ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለሚበልጥ ነገር ተጠርተኻል | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2023
  • ለሚበልጥ ነገር ተጠርተኻል | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church | #2023

ความคิดเห็น • 123

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ በእየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጥል በእየሱስ ስም ትባርክህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @samrawit671
    @samrawit671 8 หลายเดือนก่อน +42

    በጌታ በኢየሱስ ስም አንተላይ ያለ የጌታ መንፈስ የቃል መገለጥ ሁሌም ያስገርመኛል ክብር ለእዚአብሔር ይሁን እለት እለት ቅዱስ ቃሉ አዲስ ነው ይለውጣል ያነሳል ይመራል ነብይ ጥሌ ትምርቶችህን ሁሉ እከታተላለሁ ለውጦኛል ከብሉይ እስካዲስ ኪዳን ኢየሱስን መስቀሉን አይቼበታለሁ በእግዚአብሔር ና በቅዱስ ቃሉ ሁልጊዜ እድገረምና እዳመሰግን ሆኛለሁ ክብሩን የምስጋና መስዋት አምልኮውን ተጠቅልሎ ማደሪያው ይግባ አንተንም ፀጋ ይጨመርልህ እሳት ከመሰዊያህ አይታጣ አብ አንተን ሲያይ ልጁን ኢየሱስን ይይብህ አገልግለህ አገልግለህ የተጣልክ አትሁን አሁንም ልጁን ኢየሱስን ያሳይብህ መንፈሱን ፀጋውን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤

    • @user-iq3fn3cz7c
      @user-iq3fn3cz7c 3 หลายเดือนก่อน

      አንቺም ተባረኪ ❤🥰❤️

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ❤️❤️

  • @user-ie7gy1bk9l
    @user-ie7gy1bk9l 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን❤❤🙏wow❤😢

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @melat2051
    @melat2051 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tsegatadesse1056
    @tsegatadesse1056 8 หลายเดือนก่อน +25

    ምን አይነት ፀጋ ነው ጌታ የሰጠህ!!?
    ምን አይነት መረዳት ነው በውስጥህ ያለው ወንድማችን አሁንም ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @user-ps9ef7gh9e
    @user-ps9ef7gh9e หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ amen,tabarki,❤❤❤

  • @user-iq3fn3cz7c
    @user-iq3fn3cz7c 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ እንሙት 🥰❤️

  • @selamterfassa3068
    @selamterfassa3068 8 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድሜ ዛሬም በስልጣን የምትናገርበት የአእግዚያብሄር ቃል ሕይወት ይሰጣል አሁንም የቃሉ እውነት ይብዛል ተባረክ ወንድሜ

  • @meseret5776
    @meseret5776 8 หลายเดือนก่อน +10

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ አውንም ባልተለመዳና ባልታየ ባልተሰማ ፀጋ ጌታ ያብዛል❤

  • @dame-yt8ld
    @dame-yt8ld หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ጌታ እኔንም እንደ ሙሴ ለሥጋ ከመኖር ለክርስቶስ መከራን መቀባልን ይስጣኝ ጸጋውን ያብዛልኝ ለምበልጥ ክብር ተጠርቼሃለሁ ተባረክ ነብይ ጥሌ አንተ ልዩ ነህ የቃሉ መገለጥ ጌታ አብርቶልሃል ይጨምርልህ ረዥም እድሜ ኑር

  • @user-um2vz1ju9f
    @user-um2vz1ju9f หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤አሜን አሜን

    • @esuka9429
      @esuka9429 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @gospel_missions_for_all
    @gospel_missions_for_all 8 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት ለእውነት ለእግዚአብሔር ክብር የምትኖር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ነብያችን ተባረክ

    • @Feben353
      @Feben353 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @YohiShawell
    @YohiShawell 22 วันที่ผ่านมา

    Amen Tebarek

  • @user-hr2hm3vh1e
    @user-hr2hm3vh1e 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Zainah-lb9np
    @Zainah-lb9np หลายเดือนก่อน

    አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን ተባረክ ተባረክ🌹💜💜💜😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚🔥🔥🔥🔥🛐🛐🛐🛐🛐🛐♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @SofaA-kz7mb
    @SofaA-kz7mb 2 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yeg/r abironet keante gar yihun yichemirbik ❤❤❤❤

