/በስንቱ/ Besintu "ጥፊ ጥፊ ይለኛል"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Besintu_sitcom
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
Best show ever ❤❤❤❤ 0:16
Jesus is coming back soon amen
Yes
Amen maranata
yes 100% true
❤❤❤❤❤❤❤ yes Jesus coming back my king 🤴 🙏🏻 🙌
አሁንስ የወደድኳችሁን ያህል ጠላኋችሁ።
ምንድነው በዩትዩብ ዘመን ድራማ መድገም?
ለምን አታቆሙም ምክንያታችሁን ገልጣችሁ
አትቀልዱብን
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
Ereft lay nachew
@@luckystarz-s3yአለማየሁምኮ አማራ ነው 🤔
Er gobz erft lay nachwe.
@@luckystarz-s3yኪኪኪ አደል ላለማስነቃት ነዉደ ታዳ
ድንቄም ተከታታይ 😂 ተደጋጋሚ በሉት
ድጋሚ ቢሆንም የማይሰለች የኢትዮጵያ አንደኛ ሲትኮም በስንቱ! 💚💛❤️✌🏽 ይመቻችሁ
አሽቄው ...
ምገድ ነው መደጋገም አረ በጣም ነው የሚደብረው አወንስ መረረን ወይ እኛ እንስጣቹ አሳብ😂
አሪፍ
Unforgettable Episode 😂😂😂…. አዌ እኔ እኮ ሚስት የለኝም ...እ????
ere men shaey new tikkklegnaw lemn atelkulnm😊😊😊
er hirute bexam asaqeshign yezaewu bexam asaqign😂😂❤❤❤❤ setamru eko kenati buzu negar enemaralene
እባካችሁ በስንቱዎች የልጆቹ ዪኒፎርም የሸሚዝ ኮሌታዉ ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል ያመስላል ቢቀየር መልካም ነዉ!!!!
😂😂😂😂የመደመርምልክትም እኮ ለናተ መሠቀል ነዉ😂😂😂😂😂😂😂
መስቀሉን ዘቅዝቃችሁ የመደመር ምልክት ትላለህ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@@bethlehemalemayehu156 😂😂😂++++++
ይመቻችሁ 😘😘😘 ጥሩ ማች ትደራረጋላችሁ
በስየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ለምንድ ነው ይሄ ኢቢኤስ ቲቪ መደጋገም ይወዳል ሲያስጠላ አሁንስ ኢቢ ኢስን ማየትም መከታተልም አስጠላኝ
😂😂❤️❤️❤️❤️wow btm dsyilal🎉
ወኘጠጠነኘጨጠኸጰ መ
Hhhjjm
Mmmm.
ከዚህ በሀላ አዲስ ብትለቁም አላይም የሚከታተላችሁ የለም
Time is gold guys ያየነውን ደግማቹ የምታሳዩን ምን አይን መቀለጃ ነው እንዴ እኔ አብይ አህመድ አይደለሁም ግዜ አልተረፈኝም
🤔እረ አታስጠሉኝ 😌😥😥በጉጉትመጠበቄ ቆጨኝ😥
ትቀልዳችሁ ተመልካች ብዙ መርጠን ስላየን ነው የታየውን እየደገማቹ የሚትቀልዱት 😮
ምናልባት አስፈላጊና ትምህርት ሰጪ ክፍል ነው ተብሎ ይሆን እንዴ መደገሙ ? ወይስ የዩትበሩ -------
በስቱየ፣በናፍቆት፣፣ድፍትአልከ😢
አረ በናታቹ ተዉኛል ዉዉዉዉዉይ
በሴ ተናፍቀሀል❤😂😂😂
እፍፍፍፍ😂😂😂😂😂
ወይ ጉሬዛ በጣም ነዉ የሰራዉች👍👍😍😍😍😍😍
Altedegemem ekooo
moyale my homeland .
በሴ!
ዛሬም ደጋሜ ያየነውን ልታሳዩን ነው? ቅልድ አለቀባችሁ??
