ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙌እህቴ ወንደሞቼ እግዚአብሔር ደስታን ያብዛላችሁ 🙌
አሚን ማር
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏 ይደረግልን
አሜን
እናመሰግናለን መምህር :“ እራስህ ላይ መስራት “ “ሁሉም እንዲወድህ አትፈልግ” “ ብዙ አትናገር ” ግሩም ትምህርት
ጀግናናህ ያንታን ትምርትናው ምከታታለው እወድሀለው አድናቅክ ናኝ ግልፀኛናህ አመሰግናለው እንታወወቅ
ስለምትሰጠው ብቻ አስብ የሚለው በጣም ተመችቶኛል። ከዚህ በፊት የገጠመኝን ነገር ገልፀህልኛል ምን መሰለህ ጓደኛዬ የሆነ ጊዜ ላይ ርቆኝ ድጋሜ ለጥቅም ሲል እንደ ቀረበኝ ስረዳ እንድርቀው አድርጎኛል። ስለዚህ ሁሌም የምታቀርባቸው ቪዲዮች እራሴን እንዳይ አድርገውኛል በጣም አመሰግናለሁ። አይዞህ በርታ በዚሁ ቀጥልበት……
ሁሉም ሀሣቦች ድንቅ ናቸው ሁሉም ሲጠቀለሉ እራስን ማሣደግ ማንበብ መቸም ማቆም የለብንም በአእምሮ ባደግን ቁጥር ለነዚህ ሀሳቦችም ሆነ ለሌላ የሒወት ጥያቄወች ትክክለኛውን መንገድ እንመርጣል ::ያኔ ሁሉም ውብ ይሆናል😍
ትክክል
Tikikil!!
@@አለውያሎቭ pppllpllll
it true
@Abeba Gebreyesus በትክክል ብለሀል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
thanks God እንደአንተ አይነት ቀያሪ ፣መካሪ ስለሠጠን አየህ አሁን አመሰገንሁኩ አየህ ሳናስበው ጎናችን የቆመውን ሰው ስናይ ሳናስበው እናመሠግናለን ።
እውነት ነው ሁሉን ለማስደት መጣር ውድቀት ነው ችግር ላይ ነው እሚጥለን በተለይ እኛ አረብ አገር ያለን እህቶች ልንማርበት ይገባል ሁሉንም ቤተሰብ ለማስደሰት ብራችንን አንጨርስ ኋላ ባዶ ስንሆን ሁሉም ይጠሉናል አያመሰግኑንም በለፈለፉ ባፉ ይጠፉ አደል እሚባለው እናም ብዙ አለማውራት እሚለው ገዝቶኛል ክበርልኝ ወንድሜ የዘመኔ ምርጥ!ሰላም ለሀገራችን ይሁን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ደምሪኝ የኔ ውድ❤
ሁሉም አሳቦች ወረቅ ናችው ከሁሉም ግን እራሰ ላይ መሰራት እጅግ የምወደውና የማከበረው ነው እኔ እራሴን ማክበረ ፣መጠበቅ በጣም እወዳለው ተባረክ አቀራረብህ በራሱ 👌
አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ከቻልክ በትግረኛ በኦሮሚያ ......በሌሎቹም ተርጉምልን በጣም አስፈላጊ ነው በተጨማሪ ገጠር ላሉ ወጣቶች በድምፅ ብቻ ቴሌግራም ላይ አስቀምጥላቸው እንደምታውቀው የኢንተርኔት አክሰስ የላቸው የብዙ ወጣቶችን ሕይወት ትታደጋለህ ይህ የኔ ሀሳብ ነው እባክህ
❤️❤️❤️❤️
Good idea 👍 Gobez
በትክክል
ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመሆን "ብዙ አትናገር " የሚለዉ በጣም የተመቸኝ ኃሳብ ነዉ ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሁሉም ተመችቶኛል ይበልጥ ደሞ 7ተኛው አንተም ተፅኖ ፈጣሪ ነህ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ❤🙏
ሁሌም እራስን መሆንወንድሜ የምትሰጠዉ ትምህርቱ በምንም ዋጋ አይተመንም አንድ ቀን የሆነ ነገር ላይ ሆኜ አስብካለሁ አምናለሁ😘
በምንም የማይተመን ሀብት እያደልክልን ነው።ፈጣረ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ❤❤😍 Galatoomi!
ጥሩ ብለሀል እንደዚህ እይነት እውቅት ከገንዘብ ወይንም ከተለያዩ የአለም ቁሳቁሳች ያለምንም ጥያቂ ይበልጣል። የሰው ልጅ ነገሮችን በተለያየ መንገድ ማየት እና መገንዝብ ማየት ሲችል ብዙ ለውጥ ያመጣል። ለምሳሌ በአለማችን ትልልቅ ለውጥ ያመጡት ሰዋች በአብዛነኛው። የተለዩ ጥበበዪች ናቸው። እነሱ እንደኛ ሰው ናቸው ልላ ምንም እይደሉም ግን ብዙ ሀኑ ማየት የማይችለው ማየት እና ለውጥ ለማምጣት ትጉ ናቸው።
maryamum 😢😢yante timirt semche sawu madmechi jemiryalo
ዘንድሮ አለፈልን በሰው ቁንቁንቁ ነበር የምንታገለው እንዲገባን ዘመን መጣ ለማነቃቃት በራስ ቁንቁዋ እግዚአብሔር ይመስገን በራሳችን ቁንቁዋ ክሽን እድርገህ ቢሚገባን መንገድ እጥር ምጥን አድርገህ እያቀረብክልን ሰለሆነ በጣም አመሰግናለሁ:
አንተን እየሰማው ሰብከት እንኳን እንዳንተ አይመሰጠኝም በጣም ቀያሪ አይምሮን ነው የሰጠህን thank you so w
አተን እያየን ለዉጥ ካላመጣን ችግር አለ ማለት ነው ✅️
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላም
ክክክክክክ ትክክል
Tkeklle
Hahahahaha🤣
በትክክል 👍
ለኔ ሁሉም የተናገርካቸው በሙሉ ጥሩዎች ናቸው በጣም አስተዋይና ረጋ ያልክ ልጅ ባንተ እኔ ከተኛሁበት ነው የነቃሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ ሁሌም ሳላመሰግንህና ሳላደንቅህ አላልፍም ሳሌም ተስፋዬ ነኝ ከጀርመን
ዋዉዉዉ ወንድማችን ሁሉም ድንቅ ናቸዉ እግዚአብሔር ነፍፍፍ አመት ያኑርልን መኳራችን
ሁሉም ድንቅ ናቸው በእውነት ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
የዘመኑ ወጣት አሰተዋይና ኢትዮጵያ ካስተማራችው ዕውቀቱን የሚያካፍል ምርጥ ሰው!!
ሁሉም የምትሰሩት ምርጥ አይገልፀውም 1ኛ 👍እውነት ለመናገር ሰው ለማስደሰት የማልፈነቅለው ድንጋይ አልነበረም ስተቴ አሁን ገብቴኛል ብዙ ከተጎዳሁ በኃላ ቢሆንም አሁን ግን ወደራሴ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእናተ ትምህርት ብዙ ነገሮች ተጠቅማለሁ እጅግ በጣም በርቱ ቤተሰቦች 🙏
ሁሉም በጣም ቆንጆ ሀሣብ ነው እግዚአብሔር እንዳተ ያሉ ሰዎችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ሁሉም ሰው እንዲወድህ አትጠብቅ !!!!!!! የኔ በጣም ትልቁ ችግሬ ይሄ ነው በጣም አመሰግናለሁ!!!
አምስተኛው ምንጊዜም ሰዎች እንዲወዱህ ሳይሆን እንዲያከብሩህ እና እንዲፈልጉህ እራስህ ላይ ስራ። ብዙ ሰው አይወደኝም ግን ይፈልጉኛል ያከብሩኛል
ወንድሜ.ተባረክ
አንተን ያለማድነቅ ንፍግነት ነዉ። ተባረክልኝ
ሁሉም ሀሳቦች በጣጣጣምምም ምርጥ ናቸው በተለይ ራስን መሆን እና ብዙ አትናገር ተመችተውኛል
በጣም ደስ ትላለህ ደስታን ትፈጥራህ እኔጃ የሚሰማኝኝ ስሜት ይቀለያል ድንቅ ወሬ ነወ እናመሰግናለን
አቦ ተባረክልን ይህ አእምሮ ከእግዚአብሔር የተሰጠው ፀጋው አብዝቶይስጥህ በጣም የምወደው እና የናንተ ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሮዚ በቅንነት
ሁሌም ብሳም ብሳም ምንም የማልስቸው እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እግዚአብሔር ያኑርልኝ ወንድማለም
ቃል የለኝም ባተ ብዙ ነገር አስተካክያለሁ ፈጣሪ ይጠብቅክ
እንደ ስምህ ወርቅ እኮነህ ስነወርቄ የወጣትነት ዘመንክን ይባርክልህ ፈጣሪ የምር ትምህርቶችህ ልዩ ናቸው በርታልን የኛ ጅግና
Ene gin ante mawrate efelgalewe lamesegn betam lewtegnale egziabher yibarke
አኔ ኮመንት ባልሰጥ የሁል ጊዜ ተከታታ ያቹ ነኝ የምታቀርቡት እጅግ ጠቃሚ ትምርት ነው ኢትዬጲያ ውሰጥ እንደናንተ አይነት ትውልድ ይዛልን ፈጣሪ ይባርካቹ ትልቅ ደረጃ ድረሱ
Wow it's so useful thanks so much. No 7 is awesome 😊😊
ሰምህ ከምግባርህ እና ስራህ ጋር የተግባባል ብቸኛ ልዩ ሰው ነህ ሰነ ወርቅ .....ሰምን መላክ ያወጣዋል የሚለው እሳቤ አንተ ጋር ማች ያረጋል ቦስ ። ከአንደበትህ ጊዜአዊ ሳይሆን ዘላላለማዊ ወርቃማ የህይወት መርህ ይፈበረካል ። ሰላምህ ይብዛልኝ ሴኔ
እናመሰግናለን በርታ በብዙ ሰዎች ተፅእኖ እራሳችን እንድንቀይር የናተ ትምህርት በጣም አስተማሪ ሆናቹሀል በተለይ ስደት ላይ ያለን ያለሽ የመዳም ቅመም አላህ ይጠብቃቹህ ውድ እህቴ በርቺ ማንም አይፈልገኝም አትበይ ጎበዝ ነክ አድናቂክ ነኝ የምታመልከው አምላክ ይጠብቅህ በረታ
ሁሉም ሃሳቦች ቆንጆ ናቸው በተለይ ዝምታ ያልከው ተምችቶኛል ብዙ የምያውራ አይምችኝም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ተባረክ እራሤን እንዳገኘው የረዳከኝ አንተ ብቻ ነህ በጣም ነው ምወድህ
ለማንኛውም በጣም ነው እማመሰግነው እውነት ለመናገር በጣም ብዙ ነገሮቼን ቀይረዋል ከ2ት አመት ምናምን አንስቼ ነው ምከታተልህ 🎉🎉🎉🎉ሁሌም ታናቃቃኝ አለህ ብርቱ እና አስተዋይ ሴት እንዲሆን ጥንካሬም ሰጥተሀኛል እናም ክበርልኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚያነቃቃ ምክር ነው የለገሰክልን እራስን መሆን ጥበብ 🥰 thank you ወዳጄ 💞
