MK TV || የተመረጡ ገጾች || ያነበብነውን መጽሐፍ ለማስታወስ መከተል ያለብን የንባብ ስልት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @hirutmarhirutmar9090
    @hirutmarhirutmar9090 ปีที่แล้ว +3

    ስለማይነገር ስጦታው ግዚአብሔር ይመስገን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +20

    በዚ ዘመን በሁሉም ዘርፍ መጠንከር ግድ ይለናል ብያንስ ለቀጣይ ለቤተክርስቲያናችን እጣ ፈንታ ስንል ዕራሳችን እና ቤተሰባችን እንዲሁም ምእመናን ላይ በርትተን በዕውቀትና በ economi ልንሰራ ልንጠናከር ይገባናል ቀጣዩ ዘመን የኛ እንዲሆን ለቀጣይ ተረካቢዎች ያለብን ግለሰባዊ ግዴታና ሃላፊነታችን እንወጣ :: 🙏ወንድማችን
    ስላንተ እምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን በመቀጠል እባትህ ቤተሰብክ በትክክል ሃላፊነታቸውን ተወተው ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ሰው ስላበረከቱልን እግዚአብሔር በመልካሙ ይክፈላቸው :: 🙏❤️😇

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን❤❤❤

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ለእኞ ትልቅ አሰተዋጽኦ እየፈጠራችሁ ነው ማሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ በሰራችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ እኞም ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን እግዚአብሔር ይሰጥልን 🙏

  • @AmrechDare
    @AmrechDare ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ወጣቱ የሚያስተምር መርሀግብር ስለምትሰሩ እግዚአብሔር ይስጥልን። በደንብ እየተከታተልን ነው በርቱልን።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏😇😇😇💒💒💒

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩልኝ ማህበረ ቅዱሳን

  • @habtamutemesgen8041
    @habtamutemesgen8041 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ይስጥህ ወንድማለም..... ማኅበራችንን ይጠብቅልን

  • @peacelove4385
    @peacelove4385 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት የሚያነብ።

  • @boarneges
    @boarneges 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅክ
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለው በተለይ ለቤተክርስቲያናችን እንዳንተ ያሉ በሁለት የተሳሉ ወጣቶች ያስፈልጉናል በርታልኝ

  • @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ነ3ፀ
    @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ነ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ መድኃኔዓለም ይስጥልን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በርቱልን

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን✝️

  • @raifisseha8560
    @raifisseha8560 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው። መፅሀፍቶችን ብጠቁሙን

  • @mekdesayalew4426
    @mekdesayalew4426 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi1168 2 หลายเดือนก่อน

    ታድለህ ወንድሜ። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ።

  • @እምርዕሰሳኔር
    @እምርዕሰሳኔር 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እእእእእ ዩንቨርስቲ ላይ በጊቢ ጉባኤ የሚሰሩ ስራዎች በጣም የሚደነቁ ናቸው ።በ
    ሀይስኩሎች ላይ ቢሰራ የበለጠ ውጤታማ አንባቢ ክርስቲያን ማፍራት ይቻላል ብዬ አምናለሁ .....

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @michealfishaye1261
    @michealfishaye1261 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተም ከዚባላይ አርአያ የሚሆኑ ወንዱሞች አምጥታቹው እንደምታስተምሩን ርግጸኛ ነኝ በጉጉት የሚጠብቆው ነው ሂወቴ ከነዚ የመሰሉ ወንድሞች አይቸ ስለተቀየረ ፡፡

  • @ላምሪ-ኰ9ወ
    @ላምሪ-ኰ9ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአጋዝት አለም ለቅዱሥ ሥላሤ አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ሥሉሥ ቅዱሥ በምረታቸዉ በተክርሥቲያናችን ሀገራችን ህዝባችን ህዝበ ክርሥቲያኑን ትዉልዳችን ምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳምን መላ አለምን ሥለ መረጧቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ መላእክት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት መነኮሣት ብለዉ ይማሩን ይቅር ይበሉን ሠላማቸዉን ይሥጥን አሜን አሜን አሜን

  • @alekidane7169
    @alekidane7169 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!!
    ፀጋው ያብዛልህ።

  • @ሜላት-ኀ1ሐ
    @ሜላት-ኀ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላሳየኝ

  • @allinone-cf7qf
    @allinone-cf7qf 2 ปีที่แล้ว +1

    merehagbrun betam iwedewalew bertuln, egziabher be mengestu yasbachu.

  • @Mhret1234
    @Mhret1234 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የተግባር ሰው ይበለን

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰❤️

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ማሀበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰገናልን 🙏

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል በርቱ

  • @HelenBamenga
    @HelenBamenga 3 หลายเดือนก่อน

    Selakafelken Bego Yehone Lemadhne Egziabher Yisetelen Tebareke

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hayleyesusabebe4949
    @hayleyesusabebe4949 2 ปีที่แล้ว

    Amen, ተከታታይ ና ገንቢ ነገር አሁንም ጨምሩልን

  • @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
    @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለኅይወትን ያሰማልን በርቱልን ማኅበረ ቅዱሳን 💓

  • @kalttzeryihun1117
    @kalttzeryihun1117 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much mahibere kidusan for what you are doing to awaken us and to know better about our religion.

  • @mekdestsegaye8894
    @mekdestsegaye8894 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ጸጋውንም ያብዛልን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን ፋፃሜህን ያሳምርልህ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yalemzerhun3205
    @yalemzerhun3205 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወነድማችን የመፀሐፍ ሰም ምንድነው ሰሙ

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @alem4310
    @alem4310 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን በርታልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selame30
    @selame30 ปีที่แล้ว

    Hi yefthuya thank you

  • @tsionnigussie3614
    @tsionnigussie3614 2 ปีที่แล้ว

    Fre...kale hiwotin yasemalin...dink nw mechem

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 ปีที่แล้ว

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Qalehiwet yasemaln 🙏 ♥️

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 2 ปีที่แล้ว

    Betam des mil merhageber nw egzihabher yestachu ketelubet

  • @emebetmelesa9443
    @emebetmelesa9443 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነትለወድማችንቃለሂወትንያሰማልንማህበረቅዱሳኖችእግዚአብሔርአምላክያገልግሎትዘመናችሁንይባርክላችሁማህበሩንያስፋልን

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 2 ปีที่แล้ว +1

    Mathafii Qudusi AnabaLo AlasitawiLemi Esti Min Laderig Mikiri Sexuynii

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว

      የብሉይ ኪዳን የሐዲን ኪዳን መጻሕፍት ሁሉም እያንዳንዱ ትርጓሜ ስላለ ማንበብ ና ስብከት መማር

  • @አየለችወለተሰማዕት
    @አየለችወለተሰማዕት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን