአላህ አዴ አችተቀምሽ ታዠአለሽእዴ አተ ደግሞ ሤትይመሥል አትልኮሥኮሥ ወዴልጅ ቆፍጠን ሢልነው የሚአምርበት አታብዛው ትንሽ ቆይታ ኩሽና ለራሡ አገባም ይች ሥድአደግ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +9

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    አህለን ባልና ሚስቶች አሚንን ብለናል🙏

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 4 ปีที่แล้ว

      ደረሴዋ፣ጠፋህኮ፣ምነዉ፣ሳዱላሁላ ፣ከከከከከከከ

    • @ኡሙዛኪርዩቱብ
      @ኡሙዛኪርዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሆን

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว

      @@montahamontaha7340 ዛሬ ጠብቂኝ😂እለቃለሁ

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 4 ปีที่แล้ว +1

      @@abdiwollotube እሺ፣ጀረሴዋ፣ወላሂሰወድህኮ፣ኢሸአላ

  • @ሠሙጉራጌዋ
    @ሠሙጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክላህ ቤታችሁ ትትረትቡት በጣም ያምራል ውለዱበት ክበሩበት ፍቅር ይሙላበት አላህን የሚፈሩ የዲኑ የሚያገለግሉ ሷሊህ የሆኑ ልጆችም እንዲወለዱበት አላህ ያድርገው 🙏አላሁም መሰሌ አሚን በሉ እንግዲ በፆም አንጀቴ ነው ዱአ ያደረኩላች

  • @cellphonica6251
    @cellphonica6251 4 ปีที่แล้ว +15

    ምንም ችግር የለም ይስራ ሚስቱን ስለሚዎድ ነው

    • @jemilaeth6547
      @jemilaeth6547 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነገር ግን ቭድዮ ላይ ብቻ ነው ሌላ ሚሰራ አይመስለኝም

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 4 ปีที่แล้ว +1

    መልስ ሠአዲ አረቢያመጅልሱን ስንትነው የገዛሽው ሀይቅያለውን ሲቀጥል ታምራላችሁ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 ปีที่แล้ว

      መርካቶ ብለሽ _ፃፊ የቤት እቃ በሙሉ ያሣዩሻል

  • @fouziyauaq5326
    @fouziyauaq5326 4 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ዬትነው የለቹት

  • @aminatube7096
    @aminatube7096 4 ปีที่แล้ว +1

    አሊና ሳአዲ ታምራላችሁ ግን ቤቱ የኛነው ያላችሁት ዝብላችሁ ነውደ አድክላስ ቤት ነው እስካሁን እምታሳዩን እቃውም ፍራሹም እናተም እድክላስ ናችሁሳ ተከራይታችሁ ነው መሰል አድክላስ ቤት

  • @kemilatube7882
    @kemilatube7882 4 ปีที่แล้ว +24

    እኔምለው አሊ አተስ ለምን ቤተሰቦችህን አታስፈጥርም የቤተሰቦችህ ሀቅ አለብህ የቀረዉን ቀን ከቤተሰቦችህ ጋር አፍጥሩ

    • @zanebawel1670
      @zanebawel1670 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔምጥያቂነወ

    • @samirasamira4934
      @samirasamira4934 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💅👍👍

    • @lubabaseid9219
      @lubabaseid9219 4 ปีที่แล้ว

      ውድልጀካግባሚስቶንናአመቹቹነውየሚመስልው

    • @lubabaseid9219
      @lubabaseid9219 4 ปีที่แล้ว

      ለምንእድሆአለቅም

  • @መመኪያየአላህ
    @መመኪያየአላህ 4 ปีที่แล้ว +15

    መተጋገዝ እንኳን ባልና ሚስት መገደኛም ይታገዛል አሊ ምርጥ ሰው ቀጥልበት አጅርም አለው ሚስትህን በማክበርህ

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማየ

  • @neimaneim4274
    @neimaneim4274 4 ปีที่แล้ว

    አረቢያ ነጂልሱ ስንት ነው ሰአድ የገዛሽው

  • @harbeharbe7352
    @harbeharbe7352 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰአዲ አይዞሽ ነቃ ነቃ በይ አሊን ደሞ እዞዝ አታብዢበት እሱ እንደተኛ አንች ብዲግ ብለሽ ሰራ ሰራ አድርጊ እሽ በተረፈ አብሽሩ መተጋገዝ ያለ ነው ፍቅራችሁ ይብዛ