  • @muna_ya_muna
    @muna_ya_muna 8 หลายเดือนก่อน +6

    Oh My God❕Am so grateful for you & the gift of God🙌

  • @pouwaxonfa1278
    @pouwaxonfa1278 7 หลายเดือนก่อน +2

    የተወደድ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርከው :: ትንሽ ኮሜንት , -
    -የተፃፈውን ከቃላት ጀምሬን ስንናገር አድማጮች ይሰማሉና በአማርኛው እንደተፃፈው ዩቶር ሳይሆን ዮቶር ተብሎ ብነገር ምን ይመስልሃል?
    - በምታስተምርበት ጊዜ የምታሳየው የሰውነት ማለት ወልከፍ ወልከፍ ማለት የእንቅስቃሴ ሁኔታ ላይ ትንሽ ለውጥ ብደረግ የበለጠ ትጠቅማለህ ::

  • @mesffinaseffa5151
    @mesffinaseffa5151 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን አሜን

  • @aman7077
    @aman7077 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsant9957
    @netsant9957 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን 😥😥

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 8 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ❤❤

  • @user-jg7ef7dm7o
    @user-jg7ef7dm7o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዌልልልልልልልልካም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን

  • @bethlehemtamirat7144
    @bethlehemtamirat7144 8 หลายเดือนก่อน +3

    A message that came at a time when I needed it. Thank you God🙏🏾
    Dec 6, 2023

  • @amlesetadane5186
    @amlesetadane5186 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks to God 🙏

  • @almazyimam8426
    @almazyimam8426 8 หลายเดือนก่อน +2

    Asedenaki
    Temeherte
    Tebareke

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 8 หลายเดือนก่อน

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረኪልኝ ✅✅💯💯💯

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነብይ፣ጥልሽ፣በጣም፣እወድሀለሁ።

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜ🎉

  • @Feben353
    @Feben353 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼👍🥰🥰😘😊

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር❤

  • @abenezerbirhanu3721
    @abenezerbirhanu3721 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በዚህ ዘመን የሰጠን አገልጋይ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 8 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus ❤❤❤❤

  • @Mintesnot77
    @Mintesnot77 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibarkik yegziabher sew,anten yeseten getam yibarek bereket nek le egziabher hizib❤❤

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 8 หลายเดือนก่อน

    ወይ መድሐኒአለም ! ከማለት ሌላ ቃል ያጣሁለት ትምህርት !

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw 7 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌት የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemsamul643
    @serkalemsamul643 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugebre4959
    @mulugebre4959 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta kezih yeeete yabzalh

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 8 หลายเดือนก่อน +1

    "ኢየሱስ::"!!❤❤❤👈

  • @AbushMarkos-zb3nb
    @AbushMarkos-zb3nb 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤❤

  • @adiamberhe7086
    @adiamberhe7086 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አሜን አሜን አሜን 🎉

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotberhanu9542
    @hiwotberhanu9542 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you God for giving us this Prophet, stay blessed Prophet Tile❤️❤️❤️❤️

  • @mohammedandyas5499
    @mohammedandyas5499 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Thank ❤❤❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 8 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @dawittb8606
    @dawittb8606 8 หลายเดือนก่อน

    እናት ፡ ከ3 ፡ ወር ፡ ልጅ ፡ ጋር ፡ አላወራችውም ይህ ፡ ስለ ፡ ሙሴ ፡ የተናገርከው ፡ መጽሐፍ ፡ አልነገረንም ፡፡ መልካም ፡ አገልጋይ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ልነቅፍህ ፡ አይደለም ፡ ግን ፡ ከተፃፈው ፡ ባናልፍ ፡ እኛንም ፡ ሆነ ፡ የቤተክርስቲያኒቱን ፡ የትምህርት ፡ ሥርዓት ፡ እንጠብቃለን ፡ ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡ የሚባርክ ፡ መልዕክት ፡ ነው። ፀጋ ፡ ይብዛልህ ፡ !

    • @ermiasbelete8810
      @ermiasbelete8810 8 หลายเดือนก่อน

      Bro, ዘጸ 2:6-10 ያለውን አንብበው

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen❤😊

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 8 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ዜመን ሙሴ አንቴ ነህ ተባረክልን ፃጋዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስሌ ቃሉ ♥♥♥

  • @user-yz9gt7xm8m
    @user-yz9gt7xm8m 8 หลายเดือนก่อน

    Tebrke nebiye tela ybzalke segawne ybzalke kalo bate afe ytafatale❤❤❤❤

  • @user-hb3wb5vg5j
    @user-hb3wb5vg5j 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeennnnn ✅

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 8 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @mekame2023
    @mekame2023 8 หลายเดือนก่อน

    አንተ የተባረክ ሰዉ እንዴት እድለኛ ነህ
    ስላንተ እግዚአብሔርን እባርካለዉ

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 8 หลายเดือนก่อน

    Waaqayyo dachaa sii haa eebbisu xile koo ❤❤❤

  • @ttlove618
    @ttlove618 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 7 หลายเดือนก่อน

    ❤ MIGERM MN LBEL . LEKAS EGZABHER KE SERAN BEWHALA NEW SRAW YEMIJEM ❤ tebarekln ante ke hiweth yetekires hiwet tekafelkut !!!!!!!

