Ethiopia - Fikir Eske Mekabir Part 4 - ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Ethiopia - Fikir Eske Mekabir Part 4 - ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4
    Narrated by Wegayehu Mulatu
    Author: Hadis Alemayehu
    For any copyright issues please Email at daveagm@gmail.com

ความคิดเห็น • 35

  • @melkambelay4107
    @melkambelay4107 5 ปีที่แล้ว +13

    እንዴት ደስ የሚል ትረካ ነው ትክክለኛ እና እውነታን የያዘ ትረካ ደብረወርቅ እና ዲማ ጊወርጊስን የያዘ ትረካ የተመጣጠነ ምግብ ማለት ነው በጣም እናመስግናለን እንዲህ አምሮና ጣፍጦ በሚመች ሁኔታ በሞባይላችን በቀላሉ መስማታችን እጅግ ደስ ይላል::

  • @salambanglakuwaite5477
    @salambanglakuwaite5477 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ትረካ እና የሚሳዝን ሕይወትን ያስተምራል ትራኪውን በጣም ነው የማደንቀው ግን ብዙ ነገር ያስተምራል አመሰግናለው።

  • @tedrosadhenom5056
    @tedrosadhenom5056 5 ปีที่แล้ว +3

    ኣስተማሪ ትረካ ነው እናመሰግናልን

  • @binamasresha5721
    @binamasresha5721 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀዲሰ አለማየሁ በእውነት እግዚአብሔርን ያምኑ ነብር ወይሰ በእግዚአብሔር መኖር ይጠራጠሩ ነበርኑ ?????

  • @2nworldtube8
    @2nworldtube8 5 ปีที่แล้ว +5

    Great literature!!!

  • @dinagod6798
    @dinagod6798 5 ปีที่แล้ว +5

    Gine dise like yemyaregew menfes new enje sew aydelm

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 5 ปีที่แล้ว +9

    I love this book but too much of sorrow and misery.

    • @azsebazseb5804
      @azsebazseb5804 5 ปีที่แล้ว +1

      ፍጹም ትክክል ነሽ እህት!!
      እኔ ከ30 አመት በፊት ደጋግሜ አንብቤዋለሁ,
      ዛሬ በfb ዲማ ጊዮርጊስ (ክፍል 4ውስጥ የተጠቀሰው) የሴት ቅኔ አስተማሪ እንዳሉ ስላየሁ እዚያ ስገባ ይህን አገኘሁ, መስማት ጀመርኩ,
      አዎ! ታሪኩ ያናድዳል, ያበሳጫል, እጅግም ያስደስታል, የሀገራችንን ባህልና ወግም ያስተምራል,የደራሲው ልዩ ክህሎትም ይህ ነው, የኔም ስሜት ልክ እንዳንቺ ነው.

    • @BM-qx4hd
      @BM-qx4hd 5 ปีที่แล้ว

      That will make you strong girl.

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 ปีที่แล้ว

    ደብረ ወርቅ ❤️🌹

  • @qusaibarri1024
    @qusaibarri1024 6 ปีที่แล้ว +3

    አሳዛኝ፡ነው

  • @hiwotamera
    @hiwotamera 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @molymoly7822
    @molymoly7822 5 ปีที่แล้ว +2

    Weyi yesznal

  • @ፍቅረተሥላሴ
    @ፍቅረተሥላሴ 6 ปีที่แล้ว +8

    ያስለቅሳል

    • @awotkiros3456
      @awotkiros3456 5 ปีที่แล้ว

      Betam yemiamir mexaf new

  • @linakebede9301
    @linakebede9301 5 ปีที่แล้ว +2

    WOW

  • @tiegestbarichoabdul1522
    @tiegestbarichoabdul1522 7 ปีที่แล้ว +4

    Love it

  • @dawitayele5516
    @dawitayele5516 7 ปีที่แล้ว +3

    cool

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 ปีที่แล้ว

    ድማ ጊዮርጊስ ❤️🌹

  • @ታምሬንጉሤ-ፐ7ረ
    @ታምሬንጉሤ-ፐ7ረ 6 ปีที่แล้ว +4

    ደሥ የሚልና የሚያሣዝን ታሪክ ነው

    • @דרגיקאסה
      @דרגיקאסה 6 ปีที่แล้ว

      Betam lib yemineka tireka new

    • @wubitmesele7166
      @wubitmesele7166 6 ปีที่แล้ว

      Why was bezabi happy about his parents death? I mean there are some reason but still

    • @dorothyjongroor785
      @dorothyjongroor785 5 ปีที่แล้ว

      Wubit!
      Because he was able to live freely Because think about the dream he had before he received the bad news and try to interpret the dream, then you will understand why he was happy about his parents death even though he was heart broken😊

    • @mackeswenreinbek9894
      @mackeswenreinbek9894 4 ปีที่แล้ว +1

      Awe betam yasazenal

  • @binamasresha5721
    @binamasresha5721 5 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ መጸሐፍ ከመጽሐፍ ቅዱሰ ቀጥሎ ዓይን መክፈቻ ነው

  • @reyanabera1820
    @reyanabera1820 6 ปีที่แล้ว +2

    😢😢

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🙏

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 6 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭🤔🤔

  • @ethiopialove5125
    @ethiopialove5125 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሰቱ የደብተራውን ታሪክ ብቻ ነው የሚተነትን

  • @gangokayro4118
    @gangokayro4118 3 ปีที่แล้ว

    I believe Emet Tejetu was telling Bezabeh that she is falling in love with him @ 21:45. That is why he decided to leave that same day. CLASSIC.