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ 4 ปีที่แล้ว

      አታፍሪም ምን ስለሆነ የባክ የሴት የሚባል የለም እንደውን ለኛ ለሴቶች እንዲህ አይነት ባል ነው የሚያስፈልገን ባይሰራ እራሱ እየተጫወቱ መስራቱ

    • @mayanatan6832
      @mayanatan6832 4 ปีที่แล้ว

      @@ምንጃሬዋ ቤተሰብ እንሁን

  • @እርራህመትE
    @እርራህመትE 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው እድህ ነው ማሠራት በርች ሰአዲ

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 4 ปีที่แล้ว

    ሳአድ ቤተሰቦችሽ የት ሰፈር ናቸው ኮበልቻ ወይም ደሴ

  • @kedijahussen1854
    @kedijahussen1854 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረከቱ አሜን ወድሜ አላህ ይትቀበል ምነዉ ምንኩም ትክክል ብለሀል ጊዜዉ አስቸጋሪ ነዉ ስአዲ አይዞሺ አላህ ይገዊኪ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እምልህ ከአማትህ ቤት ስትቀላውጥ ከርመህ የወለደችህን እናትህን በተከበረው እረመዷን ሳትዘይራት ልትቀር ነው አሊ እ ህደህ የረመዷንን ዱአ ብትመረቅ ይሻልህ ነበር 😳

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 4 ปีที่แล้ว +1

    እናት እና አባትሽግን አሊን እሚያምኑት አይመስሉም ወንድምሽሁሌ ይከተልሻል 💗❤❤ የኔጌታ 💗❤❤

    • @fatumafatuma2238
      @fatumafatuma2238 4 ปีที่แล้ว +1

      እዝጎ ሰዉ ስንባልስንትአይነትነን በስማም ወንድማ ቢከተላት አዳምንችግርአለዉ አያሙንቱም ያስብላል ይሄ

    • @ኡሙመስኡድቲዩ
      @ኡሙመስኡድቲዩ 4 ปีที่แล้ว

      @@fatumafatuma2238 ክክክክክክክክክክክክክክክ የፍቅር መቀስ እዳይሆን እደሁ እኔእንኮን ስለፍቅር ምንም አላውቅ

  • @masselec8626
    @masselec8626 4 ปีที่แล้ว

    Amen Ali gobaz badabe. tesaralk👍👍

  • @ferheyayimam9738
    @ferheyayimam9738 4 ปีที่แล้ว

    Amen yarb ewnet new yarb 10 amet honen besewe hager yarb dua adirguln ehet wendimochi😢😢😢😢😢😢😭

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 4 ปีที่แล้ว +21

    እኔም ባል ሳግባ እንድ አሊ ሺ የሚል ነው እንዲህ ነው ባል በሉ በቅንነት ሰብ አድርጉኝ

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 4 ปีที่แล้ว

    ዋይፋይ አሥገባችሁደ????

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ አሊ ጎበዝ ስአድም ሻጥር😍😍

  • @hnaahnaa.4312
    @hnaahnaa.4312 4 ปีที่แล้ว

    አግዛትአተሞ።

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ስአዲ ግራ አጋባሽው አቺ ብትጠርጊ ይሻላል ማማዬ ነው እርጉዝ ነሽ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ አሊ በርታ ወንድም በጣም ጥሩ ፅባይ አለህ ያዝልቅላችሁ አሚንንንንንን እናተንም አላህ ከበሽታው ይጠብቃችሁ

  • @HelenAlemutubu
    @HelenAlemutubu 4 ปีที่แล้ว

    እና. መቸ. ነው. የምትሄዱት

  • @seadayimer7090
    @seadayimer7090 4 ปีที่แล้ว +4

    Amin aliye masha allah wudoche

  • @semiramohammed824
    @semiramohammed824 4 ปีที่แล้ว +2

    ያምሻል እንዴ ግን የምታዋክቢዉ እዛ ጥርግ እዛ እዛምትይዉ አይዴብርሽም አነጋገርሽን ቀነሥ አርጊ ምሥኪን አሊ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንን አላሁም አሚንን ያረብ ኧረ ሠላም ያውርድልን የአላህ ጭንቁን ፈረጃ ያድርግልን!!!