ለተመልልካች ንቀታችሁን እያሣየችሁ ነዉ እረፍትላይ እደሆናችሁ መናገርትችሉ ነበር ገደልግቡ😡😡😡😡
ወይ ግማት መግማማት አንድ ምወደው ፕሮግራም ያላችሁ ይሄ ነበር ተገላገልኳችሁ
ዛሬም ድጋሜ ጠንቆይ አዊዪ በስማም ቀሸም ሆኑ ኢቤየሶች EBS
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
ተቀየረ እኮ
ድጋሚ ነዉ እንዴ😅😅😅
ምንድነው መሰለቻቸት
This is my favorite episode 😂😂😂😂😂❤❤❤👏🏼👏🏼👏🏼
😢እረ ድጋሜ
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
@@luckystarz-s3yእ 🙄
Wiy besiye 😊
የኢትዮጽያን ድራማ እና ፊልም መጨረሻህ አይመር ብሎ ማን እረግሞብን ነው
ረ እዳ ኣትደጋግሙብን
የመጨረሻ
Indezi newu ingidi Tidar iyeferese Yale wegen
ምን የሞቱ ናቸው ዝም ብለዉ ይደግማሉ መቀለድ ብርቅ አረጉት
Kezi befit yetayewn Ayetedegeme new
ዛሬም ድጋሜ ነው ውይይይይ
lemn degemachihut be ayinachin atiqelidu sinodachu endin xelachu atasgedidun
የስም ለውጥ ቢደረግ ወደ በስንቱ ተደጋጋሚ ድራማ
It’s too much if you don’t have new episodes don’t put the old one please don’t le hate you
ምነው ቢቀርስ
Mn asibachu nw koy
ለምነው እየደገማችሁ ሰውን ምታሞኙ ሁላችሁም ሰብስክራይባችሁን አንሱ እናንሳ እንደዚ ፌር አይደለም
ድጋሚ ም፡ነው ምን ፡አካቹ
ምንድነው ነገሩ አልበዛም?😣😣😣😣😣
Been to is so .😆😅😆
ምንድነው በዩትዩብ ዘመን ድራማ መድገም?
ለምን አታቆሙም ምክንያታችሁን ገልጣችሁ
አትቀልዱብን
ለህዝቡ ያላቹ ንቀት ልክ ህደ አብይ ነው ::
Menedenew ehane drama degafemachehut??😢😮
ምንድነው መደጋገም
አረ ሰዎች ለኛ ክብር ከሌላቸው unsubscribe በማረግ እኛም ክብራችንን እንግለፅ
Season break lay nachew tebale aydel mnden new makabed endalaweke mehon😒
Men kelelile yelm atelum enda kezim beso medegagem gegemoche nachu
አረ ቢያንሰኳን ከረም ያለውን ልቀቁ ቱ በቀደም አይተን🙄
ትምህርት እኮ ነው ሰው የሰውን ጭንቅላት ይመርዛል ዝናቡ ምን ጠንቋይ ጣለበት
አይ አሌክስ እንደ ሀገራችን መሪዎች ሚሞሪያቸ አያስታውስ ብላቹ ነው አይደል ምትደግሙልን ወይንስ ቢስስ ተብላቹ ነው?
😅😅😅 ዛሬም ድጋሚ ነው እንዴ ሆ
ባይ እኔ ሆከኝ 🙅🏃
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
Aready it was transmitteded why you do not try new
ድሮም ይህ ቻናል አመሉ ነው
Yamachihwal ende enkefochi
ድጋሜ
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
ደሞ ላይቭ
መገረብ ጀመራችሁ እንዴ
😂
ቀልዱብን
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
@@luckystarz-s3yሂድ አልቃሻ. ዘርህ ይጠር ኮሜዲ ሲትኮም ላይ መጥተህ መርዝ እንደ ሽቶ ትነፈንፋለህ
Amen😀@@Ethiopiannigus
የልጆቹ ዩኒፎርም ቀይሩት
የተመታችሁ የላይክ ለማኞች ቱ…
ጦዛችሁ መሰለኝ ኢቢኤሶች
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
አለቀባችሁ ደጋገሚችሁት
ኤጭ
ዘጋችሁኝ😖
ትልቅ ነኝ የሚል ሚዲያ በዚህ ልክ ዝቃጭና ውሸታም ሲሆን ይደብራል
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
ድጋሚ? ስታስጠሉ
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራለች ለዛ ነው
Not new
P
Unlike
ይሄ ማጭበርበርነው ሌሎችም ቤዶች የውሸት ናቸው ebc ውሸተም ነቸው
👎👎 ere ende !!
😡😡😡😡
🤬
Dislike
Shame on YOU
የኢትዮጽያን ድራማ እና ፊልም መጨረሻህ አይመር ብሎ ማን እረግሞብን ነው
ረ እዳ ኣትደጋግሙብን
😂