For Messianic Plan... እግዚአብሔር የፈለገውን ያድርግ ፣ አፍርሶ ይስራን። Proph. Tile & Zene Halwot Family all you are really a blessing to this generation let God bless you more.
Amazing revelation! May God release the Grace we need to pass through His plan! Stay blessed, man of God! We all know we are as a clay in the potter 's hand! A man forwarned is a man forarmed. We can do all things through Christ who gives us strength!
ጥሌ ወንጌልን እንደ አንተ መረዳት ባይቻልም የምታስተምረውን እውነት እንዳውቀው ቢሆንልኝ 👍👍👍
Amen ድንቅ ነው ለካ ሕግ ተጥሶ ነው የዳንኩት wow
ይሔንን እየሱስን በአንተ አፍ ሲሰበክ ሁሌ እንደገና ከወደድኩት በላይ እወደዋለሁ። ነብይ ጥሌ ዘመንህ ይለምልም።
❤
ጥልዬ ከባሌ ጎባ ነዉ …… እኔ እና አብኛዉ የባሌ ጎባ ወጣቶች ስብከቶችክ በዩቲዉብ እስኪለቀቁ በጣም በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ ደግሞም መጥተክ በአካልም እስክታገለግለን እንናፍቃልን በጣም ተባረክ አብዝተን እንወድሀለን
ተባርከችሁኃል🥰እድለኞች ናችሁ🙏
Yebalegoba ayidelem keEgziabher leEgziabher new
¹¹
ጥሌ ሀዋሳ ስታስተምር ብያንስ ሁለት ጊዜ ተምሬአለሁ ፣ነገር ግን ከYou tube አውርጀ ሰምቸ ደጋግሜ ደጋግሜ አልጠገብኩትም።በሰማሁ ቁጥር ሀይለ ይታደሳል ዘመንህ ይባረክ🙏
እኔ በስመአብ ከማለት ውጪ የምለው ጠፋብኝ ብቻ አንተን አምላኬ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እዚህ በምድር አንድቀን ባገኝህ ደስ ይለኛል ጌታ ቢፈቅድ ካልሆነ ላይ እናወራለን። እስከፍፃሜው ሂድ በርታ አይዞህ ጌታ እየሱስ ከአንተ ጋር ነው
እግዚአብሔርን ስለፀጋው አመሰግናለሁ። ነብይ ጥሌ ዘመንህ ሁልጊዜ በህያው ቃሉ መገለጥ ይለምልም። አሜን
በየሱስም እንዴት ያለ መገለጥ ነው
ምንጭ ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤🙏
Tileye sewedik eko birek bel yene wendim
Am not Protestant but this guy is special.
ምን ዓይነት ፀጋ የበዛልህ ነብይ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፀጋዉን ያአትረፍርፍልህ ፊቱን ያአብራልህ። 🙏❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን. ❤❤ጌታ. እግዚአብሔር ይባርክልህ. እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤.
ኦ ኦ ኦ ጌታ ሆይ አንተን ይስጠን እግዚአብሔር ይባረክ ። ድንቅ አስተማሪ ነህ ይብዛልህ
ዋዉ ዋዉ በጣም የሚገርም ፣የሚባርክ ትምህርት ነው ። ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ፣አገልግሎትህን፣ ቤተሰብህን ይባርክ ። የምድር ሸቀጥ የሌለበት🤩👏👏🇮🇱 ንፁህ ወንጌል ።
AMENAmenAmenAmenAmne
❤❤❤❤❤❤❤❤Tabriklea
እኔ ገና ማስተማር ሳትጀምር ነው ምባረከው ወንድማችንን በብዙ ተባረክ
ታበረክአግዚአብሔር ሳገኝ የጨለማ ❤🙏
For Messianic Plan... እግዚአብሔር የፈለገውን ያድርግ ፣ አፍርሶ ይስራን።
Proph. Tile & Zene Halwot Family all you are really a blessing to this generation let God bless you more.