ገራሚ ሀሳቦችን በጣም ተስማሚ በሆነ መንገድ ስለምታቀርብልን ፣ህይወታችን ውስጥ ለውጥ እየመጣ ነው። የበርካቶችን ኑሮ ወደ አስደናቂ የለውጥ መንገድ እየመራችሁት ነው።እናመሠግናለን
ስነወርቅ ታዬ ከጤና ጋ እድሜህን ያርዝምልን በእውነት ያንተ ቤተሰብ ሆኖ የማይነቃ የማይለወጥ አለ ብዬ አላስብም የተፈጥሮ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከዛ ውጭ በህይወታችን ማስተካከል ያለባቸው ነገሮች አንተ በቂ ነህ እኔ ቻናልህ ያገኘሁት በቅርብ ነው ቢያንስ ሁለት ወር አልሞላኝም ያመጣዋቸው ለውጦች ብነግርህ ብዘረዝርልህ ኮመንት መፃፊያ አይበቃኝም ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ልንገርህ1) በጣም የመርሳት ችግር ነበረብኝ2) ሲበዛ ሰነፍ ነበርኩኝ ስራ የማልወድ3)በራሴ ላይ የመስራት ችሎታ አልነበረኝም4)ማንነቴ እና ህይወቴ ከጓደኞቼ ጋ አነፃፅር ነበር5)የገንዘብ አያያዝ በጭራሽ አላውቅበትም ነበር6)ሲበዛ ጭቀታም ቶግስት የሌለኝ ተናዳጅ ነበርኩኝ7) ሲበዛ አይናፋር ሰው ሳይ መንገድ አቋርጬ ነበር ምሄደው8) በህይወቴ ምን እንደሚያስፈልገኝ አላውቅም ነበር 9) ወዘተ?????? ወንድሜ ይሄ ሁሉ በህንወቴ ነበሩ ግን አሁን በጭራሽ የሉም መጀመሪያ ላይ ስተገብራቸው በጣም ከበዱኝ መሀል ላይ እየቀለሉኝ መጡ ስነወርቅ ታዬ በዚች አንደበቴ ምንም ማለት አልችልም ብቻ በጣም አመሰግናለው ደስታዬ መቆጣጠር አልቻልኩም በእውነት ያንተ ተከታታይ መሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ
ሰላም ምርጡ ወንድማችን እንደሁልጊዜው ድንቅ መልዕክት ነው ለኔ ራስን ማክበርና ብዙ አለማውራት አዳማጭ መሆን በጣም ምርጡ መንገድ ነው እናመሰግናለን ሚድያን ዘር ከዘር ለማባላት መጠቀሚያ በሆነበት ዘመን እንደናንተ አይነቱን ማግኘታችን እግዘብሔር ይመስገን ሁሌም አክባሪያችሁና ተከታታያችሁ ነኝ ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት በጣም ገራሚ ትምህርት ነው የሚገርማችሁ 7ኛ ብዙ መናገር በጣም እየተፈታተነኝ ያለ ጉዳይ ነው ዝም ማለትና አዳማጭ መሆን እፈልጋለው ግን በጣም እየታዘብኩት ነው እራሴን ብዙ ስህተቶችን እንድሰራ እያደረገኝም ነው በዛውም ልክ እያስተማረኝ ይመስለኛል ብቻ እንደዛ ነው😊
በሁሉም ሀሳቦች እስማማለሁ ... #ራስን ማክበር ሁሉም ከራስ ማክበር ይጀምራል (በውስጥም በውጭም) ሰዎች የሚያከብሩንም ለራሳችን በምንሰጠው ግምት እንደሆነ አምናለሁ ...ለራሳችን የምንሰጠው ክብርና ግምት በሁሉም መስክ ውጤት ላይ ያንፀባርቃል ባይ ነኝ .. ከእውቀትህ ስላጋራሀን እናመሰግንሀለን።
ስድስተኛው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በየ ቀኑ የምንመዘንበት ነጥብ ነው በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምክታተልህ ስነወርቅ አንበሳ ነህ።
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት ሽኩረን
ስኔ የልብ አድርስ እኮ ነህ ኧረ ምንም መሬት የሚጣል የለው 7ቱም በጣም ምርጥ ነቸው እውቀቱን ያብዛልህ አባት!
