Fikir eske mekabir part 32 || ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 32

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2019
  • በመላው ዓለም ለምትገኙ የቻናላችን ቤተሰቦች ፍቅር እስከ መቃብር የተሰኘውን ዘመን አይሽሬውን የክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁን ድርሰት የሆነውን አርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ አጣፍጦ የተረከውን ተወዳጅ ትረካ ክፍል 32 ስናቀርብላችሁ ደስ እያለን ነው፡፡
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 15

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋዉ እደት ደስ እዳለኝ ገና በልጅነት በስም ብቻ የማቀዉ መፃሀፋ ለማመብ ስጎጎ በሚያምር ትረካ አዳመጥኩት አመሰግናለሁ የሚገርም ነዉ እዉነትም ዘመን የማይሽረዉ ተራኪዉ እጎኔ የተቀመጠ ነዉ የሚመስለዉ የሚገርም ነዉ ብዙ ትምት አለዉ

    • @tfff7746
      @tfff7746 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @nbretgetasew1670
    @nbretgetasew1670 4 ปีที่แล้ว +5

    1990ዎቹ ላይ ነበር እሁድ እሁድ እንቅልፍ አጥቼ ተጨንቄ ነበር ሳምንቱን ሙሉ ስጠብቀው የምቆየው ነበር ይህን ክፍል ነው ሁሌ ህሊናዬ ላይ የማይጠፋው ልጅ ሆኜ ስሰማ አብሬ ያለው እስኪመስለኝ ነበረ እስክትወጣ ተጨንቄ ምሰማው

  • @tfff7746
    @tfff7746 4 ปีที่แล้ว +4

    ብቻ አመስግናለው አምላኬን እንድምንም ይሄንን ታርክ ስለአገኘውት የልጅነት ህልሜ ነበር።

  • @knowhowstube4751
    @knowhowstube4751 5 ปีที่แล้ว +7

    abet tibeb ewunetim ethiopia ye tibeb hager nat

  • @Keyehulum
    @Keyehulum 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ መፅሐፍ

  • @nbretgetasew1670
    @nbretgetasew1670 4 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉ የማልረሳው ከዚህ በዋላ ያለውን ሰቀቀን ነበር

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤😭😭😭

  • @gotochurch5198
    @gotochurch5198 4 ปีที่แล้ว

    Yamegerem nawe

  • @eyarusethiopia4660
    @eyarusethiopia4660 5 ปีที่แล้ว +1

    Slehegerachn bah weg Turfat bzu yastemare mexhef new derasiwn ejig bexam lamesegnew ewedalew yeewnet tlk sew new bemekexel demo terakiwn bexam amesgnalew

  • @binamasresha5721
    @binamasresha5721 5 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን መጸሐፍ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተምሬበታለሁ

    • @eyarusethiopia4660
      @eyarusethiopia4660 5 ปีที่แล้ว

      Pletika....

    • @nelove7971
      @nelove7971 4 ปีที่แล้ว

      ይሄ እኮ ፖለቲካን ሳይሆን የሚሰብከው ንጹህ ፍቅርን ነው ሆይ ምን አገናኘው

    • @ethioagnogirl3768
      @ethioagnogirl3768 2 ปีที่แล้ว

      @@nelove7971 poleticam alebet malet politica be anunuar zeybe teshefeno

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g 3 ปีที่แล้ว

    36 ጀምሮ እስከመጨረሻው ያለው የለም እሳ🙄 ነው 36ክፍል ነው ያለው