ዘመንህ ይባረክ በእዉነት
AmnAmnnn
😢😢😢😢 ለመስራት መፍረስ ለራሴ ወሰድኩኝ መልክቱን አሜን ይሁንልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ጥላሁን:: ይህ ነው የመስቀል ጉዞ:: ( የድል ጉዞ )
1- ለሃጢያት መሞት - ለፅድቅ መነሳት::
2- ለዚህ ዓለም መሞት - ለመንግሥተ ሰማይ መነሳት::
3- ለራስ ክብር መሞት ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር መነሳት ያስፈልጋል::
1ኛ የሃንስ 4:8, ማቲ 11:28-30, ማቲ 16:24-27 ወዘተ
ሮሜ 16:20 !!!!!!!
ክብር ለኢየሱስ ድንቅ ስከት የተባረክ ነብይ ጸጋ ይብልህ
❤❤ የፀጋው ባለቤት ጌታ ይመስገን ነብይ ጥሌ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ተባረክ
Wow....ተመስጩ ነው የሰማሁህ ሰባኪ ነህ. ዘመንህ በክርስቶስ እየሱስ የተባረከ ይሁን! አስደናቂ የእግዚአብሔር ቃል🙌🏿🙌🏿
ምን አይነት መገለጥ ነው ነፍስም አልቀረልኝ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ ። ወንድሜ ተባረክ ።
Woooow bless you gods tebrklgn xilyee❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Owwww nebiy Tile geta tsegan yichemirilih kezi belay be kiristos ewiket dimekilin thank you 😊 ♥ 🙏 ❤
ጌታ መንፈስ ቅድስ ሊያስተምረን ከፈለገ እደሚገባን አድርጎ ያስተምረናል ወድማችንን ተባረክ እንበለው
Woooooow ክብር ለጌታ ይሁን በደሙ የዋጀን ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁንድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ጨርሶ ይባርክ በእውነት
በእዉነት ነብይ የሚለውን ስጦታ እንዳንጠቀምበት በበተክፋፋበት ጊዜ ሀሳቡን መናገር ያስቻለህ ጌታ ይክበር
ዋው ጌታ በምን አይነት ቅባት ቀባህ ? ይብዛልህ ተባረክ የኔ ልጅ ዘርህ ትዳረህም በጥፍ በረከት ይባረከ ዘመንህ ይባረክ የኔ ልጅ ስትሰብክ አባረካለሁ አሁንማ ያንተን ትምርህት ተከታታይ ሆኛለሁ እውነትን ቀምመህ አጣፍጠህ እንደ ቃሉ ታስተምራለህ በእጥፍ ይጨመርልህ
መንገድ ዳር ያለ ቤት ፤ በካስ ይፋርሳል
አምሮህን የከፈተልህ ጌታ ይባረክ
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋዉ ያብዛልክ ጌታ አብዝቶ ይባረክ❤❤
Brother Tilesh God bless you more 😊
ተባረክልኝ ፀጋ ከዚበላይ ይብዛልህ
በጣም ድንቅ መልዕክት ነው፡፡ ግን እሔ መልዕክት ሥራ ስጀምር ነው የበለጠ ሚገባን አሜን ያፍርሰኝ፡፡
አሜን ! እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው በቤቴ ።
amen amen amen i received !!!! God Bless You !!!
This is my favorite part of the bible and it’s my story about it too ❤
Amazing revelation! May God release the Grace we need to pass through His plan!
Stay blessed, man of God! We all know we are as a clay in the potter 's hand!
A man forwarned is a man forarmed.
We can do all things through Christ who gives us strength!
ትፈርሳላቹ.....አሜን....
Abet bezu geze semahut ahunme esemawalehu
Ye geta qale ke Mar welela yeleq yetafetal. Wendimachen geta abezeto yebarkh
Amen yegta eysuse sem setar wuset yerakle.
God bless you dear brother. Timely teaching.