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 4 ปีที่แล้ว +16

    ውድድ የሀበሻ ልጅዎች በቅንነት ብቻ subscribe ያደርጉኝ አመሰግናለሁ

    • @yeshemeda
      @yeshemeda 4 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @beyatube8181
      @beyatube8181 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እኔንም ደምሪኝ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 4 ปีที่แล้ว

      እንድማምር በቅንነት

    • @ahelambintabdela8528
      @ahelambintabdela8528 4 ปีที่แล้ว

      አረ እኔንም ደምሩኝ

    • @yeshemeda
      @yeshemeda 4 ปีที่แล้ว

      @@beyatube8181 ነይ ደመርኩሽ ደምሪኝ

  • @neimaneim4274
    @neimaneim4274 4 ปีที่แล้ว

    አግዛት

  • @zmzm4900
    @zmzm4900 4 ปีที่แล้ว

    መተጋገዚ አይከፍም ጥሩ ነው ያገርጂ አላህ ይጨ ምር ላችሁ

  • @zitunasharfa1193
    @zitunasharfa1193 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን

  • @ፋፊ.ነኝ.ያአላህ.ባሪያአል
    @ፋፊ.ነኝ.ያአላህ.ባሪያአል 4 ปีที่แล้ว

    ውይ. ኮሜቶች. አበዳችሁ. እደ. በባልና ሚስት መካከል. ለምን ትገባላችሁ. አላህ. ይምከራችሁ. የሰው. ሚስት. አለባባስ. ምን ያገባችሆል. ግን. እኮ. እሶ. አለባበሶ. ማሻአላህ. ተባረካላህ. ናት. አላህ. ይጨምራልሽ. እህት

  • @Fatima-wm5lj
    @Fatima-wm5lj 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህህህ

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም ሥላም ወራሂመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ
    አሊ ጉበዝ ነህ
    አብሸሩ በረቱ
    🤣👍👍

    • @aminattube1105
      @aminattube1105 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ደምርኩሽ

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @remlaabdela5073
    @remlaabdela5073 4 ปีที่แล้ว

    ሳምቦሳና ሾርባ መስራት ቀላል አይደለም እንዴ ከባድ አደረጋችሁትሳ አንቴ አል ግን ለምንድነው ተቸግረው ያሳደጉህን በተሰቦች ከዛ ጉራንጉር እና እኛ እንድናይ እንካን ከማትፈልገው በረት ውስጥ ማታወጣቸው ከከብትጋር አንድ ላይ ስኖሩ ሁለት ክፍል በት እንካን አሳምሬ ብሰራላቸው ምን ትሆናለህ ክፍለሀገር ቤት ለመስራት ብዙም ከባድ አይደለም እንጨቱም ድንጋዪም ከዛው ስለሆነ ይቀላል ወላጅ ተሰቃይቶና ተቼግሮ ለራስ ማሽቃበጥ መልካም አይሆንም መጀመርያ ወላጆቻችሁን ለማሳረፍ ሞክሩ ሰውድም ሆናችሁ እዚህ ራስ ወዳድ ናችሁ ወላጁ እየተሰቃየ ራሱን ብቻ ደስተኛ ለማድረግ ለምራራጥ ሰው መቼም እንድቀናው አልመኝም

    • @zbintbaba5405
      @zbintbaba5405 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወሏሂ እኔ ከነ በላይ ቤተሠቦቸን ማሥደሠት ነው አላማየ👍👍👍👍👍👍👍

  • @bcgf8816
    @bcgf8816 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ታላችው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @erfvvbghfh6110
    @erfvvbghfh6110 4 ปีที่แล้ว

    Sadii tayaqe aleny lemindanaw wandamish hulgize yemikatatalish anate gana watat nachihu yikabadal zana malet alebachihu gin wandimash hulgize kanchi sir ayiqarim leshhh👈👈👈👈

  • @hawiibntahmadmh3455
    @hawiibntahmadmh3455 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ አሊ

  • @Arsitivlog
    @Arsitivlog 4 ปีที่แล้ว

    mashalaah tbarkalh baratulinii Ramada karim

  • @khanali4186
    @khanali4186 4 ปีที่แล้ว

    አሚን ሀቢቢ

  • @ፍፊነኝየገነቴዋ
    @ፍፊነኝየገነቴዋ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላላችሁ የምር አለህ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ያርብ አሊ ይመችህ እድህ ነው ባል ማልት እኛንም እደናተ በስላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 4 ปีที่แล้ว +1