እዴው ያተሀሳብ ሁሉም አይምሮ ውስጥ የሚገባነው አዲምእሜጣል የለውም በጣም ነው እማመሰግንህ ፈጣሪ እዲሜ እና ጤና ይስጥህ
ሁሌም ድንቅ ምልከታ ነው ያለህ መልካም መምህር ነው የሆንከን እናመሰግናለን
በቅድሚያ እነውንት ደስ የሚል ፕሮግራም ሁሌም እሰማሀለሁ : እንሱ በጣም ጥላቻ ካለባቸውሰው ጋር ግን ምንም ብታርግ በፈፁም ተቀባይንት የለህም በርግጥ እኔ ስልቹንኝ ግደሞ ትንሽኮን የሚርዳህ ከሌለ እመንኝ ብትሸከማቸውም ትቆርቁራለህ አይመችም እስኪ ከፍ አርገኝ ዝቅ አርገኝ ይላሉ ። ለዝብ እኮ ማር አይጥማትም
ሁሉም ሀሳብ የሚጣል የለውም በጣም ምርጥና ሊቀይር የሚችል ሀሳብ ነው በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ጫንስ ነው የኔ ሴቲዮ ድዛይነር ናት እና የመጣ የሀዶዉ አረብ ሁላ ነው ያለምንም ቃላት ቁሜ ካዩኝ ሃበና አልቦሳ እያሉ ከሰው ሁላ መርጠዉ ስጦታ ሰተዉኝ የምሀዱት ሴትዮየ እራሱ እክትገረም ድረስ በርግጥ መጥፎ ቃል ለሰው መናገር ጡሩ አደለም ከዛ ዉጭ ቻንሲ ነው በሰው መወደድ ግን በርታ ስለ ምክሪክ ሹክሬን 👍👏
ሁሉም ጠቃሚ ሆነው ሣለ (2) በራስ ላይ መስራት የሚለው ትልቁ መፍቴ ነው በጣም ደስ ይላል በነገር ሁሉ እግዚሐብሔር ይርዳህ እናመሰግናለን ።
ስነየየየ የኔ ልበ ሙሉ አንተን ሳይ የኔም ልብ ይሞላል 🤗🤗🤗🤗
ዋው በውነት ግሩም ነው ወድም5ኛ ላይ ያነሳኸው በጣም ጎድቶኛል! ሁሉም ጠቃሚ ናቸው እድነቃ ስላደረከኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው ክብር ይስጥልኝ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ሰኒ በማርያም
@@genettube1107 አድርጌሻለሁ
@@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ሠባተኛው በጣም ሀሪፍ ምክር ነው
አረ እግዚኣብሔር በሰላም በጤና ያኑሩህ ወንድማችን እኔ እጅግ ብዙ ስህተቶች አሉኝ ነገር ግን ስህተት ነው ብየ አስቤውም አላውቅም ነበር እንኳንስ ላስበው እኮራበትም ነበር 😓 በቅርብ ግዜ የአንተንና የሌሎችን እንደዚህ አይነት ትምህርት መስማት መከታተል ከጀመርኩት ግን ጉድለቴን እያወቅኩ ነው አሁን የተማርኩትን ተግባራዊ እንዳደርገው እግዚአብሔር ይርዳኝ 💛ተስፋ አለኝ እንደምለወጥ
ተባረክ ወንድማች አንተ እራሥህ ተጽኖ ፈጣሪ ነህ ጤናህን ይሥጥህ
እንኳን በደህና መጣህ ወደ Inspire Ethiopia
ደስ የሚል የአምሮ ምግብ ነው ምክሮችክ
ሁሉም ትክክል ነው ከሶስተኛዉ ግን በፍቅር ህይወት ላይ አይሰራም በጣም የተማረ እና ቅን ሰው ሃይማኖተኛ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለዉ ካልሆነ በሰተቀር ለሁሉም አይሰራም እነደዉም ፍቅርን ያቀዘቅዛል አልፎም ወደ መሰለቻቸት ያደርሳል።
6 በጣም አሪፍ ምክር እና ትክክለኛ ነው በጣም ብዙ ሰወች ጋ አይቸዋለሁ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምረው እግዚያብሄር ጨምሮ ጥበብ ይስጥህ
የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ሳይህ ገና ያሳሰበኝ ነገር ካለ ድራሹ ይጠፋል ራሴንም በአንተ የተነሳ ቀይሬያለሁ የዛሬው ደግሞ በጣም ልዩ ነው ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ወድጃቸዋለሁ 🙏🌹🙏
በዋጋ ቢሰላ ከፍ ያለ ዋጋ የሚያስከፍል ጥበብ የተሞላበትን የአእምሮ እረፍትን የሚሰጡ ምክሮችህ ተሰምተው የሚጠገቡ አይደሉም....ማሻአላህ ብስለትህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወንድም ክበርልን።!! 🙏
በጣም የሚገርም ድንቅ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተመርው በጣም እናመሰግናል
ባጭሩ ትለያለክ የውነት 👌እራሴን እንዳይ ነው ያርከኝ አንተን ማየት ከጀምርኩበት ጊዜ ጀምሮ ✌️
ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነው በተለይ 7ኛው
በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትምህርቶችህ
ሁሉም ሃሳቦች ለኛ በጣም አሰፈላግ እና አሰቴማር ነው ማንበብ ማቆም የለብንም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችንም ማየት ያሰፈልገናል ነገር ግን ለኔ በግሌ ማለት እኔ በጣም የሚያሰፈልገኝ አንዲ እና ሁለት ናቼው
አላህ ይጠብቅህ የምትሰጣቸውን ምክር በጣም ሀሪፍነው
7ኛዉ ተመችቶኛል the best pawerfuil words
በዚህ ትምህርት እርግጠኛ ነኝ ያየ ትውልድ ኢትዮጵያ ትለወጣለች ።።አመሰግናለሁ
ሁሉም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረክልን
ሰላም ለዚህ ቤት መቼም ለአንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ ጥበብን ብርታትን ትህግሰትን ሰቶአል ወንዱሜ ዘመንና ይባረክ እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ ትዉን ሁሌም እኔ እንደ ሙዚቃ ሳላዳምጥህ አላዱርም ለዉጥ አለዉ ግን ትንሸ እበሳጫለዉ ወንዱሜ ያለፈ አወቃለዉ ተመልሰ አይመጣም ግን አንዳንዴ ብልጭ ይልብኛል ወንዱሜ ምን ትመክረኛለህ ሌላም ተናዳጁ ነኝ ዱብቅ አይደለዉም ግን ሰዉ የወደኛል ቶሎም ይሸሹኛል እኔን ብቻ በጥቅም ነዉ የሚቀርብኝ ግን የአንተን ሰሰማ ለዉጥ አለዉ ክበርልኝ የአለህን ሼር ሰለምታደርግ ክበርልን ::
ማሻአላህ ጎበዝነህ ካተገና ብዙ እጠብቃለንወድም እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህሞቸነውየምወድህ
inspire ethiopia..... my 1st choice