  • @birtukangoshimo8582
    @birtukangoshimo8582 8 หลายเดือนก่อน

    Woow era geta yibarekh sibketih iyetafetegn nw misemaw beyesusm amennnn tile zemen yibarek❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌👏👏👏

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 8 หลายเดือนก่อน +1

    No word, God bless you abundantly ❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 8 หลายเดือนก่อน

    "Amen."!!
    "God bless you abundantly."
    "Prophet Tile"❤👈
    "You are blessed."!!❤❤❤👍
    "We love you."❤👈

  • @ninamelese8651
    @ninamelese8651 8 หลายเดือนก่อน

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ጸጋውን ያብዛልህ

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረክ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤

  • @maa5323
    @maa5323 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen tebarek

  • @nigistiberaki1751
    @nigistiberaki1751 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek beyesus sim yesusn eyalki nuriln

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረክ

    • @tsegishsedoro7780
      @tsegishsedoro7780 8 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም የቃሉ መገለጥ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @dagnumelion4763
    @dagnumelion4763 8 หลายเดือนก่อน

    Glory to Jesus ! for his revelation !❤ genuine preach

  • @tarikutasfaye-cg9os
    @tarikutasfaye-cg9os 8 หลายเดือนก่อน

    Geta yibariki🙏🙏🙌🙏🙌🙌🙌🙏🙌🙏 ba hulu tabaraki🙇

  • @user-dr8ig6wb8r
    @user-dr8ig6wb8r 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የ ዛሬው ሙሴ አንተ ነህ ጌታዬ ይባርክህ።

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen tebarekilgn❤

  • @miratmanindra1451
    @miratmanindra1451 8 หลายเดือนก่อน

    PHROPHET TILE TEBAREKLIGN woow!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemhaile8081
    @eyerusalemhaile8081 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @KebronTedros-by8ee
    @KebronTedros-by8ee 8 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you Tile❤❤❤

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 8 หลายเดือนก่อน

    Wow Taberki Nabiyi Teile Geta Eyesuse Abizto yibarkhi ❤❤❤❤❤

  • @thelastreformationinethiop3689
    @thelastreformationinethiop3689 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ❤❤😇🥰🥰🥰😍🤩

  • @teruyedesta-jb1lr
    @teruyedesta-jb1lr 8 หลายเดือนก่อน

    Waw Geta❤ yebarkeh yabzaleh

  • @afewerkisium986
    @afewerkisium986 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you, brother 🙏 🙌 ❤️.

  • @user-pv8ez3ed3n
    @user-pv8ez3ed3n 8 หลายเดือนก่อน

    Amen biruk neh

  • @abebakassa3711
    @abebakassa3711 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @user-vx7bd8rs6g
    @user-vx7bd8rs6g 8 หลายเดือนก่อน

    Tile
    ❤️❤️❤️

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @seni4086
    @seni4086 8 หลายเดือนก่อน

    Ye zemenachen Paul 👌

  • @user-fj6pl4kh5n
    @user-fj6pl4kh5n 8 หลายเดือนก่อน

    ልብ የሚያቀልጥ ቃል ብርክ በል ወንድሜ።

  • @user-vi6ug7ih5h
    @user-vi6ug7ih5h 8 หลายเดือนก่อน

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @gurmesaalemu4150
    @gurmesaalemu4150 8 หลายเดือนก่อน

    wow eebbifami

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 8 หลายเดือนก่อน

    You are Blessed ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ip4ge7nn4w
    @user-ip4ge7nn4w 8 หลายเดือนก่อน

    Gets yibarik

  • @hirutberhanu1217
    @hirutberhanu1217 8 หลายเดือนก่อน

    you are blessed

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 8 หลายเดือนก่อน

    Amen, Amen, Amen. Amazing teaching, God bless you all!

  • @ilovefootball1138
    @ilovefootball1138 8 หลายเดือนก่อน

    Just WOW Tile❤❤

  • @Henok-uf7jj
    @Henok-uf7jj 8 หลายเดือนก่อน

    Amen geta yebarek🙏🙏🙏🙏🙏