/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2023
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM - บันเทิง
ማነው እደኔ በስቱን የሚወደው የሆነ የልብ ካውያ ኮነው😂😍😍
እኔ አለሁ በጣም ነው የምወደው
እውነት የልብ ካውያ
የሚወደድ አድክም የሚስቱ ትግስትና ቻይ
ካዉያ 😂😂😂
Alex ena hirut betam migerm chilota new yalachew tegetatmewal
በስንቱዬ የምር ትንሽ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ በስደት ብዙ ነገር ችለን እንዴት እንደኖርን ከእግዚአብሔር በስተቀር የሚረዳን የለም
በጣም ወዴ
አይዞሽ የኔ ውድ ዛሬ ነገ አይደለም በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@@rahelayele4116 አሜሜሜሜሜን ውዴ
በጣም 😥😥😘
አይ በስቱ ማነው በስንቱ ፋታ የሚርጋችሁ 😍😍😍😍 በሳቅ ገደለኝ እየውልሽ ዛፍ አላለም 😀😀😀😀
ሀሀሀሀ
ሙሉጌታ ንጉሴ
አሌክሥ ዛሬ ደግሞ ሚሥትህም ተጨመረች በጣም ነው የማደንቃችሁ ምርጥ ሥብሥብ ነው♥
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ሚስቱ ናት እንዴ 😳
@@aminanuredine4278 እህቱሁናየሠራችውሚስቱነች
oo
በጣም የሚያዝናና😂😂ጨዋነት የሞላበት የቤተሰብ ጭውውት። በስንቱ ድራማ ዉስጥ ለምትሰሩ ተዋንያን ትልቅ ክብር አለኝ።
ትለያላቹ ዛሬ ደሞ ባልና ሚስቶች አቦ ይመቻቹ 🙌
ዮኒ በቅንነት ደምረኝ
Don't say that stupid
@@emebetkebede5243ህዝብንብ
ዋው የበስንቱ ሚስት አብራው ተወነች😍ስታምሩ
በስቱ ሁለቱ ሚስቶቹ
ደረሶ መልሰ የሚል ተከታታይ ዲራማ አብርው የሰሩት በጣም የሚያምር
አለማየሉ ታደሰ እና ባለቤቱ ማርታ በትወና ልታስደምሙን ነዉ 😘😘😘😘😘
አረ ባለቤቱ አይደለችም ኢቺ እውነተኛ ስሟ መሶከረም ነው
Lelisa $ 59
Beza $ 59
Hena $ 59
🎉❤
@@dagideneke7147እህቱ ሁና የመጣችው እውነተኛ ሚስቱ ናት
አሌክስ ባለቤትህ ማርቲም በዚህ ድንቅ ስራ ላይ ስለተሳተፈች ደስ ብሎኛል፡፡ አሌክስ፣ ማርቲ፣ መስኪ፣ ዮሀንስ፣ ዳጊ፣ ፊኔት፣ ስዩም፣ ፍቅርተ ሁላችውም ትችላላችው፡፡ በጣም ነው የምወዳችው፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ውይ ዛሬ ልዩዩዩዩዩዩ ናችሁ። ሆዴ ቆሰለ፣ የፈለጋችሁን አይነት ብትሰሩ ይህን የመሰለ በፍፁም አትደግሙም። በርቱ በርቱ።
አይ በስትቱ ማነው እንደኔ ዜና የሚያደርገው,1ነው,, የሱ 👍❤️
ሙሉ ቀን ይመችህ
ዘና ነው ያረከኝ
የኔ አንበሳ ገዳይ
አንዳንዴ እንደዚህ እንሳቅ የሚያስደስት ነገር ጠፋ እኮ ሰሞኑን በሀይማኖታችን የመጣ ነገር ስሜታችን በጣም ተጎድቶ ነበር ቆራጥ አባቶች ስላሉ ዛሬ የወሰኑት ውሳኔ በጣም ደስ የሚል ነው ሀገራንን ሀይማኖታችን እግዚአብሔ ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን
በስዬ ሂሩቴ የዛሬውስ ይለያል በጣም እኖዳችዋለን በርቱልን
ውዴ በቅንነት ደምረኝ
hana
@@hanasisay7818 ውዴ ደመሪኝ በቅንነት
ማርቲ ከመጣች እንዴት ውብ ነው ❤😍😍😘😘😘ድንቅ ተዋንያን❤😘
በስንቱ በጣም ምርጥ፣ የምርጥ ምርጥ፣ ቃላት የለኝም በሳል የሆነ ትወና የሚቀርብበት
ውዴ በቅንነት ደመረኝ
ውሀ የሚነካን እንኳ አይመስላቸውም😂😂😂😂😂
አቦ ልመርቃቹ የሂሩት አይነት ሚስት ይስጣችሁ respect
This is by far the best episode of the series 🤣🤣🤣
Not even. You must have just started watching
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
በስንቱ እና ሄኖክ ልጁ ክክክክክክክ ሁሉም ካራክተር የተመቱ ናቸው ያስቃሉ
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው።አሌክስ ስትችልበት እኮ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ!🙌🙌
ሂሩት ሽቶዉን እያየች ያለቻትን ሁሉ መስማቷ አና መሽቆጥቆጧ ለኔ ትልቅ ትምህርት ሠቶኛል
በስዬ እንደሆነ ደስ የሚኝ ተከታይ ፊልም የለም በጣምነው የሚያዝናና ከዚህ የበለጠ ለማድረግ ሞክሩ እላለሁ በጣም ነው የሚመቸኝ በጣም አመሰግናለሁ!!!