ሁሉም ተመችቶኛል እራሤን እነድመለከት ረድቶኛል
እውነትም ስነ ወርቅ አንተ በጣም ከባድ ሰው ነህ ተባረክ።
ሰባቱንም መንገዶች ወድጃቼዋለሁ በተለይ ብዙ አትናገር የሚለዉ በጣም አስገርሞኛል አመሰግናለሁ
በጣም ዓሪፋ ትምህርት ነው ዓመሠግናለሁ
ወላሂ በጣም ደስ የምትል የማትሰለች ልጅ በርታልን አላህ ይርዳህ
በጣም እናመሰግናለን ስኔ ድንቅ ሀሳብ ነው
እውነት መምህር በጣም እናመሰግናለን፤ገራሚ ትምህርት ነው።
በትክክል ግሩም ትምህርት በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን👏
አለህ ይጨምርልህ የኢትዮጵያ ስጦታችን በርታ ቃል ዬለኝም ልጄ እንደንቴ ኮንፍደንስ እንድኖረው ሚኞቴ ነው
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እግዛአብር ይባርክህ የኔ ወንድም😍😍
አቤት ሰዎዳችሁ አግዚአብሔር የባርካችሁ ♥️♥️
በጣም እናመሰግናለን ወንዲማችን ስነወርቅ
አባይነሽ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Thanks bro am eritrean and love ethiopian brothers
ይህ ትምህርት የሞተንም ያስነሳል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏
ትልቅ ቦታ ድረስ እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🥰🙏🙏🙏
ሁሉም ምርጥነው፡ሰባተኛ በጣም ይለያል ይመችህ
ሁሉም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው እናመሰግናለን ወንድማችን
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ሁሉም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን
አሏህ ያሰብከውን ያሳካልህ 😘😘😘🤗🤗🤗❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምርልክ ❤በጣም ተመቸኸኝ ❤
በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚያነቃቃ ምክር ነው
WOW WOW MAN AMEZING
ሁሉም ሀሣቦች ድንቅ ናቸዉ በተለየ መልኩ ለኔ ፣7 ድንቅ ነዉ
ሁሉም ተመችቶኛል ግን ምረጡ ስላክ ኛው ❤👌
ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙌እህቴ ወንደሞቼ እግዚአብሔር ደስታን ያብዛላችሁ 🙌
አሚን ማር
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏 ይደረግልን
አሜን
እናመሰግናለን መምህር :“ እራስህ ላይ መስራት “ “ሁሉም እንዲወድህ አትፈልግ” “ ብዙ አትናገር ” ግሩም ትምህርት
ጀግናናህ ያንታን ትምርትናው ምከታታለው እወድሀለው አድናቅክ ናኝ ግልፀኛናህ አመሰግናለው
እንታወወቅ
ስለምትሰጠው ብቻ አስብ የሚለው በጣም ተመችቶኛል። ከዚህ በፊት የገጠመኝን ነገር ገልፀህልኛል ምን መሰለህ ጓደኛዬ የሆነ ጊዜ ላይ ርቆኝ ድጋሜ ለጥቅም ሲል እንደ ቀረበኝ ስረዳ እንድርቀው አድርጎኛል። ስለዚህ ሁሌም የምታቀርባቸው ቪዲዮች እራሴን እንዳይ አድርገውኛል በጣም አመሰግናለሁ። አይዞህ በርታ በዚሁ ቀጥልበት……
ሁሉም ሀሣቦች ድንቅ ናቸው ሁሉም ሲጠቀለሉ እራስን ማሣደግ ማንበብ መቸም ማቆም የለብንም በአእምሮ ባደግን ቁጥር ለነዚህ ሀሳቦችም ሆነ ለሌላ የሒወት ጥያቄወች ትክክለኛውን መንገድ እንመርጣል ::ያኔ ሁሉም ውብ ይሆናል😍
ትክክል
Tikikil!!
@@አለውያሎቭ pppllpllll
it true
@Abeba Gebreyesus በትክክል ብለሀል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
thanks God እንደአንተ አይነት ቀያሪ ፣መካሪ ስለሠጠን አየህ አሁን አመሰገንሁኩ አየህ ሳናስበው ጎናችን የቆመውን ሰው ስናይ ሳናስበው እናመሠግናለን ።
እውነት ነው ሁሉን ለማስደት መጣር ውድቀት ነው ችግር ላይ ነው እሚጥለን በተለይ እኛ አረብ አገር ያለን እህቶች ልንማርበት ይገባል ሁሉንም ቤተሰብ ለማስደሰት ብራችንን አንጨርስ ኋላ ባዶ ስንሆን ሁሉም ይጠሉናል አያመሰግኑንም በለፈለፉ ባፉ ይጠፉ አደል እሚባለው እናም ብዙ አለማውራት እሚለው ገዝቶኛል ክበርልኝ ወንድሜ የዘመኔ ምርጥ!
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ደምሪኝ የኔ ውድ❤
ሁሉም አሳቦች ወረቅ ናችው ከሁሉም ግን እራሰ ላይ መሰራት እጅግ የምወደውና የማከበረው ነው እኔ እራሴን ማክበረ ፣መጠበቅ በጣም እወዳለው ተባረክ አቀራረብህ በራሱ 👌
አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ከቻልክ በትግረኛ በኦሮሚያ ......በሌሎቹም ተርጉምልን በጣም አስፈላጊ ነው በተጨማሪ ገጠር ላሉ ወጣቶች በድምፅ ብቻ ቴሌግራም ላይ አስቀምጥላቸው እንደምታውቀው የኢንተርኔት አክሰስ የላቸው የብዙ ወጣቶችን ሕይወት ትታደጋለህ ይህ የኔ ሀሳብ ነው እባክህ
❤️❤️❤️❤️
Good idea 👍 Gobez
በትክክል
ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመሆን "ብዙ አትናገር " የሚለዉ በጣም የተመቸኝ ኃሳብ ነዉ ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ሁሉም ተመችቶኛል ይበልጥ ደሞ 7ተኛው አንተም ተፅኖ ፈጣሪ ነህ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ❤🙏
ሁሌም
እራስን መሆን
ወንድሜ የምትሰጠዉ ትምህርቱ በምንም ዋጋ አይተመንም
አንድ ቀን የሆነ ነገር ላይ ሆኜ አስብካለሁ አምናለሁ😘
በምንም የማይተመን ሀብት እያደልክልን ነው።ፈጣረ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ❤❤😍 Galatoomi!