    አገር ስገባ ጎጆ እይዛለሁ ወይኔ ሹሮው በርበሬው ማነው የሚዘጋጀው አይ ማታእራት መስራት አልወድም ቤቴም እደናተነው ስገባ ውዱባሌጋ እቃ አሞላለሁ. አይ እማየ ቀረ የአንች ሸክም መሆን

    • @zainabali835
      @zainabali835 4 ปีที่แล้ว

      😍😍👍👍👍👍👍

  • @ፋፊነኝህልምአለኝሳስበዉደ
    @ፋፊነኝህልምአለኝሳስበዉደ 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሊ👍👍

  • @f2271
    @f2271 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ አሊ ጎበዝ ሚስቱን የሚያግዝ ወንድ ደስ ይለኛል በርታ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ ሰአትከዛከዛ ምን ያሰብላችሁል አድቦታ ተቀመጡ

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ከዛቸው የምታስቁኝ ኮሜተሮች ናችሁ ምን ሸር ያርጉ ሲጠርግ ሲተኛ ሲበላ ታለቀቀ
    ግን እኔ የጠበኩት አገር ሲገቡ የተቸሩ ሰወችን በሚድያ ያቀርባሉ ብየ ነበር ዝብለው
    ነው ለካ አጃኢብ ነው

  • @zaynabmahamed665
    @zaynabmahamed665 4 ปีที่แล้ว

    አላህይገዛችሁ

  • @tokkumatube9582
    @tokkumatube9582 4 ปีที่แล้ว

    አስደሳች ዜና ||
    ሰልማን አል አውዳህ ድምጻቸው ተሰማ
    በሳኡዲ በግፍ ከታሰሩ 3 አመታትን ያስቆጠሩት ተወዳጁ ዳኢ ሰልማን አል አውዳህ በዛሬው ዕለት እናታቸውንና ልጃቸውን ጋዳን በስልክ ሲያነጋግሩ የተቀረጸው ድምጽ በመላው ዓለም ተሰራጭቷል፡፡ ብዙዎችንም አስደስቷል፡፡
    ዶ/ር ሰልማን በአልጋ ወራሹ ላኡል ሙሀመድ ቢን ሰልማን የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ሲሆን "ተፈጻሚ ሆኖባቸው ይሆን?" የሚለው ሁላችንንም ያስጨነቀ ጉዳይ ነበር፡፡ አልሀምዱሊላህ ቤተሰባቸውን በስልክ ሲያበረታቱ ድምጻቸውን ሰምተናል፡፡ ከነሙሉ ጥንካሬያቸው፡፡
    ሁላችንም በነዚህ በተቀደሱ ለሊቶች በግፍ የሚታሰሩ ኡለሞቻችንን አሏህ ነጻ እንዲያወጣቸው ዱዓ እናድርግ፡፡

  • @ኢትዮሰሚራወለዮዋ
    @ኢትዮሰሚራወለዮዋ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ በርቱ ሰአዲ አሊ ቆንጆ ቆንጆ ልብስ ግዛላት ፏ ሽብርቅ እንድትልልህ። ሰአዲዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @Rahma-rv6lr
    @Rahma-rv6lr 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ፍቅርቹ ሲያምረ አላህ ይጨምርላቹ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ1ጰ
    @ዜድወሎየዋ-ወ1ጰ 4 ปีที่แล้ว

    አሊ ማሻ አላህ ኮፍያህ በጣም ያምርብሀል አላህ ያህፍዝክ

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    ኮሜታተሮች አታሸቃብጡ ምንም አርገው ምንም ሆነው ቢመጡ ጉድፍ ማውጣታችሁ አይቀርም አለባበሰሸ ለምን እሱ ሰራ እና እቤት ቁጭ ብሏል ያግዛት ደግሞሰ የአረቦችን ወንዶች አታዮቸውም በቃ እኛ መቼ ነው ከአሉባልታ የምንወጠው

  • @ahmedyoutube8202
    @ahmedyoutube8202 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ቤታችሁ ሢያምር

  • @tsion6027
    @tsion6027 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @gewharakeder4710
    @gewharakeder4710 4 ปีที่แล้ว

    የመቻቹ ማሻ አላህ

  • @samsdhzh7293
    @samsdhzh7293 4 ปีที่แล้ว

    ሠአድየየኔቆንጆ አብሽር በጣም ጥሩነዉዉዴ ሀገርሽ ገብተሽ መስራት ዝቅብሎ ሀሪፍነዉ ከሠዉም ቤትሠርተሻል

  • @suzana-c5l
    @suzana-c5l 4 ปีที่แล้ว

    ለቃው መደርደሪያ ግዠለት ምንድነው እቃው ተዝርከርከ እኮ ሰአድ

  • @ሠአዲ-ዐ4ወ
    @ሠአዲ-ዐ4ወ 4 ปีที่แล้ว

    አሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ሰታቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ኑርበት ቤታቹ ለመጀመረያ ጊዜ ነው ኮሜት ማደርገው