ኡኡኡ ድንቅ ትምህርት ነው ነብይ ጥሌ ተባረክ ለምንም በቃሉ ድምቅ ፍክት በል
ክብር ለጌታችን ይሁን ተባረክልን ወንድማችን
God bless 🙏 you praise God for sweet words ❤️
ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ ኣሜን
Getan ketekebelkugn gze jemro bzu fershe teserchalehu .yamal GN tselot tegst tsnat fkr emnet tena Selam yetsega stotawoch moges tgat dfret lewengel..bzu ..fershe keteserahu behuwala aggnchalehu GETA YBAREK . TEBAREK .
God bless you tilahun❤❤❤❤
Hallelujah God bless you.
amen afriso endegena yisran
Bexam yemewedewna yemakebrew sebaki tileye
Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya Halaluya
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Tebarek yene wendim migerim xega new bante wist yalew
ያፍርሰን ስለልጁ ክብር!
Halwot Emmanuel United Church
በጣም ጥሩ ሰባኪዎች ፣አስተማሪዎች እና ዘማሪዎችን ትጋብዛላቹሁ፡፡ ለትምህርት እና ለስበከት ያላቹ ፍላጎቶ በጣም ደስ ይላል፡፡ ቀጥሉበት ፡፡
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አሜን
Amen Amen Amen
Amen
ድንቅ ነው እግዚአብሔር አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ ወዳጃችን ኢየሱስ ይባርክህ
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መልዕክቴ ነዉ
AMEN AMEN AMEN 💕🙏
Meliktu lene new aktognal bye keagelglote wedehuala lil sil bante geta tenageregn eshi etazezalehu 🙇🏽♀️wede mefresha sifraye temeleskugn🙌🏽 bewnet aktogn neber ahun gin beretahu 🙏🏽 geta Jesus yibarkih indih ledekemew akim yadirgih Amen 🙏🏽
Geta Eyesus abzeto yibarkih
Truth that set Free as said on the Bible. Be Blessed
May God bless you!!!!!
ፍቅር እስከ መቃብር ማለት ይህ ነው::በጣም ልዩ የሚያደርገው ደግሞ ሁሉን ነገር አጥቶ ባዶ እጁን ከቀረ ሰው ጋራ መሆኑ ነው:: ይህ ሁኔታ ለዚ አጭበርባሪ ትልድ የሚመጥን አየመስለኝም::እጅግ በጣም ከባድ ውሳኔ የተወሰነበት ጉዳይ ነው በሩት ና በኑሐሚን መካከል የሆነው::
Geta hoy what's great message for us
2 meter across without anesthesia
Jesus Jesus Jesus
Accurate message
Blessed profit 💕
Praise be to God who has given you
Amen amen tebarek
Zeman yibarik ❤❤))
Amen tebark.
የአንተን ስብከት መስማት ስራዬ ሁኗል 🙏
ይገርመኛል... ደስም ብሎኛል፡፡
አሜን አሜን
ELELELELLLLLLLLLL MARANATHA TEBAREK WONDIMACHIN BETAM DESSSSSSS HALLELUJAH AMMMMMMEN 💙 🙏!!!!!!!!!!!!!!!
ሀሌሉያ ! ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ
አሜን አሜን ታብርክ 🙏🙏🙏🙏✅✅📖📖📖📖❤❤❤❤📚🙇🌾📚🌾
what a great message!!!! God bless you
Zemenh yebarek Pro.Tile. Thanks to God.
ተባረክ
OMG I hear it like i was there when the Ruth story happened .May God bless you so much !
Weyne yihe message Lene new
Wow "ፀጋው ሳይገላችሁ አይገለጥም" ።
Yemr geta abzito yibark
AFRISEH SERAGN GETAYE LIMECHEH ABA YESUS AMMMMMMEN!!!!!!!!!🙏
Amen 🙏🙏🙏
ኢየሱስ አንተ ጌታ ነህ
Denkeee Mlktee Nw..Tebarekln
Amen
tebarekelegn tele....tebarekebetalew!
ye egziyabher sim yibarek.........geta yibarkeh.
Great full love it
Betam des blogna new yemsemau
God bless you and u r family's
የምገርም ነዉ ተባረክ
ጥሌዬ ጌታ ይባርክህ
WOW ❤❤❤
ሩትን በጣም ነው የምወዳት