ጥሩ ብለሀል እንደዚህ እይነት እውቅት ከገንዘብ ወይንም ከተለያዩ የአለም ቁሳቁሳች ያለምንም ጥያቂ ይበልጣል። የሰው ልጅ ነገሮችን በተለያየ መንገድ ማየት እና መገንዝብ ማየት ሲችል ብዙ ለውጥ ያመጣል። ለምሳሌ በአለማችን ትልልቅ ለውጥ ያመጡት ሰዋች በአብዛነኛው። የተለዩ ጥበበዪች ናቸው። እነሱ እንደኛ ሰው ናቸው ልላ ምንም እይደሉም ግን ብዙ ሀኑ ማየት የማይችለው ማየት እና ለውጥ ለማምጣት ትጉ ናቸው።
maryamum 😢😢yante timirt semche sawu madmechi jemiryalo
ዘንድሮ አለፈልን
በሰው ቁንቁንቁ ነበር የምንታገለው እንዲገባን ዘመን መጣ ለማነቃቃት በራስ ቁንቁዋ እግዚአብሔር ይመስገን
በራሳችን ቁንቁዋ ክሽን እድርገህ ቢሚገባን መንገድ እጥር ምጥን አድርገህ እያቀረብክልን ሰለሆነ በጣም አመሰግናለሁ:
አንተን እየሰማው ሰብከት እንኳን እንዳንተ አይመሰጠኝም በጣም ቀያሪ አይምሮን ነው የሰጠህን thank you so w
አተን እያየን ለዉጥ ካላመጣን ችግር አለ ማለት ነው ✅️
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላም
ክክክክክክ ትክክል
Tkeklle
Hahahahaha🤣
በትክክል 👍
ለኔ ሁሉም የተናገርካቸው በሙሉ ጥሩዎች ናቸው በጣም አስተዋይና ረጋ ያልክ ልጅ ባንተ እኔ ከተኛሁበት ነው የነቃሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ ሁሌም ሳላመሰግንህና ሳላደንቅህ አላልፍም ሳሌም ተስፋዬ ነኝ ከጀርመን
ዋዉዉዉ ወንድማችን ሁሉም ድንቅ ናቸዉ እግዚአብሔር ነፍፍፍ አመት ያኑርልን መኳራችን
ሁሉም ድንቅ ናቸው
በእውነት ድንቅ ሰው ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
የዘመኑ ወጣት አሰተዋይና ኢትዮጵያ ካስተማራችው ዕውቀቱን የሚያካፍል ምርጥ ሰው!!
ሁሉም የምትሰሩት ምርጥ አይገልፀውም 1ኛ 👍እውነት ለመናገር ሰው ለማስደሰት የማልፈነቅለው ድንጋይ አልነበረም ስተቴ አሁን ገብቴኛል ብዙ ከተጎዳሁ በኃላ ቢሆንም አሁን ግን ወደራሴ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእናተ ትምህርት ብዙ ነገሮች ተጠቅማለሁ እጅግ በጣም በርቱ ቤተሰቦች 🙏
ሁሉም በጣም ቆንጆ ሀሣብ ነው እግዚአብሔር እንዳተ ያሉ ሰዎችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ሁሉም ሰው እንዲወድህ አትጠብቅ !!!!!!! የኔ በጣም ትልቁ ችግሬ ይሄ ነው በጣም አመሰግናለሁ!!!
አምስተኛው ምንጊዜም ሰዎች እንዲወዱህ ሳይሆን እንዲያከብሩህ እና እንዲፈልጉህ እራስህ ላይ ስራ። ብዙ ሰው አይወደኝም ግን ይፈልጉኛል ያከብሩኛል
ወንድሜ.ተባረክ
አንተን ያለማድነቅ ንፍግነት ነዉ። ተባረክልኝ
ሁሉም ሀሳቦች በጣጣጣምምም ምርጥ ናቸው በተለይ ራስን መሆን እና ብዙ አትናገር ተመችተውኛል
በጣም ደስ ትላለህ ደስታን ትፈጥራህ እኔጃ የሚሰማኝኝ ስሜት ይቀለያል ድንቅ ወሬ ነወ እናመሰግናለን
አቦ ተባረክልን ይህ አእምሮ ከእግዚአብሔር የተሰጠው ፀጋው አብዝቶይስጥህ በጣም የምወደው እና የናንተ ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሮዚ በቅንነት
ሁሌም ብሳም ብሳም ምንም የማልስቸው እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እግዚአብሔር ያኑርልኝ ወንድማለም
ቃል የለኝም ባተ ብዙ ነገር አስተካክያለሁ ፈጣሪ ይጠብቅክ
እንደ ስምህ ወርቅ እኮነህ ስነወርቄ የወጣትነት ዘመንክን ይባርክልህ ፈጣሪ የምር ትምህርቶችህ ልዩ ናቸው በርታልን የኛ ጅግና
Ene gin ante mawrate efelgalewe lamesegn betam lewtegnale egziabher yibarke
አኔ ኮመንት ባልሰጥ የሁል ጊዜ ተከታታ ያቹ ነኝ የምታቀርቡት እጅግ ጠቃሚ ትምርት ነው ኢትዬጲያ ውሰጥ እንደናንተ አይነት ትውልድ ይዛልን ፈጣሪ ይባርካቹ ትልቅ ደረጃ ድረሱ
Wow it's so useful thanks so much. No 7 is awesome 😊😊
