ሰዎች ሲንቋችሁ እነዚህን 10 ነገሮች አድርጉ | when someone disrepect you do this | tibeb silas

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 158

  • @roseyagyetileji8748
    @roseyagyetileji8748 10 หลายเดือนก่อน +9

    ዋዉ ገና ዛሬየ ባህሬን ወደድኩት ኣንድ ኣንድ ሰዎች ሳከብራቾዉ እና ስዎዳቾዉ የንቀት ምልክት ያሳዩኝ እና ኣዉቄ ነገርን ለማብረድ እተዋቾዉ ዛሬ ናንተ ትምርት ስሰማ ደሞ ሞር ትግስተኛ ሞሆን እንዳለብይኝ ገባይኝ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 11 หลายเดือนก่อน +4

    የተመረጠና ገራሚ ምክሮች ነዉ ሁሌም የምታቀርበዉ። ይሄንን እንድረዳዉ ብዬ ሁለት ጊዜ አዳመጥኩት አሪፍ መርህ ነዉ። በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @alemlemma7576
    @alemlemma7576 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አመሰግናለሁ የምትለቃቸው ለኔ ብርታት ነው ትምህርት ሆኖኛል በጣም ትግስት የለኝም ግን ያንተን እየሰማሁ ትግስት እየተለማመድኩ ነው ኑርልን

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ ปีที่แล้ว +34

    እናመሰግናለን ጊዜህን ሰውተህ አንተ ያወከውን እኛ ያለወቅነውን ስለ ምታስተምረን በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman ปีที่แล้ว +75

    ሰውን አትናቁ ሰው እንዴት ይናቃል
    ቅማል እንኳን በአቅሙ ሱሪ ያሶልቃል
    ቁንጫ ጉልቤ ነው አልጋ ያስለቅቃል🙄
    (ካሊዶ)

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq ปีที่แล้ว +4

    ሳልጠግበው አለቀብኝ አመሰግናለሁ ትክክለኛ እውታዎችን ነው የተናገርከው በርታ ጎበዝ!!!

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ እውቀትን ይጨምርልህ የሚሆን ያለውን በ 2 በኩል ነው የእውነት የተናገርክ እግዚአብሔር ይርዳን ። ተባረክ ።

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 10 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you for word of wisdom to cope in our daily life with problems solving ideas. Amesegenalehu wondme!!

  • @Alem-wo3rp
    @Alem-wo3rp ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ የስንቱን ነፍስ እንዳፅናናህ

  • @meazatemesgen8833
    @meazatemesgen8833 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ትክክል ነህ ወንድም። በቤተ የተከሰተው ነገር ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @AynalemGirma-v3q
    @AynalemGirma-v3q ปีที่แล้ว +6

    እንደ አምላካችን ፈቃድ ይሁንልን እንግዲ አመሰግናለሁ መልካም ቀን

  • @alemasefa-o1g
    @alemasefa-o1g 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን!! ልቦና ይስጠን!!!

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እዉነት ነዉ:በጣም እናመሰግናለን👍😍😍

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 ปีที่แล้ว +4

    ኦ ምክርህ ወይም አስተማሪነትህ ደስ ይላል እናመሰግናለን ቀጣዬን በተስፋ እንጠብቃለን

  • @meaza2509
    @meaza2509 ปีที่แล้ว +55

    ብስጭት ስል እቤትህ ስመጣ ተስፋ አድኖረኝ እና እድረጋጋ ያደረኛል 😇እድሜህን ያርዝምልኝ 🙏😋

  • @EngvdayAbaba
    @EngvdayAbaba 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ወዴሜ በርታሀ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢እኔ በጣም እንደዳለው በጣም ከአቅም በላይ ስውንቤኝ 😢

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum9530 ปีที่แล้ว +19

    ወንድሜ ያስተላለፍከው መልክት ጠቃሚ ነው በርታ ግን ለምን የነጭ ምስል ተጠቀምክ መልዕክቱ ለእኛ ቋንቋውን ለምንሰማውና ለምንናገረው ነው አይደል? ከዛ የልቅ የኛ የሆነን ምስል ብትጠቀም አሪፍ ነው ከምክርህ ጋርም ይሄዳል የራስን መወደድ በራስ መተማመን ባለን ነገር የሆነውን ብቻ መግለፅ እንጂ ራስን ዝቅ አድርጎ ሌላን ማስቀመጥ ከምክርህ ጋር ይጣረሳል ለምሳሌ የሚያነብ ሰው ከሆነ ማስቀመጥ የተፈለገው ሞልቷል መነኩሴ መፀሐፍ ሲያነቡ ወይም ሼኮች እሱም ከረበሸህ ሌላ ሰው የእኛ የሆነ ሰው ሲያነብ ብታደረግ ለምን ነጭ? ለምን ፈረንጅ? ለምን ለምን????