❤❤
የዛሬ ጫን ያለ ነው እባካችሁ ኮመንት በድምፅ ይሁንልኝ😆😆😆😆😆
yachis kefa😂😂😂😂
"በነጭ ፈረስ ሚጎተት ሰረገላ "በሳቅ ልሞት ነው ሆዴ ታመመ Best show ever ቱቱቱ ካይን ያውጣቹህ! Lol እንባዬን ጨረስኩ።
በጣም የሚያዝናና እና ቁምነገር ኣዘል ኣስተማሪ
የማይሰለች ኣጠር ያለ
😂
የዛሬው ያበደ ነው ሞትኩኝ በሳቅ ምርጥዬ ሲትኮም
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ባል እና ሚስት በአንድ ለይ በረቱ ❤💞💞 እረ ወይን በሰንቱ እራሱን ስቶ😁😁😁
እናንተ ደሞ ከዉብም ዉብ ናቹ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነፍስ የሆነ ሲትኮም
ዋው ባልና ሚስት ደስ ስትሉ ሁሌም አብራችሁ ስሩ
አቦ ይመቻችሁ ከዘበኑ ኮሜድ የምር ዘና ታረጋላችሁ
አሌክሶ 💝ማርትዬ 💝መስኪ 💝ሄኖክን ስወደው በጌታ 💝
በስንቱ ባዳ የሚላት ነገር በሳቅ😂😂😂
ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም
ሙሉቀንና ዲያስፓራዋ ሴትዮ
😂😂😂😂😂😂
"ባንዳ"
"ዲያስፖራ"
ባለቤቱ እኮ ናት
ባዳ ሳይሆን *ባንዳ*
Love the way he says "Banda" 😅
አረ ይሄ ድራማ ሞር ኢንተረስቲንግ እየሆነ መጣ ዛሬ ደሞ ሚስትዬ እህት ሆና መጣች ዋው በጣም ነው ደስ እምትሉት 😍
This one was amazing .... Alx's wife ..the diaspora addition was a spice 😆😂
ማሬት እኮን ደህና መጣሽ የአልኪሶ ሚስት 😂😂😂😂
አይ በስንቱ ባል እና ሚስት ዛሬ ደግሞ የበለጠ አደመቃችሑት 👌👌
ወይ በስንቱዬ ተባረክ አቦ ለሰው የምንኖር ስንቶቻችን ነን....
ኡፍ የዛሬው ድግሞ ልዩ ነው በእውነት
ትንሽ ዛና አረጋችሁን በጣም ትለያላችሁ
በስንቱ መስኪ(ሂሩቴ በርቱልን።ይመቻችሁ።
እረወይኔ ልቤን አመመኝ
አሌኮ ትላለች ማርቲ ዛሬ ደግሞ ድምቀቴ ኾናችኋል በእውነት ስወዳችኹ እግዚአብሔር አይለያችኹ በስንቱ መቼም😁😁😁😁
ወይኔ የድራማው ድምቀት በስንቱ ሁላችሁንም ውድድድ❤️🤙
ፀ ን ማነች አቺ ቀበቶ ያደረገችው ሰትል በጣም ነው ያዝናናችኝ ለማንኛውም welcome tsidy በሌሎችም ክፍሎች እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ።
የበስንቱ የእውነት ሚስቱ ናት ማርታ
በጣም የምወደው ፊልም
Muluken is the best actor.👌👌👌✌✌ Ofcourse besntu and hirut.