ሰምህ ከምግባርህ እና ስራህ ጋር የተግባባል ብቸኛ ልዩ ሰው ነህ ሰነ ወርቅ .....ሰምን መላክ ያወጣዋል የሚለው እሳቤ አንተ ጋር ማች ያረጋል ቦስ ። ከአንደበትህ ጊዜአዊ ሳይሆን ዘላላለማዊ ወርቃማ የህይወት መርህ ይፈበረካል ። ሰላምህ ይብዛልኝ ሴኔ
እናመሰግናለን በርታ በብዙ ሰዎች ተፅእኖ እራሳችን እንድንቀይር የናተ ትምህርት በጣም አስተማሪ ሆናቹሀል በተለይ ስደት ላይ ያለን ያለሽ የመዳም ቅመም አላህ ይጠብቃቹህ ውድ እህቴ በርቺ ማንም አይፈልገኝም አትበይ
ጎበዝ ነክ አድናቂክ ነኝ የምታመልከው አምላክ ይጠብቅህ በረታ
ሁሉም ሃሳቦች ቆንጆ ናቸው በተለይ ዝምታ ያልከው ተምችቶኛል ብዙ የምያውራ አይምችኝም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ተባረክ እራሤን እንዳገኘው የረዳከኝ አንተ ብቻ ነህ በጣም ነው ምወድህ
ለማንኛውም በጣም ነው እማመሰግነው እውነት ለመናገር በጣም ብዙ ነገሮቼን ቀይረዋል ከ2ት አመት ምናምን አንስቼ ነው ምከታተልህ 🎉🎉🎉🎉ሁሌም ታናቃቃኝ አለህ ብርቱ እና አስተዋይ ሴት እንዲሆን ጥንካሬም ሰጥተሀኛል እናም ክበርልኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚያነቃቃ ምክር ነው የለገሰክልን እራስን መሆን ጥበብ 🥰 thank you ወዳጄ 💞
ገራሚ ሀሳቦችን በጣም ተስማሚ በሆነ መንገድ ስለምታቀርብልን ፣ህይወታችን ውስጥ ለውጥ እየመጣ ነው። የበርካቶችን ኑሮ ወደ አስደናቂ የለውጥ መንገድ እየመራችሁት ነው።እናመሠግናለን
ስነወርቅ ታዬ ከጤና ጋ እድሜህን ያርዝምልን በእውነት ያንተ ቤተሰብ ሆኖ የማይነቃ የማይለወጥ አለ ብዬ አላስብም የተፈጥሮ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከዛ ውጭ በህይወታችን ማስተካከል ያለባቸው ነገሮች አንተ በቂ ነህ እኔ ቻናልህ ያገኘሁት በቅርብ ነው ቢያንስ ሁለት ወር አልሞላኝም ያመጣዋቸው ለውጦች ብነግርህ ብዘረዝርልህ ኮመንት መፃፊያ አይበቃኝም ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ልንገርህ
1) በጣም የመርሳት ችግር ነበረብኝ
2) ሲበዛ ሰነፍ ነበርኩኝ ስራ የማልወድ
3)በራሴ ላይ የመስራት ችሎታ አልነበረኝም
4)ማንነቴ እና ህይወቴ ከጓደኞቼ ጋ አነፃፅር ነበር
5)የገንዘብ አያያዝ በጭራሽ አላውቅበትም ነበር
6)ሲበዛ ጭቀታም ቶግስት የሌለኝ ተናዳጅ ነበርኩኝ
7) ሲበዛ አይናፋር ሰው ሳይ መንገድ አቋርጬ ነበር ምሄደው
8) በህይወቴ ምን እንደሚያስፈልገኝ አላውቅም ነበር
9) ወዘተ??????
ወንድሜ ይሄ ሁሉ በህንወቴ ነበሩ ግን አሁን በጭራሽ የሉም መጀመሪያ ላይ ስተገብራቸው በጣም ከበዱኝ መሀል ላይ እየቀለሉኝ መጡ ስነወርቅ ታዬ በዚች አንደበቴ ምንም ማለት አልችልም ብቻ በጣም አመሰግናለው ደስታዬ መቆጣጠር አልቻልኩም በእውነት ያንተ ተከታታይ መሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ
ሰላም ምርጡ ወንድማችን እንደሁልጊዜው ድንቅ መልዕክት ነው ለኔ ራስን ማክበርና ብዙ አለማውራት አዳማጭ መሆን በጣም ምርጡ መንገድ ነው እናመሰግናለን ሚድያን ዘር ከዘር ለማባላት መጠቀሚያ በሆነበት ዘመን እንደናንተ አይነቱን ማግኘታችን እግዘብሔር ይመስገን ሁሌም አክባሪያችሁና ተከታታያችሁ ነኝ ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት በጣም ገራሚ ትምህርት ነው የሚገርማችሁ 7ኛ ብዙ መናገር በጣም እየተፈታተነኝ ያለ ጉዳይ ነው ዝም ማለትና አዳማጭ መሆን እፈልጋለው ግን በጣም እየታዘብኩት ነው እራሴን ብዙ ስህተቶችን እንድሰራ እያደረገኝም ነው በዛውም ልክ እያስተማረኝ ይመስለኛል ብቻ እንደዛ ነው😊
በሁሉም ሀሳቦች እስማማለሁ ...
#ራስን ማክበር
ሁሉም ከራስ ማክበር ይጀምራል (በውስጥም በውጭም)
ሰዎች የሚያከብሩንም ለራሳችን በምንሰጠው ግምት እንደሆነ አምናለሁ ...
ለራሳችን የምንሰጠው ክብርና ግምት በሁሉም መስክ ውጤት ላይ ያንፀባርቃል ባይ ነኝ ..