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  ปีที่แล้ว +2

      አሺ አመሰግናለሁ❤👍

    • @Atalya-ql2nm
      @Atalya-ql2nm ปีที่แล้ว +1

      መስማት ለማይችሉት ነው

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለው ዋናው መልእክቱ ነው

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 11 หลายเดือนก่อน +2

    Great advice, thanks God bless you.

  • @Nuhamin-ml7hh
    @Nuhamin-ml7hh 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክ እናመሠግናለን 🙏

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay3313 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ምክር ።

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 8 หลายเดือนก่อน +2

    መካሪ አያሳጣህ ተባረክ!!!!

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 3 หลายเดือนก่อน

    አሰይ እዮብ ልበልህ አብርሀም ተባረኮ። ትክክል እውነት አትሞትም ። በተለይ ለውሽታዎች።

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @BiroG-e5b
    @BiroG-e5b 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እናመሲግናለን

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቪድዬ thank you👍👍👍👍💐💐💐💐💐

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ተባረክ.ወድሜ.እውነተና.እውቀት.ሠጠኸኝ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው በእኔ ህይወት ውስጥ አትችልም አንተ ልትሆን አትችልም የተባልኳቸውን ሁሉ ብርቱ ጉልበት ሆኖኝ አሸንፌ አሸንፌያቸዋለሁ❗

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s ปีที่แล้ว +2

    #አመሰግናለሁ ።❤❤❤

  • @YodittesfuWedmagegn
    @YodittesfuWedmagegn ปีที่แล้ว +2

    Wooooooow lene yetesre ymesl tkkl new edezih aynet sew agatmognal thank you

  • @betelehemyohannes2925
    @betelehemyohannes2925 9 หลายเดือนก่อน

    መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @emusisay5145
    @emusisay5145 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ምክር ነው
    በርቱ

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu ปีที่แล้ว +3

    ያወከውን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @Haimnot
    @Haimnot 11 หลายเดือนก่อน +2

    Tanks brother🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ሁሉንም ሰው መረዳት ከማወቅ
    ይበልጣል 👍

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/w-d-xo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @SolomonReta-f1u
    @SolomonReta-f1u ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤እውነት ነው እ/ር ይባርክህ

  • @فهدالشمري-ل1ص
    @فهدالشمري-ل1ص 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks my brother

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን

  • @content1i
    @content1i 10 หลายเดือนก่อน +2

    thanks bro👍

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 ปีที่แล้ว +4

    thanks❤️

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @hadiamohammad8093
    @hadiamohammad8093 ปีที่แล้ว +5

    Betam enamesegnalen

  • @AbelAlemu-y1f
    @AbelAlemu-y1f 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegn alen❤❤❤

  • @TarikuGashau
    @TarikuGashau ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq ปีที่แล้ว +1

    Thank you yalkewn hulu betam tkkl new

  • @RahilBerhanu
    @RahilBerhanu 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binitse5446
    @binitse5446 ปีที่แล้ว +5

    Thank bro❤❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 7 หลายเดือนก่อน

    Lehiwetachn teqami mkr new Lb bLen adamten kategebernew betam amesegnaLoh 👏👏👏💖

  • @arsemagezahegn8190
    @arsemagezahegn8190 ปีที่แล้ว +2

    This is amazing… thank you so much for sharing ❤

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተመቸኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Onelove-t1g
    @Onelove-t1g ปีที่แล้ว +2

    Amazing bro batm thanks 🙏

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ነዉ።

  • @ዮስቲና
    @ዮስቲና ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን

    • @Asnake-vw3bq
      @Asnake-vw3bq ปีที่แล้ว

      መንቃት
      th-cam.com/video/WEojQ-JLTpE/w-d-xo.htmlsi=M40fBD0qIEH1HCcW

  • @queenb127
    @queenb127 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!!!

  • @AlwxTawawe
    @AlwxTawawe 9 หลายเดือนก่อน

    Wow edezim ayinet tewled ale ywledecheh enateh abateh yibareku mastewalen yicemerleh tebarek egeziabher amelak yigardeh

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  9 หลายเดือนก่อน

      Amen❤

  • @shibire7870
    @shibire7870 ปีที่แล้ว +1

    Wowo thank you 🙏

  • @RtV-bi3bw
    @RtV-bi3bw 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤wandime tebaarek hinaameseginalen bertaa

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml ปีที่แล้ว +1

    Thankyou

  • @KibraAlemu
    @KibraAlemu 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks more

  • @hameduwale
    @hameduwale 9 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ🙏🥰😍👏

  • @alemtsehayfekele2436
    @alemtsehayfekele2436 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @bayushbelehu1752
    @bayushbelehu1752 4 หลายเดือนก่อน

    Thenkyou❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ!!!!