  • @dubai2170
    @dubai2170 4 ปีที่แล้ว

    ግን ከቤት መጥረግውጪ ስራየለህምደ ሆሆሆ

  • @ethioshamatube7853
    @ethioshamatube7853 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላ የኔመልካሞች

    • @hayuawole3816
      @hayuawole3816 4 ปีที่แล้ว +1

      Ney indemamer konjit

    • @ethioshamatube7853
      @ethioshamatube7853 4 ปีที่แล้ว

      @@hayuawole3816 እሺየኔወድም መልካምንነገርዘርተን ጥሩፍሬንየምንመገብያርገን ከተኮልከምቀንነትየፀዳአይምሮንያድለን እኛ ለኛ የምንረዳዳያርገን

  • @ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ
    @ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላ አሊጎበዝ ሚስትህን እገዛት

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 4 ปีที่แล้ว

    ከኢትዮጵያ ወንዶች አንተን አየሁ ቤት ጠራጊ ኢትዮጵያ ኖችእኮ ወንዶቹ እሚሞቱነው እሚመስላቸው እንኩዋን ቤት መጥርግና መብራት ማጥፋትና ማብራትእራሱ ቁም ነገር ነው እሚመስላቸው
    እኩልነት ነው በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💗❤❤ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቅን የሆነ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗❤

  • @goodwork5450
    @goodwork5450 4 ปีที่แล้ว

    Amennnn kazih Beshita Yiseworen

  • @ሀያትወሎየዋ-ቐ1ጰ
    @ሀያትወሎየዋ-ቐ1ጰ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዛሬ አሊን ፍቅር ሰትለው ሰማሁ ልበል እድሜ ለኮመንት እየተሰተካከልሸ ነው ቀጥይበት ለባልሸ ክብር ሰጭ

  • @nuryeyimer4745
    @nuryeyimer4745 4 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ❤️❤️❤️❤️❤️🤲

  • @rebiyajamaltube2579
    @rebiyajamaltube2579 4 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ ያሢን ኑሩን ትመሥላለህ አሊ

  • @ትግራወይቲዋዕሮ
    @ትግራወይቲዋዕሮ 4 ปีที่แล้ว

    ኣይ እውነት ለመናገር እወዳቹውዋለው ግን እህቴ እንዲ ኣድርግ እንዲ ኣድርግ ስትዪው ኣያምርብሽም ወዶ ካገዘሽ ነው ለሱም ውበቱ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 4 ปีที่แล้ว

    በሉ እራሳችሁን ቻሉ ሁሌ በሰው ክንድ አይሆንም ሰአድየ በርች ለዱአችሁ አሚን ብለናል ሁላችሁም በያላችሁበት አላህ ከሚወራው ከሚፈራው ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኣ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኣ 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንን ያረበላለሜንንንን

  • @አሚናቢንትይማምአልሐበሽፊ
    @አሚናቢንትይማምአልሐበሽፊ 4 ปีที่แล้ว

    የሷሊህ ልንስ ግን በሀኪም ታዛለት ነውደ

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንያረብ ወድም ሰአድየማረረ ደከማችሁ

  • @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ
    @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ሃገራችን ሰላም ያርግልኝ ወንዴሜ

    • @emanceltena9488
      @emanceltena9488 4 ปีที่แล้ว

      ወሌኩም፣አሰለም፣ወረመቱለይ፣ወበረከቱ፣አሚን

  • @radyahussain6304
    @radyahussain6304 4 ปีที่แล้ว

    እካን በሰላም ተመለሳችሁ ወዴቸ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት ማንበብ ውሥጤ ነው
    በጣም ነው የምታስቁኝ 😂😃😄 ይመቻችሁ
    የመዳም ሽቃሎች

  • @ሀያትሀበሻውይ
    @ሀያትሀበሻውይ 4 ปีที่แล้ว

    ስአዲ የሳውድ ያየች አትመስልም አለባበስ አስተካክል ለመቃት ሞክሪ በተረፍ በጣም ደስ ትል አላችሁ በርቱ

  • @fatemafatema8811
    @fatemafatema8811 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰአድ ስትወለውይ ፎጣውን እማሀል ላይ እደ ክብ በትንሿ ቆረጥ አርገሽ እመጥረጊያው ውስጥ አስገብተሽ ወልውይ