ከእውቀትህ ስላጋራሀን እናመሰግንሀለን።
ስድስተኛው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በየ ቀኑ የምንመዘንበት ነጥብ ነው
በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምክታተልህ ስነወርቅ አንበሳ ነህ።
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት ሽኩረን
ስኔ የልብ አድርስ እኮ ነህ ኧረ ምንም መሬት የሚጣል የለው 7ቱም በጣም ምርጥ ነቸው እውቀቱን ያብዛልህ አባት!
እዴው ያተሀሳብ ሁሉም አይምሮ ውስጥ የሚገባነው አዲምእሜጣል የለውም በጣም ነው እማመሰግንህ ፈጣሪ እዲሜ እና ጤና ይስጥህ
ሁሌም ድንቅ ምልከታ ነው ያለህ መልካም መምህር ነው የሆንከን እናመሰግናለን
በቅድሚያ እነውንት ደስ የሚል ፕሮግራም ሁሌም እሰማሀለሁ : እንሱ በጣም ጥላቻ ካለባቸውሰው ጋር ግን ምንም ብታርግ በፈፁም ተቀባይንት የለህም በርግጥ እኔ ስልቹንኝ ግደሞ ትንሽኮን የሚርዳህ ከሌለ እመንኝ ብትሸከማቸውም ትቆርቁራለህ አይመችም እስኪ ከፍ አርገኝ ዝቅ አርገኝ ይላሉ ። ለዝብ እኮ ማር አይጥማትም
ሁሉም ሀሳብ የሚጣል የለውም በጣም ምርጥና ሊቀይር የሚችል ሀሳብ ነው በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ጫንስ ነው የኔ ሴቲዮ ድዛይነር ናት እና የመጣ የሀዶዉ አረብ ሁላ ነው ያለምንም ቃላት ቁሜ ካዩኝ ሃበና አልቦሳ እያሉ ከሰው ሁላ መርጠዉ ስጦታ ሰተዉኝ የምሀዱት ሴትዮየ እራሱ እክትገረም ድረስ በርግጥ መጥፎ ቃል ለሰው መናገር ጡሩ አደለም ከዛ ዉጭ ቻንሲ ነው በሰው መወደድ ግን በርታ ስለ ምክሪክ ሹክሬን 👍👏
ሁሉም ጠቃሚ ሆነው ሣለ (2) በራስ ላይ መስራት የሚለው ትልቁ መፍቴ ነው በጣም ደስ ይላል በነገር ሁሉ እግዚሐብሔር ይርዳህ እናመሰግናለን ።
ስነየየየ የኔ ልበ ሙሉ አንተን ሳይ የኔም ልብ ይሞላል 🤗🤗🤗🤗
ዋው በውነት ግሩም ነው ወድም
5ኛ ላይ ያነሳኸው በጣም ጎድቶኛል! ሁሉም ጠቃሚ ናቸው እድነቃ ስላደረከኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው ክብር ይስጥልኝ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ሰኒ በማርያም
@@genettube1107 አድርጌሻለሁ
@@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ሠባተኛው በጣም ሀሪፍ ምክር ነው
አረ እግዚኣብሔር በሰላም በጤና ያኑሩህ ወንድማችን እኔ እጅግ ብዙ ስህተቶች አሉኝ ነገር ግን ስህተት ነው ብየ አስቤውም አላውቅም ነበር እንኳንስ ላስበው እኮራበትም ነበር 😓 በቅርብ ግዜ የአንተንና የሌሎችን እንደዚህ አይነት ትምህርት መስማት መከታተል ከጀመርኩት ግን ጉድለቴን እያወቅኩ ነው አሁን የተማርኩትን ተግባራዊ እንዳደርገው እግዚአብሔር ይርዳኝ 💛ተስፋ አለኝ እንደምለወጥ
ተባረክ ወንድማች አንተ እራሥህ ተጽኖ ፈጣሪ ነህ ጤናህን ይሥጥህ
እንኳን በደህና መጣህ ወደ Inspire Ethiopia
ደስ የሚል የአምሮ ምግብ ነው ምክሮችክ
ሁሉም ትክክል ነው ከሶስተኛዉ ግን በፍቅር ህይወት ላይ አይሰራም በጣም የተማረ እና ቅን ሰው ሃይማኖተኛ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለዉ ካልሆነ በሰተቀር ለሁሉም አይሰራም እነደዉም ፍቅርን ያቀዘቅዛል አልፎም ወደ መሰለቻቸት ያደርሳል።
6 በጣም አሪፍ ምክር እና ትክክለኛ ነው በጣም ብዙ ሰወች ጋ አይቸዋለሁ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምረው እግዚያብሄር ጨምሮ ጥበብ ይስጥህ
የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ሳይህ ገና ያሳሰበኝ ነገር ካለ ድራሹ ይጠፋል
ራሴንም በአንተ የተነሳ ቀይሬያለሁ የዛሬው ደግሞ በጣም ልዩ ነው ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ወድጃቸዋለሁ 🙏🌹🙏
በዋጋ ቢሰላ ከፍ ያለ ዋጋ የሚያስከፍል ጥበብ የተሞላበትን የአእምሮ እረፍትን የሚሰጡ ምክሮችህ ተሰምተው የሚጠገቡ አይደሉም....ማሻአላህ ብስለትህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወንድም ክበርልን።!! 🙏
በጣም የሚገርም ድንቅ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተመርው በጣም እናመሰግናል
ባጭሩ ትለያለክ የውነት 👌እራሴን እንዳይ ነው ያርከኝ አንተን ማየት ከጀምርኩበት ጊዜ ጀምሮ ✌️
ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነው በተለይ 7ኛው
በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትምህርቶችህ
ሁሉም ሃሳቦች ለኛ በጣም አሰፈላግ እና አሰቴማር ነው ማንበብ ማቆም የለብንም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችንም ማየት ያሰፈልገናል
ነገር ግን ለኔ በግሌ ማለት እኔ በጣም የሚያሰፈልገኝ አንዲ እና ሁለት ናቼው