ወይ አሌክስ ሚስትህን እህት አድርገህ አመጣህልን ይመቻችሁ😂🥰😍
kkkkkkk
@@fatumatube5204 ደምሪኝ ሞክሼዬ
አሌክስ ባልተቤትህ አብራህ ስለሰራች ደስ ብሎናል በርቱ
ይመቻችሁ በጣም ነው ዘና ያልኩት ከማሳቁም በላይ መልክቱ በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት
Betam ejig betam konjo bless you guys
አለማየሁ ምርጥ ሰዉ ዘመንክ ይባረክ
Ooooo God l love this drama God bless u all team oo hirute and besintu both of special ,the caracter which is given for mule also nice love love
አለሜ ይመችህ በስንቱ ይመቸኛል💚
ሲያልቅ ይከፋኛል በስንቱ
እኔ የምላቹ በስንቱ ደስ ይላል ግን አንገታቸው ባዶ መሆ ቅር ብሎኛል
ወላሂ ትልቅ ትልቅ ትምርት ነው አብዛኛ እኛ በስደት ላለነው ፎቶዋቸው በስልክ አሳምረው በቅቤ ምላሳቸው የሚሸውዱን የኦላይ ፍቅር መጨረሻው እዲ ነው ወደድንም ጠላንም ስራችን ሰርተን አላማችን አሳክተን ሳንጃጃል ሃገር ገብተን ቤተሰብ ያወቀው ባአካል ተገናኝተን ትዳር ብንምሰርት የተሻለ ነው የሶሻል ሚድያ ፍቅር እዲ ነው መጨረሻው ጥርጥር የለውም
እናመሰግናለን እተማርን እየተዝ ናን ጊዜያችን በደስታ አሳልፈናል ሰላም ለሃገራች ፍቅር ለህዝባችን🙏❤❤❤❤❤
Very entertaining. You all are gifted actors. Alex is a legend.
በስንቱ በምወዳቸው ምርጥ ተዋንያን በመተወኑ ብቻ ነበር ማየት የጀመርኩት ኃላ ላይ ግን በምወዳቸው ምርጥ ተዋንያን የሚተወን ምርጥ ሲትኮም ሆኖ ሃራራ ሆኖብኛል !
አቦ እወዳችኃለው ምርጦች
Much love ❤ 😍 💖
Becker inspired, luv it.
betam harif new
hulam yemketatel temelkachachhu negn
I love today's hirut.
Very nice sitcom. Alex durom ante yalehibet eko kimem new. The best
Wow wonderful
so interesting i love u guys
Misthen ehete bilah takebalkat! Hiy besintu!
ኣረ ወየሁ እናተ ሰዎች ከሞት የተረፍነውን በሳቅ ልትገሉን ነው ኡፍፍፍ ሆዴ ቆሰለ ትለያላቹ ጌታን
በጣም ነዉ የስኩት ደስ ይላል
Wow nice movies I love all episode
በጣም ተመችቶኛል thanks
ደስ ይላል በርቱ👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ይመቻችሁ ❤❤❤❤
መጨረሻ ላይ አልቻልኩም😂😂😂😂😜
ሙሉ ቀን🤣🤣
በስንቱ እህትክ የእውነት ሚስቲክ ናት አወኳት ማርታ ብቃት አላት😂😂
Zare gedelachehune 😂😂😂😂 betam thanks 🙏👍bertu
እረ በሳቅ ገደላችሁን እናመሰግናለን ድንቅ ትወና
wow beseye
ከ 30.00 ደቂቃ በሃላ ያለው በጣም ነው ያሳቀኝ ይመቻቹ በስንቱ ፊልም የምትሰሩ
Best TV drama !
Meskiye yene wd swedshko.... yezarew 1gna new
selam lehulachn💚💛❤
አሌክስ ወደር የሌለህ ምርጥ ተዋናይ በስንቱ አዝናኝ አስተማሪ ሲትኮም
እያስተማራችሁ አዝናናችሁን እናመሰግናለን
በሳቅ አነባው የዛሬው ልዩ ነው በርቱ
You Made my day really 🤣🤣🤣🤣🤣
Alexye Egizabher Yetebkachu
What a funny comedy!🤣🤣🤣
I'm waiting
you have outdone your selves with this epsode. I really love you settle humor in between the scenes. GREAT JOB.🤩🤩🤩
Thank you guys. It’s so funny and teachable.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ወይኔ ደስስስ ስትሉ ስወዳችሁ
በስንቱ እንደ ዛሬ አስቆኝ በጣም አዝናናችሁን በርቱ
ዋው በስንቱ የትወና ብቃት እደጉድ ይወርዳል ይመቻችሁ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ከ አሌክስ ጋር ምስራት መታደል ነው
wow besentu teleyale
ይመችህ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ልዩ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
😂😂😂 ፀዲ ስለ ተቀላቀለች ደስ ብሎናል ሙሌ 😂😂😂😂
The faint part😆😆😘 beseye teleyalek
ተመስገን ሀገሬ ውስጥ መኪና የሚናቅበት ዘመን መድረሳችን
ደስ ይላል
የመኪናይቱ ነገር አሳስባኝ ነበር አልነሣ ያለች እንደው ብዬ ያልኩት አልቀረም በሳቅ😀😀😀😀😀 የአሌክስ ሚስት ዛሬ መጥታለች በሉ ይመቻችው ልጆቻችውንም አምጧቸው
Besetun hulum yewedeeale ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️