  • @ተሥፈኛነኝ
    @ተሥፈኛነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ሣአድ አያቴን መሠለችኝ የኔእህት አይዞሽ እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃኖ

  • @neimaseid1099
    @neimaseid1099 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ሳአድየ አይዞሽ

  • @tube-gs5cr
    @tube-gs5cr 4 ปีที่แล้ว +2

    Gobez mistun imireda wend des yilenyal alah fiqrun yicemirilachih

  • @zseidtube3308
    @zseidtube3308 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ እናተ እዳው ከ ከሚሴ ሀይቅ ከሐይቅ ከሚሴ በማለት ኪሎ ቀነሳቺሁ ደሞ ለኢድ እንደዳለን 😀😀

    • @zayoutube2692
      @zayoutube2692 4 ปีที่แล้ว +1

      ያገሬልጅ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +2

      ዜዷ ሀይቅ ዳርን ያሳዮኛል ብየ 😂😂

    • @zseidtube3308
      @zseidtube3308 4 ปีที่แล้ว

      @@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት ክክክ አረ እኛው ሄደን እምናይ ያርገን እጅ እነሱ ተሰፈሩም አይወጡ

    • @zseidtube3308
      @zseidtube3308 4 ปีที่แล้ว

      @@zayoutube2692 አህለን ዉዷ

  • @ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም
    @ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም 4 ปีที่แล้ว

    አሚንወድም

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንን ወዲም አሊ

  • @bint1626
    @bint1626 4 ปีที่แล้ว

    ሸህ አሊ ያምርብሀል

  • @ከይርያኡመር
    @ከይርያኡመር 4 ปีที่แล้ว

    አሊናሰአድ መልሱልኝማ የቤት ኮርኒስ ምናይነት
    ብንሰራ ጥሩነው ብዙአይነት አለ ግን የቤት ኮርኒስ ጥሩ የምትሉትን ንገሩኝ? ላሰራነበረ

    • @meremseid3953
      @meremseid3953 4 ปีที่แล้ว

      Be jebisem aseriew

    • @ከይርያኡመር
      @ከይርያኡመር 4 ปีที่แล้ว

      @@meremseid3953 ሺኩረን ግንጂምሰም ይበሰብሳል አይቆይም ሰላሉኝነው ማር

  • @samsam-qo5gn
    @samsam-qo5gn 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ ውዶችየ

  • @ነኢማየናቴያባቴናፍቂ
    @ነኢማየናቴያባቴናፍቂ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቺሁ ውዶቺ

  • @ሴትሞልቶሴትያጣሁ
    @ሴትሞልቶሴትያጣሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እንሻ አላህ አንድ ቀን

  • @keritrea9400
    @keritrea9400 4 ปีที่แล้ว

    Help her 😘

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 ปีที่แล้ว +4

    ሣአዲ ግን ማዘዝ ትወጃለሽ 🤦‍♀️

    • @s.7751
      @s.7751 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @መሬምየአብዱእህት
    @መሬምየአብዱእህት 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴዉሠአድሂጃብሽንእሚሥተካከልበት
    ቀንናፈቀኝ😂😂😂😂😂😂ታይቆፍጠንበይአለባበሥአስተካክሊዉሠአድ

    • @gargashmzcqatar2993
      @gargashmzcqatar2993 4 ปีที่แล้ว

      ምንአገባሽ

    • @መሬምየአብዱእህት
      @መሬምየአብዱእህት 4 ปีที่แล้ว +2

      @@gargashmzcqatar2993 ያገባኛልእሺእህቴንመምከርአልተሳዴብኩምክርእንጂ

    • @zayoutube2692
      @zayoutube2692 4 ปีที่แล้ว

      @@መሬምየአብዱእህት 👍👍👍👍❤️❤️

    • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
      @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ 4 ปีที่แล้ว

      mn agebash kkkkkkk m.wuste yene wudi eht wudiiiiididid

    • @መሬምየአብዱእህት
      @መሬምየአብዱእህት 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ የኔቅመምእህቴ😂😂😂ምንላድርግብለሽነዉእህቶቸሲዝረከረኩአልወድምአንችንምየትባየሁሽ😃😃😃