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ጥበበ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Trfemulay
    @Trfemulay ปีที่แล้ว +4

    ❤ tebarek wendme

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ለሰው ግድ የለኝም ምን ላድርግ እነሱ ቦታ ቢሰጡኝም እኔ ግም ምንም መስሎ አይታየኝም 😢😢😢

  • @TsegayeAbaba-h1v
    @TsegayeAbaba-h1v 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @MustefaRedewan-dx5fd
    @MustefaRedewan-dx5fd 10 หลายเดือนก่อน +1

    አናመስግናለን

  • @MesfinDamissee
    @MesfinDamissee 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 betam tiru timirti now

  • @Gebrugere
    @Gebrugere ปีที่แล้ว +3

    ኣመስግን

  • @ABUSHABAYE
    @ABUSHABAYE ปีที่แล้ว

    ❤አመሰግናለሁ!❤

  • @mesfintaye5314
    @mesfintaye5314 ปีที่แล้ว +1

    እነናመሰግናለን

  • @nardosAsgedom
    @nardosAsgedom 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልከሰ ብለሀል አመሰግናለሁ

  • @مونىالقمر-ز1ف
    @مونىالقمر-ز1ف ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤❤😂🎉

  • @harrisjunior9512
    @harrisjunior9512 ปีที่แล้ว +1

    I apprisatied

  • @YewoinshetAsegdew
    @YewoinshetAsegdew ปีที่แล้ว +1

    Ayi anite jegina kedem bileh bihonilign noro edimeyisilign

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለዉ

  • @hayatababe9000
    @hayatababe9000 ปีที่แล้ว +1

    የኔጣፋጭ ወንድም😪😪😪😪

  • @bintmehamed8406
    @bintmehamed8406 9 หลายเดือนก่อน

    አልሓምዱሊላህ

  • @MuluAbiy
    @MuluAbiy ปีที่แล้ว

    Tnxs mydear Bro

  • @bekalutesfaye2653
    @bekalutesfaye2653 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው❤

  • @MesaNigussie-ix8pn
    @MesaNigussie-ix8pn ปีที่แล้ว

    Betam yegermal yehe totally gene cheger new betam techegeryalehu Gera gebetognal

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 10 หลายเดือนก่อน

      Ayezoh atecheger gera ayegbah chiger lehulu sew yetesete fetnanew wunetegna yekerb guadegna kaleh chegerehen gelesew mefteh leameta yechlal. Wodefwtarih emnet kaleh selot seley!!

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 11 หลายเดือนก่อน

    DENKE TEMEHERET NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @SabaFesehaye-vs8sy
    @SabaFesehaye-vs8sy 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tnsch gzr kaleh and qen ldewllh efelgalehu

  • @EuelManahilot
    @EuelManahilot ปีที่แล้ว +1

    ስለ ይሉኝታ ንገረን

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj ปีที่แล้ว +1

    ሠላምለቤትህአድስነኝ❤❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  ปีที่แล้ว

      wellcome kadheeja❤👍

  • @semirasairage7182
    @semirasairage7182 ปีที่แล้ว

    ከ❤❤❤❤❤አመሰግናለው

  • @bzuwerkgadissa1483
    @bzuwerkgadissa1483 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalew

  • @filmonmahamed-p5j
    @filmonmahamed-p5j 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yezare 3 amet new hiwoten yekeyerkew amesegnalew

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  3 หลายเดือนก่อน

      ❤👍ደስ ብሎኛል በጣም አሁንም ለምልም!

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉ

  • @danigreat2514
    @danigreat2514 11 หลายเดือนก่อน +1

    Minim bsmab tesfay aysetgnim 😢😢😢😢😢😢what i do please

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  11 หลายเดือนก่อน

      ተስፋ ምንም ነገር ባይኖረን እንኳ ሊኖረን የሚገባ ቁልፍ ነገር ነው። ከውጭ ከምትሰማው ነገር ተስፋ ከማግኘትህ በፊት ራስህን መስማትና ማድመጥ አለብህ። የሚቀድመው ይሄ ስለሆነ። በዚህ ቻናል አስተማሪና ራስን ማስገንዘቢያ መልዕክቶች ይተላለፋሉ። የሚጠቅሙህ ስለሚኖሩ ሌሎቹንም ቪዲዮችን ተመልከታቸው።

  • @YonasAbera-tr2bc
    @YonasAbera-tr2bc ปีที่แล้ว

    amargnah kebad new aygebam

  • @etalem2041
    @etalem2041 ปีที่แล้ว +1

    Sel ene hywt yegebah mselgn amesegnlhu lene yetst tmhrt nw

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @AndamlakAlemayew
    @AndamlakAlemayew 4 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 10 หลายเดือนก่อน

    👌👌👍👍

  • @gtaagg897
    @gtaagg897 ปีที่แล้ว +1

    ዳሱ፡ይባላሀ፡ዳሱ፡ቢሎኛል

  • @KidestiMeles
    @KidestiMeles 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @makkianure5430
    @makkianure5430 ปีที่แล้ว

    🙏💯